ወደ ፋኖ ለሽምግልና የተላኩት አባቶች | ስለ ሽምግልናው የወጣ አዲስ መረጃ! | ዘመድኩን በቀለ Zemedkun Bekele

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 261

  • @TeklaAalyou
    @TeklaAalyou หลายเดือนก่อน +18

    ተባረክልኝ ከእንግዲህ እየታረዱ መኖር የለም የአማራ ሕዝብ ከአሁን በኃላ እንደ እስራኤል ሆኖ ይቀጥላል ...እድሜ ለወንድሞቻችን አንገታችንን ቀና አድርገውልናል...ድል ለአማራ ፋኖ ለአብሪ ኮከቡ...!

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 หลายเดือนก่อน +13

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    ድል ለተገፋው አማራ

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 หลายเดือนก่อน +21

    ፋኖኖኖኖ❤❤
    ከአውሬው አብይ ጋር አይደራደርም
    አማራ የሚታገለው ለሰርአት ለውጥ ነው ❤

  • @andargachewayanaw505
    @andargachewayanaw505 หลายเดือนก่อน +22

    ዘመድኩን ወንድሜ በአንተ የምደሰተውን ደስታ እኔ እና ፈጣሪየ ነው የምናውቀው ፍፁም የፍትህ ሰው ነህ ስላሴ ከአንተ ጋር ይሁንልን ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታልን

    • @solmanhaile8089
      @solmanhaile8089 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ዘመዴ ትክክለኛ የፍትህ ሰው ነህ ፣ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን በሙሉ ይባርክልን !!!!

    • @saidFeleke
      @saidFeleke หลายเดือนก่อน

      ዘመድኩን በጣም ነው የምታዝናናኝ የምትነግረን እውነትነት አለው እውነትን መካድ አይቻልም የአማራ የዋህ ህዝብ ማንም ኢትዮጵያ ብሎ ከመጣ መቀበል ነው ነገር ግን ዘረኞች እዬተፈራረቁ ከሀገሩ ላይ እንድጠፋ የተረባረቡበት ህዝብ የኦሮሞ ደም የኔም ደም ነው ሲል አማራ ብሄርን ንቆ ኢትዮጵያዊነቱን አስቀድሞ ነው ነገር ግን በሀሰት ትርክት የአማራን ህዝብ ጨፈጨፉት አሳደዱት አሁን ግን እንደ በላይ ዘለቀ እንደ አባቶቻቸው እንቢ ብለዋል ባርነትን መገደልን አንቀበልም ብለዋል ድል ለተገፋው ፋኖ ድል ለኢትዮጵያውያን !!!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 หลายเดือนก่อน +23

    ዘመዴ ❤ጀግናችን ነህ
    አማራ እራሰህን ታሰከብራለህ ❤

    • @tomygemorawa4056
      @tomygemorawa4056 หลายเดือนก่อน

      Zemedkun tebzewu banatih tedefa! anta juanam wusha:: Enatikin

  • @AddisBaddis
    @AddisBaddis หลายเดือนก่อน

    ድልልልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖኖ

  • @ሰሎሞንይታይህ
    @ሰሎሞንይታይህ 19 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉ድል ለተገፋዉ አማራ

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz หลายเดือนก่อน +10

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለህጻናት ለእናቶች መግደል ይቁም

  • @mek5438
    @mek5438 หลายเดือนก่อน +6

    ታዋቂው ጋዜጠኛ ታዴዎስ ታንቱም የታሠሩት አማራን እያደነቁና እያወደሱ የአማራን እውነተኛ ማንነት በመግለጻቸው ነው።

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 หลายเดือนก่อน +12

    ዘመዴ፣የኔ፣መራታ፣መንዜ
    አንተ፣የምዬ፣ምኒልክ፣ልጅ፣ልበ፣
    ሙሉ፣ጥበበኛ፣የገባህ።
    የዛሬው፣ዘገባህ፣የተለየ፣ነው።
    ተባረክልን።🎉❤

  • @solmanhaile8089
    @solmanhaile8089 หลายเดือนก่อน +12

    ዘመዴ ትክክለኛ የፍትህ ሰው ነህ ፣
    እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን በሙሉ ይባርክልን !!!!
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!!!
    ድል ለመላው የአማራ ፋኖዎቻችን !!!!
    ድል እንደበግ ለሚታረደው እና የዘር ጭፍጨፋ ለሚካሄድበት ለመላው አማራ እና ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ !!!!
    ሰሎሞን አርጋው ።

    • @AlelignBirhanu-l3m
      @AlelignBirhanu-l3m หลายเดือนก่อน

      ዘመዴ በቀለበጣምጥሩነውቡ

  • @MessiKonijo
    @MessiKonijo หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለተገፈዉ ለአማራ ህዝብ🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @sone8065
    @sone8065 หลายเดือนก่อน +6

    እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @محمدالغامدي-س7ظ4س
    @محمدالغامدي-س7ظ4س หลายเดือนก่อน +9

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ለሚታገለውፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 หลายเดือนก่อน +5

    ዘመዴ፡እስከስምህ፡ዘመዴ፡አምላክ፡ይጠብቅህ፡እስከቤተሰቦችህ፡ወንድማለም፡ድል❤ ለፋኖ ❤ ድል ❤ ለጀግኖቻችን ❤❤

  • @kebe7097
    @kebe7097 หลายเดือนก่อน +14

    አማራ እትዘናጋ እውሬው ካልተወገደ እደጋ ነው የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ድል ለፋኖ 🐯

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 หลายเดือนก่อน +11

    ዘመዴ ❤❤❤
    ሸማግሌ አባቶች እና ባለሀብት የአብይን ግፍ መሸፋፈን ያሰጠይቃቸዋል
    የማይረቡ ❤❤❤

  • @tilahunbekele7034
    @tilahunbekele7034 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ዘመዴ የሚገርም ነው።በእውነት እነዚህ ሕወሃትና ብልጽግና የምድሪቷ ፍጡር ናቸው

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb หลายเดือนก่อน +4

    ፋኖዬ ፍትህ አዋቂው❤❤❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 หลายเดือนก่อน +17

    በላይነህ እና ካሣሁን
    ወንጀለኛ ባለሀብቶች
    መሠቀል አለባቸው
    ❤❤❤

  • @AmilakuAlimaw
    @AmilakuAlimaw หลายเดือนก่อน +3

    ዘመዴ የድግል ማሪያም ልጅ ፈጣሪ
    ባለህበት ይጠብቅህ🙏 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @LuelsegedAndargie
    @LuelsegedAndargie หลายเดือนก่อน +8

    ትክክል ነህዘመዴብራቦ❤❤❤

  • @MessiKonijo
    @MessiKonijo หลายเดือนก่อน +5

    አማራ የሚታረቀዉ ማንነቱን ሲያስከብር ብቻናብቻ።

  • @Topg-p6m
    @Topg-p6m หลายเดือนก่อน +2

    ካሁን፣ብሆላ አድምየሚታረድ አማራየለም ክበርልኝ ዘመድ ኩን

  • @wodajemekonen5029
    @wodajemekonen5029 หลายเดือนก่อน +13

    100%በላይ ኢትዮጵያዊ ነህ ሺህ አመት ኑር ለእውነት የቆምክ ❤❤❤

  • @KindalemFetene-g4k
    @KindalemFetene-g4k หลายเดือนก่อน +5

    ልክነህ አተማለት ከሜዳው ላይ ከሚታገሉት አብበኞች ያልተናነስ ትግል እያደረክ እንደሆን የአለም ህዝብ አውቆታል እውነት እምታቀርባቼው መረጃዎች በጣም ጠቃሚና አስደሳች ነው አተ የባዳው መዳኛነህና በርታልን እግዚአብሔር ከአተጋር ይሁን

  • @agermamo4989
    @agermamo4989 หลายเดือนก่อน +4

    ጀግና እድሜና ጤና ተመኘሁ።

  • @MesganawDomoze
    @MesganawDomoze หลายเดือนก่อน +1

    Egzhabhar kant gar yeun aeman Aeman my. Brother ❤❤

  • @areggtsadik1362
    @areggtsadik1362 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤🎉
    ዘመዳችን፣ ጀግና.....ናናና

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 หลายเดือนก่อน +6

    I really love Amhara and Allah bless them Amen 🙏🏾 👌🏽👌🏽💓💓💓🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ዘመዴ የአማራ ባለውለታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu หลายเดือนก่อน

    Ewnathen.naw
    Zemada❤❤❤

  • @TemsginGitaw
    @TemsginGitaw หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ትንታኔ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Demenabiruh808
    @Demenabiruh808 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመዴ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜህን ያርዝመው አንተን ስሰማ ሀገሬ ምን ላይ እንዳለች በግልፅ ያለችበትን ሁኔታ አያለሁ እና በርታልኝ እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን ያምጣልን

  • @medhanitbekele1588
    @medhanitbekele1588 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመዴ ንገርልኝ እደዚህ ተባረክ

  • @yilmalakew431
    @yilmalakew431 หลายเดือนก่อน

    በርታልን

  • @tilahunbekele7034
    @tilahunbekele7034 หลายเดือนก่อน

    ምን ልበልህ ብቻ ብቻ ጌታ ይጠብቅህ

  • @ChaltuDeme-jx9lw
    @ChaltuDeme-jx9lw หลายเดือนก่อน +2

    ዘመዴ የበታችነት ስሜት ክፉ በሽታ አያድርስ ። አማራዬ እንደአንበሳ ገምላላዬ።

  • @wediere2238
    @wediere2238 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎብዝ ነህ ፋኖ ኣራት ኪሎ ይገባል ድል ለኣማራ ፋኖ 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹

  • @TsigeTsige-r3y
    @TsigeTsige-r3y หลายเดือนก่อน

    ዘመዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @henbega5692
    @henbega5692 หลายเดือนก่อน

    ዘመዴ አብርሃም ስላሴ ይጠብቅህ ❤

  • @زيدالكوكباني
    @زيدالكوكباني หลายเดือนก่อน +3

    ዘመድኩን አውን አንተ መናገር ያለብህ ነገር ቢኖር ዘመነ ካሴን እንደ አሰግድ
    እንዳያደርጉት ነው የምሰጋው ሰለዚህ ዘመድኩን ዘመነ ካሴን አንተ ሰለምታገኝው በሰልክ የተላኩት ጻጻሳት
    ጉድ ሊሰሩት እንደወነ ደርሰንበታል ጥንቃቂ ይደረግ❤❤❤❤

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ለመምህር ዘመዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MinichilWudu
    @MinichilWudu หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ትክክል ብለዋል አባቶች

  • @user-lr8sh2vl8e
    @user-lr8sh2vl8e หลายเดือนก่อน +2

    በንፁሀን ደም መቀለድ ነው ፍትህ መረጋገጥ ነው መፍትሄው

  • @LuelsegedAndargie
    @LuelsegedAndargie หลายเดือนก่อน +9

    ❤ይመችህእወነትእያደርይጠራል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤
    ድል ለዘመዴ❤❤❤❤

  • @mulualemhaile2929
    @mulualemhaile2929 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abturturuf8576
    @abturturuf8576 หลายเดือนก่อน +1

    አለን ዘመዴ በርታ ወንድም እውነት ያሸንፋል

  • @fekadueshetu3555
    @fekadueshetu3555 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ትላን ዛሬም ያልተለወጥክ ንፁህ ግልፅ አንተና አንተ በርታ ወንድሜ

  • @GetachewJemary
    @GetachewJemary 25 วันที่ผ่านมา

    Gomez zemeda you are wonderful person I ever see, God bless you 🙏 from America 🇺🇸

  • @DayeteSenselet-dt7bj
    @DayeteSenselet-dt7bj หลายเดือนก่อน +2

    የሰውልጅ የትንኝ አደለም ክርስቶ በደሙ የገዛው ነው❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይፈርዳል የኢትዬጵያ አምላክ ይፈርዳል የሆነው የመጣነው መንገድ እጅግ ያሳዝናል

  • @Lij.TheodrosTamrat
    @Lij.TheodrosTamrat หลายเดือนก่อน +1

    No Justice No PEACE

  • @dawittedo
    @dawittedo หลายเดือนก่อน

    ለአስግድ መያዝ የሽዋ ፋኖ በታሪክ ይጠየቃል።

  • @AlemneshDemeke-z8e
    @AlemneshDemeke-z8e หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ፡ሁሉ፡ህዝብ፡ታርዶ፡እርቅየለም፡። ከዚህ፡በሁዋላ፡በፍትህነው፡የምንዳኘው። ድል፡ለአማራ፡።ፋኖኖኖኖኖኖኖ !!! ❤❤❤

  • @DingteaKeleamu
    @DingteaKeleamu หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ Egizhabher bezufanu lay neaw.beamsalu yefeterewien hizib chefchiefew erik egizhabher ayifekdim❤❤❤❤

  • @EtihuneWubneh
    @EtihuneWubneh หลายเดือนก่อน +6

    ባለ ሀብቶች አና ጳ ጳ ሶች በድሮን ሲደበደብ የት ነበሩ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 หลายเดือนก่อน +1

    ዕውነት ነው። ፍትህ አስፈላጊ ነው። ዕርቁ የሚያስፈለገው
    1. ተጨማሪ ህይወት እንዳይጠፋ ነው።
    2. ያጠፋ በሞት ሳይሆን በካሣና በእሥራት ብቻ እንዲቀጣ ሲሆን
    3. የሽግግር ፍትህ የግድ ይሆናል።ይህ ማለት እንደ ህዝብ የከሠሰውን በበጀትና በልማት እንዲካስ ጭምር ነው።
    ይህም ማለት ተቋማት ይቋቋማሉ።
    4. በዘር መደራጀት ይሠረዛል።
    5. በእግዚአብሔር ጥበብ የተካኑ ታላላቅ ኮሚቴዎች ይቋቋማሉ።
    6. ወንጀለኞች ታድነው ከውጭ ሀገር ሳይበር ተይዘው ይጠየቃሉ (ይታሠራሉ)። ወዘተ ወዘተ....

  • @emebetw
    @emebetw หลายเดือนก่อน

    ክብር ለመምህር ዘመዴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesganawDomoze
    @MesganawDomoze หลายเดือนก่อน

    Waaaw ❤ brother betam jegna sew neh betam aesdstkng berta aeyzoh kegonh nen.

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb หลายเดือนก่อน +2

    ቅናት ነው እንዲህ የሚያደርጋቸው ኦሮሞና ትግሬ

  • @PetrosMahari
    @PetrosMahari หลายเดือนก่อน

    ጀግና እውነት ነው

  • @mengistuaddis8443
    @mengistuaddis8443 หลายเดือนก่อน +1

    አዬዘመዴ አተኮ ትለያለህ ለዚህ ዘመን ሰባዉይነትና ፍትህ አተን ለሐይማኖታችን መጋቢ ደግሞ አባገብረ ኪዳንን ስለሰጠን በእዉነት እግዚአብሔርን አመሰግነዉ አለን ሰላምህ ይብዛ ወድሜ ዘመዴ

  • @beletumolla9964
    @beletumolla9964 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ዘመኩን ዘመዴ በጣም እውነት ነው የምትናገረው ነገር ሁሉ አማራን ለማቀጨጭ ነው ወያኔ ትግሬ የሰራችው ደባ ነው ለማኝ ትግሬ የሰራችው የሃሰት ታሪክ የዘራችው መርዝ ነው አማራን ከዚህ ችግር አደጋ ላይ የጣለችው በሁሉም ቦታ እንደ አውሬ የሚሳደደው በጣም ያሳዝናል ግን አሁን ይባስ አብይ የሚባል አውሬ ከመጣ የአማራ ሞት በጣም በዛ ።

  • @ሰላምለሀገሬ-ፀ8ጠ
    @ሰላምለሀገሬ-ፀ8ጠ หลายเดือนก่อน +3

    ፋኖ ያስበላው ጓዱን ደምሳይከፋል ለድርድርግድ የማይሰጠውጀግናነው❤️❤️❤️❤️❤️

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis หลายเดือนก่อน

      ድልልልልልል ለአማራው ፋኖኖኖኖ

  • @SelamBelachew-d7e
    @SelamBelachew-d7e หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek

  • @MeskeremEshete-k1i
    @MeskeremEshete-k1i หลายเดือนก่อน +1

    ዘመዴ በደንብ ንገርልኝ እባክህ የፋኖዎችን ሀሳብ ጠይቀህ ፍላጎታቸውን አሳውቀን።

  • @EndaleHabte-e9j
    @EndaleHabte-e9j หลายเดือนก่อน

    እድሜ ይስጥህ

  • @YohannesLeyikun
    @YohannesLeyikun หลายเดือนก่อน

    አማራን እንዴት አድርግ እንደሚገል ያስተማሩት እነርሱ ናቸው ። ነገር ግን እነሱን ገረፋቸው።

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu หลายเดือนก่อน

    Negarachou.zamada.Egzbhier.yetbkhe❤❤❤❤

  • @BeNegashti
    @BeNegashti หลายเดือนก่อน +1

    Zemede anbesa ❤❤❤

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 หลายเดือนก่อน +2

    ወገኔ ድርድር ?እርቅ ? ጥሩ ግን መስፈርቱ የሚሆነው የእያንዳንዱ በግፍ የተገደሉ አማሮች ነፍስ ይመለስልንና መደራደር ይቻላል አበቃ ፣

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t หลายเดือนก่อน +1

    👌👌👌👍👍👍👍

  • @BelayTegafa-z4g
    @BelayTegafa-z4g หลายเดือนก่อน +2

    አይ ዘመዴ እውነት ነው መሞት ወይ ማሸነፍ ነው ከዚህ ዉጭ አማራጭ የለውም

  • @AfricaAkaca
    @AfricaAkaca หลายเดือนก่อน

    ትክክል አዋ

  • @EyasuDaniel-by6nn
    @EyasuDaniel-by6nn หลายเดือนก่อน

    Thanks sir

  • @yeshidagnaminalu4855
    @yeshidagnaminalu4855 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ትግራዊ እግዚአብሄር በአብይ አዋረዳቸው

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 หลายเดือนก่อน +1

    ኦሮሞዉን ብዙ ያስመሰሉት ለፖለቲካ ነዉ : ኦሮሞዉ ከአምስት ሚሊዮን አያልፍም : አማራዉንና የተዳቀለዉን ብትቆጥረዉ ከመቶ ሃያ ሚሊዮን ያልፋል: አድዋዉ አክሱሙ ሽሬዉ ተንቤኑ ሃማሴኑ ደቂ መሐሪ መንደፈራ ወዘተ የአማራዉ ነገዶች ናቸዉ : ግን አማራዉ እኔ ትልቅ ነኝ ብሎ የደነፋበት ቀን የለም : አማራዬ ሐይላችሁን ማሳየት ሰሐቱ አሁን ነዉ: አማራዉንም ሆነ ሌሎችም እከአሁን በዋላ እንዳይገደሉ አገሪቷን የማስተካከል ግዴታና ሐይሉም አለዉ :ድል ለፋኖ 🙏💚💛❤👍

  • @Demenabiruh808
    @Demenabiruh808 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ ሁሉ ድሮን ህፃናት ሲያልቁ ይህ ሁሉ ጭፍጨፋ ሲፈፀም አባቶችን ለምን አልጠየቁአቸውም ከየት ነበሩ አሁን ሸምግልና ያሳዝናል በእርግጠኛነት እነሱም አያደርጉትም መጨረሻውን ያሳምርልን

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 หลายเดือนก่อน +7

    የዳንኤል ክስረት ሀሳብ ነች ጳጳስ ከሄደ ስልጣን ከሰጠናቸዉ አማራ በብአድን አይተንዋል በሆዱ በስልጣን ከመጣን እንገዛዋለን ብለህ ከሆነ ፋኖ ጋር አይሰራም የግድ አበይ የሴርያ ፅዋን ይጠጣል ሙሉ ለዉጥ ነዉ የሚያስፈልገዉ ተስማማን ?

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 หลายเดือนก่อน +3

    አንጃትህ ይራስ ዘመዴ እዉነት ሁልጊዜ አይነት ታወጣለች

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i หลายเดือนก่อน +5

    አባት የሚባል ነገር የለም ምንማለት ነው ገዳይን ተው ሳይሉ ተገዳይን ተገደል ተው አትዋጋ መቸም ሁኖ ኘያውቅም ግንባሩን ማለት ነው እድሜህን ያርዝመው ብሎ የመረቀው ሰውየስ ከነሱ ውስጥ አይደል አብይን የመረቀ ምን ሊያደርግ ይመጣል????!!!!

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነው ያልከው ኢትዮጵያ ፍርድ ትፈልጋለች ምንም ሹክሹክ አይሰራም

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw หลายเดือนก่อน

    Amhara እነት መሀፀንቪ ዩቦረክ ❤️🙏🏾💪💪💪🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪❤️❤️💪

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb หลายเดือนก่อน +2

    ዘመዴ ጉደኛ ነህ

    • @AddisBaddis
      @AddisBaddis หลายเดือนก่อน

      ዘመዴ ጀግና ነህ

  • @zenebetessema8518
    @zenebetessema8518 หลายเดือนก่อน

    አማራ መብቱን ንቻ ው ይረከባል ሳይሆን መሰረታዊ እርቶቹን ከነ ጥንታዊ ስማቸ

  • @MessiKonijo
    @MessiKonijo หลายเดือนก่อน

    ትክክል እዉነት እዉነት አይበጠስም።

  • @mretbe5315
    @mretbe5315 หลายเดือนก่อน +4

    Justice for Amhara, Those called papasat have nothing to do with Amhara people@@@

  • @YoniHuy
    @YoniHuy หลายเดือนก่อน +2

    ልክ ብለሀል አያቴ አሰላን እንዴት እንደሰሩት ነግረውኛል

  • @melakuabegaz5452
    @melakuabegaz5452 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር በህዝብ ላይ ሲቆጣ በትር አይቆርጥም። በረሀብ፣ በቸነፈር፣ በጎርፍ እንዲሁም የተረገመ መሪን ወደ ስልጣን በማምጣትና በልዩ ልዩ ምክንያት ይቀጣል። እኛ ኢትዮጵያውያን ከሀጢያታችን ብዛት የተነሳ አብይ የተባለ አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ ልኮብን ፍዳችንን አሳዬን። ፈጣሪ በቃችሁ ብሎ ስሩን ካልነቀለለን ስናለቅስ እንኖራለን።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw หลายเดือนก่อน +1

    ዘመድየ ዘመደ ዘመደ እውነትም ዘመደ!!!!

  • @AbunuAshenef
    @AbunuAshenef หลายเดือนก่อน +1

    ካሳሁን ካርሎስ የሚባለው ባለሀብት በአብዛኛው ሀብቱ የአቢይ አህመድና የተመስገን ጥሩነህ ነው።

  • @MengistuAddis-h5r
    @MengistuAddis-h5r หลายเดือนก่อน

    You.are writh

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre หลายเดือนก่อน +1

    Liaul egizihabher tila kelela yhunih idime ina tena yisitih❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ehetearju9463
    @ehetearju9463 หลายเดือนก่อน +1

  • @solomongebregeorgis8348
    @solomongebregeorgis8348 หลายเดือนก่อน +5

    Fano

  • @sofoniasfikadu1652
    @sofoniasfikadu1652 หลายเดือนก่อน

    የዚን ቻናል ባለቤት እንዴት ነው contact ማረግ ምቸለው? ለስራ ፈልጌህ ነው

    • @FetuneRediet
      @FetuneRediet  หลายเดือนก่อน

      Telegram @ETHIOPIA_TASHENFALECH

  • @BiniyamBiniiam
    @BiniyamBiniiam หลายเดือนก่อน +3

    ወደ ፋኖ የሚሂድ ጳጳስ ግንባሩ ማለት ነው ያሁላ ያብነት ስታረድ የትነበሩ ልብ ጳጳስ

  • @henbega5692
    @henbega5692 หลายเดือนก่อน

    የበሻሻው ንጉሥ ለፍርድ ይቅረብልን አቤቱ የሰው ደም እየጮህ ነው እባካችሁ