መንሱር እና ዘመዴ እልህ አስጨራሽ ውይይት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 737

  • @mandefrotewoderos11
    @mandefrotewoderos11 7 หลายเดือนก่อน +44

    ዘመዴ ፈጣሪ ይባርክህ እውነቱን ሰለተናገርክ
    የሠው ልጅ በማንነቱ ሲታረድ ሲዘረፍ ሲፈናቀል ትንፍሽ የማይል የኃይማኖት መሪ ማህበረ ሰብ ሁሉም ላይሆን ይችላል በተለይ ወለጋ በግፍ ለፈሰሰው የሰው ደም ለወደመው ንብረት በህግ የሚጠይቅ ባይኖር ፈጣሪ ይጠይቃችኃል አትጠራጠሩ
    በግፍ የሚገደለው የዓማራ ህዝብ ለተራበ የሚያበላ ለተቸገረ የሚረዳ ፈጣሪውን የሚፈራ የሰውን ልጅ በሰውነቱ የሚያከብር የሚዎድ ህዝብ ነው።

    • @damtewg.tsadik7710
      @damtewg.tsadik7710 6 หลายเดือนก่อน +3

      ዘመዴ ነጋዴ ነች!

    • @GebreMariam-i8h
      @GebreMariam-i8h หลายเดือนก่อน

      ዘመዴ እግዚአብሔር ይስጥህ ሁላችንም ስለእውነት አንሞታለን በርታልኝ ዘመዴ

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 5 หลายเดือนก่อน +16

    ዘመድኩን ለመንሱር የሰጠኽው መልስ ትክክል ነው ። በግሌ አደንቅሀለው ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ።

  • @demalashjimmawakgari6529
    @demalashjimmawakgari6529 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም ድንቅ ንግግር መንሱር ጀማል የዛሬ ንግግር ይመጥነህል

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 4 หลายเดือนก่อน +3

    የእዉነት መምህር ዘመድኩን ትለያለህ ትክክለኛ ሚዛናዊ የሆንክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @MesaMr-s4q
    @MesaMr-s4q 10 หลายเดือนก่อน +23

    ዘመድኩን ለመንሱር የመለስከው መልስ በጣም ደስ ብሎኛል ጥሩ መልስ ነው።

  • @FkaduBrand
    @FkaduBrand 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመድኩን ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ሆይ እስከ ሺ ዘመን በጤና ያስቀምጥህ

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j หลายเดือนก่อน

    እባካቺሁ ሠላም ሥበኪ ይበቃል ገዘቢ አላፍነው ሀገር በገንዘቢ አትገዞም እባካቺሁ አንድነት ሥበኪ እባካቺሁ ሁሉም የአዳም ዘርነው ሙሥሉም በአላህ ክርሥታን በድንግል ሠላም ሥበኪ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 6 หลายเดือนก่อน +4

    የሃገር ልጆች እንዲህ ባአንድ እይታ ቀርበው ሲወያዩ ደስ ይላሉ የምንሱር ጥያቄ የዘመድኩን መልስ ደስ ይላል

  • @YeshambelDamtie-wd8my
    @YeshambelDamtie-wd8my 3 หลายเดือนก่อน +2

    የአንተ አይነት 3ሠው ማጣት በጣም ያሣዝናል ዘመዴ

  • @AragewArafew
    @AragewArafew 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው የምልህ እግዛብሄር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w หลายเดือนก่อน

    እሱአተነካሚለዛነዉበርታወድማችን
    ዘመዲ❤❤❤❤❤

  • @عدممحمد
    @عدممحمد 5 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል አባቴ

    • @EthiopiaEthics
      @EthiopiaEthics 5 หลายเดือนก่อน

      ራሱ ወተ ት ሰጭሳይሆን
      ደምጠጭ ናችሁ

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 2 หลายเดือนก่อน

    ድል❤ለሐተሐራሐደሐ❤ለሐተሐበሐደሐለሐ አሐመሐራሐ ❤ጥሕያሐቄሄ❤ፖሆሎትሕከሐ❤ሐይሕመሐኖሆትሕ❤ሚሕንሕ ❤አሐገሐነሐኛሐ❤
    ሐይሕመሐኖሆትሕ❤ዬዬግሕልሕ
    አሐለሐሚሕ❤ዬሄገሐራሐ❤
    ሐይሕመሐኖሆትሕ❤መሐንሕሚሕ❤መሐቡሕትሕ❤ነዉ❤ዬሄትሕሚሕ❤መሐሚሕለሐኪሕ❤መሐያሐገሐበሐ❤ነሐገሐሪሕ❤አሐትሕግሕቡሁ❤
    ኢሕሪሕኩሁሲሕ❤ዎሆዴሄፊሕትሕ❤ይሕራሕከሐሲሕ
    ጸሐድሕቅሕ❤ዎሆዴሄፊሕትሕ❤ይሕጺሕደሐቅሕ❤ተሐቡሕሎ❤ተሐጺሕፎሐልሕ
    ዎሐገሐ❤መሐጨሐራሐሸለ❤ከሐፋሐይሕ
    ፋሐጠሐሪሕ❤ነዉ❤
    በሐኢሕትሕዮጵያሐ
    ዬሄተሐራሐገሐመሐ❤አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤ነዉ
    ሐይሕመሐኖሆትሕ❤ለሐይሕ❤ጦሆሪሕነሐትሕ❤ያሐመሐጠሐልሕ
    ኢሕሲሕለሐሚሕ❤ዬሄራሐሱሁ❤ሐይሕመሐኖትሕ❤መሐከሐተሐተሐልሕ❤ይሕቺሕለሐልሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኦሮቶዶሆኪሕሲሕ❤ዬሄጥሕትሕ❤ነሐትሕ❤ዬሄራሐሱሁንሕ❤ሐይሕመሐኖሆትሕ❤መሐከሐተሐተሐልሕ❤ይሕቺሕለሐልሕ❤መሐንሕሚሕ❤አሐያሐገሐበሐሚሕ
    ድል❤ለሐተሐራሐደሐ❤ጰሐጰሐሰሐትሕ
    ድል❤ለሐተሐራሐደሐ❤ደሐቁሁነሐትሕ
    ድል❤ገሐደሐሚሕ❤አሐበሐቶሆቺሕ❤ለሐተሐራሐዱሁ❤❤❤❤
    ድል❤ሙሁሲሕልሕሚሕ❤
    ሞሆትሕ❤አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaGebre-nw8rt
    @HanaGebre-nw8rt 9 หลายเดือนก่อน +13

    ዘመዴ እዉነተኛ ሰዉ ነዉ ሌላዉ አስመሳይ ነዉ ዘመዴ በርታልን እግዛአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመዉ የለም ነገ ሌላ ቀን ነዉ ።

  • @ademibrahim8686
    @ademibrahim8686 8 หลายเดือนก่อน +7

    ትክክል ዘመድኩን

  • @Almaz-f4d
    @Almaz-f4d 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩም ኑርልን ዘላለም ጀግናዬ ለፍትህ ቁመሐልእና።🎉🎉🎉የስ ኪንግ ደዉት ሐይማኖቱንም ፖለቲካውንም ይዞ ይዋጋ ነበር ዘመዴም ይህው ነው ያረገው❤❤❤ዘመድኩም ቀጥል ተባረክ ዳንዬም ተባረክርልን ኑርልን ዘለለም።

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 7 หลายเดือนก่อน +37

    ዘመድኩን ጅግና ነው እንደነሱ አይነት ያብዛልን

  • @NigstWelde
    @NigstWelde 7 หลายเดือนก่อน +14

    ጎበዝ ዘመድኩን ተባረክ ❤❤❤

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሳህ ሳህ ዘመደ ተክክል ነህ 💚💛❤ 💪💪 🎉🎉

  • @CakisoMitku
    @CakisoMitku 7 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you zamdy good place you forever 💕 you are the best ❤️

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመድኩን የምር ምርጥ ሰዉ እድሜና ጤና ይስጥህ የምር ምርጥ ሰዉ

  • @WendyeHaileyesus
    @WendyeHaileyesus 6 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም አሪፍ ክርክር ነው ወንድምች እና እህቶች በመረጃ የተደገፈ ክርክር ህዝብንእና አገርን ከጥፋት ያድናል። ለእወነት እንቁም ! እይታችን ሰፋ ባለመልኩ ይሁን ጥሩ ነው በርቱ።

  • @eexx1265
    @eexx1265 8 หลายเดือนก่อน +41

    ወድሜ ዘመዴ እድሜና ጤና ላተ

  • @saramichael9638
    @saramichael9638 9 หลายเดือนก่อน +13

    ውውውውውይይይይይይ ይህንን ይህንን የሀረርጌ መራቱ ምን ላድርገው ከቴዲ ውጭ ይህ ሁሉ ትርኪ ሚርኪ የሰው ልክ የሌላቸው ሞተው አንተ ብቻ ኑርልን ተባረክልን ዘመዴ

    • @halalmereja
      @halalmereja 9 หลายเดือนก่อน +1

      ቂጥሽን ስጭው

    • @adgddfdsaa4479
      @adgddfdsaa4479 8 หลายเดือนก่อน

      ቂጥ ላሽ አንተ ነህ​@@halalmereja

  • @MuletaAbebe-v9l
    @MuletaAbebe-v9l 9 หลายเดือนก่อน +14

    ተዲ አዋሳ ጎበዝ ልጅ ነህ

  • @yoseffentie
    @yoseffentie 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴ ውድድድ እረጅም እድሜ ናጤና

  • @TigestTaffese
    @TigestTaffese 7 หลายเดือนก่อน +9

    ዘመዴ የኔ ውድ ወንድም

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w หลายเดือนก่อน

    መሱሪየአቢይደጋፊነውተወውወድማችን
    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @James-n7n
    @James-n7n หลายเดือนก่อน

    Wow smart intelligent speech

  • @zeynebibrahim5765
    @zeynebibrahim5765 9 หลายเดือนก่อน +10

    ዘመንኩንየአእምሮውጤንነቱንጤነኛመሆኑንጠይቁልኝ

    • @saramichael9638
      @saramichael9638 9 หลายเดือนก่อน +2

      እንሰሳ ብቻ ነው ማስተዋል የማይችለው አንተም ከእንሰሳ ለይቼ አላይህም ዘመድኩን ማለት የሰው ልክ ያለው ሰው ነው አንተ የብልጽግና ቂጥ አጣቢ

    • @HabtamGobeze
      @HabtamGobeze 9 หลายเดือนก่อน

      ድንጋይ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 8 หลายเดือนก่อน +2

      ዘመድኩንማ የሺዎች ግምት ነዉ የማይቀየር በአላማዉ የፀና የማይወላዉል

    • @meronendalew5821
      @meronendalew5821 7 หลายเดือนก่อน +1

      ዘመዴ ጀግና

  • @ArgawSeid
    @ArgawSeid 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንድህ ነው።ውነትም ይሁን ውሸት ምክንያታዊ ሲሆን ቅቡልነት አለው።ዘመደ በርታ

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 6 หลายเดือนก่อน +6

    አይ ዘመዴ እዉነተኘ ሰዉ ተባረክ እዉነት ነዉ አብይ ጨፍጫፊ ነዉ

  • @AyeleAsamnew
    @AyeleAsamnew 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን ፈጣሪ ይጠብቅህ የሚገባውንና ውነተኘውን መልስ መልሰህለታል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 8 หลายเดือนก่อน +15

    ዘመዴ ይችላል አንደኛ!!!

  • @yaredwude6571
    @yaredwude6571 5 หลายเดือนก่อน

    Teddy hawassa big respect bro, u are doing a great job keep going !

  • @540963
    @540963 8 หลายเดือนก่อน +32

    ጥሩ ውይይት ነው ዘመድኩን እንድህ በምክንያት ሲያወራ ስሰማ በሀገሬ ተስፋዬ ጨመረ

    • @SosinaYimer-th3uh
      @SosinaYimer-th3uh 8 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው፡መምኅርዘመዴ መድኒአአለም፡የማትሣላን፡እድሜ ይስጥኅ፡እስተምራቸው፡ለማያውቁት፡ስሙኑንብቻ፡የማያውቁት ሥሙብቻ፡እምነቱ፡የለውም

    • @GetachewFisiha-e4s
      @GetachewFisiha-e4s 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዘመድኩን አስመሳይ እብድ ነው

    • @GetachewFisiha-e4s
      @GetachewFisiha-e4s 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዘመድኩን ሀገር አፍራሽ የፋኖ ጠንቅ ነው

  • @newtube5167
    @newtube5167 5 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ የእውነት ሺዓመት ኑርልን❤❤❤

  • @Getacew
    @Getacew หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ እውነት በጣም የውስጤን በመናገርህ
    ከዚህ በላይ ምንም የምልህ የለም እግዛቢሄር ይጠብቅህ
    መንሱር ግን እደ ጠየቀው መልሱ መሪት ጠብ በማይል መልኩ ተመልሶልሀል ይመስለኛል ግን መንሱር ለተመለሰለት መልስ ምን ይል ይሆን ???❤

  • @zelekekerebih
    @zelekekerebih 4 หลายเดือนก่อน

    አንድ ለናቱ ሽ ለጠላቱ የሀረሩ ቆቱ ዘመዴ ጀግና እኮ ነህ❤💪

  • @SelamLibanos-mo9ek
    @SelamLibanos-mo9ek 5 หลายเดือนก่อน +4

    እዉነቱ (ዘመዴ) እድለኛዉ እዉነት የመረጠችዉ ሰዉ

  • @munaaa7319
    @munaaa7319 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ በጣም ነውኮ ምጠላህ የነበር ዛሬ ግን ግራ አጋባሀኝ😂😂

  • @AyanawMule
    @AyanawMule 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይጠብቃቹህ

  • @KADIRDAMASA-e3s
    @KADIRDAMASA-e3s 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩእና መንሱሬ ያወሩት ተመችቶኛል።

  • @GetachewTelake
    @GetachewTelake 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @brhansenbeto7774
    @brhansenbeto7774 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን እድሜ ጤና ይሰጥህ ምንላርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AliHamedu-v8c
    @AliHamedu-v8c 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ጥያቄ ነዉ ምን ይላል ንሰመሌን

  • @TadeseTolosa-l5s
    @TadeseTolosa-l5s 4 หลายเดือนก่อน

    Ebetu hedo Ligdaliih silawu
    Wetat lemon Alsatawum
    Litlnawu?

  • @Yesemitulej
    @Yesemitulej 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ ኑርልን አባታችን❤👍👍👍

  • @Kya-vu3iz
    @Kya-vu3iz 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤yes dhugaketii habibii💋💋💋💪zemedkun. Bekele❤❤💋💋💪

  • @LidiyaZewude-w5l
    @LidiyaZewude-w5l 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ ደስ ስትል❤❤❤

  • @grmaMisiganew
    @grmaMisiganew 8 หลายเดือนก่อน +8

    ዘመዲሁን ኑርልን

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 5 หลายเดือนก่อน

    ዘመዳችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ekrag5633
    @ekrag5633 10 หลายเดือนก่อน +18

    አንበሳ ዘመዴ የሚገደለው በአህን ስአት ኦርቶዶክስ አማራ እና ኢትዮጵያ ነኝ የሚልነው

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 9 หลายเดือนก่อน

      ቲሽ ውሻታም እያታጋዳላ ያላው ሙስሊም ነው አማራ ክልል ለይ ጎንደር በሃርዳር እያታጋዳላ የላው ሙስሊም ነው ፋኖ የሚበላው ፅፋኛ ሙስሊሞችን ነው እያጨፋጫፋ የለው ብቻ አላህ ይፍራድ 😢😢😢😢😢

    • @mizanamanmidiya8284
      @mizanamanmidiya8284 8 หลายเดือนก่อน

      ቲሽ ከብት ስንት ሙስሊም አማራዎች በወለጋ በጉራፈርዳ በቤንሻጉል ጉምዝ ሲታረድና ሲበላ የት ነበርሽ ለይቶ አልቃሽ አትሁኚ 😊

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 8 หลายเดือนก่อน

      @@mizanamanmidiya8284 ከብት እማ አንቺ ነሽ ወለጋም ሆና ጎንዳርም እያታጋዳላ ያለው ሙስሊም ነው OK ፋኖ ጋዳይ ያሙስሊም ጠላት አስመሰይ ነው አላቃ አንቺ እንቅልፋም ንቂ ዶቆሮ ።

    • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
      @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 8 หลายเดือนก่อน

      ጽንፈኞች አርፋችሁ ተቀመጡ

    • @Versthen4848
      @Versthen4848 หลายเดือนก่อน

      ቀሽም ፅንፈኛ ኦርቶአማራ ብቻ ሳይሆን የወለጋ ምድር በሙስሊም አማራ ደም ሲጥለቀለቅ አላየሽም ?? ከወለጋ እስከ ጉራፈርድ፣ከቤንሻንጉል እስከ አጣየ፣ከኡሉባቦር እስከ ሀረረ ድረስ በአማራነቱ የተጨፈጨፈው አብዛኛው ሙስሊሙ አማራ ነው ስለዚህ በማንነቱ ተለይቶ እየተጨፈጨፈ ያለን ህዝብ ኦርቶአማራ ብቻ ተለይቶ እንደተጨፈጨፈ ማሥተጋባት ፀሰንፈኝነትና ቅሽምና ነው!!

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 4 หลายเดือนก่อน

    መሱር፣፣፣አዳነቺአቢቢላከቺህ፣፣የህዝቡንየልብትርታለማዳመጥ
    እኛአማራ፣፣ታግሰን፣፣መጨረሻአድረሰቺሁንል
    አሁንአንመለስም፣፣አገርትፈረሳለቺምብለንነበር
    አሁንግን፣፣ከራሳቺንበላዪአዪደለም
    ቅድምያ፣፣፣አማራነት፣ብቺናብቺ

  • @alem-Sh
    @alem-Sh 8 หลายเดือนก่อน +3

    በትክክል

  • @Aነኚየደራልጂ
    @Aነኚየደራልጂ 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን አሻርከኝ ተመቺተኅኛል❤❤❤🎉🎉

  • @deee222
    @deee222 9 หลายเดือนก่อน +2

    አብረን እራሳችንን እናጥፋ ግን እራሳችንን ከማጥፋችን በፊት አብረን እንሳቅ

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 2 หลายเดือนก่อน

    Zamedkun is right 💯 %
    He said the truth 👏

  • @WondimagegnehuMechamalka
    @WondimagegnehuMechamalka 4 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ እገታን፣አፈናን ፣ግድያና የንብረት ዉድመት፣የሕዝቦችን ከቦታ ቦታ በነፃነት ተንቀሳቅሶ የመኖር፣የንብረት የማፍራት ፣የሕገመንግስት ትሩፋቶችን የመጠቀም መብቶች ላይ እየደረሡ ባሉት ወንጀሎችን ፣ግፎችን ፣በደሎችን፣ወዘተ ያላወገዙ ማህበረሰቦችን እንዴት .......????

  • @SeidAhmed-vb7be
    @SeidAhmed-vb7be 4 หลายเดือนก่อน

    ምርጥነህ ጀግና ነህ እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @Hibutub
    @Hibutub 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጤና ይስጥልኝ ብፕቱ

  • @talenigussie4402
    @talenigussie4402 8 หลายเดือนก่อน +12

    ዘመዳችን❤

  • @sahliyetirfe
    @sahliyetirfe 7 หลายเดือนก่อน +5

    This discussion has many lesson for the new generation who believe in discussion .it is the way to civilization. so keep it up

  • @Belay-u9i
    @Belay-u9i 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ ኑሪልኝ ♥️❤️♥️❤️

  • @AbayiDegefawu
    @AbayiDegefawu 9 หลายเดือนก่อน +7

    ንገራቸው

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t หลายเดือนก่อน

    የዘመድኩን ቃላት አረኩኝ።

  • @Azi-e2u
    @Azi-e2u 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ውይይት ነው

  • @TigiZewde
    @TigiZewde 10 หลายเดือนก่อน +10

    ዘመዴ ጀግናው 💪💪💪💪

    • @neimay4696
      @neimay4696 10 หลายเดือนก่อน

      He is big dam

    • @SonySony-td3jq
      @SonySony-td3jq 9 หลายเดือนก่อน

      አይ ጀግና በሩቅ ልፍለፋ ጀግንነት አለ

  • @afeworkengida9677
    @afeworkengida9677 5 หลายเดือนก่อน

    የስብሰባው ሰነሰረአት በጣም ደስ ይላል።

  • @elsabetweldegebriel6833
    @elsabetweldegebriel6833 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ ፈጣሪ የሰጠህን ሕሊና ስለምትኖር አከብርሀለው።

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 6 หลายเดือนก่อน +1

    መንሱር የኛ ጀግና ወንድሜ በርታ

  • @SeidAhmed-vb7be
    @SeidAhmed-vb7be 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመዲ ኩን በጣም ፍትህ ነህ ጀግና

  • @RomanaAlRomana
    @RomanaAlRomana 9 หลายเดือนก่อน +8

    ወንድማችን መንሱሬ❤❤❤❤❤

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዘመድኩን ንገርልን ኦሮሞ ሲርድ ነው ያወቅነው ኦሮሞ እሚባል እኔ ተወልጀ ሳድግ አላቅም አማራ ነኝ ግን ኦሮሞ ያርዳል ስው ያቃጥላል ስው አርዶ ይበላል ይህን ነው የምናውቀው ዘመዴውድድድ❤

  • @ZamzamAbdurehman
    @ZamzamAbdurehman 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ ምርጥ ሰዉ

  • @yoditmesganaw1275
    @yoditmesganaw1275 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመድኩም ኑርልን አንትናደድ እግዚሀብዬር አንድ ቀን መልስ አለው ቀን. ይወጣል

  • @WalelgeMola-fs1ul
    @WalelgeMola-fs1ul 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ መልስ ዘመድኩምሰጦሀል መንሱር

  • @ekrag5633
    @ekrag5633 10 หลายเดือนก่อน +22

    ዜመዴ ንሩልን እውነት ትወጣለች ሺአመት ኑርልን

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh 6 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ነህ ዘመን እድሜ ይስጥህ

  • @AbdiMurshid
    @AbdiMurshid 9 หลายเดือนก่อน +12

    ዘመዴ አንዳንዴ ነጭ ነጯን የምታወራት ነገር እኮ ትመቸኛለች ደሞ ዛሬ ባወራሀው ነገር 100%ወድጄልካለው thank ....u ..zemed

    • @Ekram475
      @Ekram475 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሀይማኖትና ፖለቲካን መለየት አይቻለምነውኮ ያለው🤔🤔🤔🤔

  • @marshetayou2198
    @marshetayou2198 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመዴ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @JemilReshad-zx3te
    @JemilReshad-zx3te 7 หลายเดือนก่อน

    Endifenakel Yaderegew Yeamhara Activistoch Aydelm Ende?

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤እ❤ው❤ነ❤ት❤ ነው የጠፋው ዘመዴ

  • @AbauAbau-g5x
    @AbauAbau-g5x 4 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ዘመድኩም

  • @SeedaMohammed-c8t
    @SeedaMohammed-c8t 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን በጣም እውነት መልስ ነው የሰጠኸው ለመሱር

  • @ahmedhassen7643
    @ahmedhassen7643 6 หลายเดือนก่อน

    ay mensur kenezih kolkole gar tewerdaleh?

  • @Asrat-o5x
    @Asrat-o5x 3 หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣምወርቅልጅ ዘመዴ

  • @MayetMolalign
    @MayetMolalign 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Forever1G
    @Forever1G 8 หลายเดือนก่อน +7

    ፖለቲካ እና ሐይማኖት በፍጹም አይነጣጠሉም ብሎ አረፈው😮

    • @123e53
      @123e53 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @abebeadmasu6777
    @abebeadmasu6777 4 หลายเดือนก่อน

    You are real 💯 Ethiopian zemedukun

  • @SantayehuAlemayehu
    @SantayehuAlemayehu 5 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ እውነት አውነት ብለሀል ብቃትህ ❤❤❤❤

  • @abebeadmasu6777
    @abebeadmasu6777 4 หลายเดือนก่อน

    Zemedukun ❤❤❤❤

  • @gech12man
    @gech12man 9 หลายเดือนก่อน +1

    Abiyn yemidegife gesu kechefichafichen leyeten anayewum mensur abiy tekefaye newu

  • @WasKan-f2y
    @WasKan-f2y หลายเดือนก่อน

    አሳብክቸተመችቶኛልወድሜ

  • @bantayehu19
    @bantayehu19 8 หลายเดือนก่อน +8

    ዘመዴ የእኔ ኩራት!!!ገለፃህንና ሃሳብህን ወድጄዋለሁ፣እደግፈዋለሁ።

  • @orchidwubshet9768
    @orchidwubshet9768 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴ የዘመኑ ሀቀኛና እውነተኛ ሰው

  • @wosengetnet
    @wosengetnet 10 หลายเดือนก่อน +7

    Haymanot ena polotika meleyet aychalm…wow …yesew denez

    • @ZeynebaSeid-r8o
      @ZeynebaSeid-r8o 9 หลายเดือนก่อน

      ኧረ ዘመዴ አገላጽ

  • @LeknshAbamila
    @LeknshAbamila 4 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነዉ

  • @GetnetTilahun-sw3ss
    @GetnetTilahun-sw3ss 4 หลายเดือนก่อน

    ለዘመን ሁን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MobarakHussain-je9rb
    @MobarakHussain-je9rb 4 หลายเดือนก่อน

    ዘመድኩን/ኢስለም/ጠልነዉ/አነድቀነ/ኢንገለሀለን/ድቀለ/ኢስለምጠለ/አነድቀን/ቲሙተለሀ