New Ethiopian traditional songs by መብሬ መንግስቴ Mebre Mengste GOJAM 2018

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 85

  • @Abadwasan
    @Abadwasan 10 วันที่ผ่านมา +1

    ስወደው መብሬንስ

  • @SSenayr
    @SSenayr 10 หลายเดือนก่อน +2

    ትዝታ አለብኝ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fhhfggghffg9296
    @fhhfggghffg9296 6 ปีที่แล้ว +7

    እዝዝዝዝዝ መብርየ ስውድህ እፍፍፍፍፍ ድምፅህ እኮ ልዩ ነው

  • @kalkidanbahrdar5111
    @kalkidanbahrdar5111 6 ปีที่แล้ว +4

    መብሬ ውድ የሰፈሬ ልጅ ሰላምክ ይብዛልን በሁሉም ሙዚቃወችህ ትዝታ አለብኝ

  • @Abadwasan
    @Abadwasan 12 วันที่ผ่านมา +1

    ያገባሁበት ወይኔ ትዝታ

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 4 ปีที่แล้ว +1

    መብሬ ውዴ የአገሬ ልጅ በአለህበት ሰላምህ ብዝዝት ይበል በሙዚቃዎችህ ሁሉም ትዝታ አለብኝ

  • @ghhj1524
    @ghhj1524 4 ปีที่แล้ว +2

    አይፈጠርም ወይ ጎበዝ እደበላይ💋💚💛💘😍😍😍😍😍😍

  • @melakuabateneh3222
    @melakuabateneh3222 6 ปีที่แล้ว +2

    i am from gojjam it is the best song eskis eskis eskis ......yaz gojjam

  • @aaaa4968
    @aaaa4968 4 ปีที่แล้ว +1

    መብሬ እወድሀለሁ ማኛየ

  • @AyaleneshSisay
    @AyaleneshSisay 3 หลายเดือนก่อน

    መብሬማኛ፣ትዝታአለብኝየወንድሜማሰታወሻወንድሜበጣምይወደዋል

  • @hanaabebaw451
    @hanaabebaw451 3 ปีที่แล้ว +1

    mebre yene wud siwedh yanten zefen bisemaw bisemaw ayselechegnm

    • @FanayeseyfuFanu
      @FanayeseyfuFanu หลายเดือนก่อน

      እኔ እራሴ እንዴት እንደምወድሽሽሽሽሽ kkk

  • @halimaaldosre7487
    @halimaaldosre7487 4 ปีที่แล้ว +2

    የምዚቃ እብዴት መሻራየለዉም ከዛ የባይ ወሀ كن قط يلت???

  • @qeerhusnmenewlewnedmih1176
    @qeerhusnmenewlewnedmih1176 6 ปีที่แล้ว +1

    መብሬ፡አብሬህ ብሰራ፡ደስ ባለኝ አንድ ግጥም አለኝ

    • @asooffffkg4629
      @asooffffkg4629 5 ปีที่แล้ว

      Qeer husn me new lewnedmih kkkkkk

  • @HabtemariyamManaye
    @HabtemariyamManaye 11 หลายเดือนก่อน

    Thank yòu live everlasting

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 7 หลายเดือนก่อน

    አይይይ ይትዝታ ብቻ😢😢😢 ሰወድህ የኔወንድ gu❤️❤️❤️❤️🥰❤️❤️❤️🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💋💋💋💋💞💋💋💋💋💋💋

  • @ananyatasnim6160
    @ananyatasnim6160 5 ปีที่แล้ว

    ማብየበጣምነው.የምወዳቸሙቃወችህን.

  • @kassieatalay9436
    @kassieatalay9436 5 ปีที่แล้ว

    mebrie betam desyilalu zefenochh

  • @እኔእኔነኝ-ፀ2ሰ
    @እኔእኔነኝ-ፀ2ሰ 6 ปีที่แล้ว +1

    የአባቴ ሀገር ደብረ ማርቆስ ያዝ እንግዲ

  • @sart3866
    @sart3866 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ትዝታ

  • @helanayoutube6287
    @helanayoutube6287 5 ปีที่แล้ว

    እዳው ምን ልሁንልህ እህህህህህህ ትዝታየ

  • @yayeh-ir1wk
    @yayeh-ir1wk 6 หลายเดือนก่อน

    ጎጃም አለው መላ

  • @ousmanmelese6438
    @ousmanmelese6438 2 ปีที่แล้ว

    the best music mebre

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 7 หลายเดือนก่อน

    አለው መላ❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰

  • @שאגוא
    @שאגוא 5 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍ ትዝ አለኝ ሀገሬ

  • @tibeyinkasaworku2184
    @tibeyinkasaworku2184 4 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ መብሬ ሥወድሕ

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 3 ปีที่แล้ว

    Hiii Ababee koo 😭hello

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 10 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍👌👌👌

  • @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
    @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ 6 ปีที่แล้ว +1

    መብሬ በክሮችህ ሁሉ ትልቅ ትዝታ አለብኝ
    ልጅነቴን እራሱ የማስታውሰው በሙዚቃህ ነው
    እኔ ግን የሙስሊም ልጅ ነኝ ግን በልጅነቴ ጨፋሪና ተጫዋች ስለሆንኩ ሙዚቃ እወዳለሁ
    በጣም ቅብጥብጥ ስለነበርኩ .በ14 አመቴ ነበር ለ18አመት ወጣት የዳሩኝ ወላጆቸ
    እኔም ልጅ እሱም ልጅ መስማማት አልቻልንምና .1አመት አብረን ኑረን ተለያየን .
    ደግሞም የሁለተኛ በ15 መልሰው ዳሩኝ አሁንም በራሳቸው ምርጫ ወላጆቸ .ከዚያ በ17 ወንድ ልጅ ወለድኩ .በወለድኩ በ2አመቴ ስደትን አቀጠንኩት የመጣሁትም 2008 መስከረም ላይ ነበር አሁን መስከረም ብደርስ 3አመቴ ሊሆን ነው ።ነገር ግን የልጀ አባት ምርጫየ ስላልሆነ .ውስጤ ሊቀበልኝ አልችል አለ .ወደዚህም ሲልከኝ በአላህ አስምሎ ነበር እንኔም ምን እንደምል ግራ ገባኝ .ልቤም ተይው ተይው ይለኛል .ውድ የሀገሬ ልጆች ይህንን ኮመንት ያነበባችሁ በ ሀሳባችሁ ተባበሩኝ።

    • @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
      @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ 6 ปีที่แล้ว

      @Zewditu Moges እሽ እህት አምመሰግናለሁ ።ግን የመብሬ መዚቃ የለኝም ግን አውርጀ እልክልሻለሁ

    • @ሰላምለሀገሬ-አ5በ
      @ሰላምለሀገሬ-አ5በ 6 ปีที่แล้ว

      እንደኔ ከልጅሽ አባት ጋር ብትቀጥይ ምርጫዬ ነው። በውስጣችሁ ግጭት ካለ በውይይት መፍታት ወሣኝ ነው። ላቺ እጅግ ጠቃሚነው ምክንያቱም አንድ ከሌላ ወልደሽ ደግመሽ ከሌላ ወልደሽ የልጆችሽ ህይወት አይጣጣምም አንችም ደስተኛ አትሆኒም።የልጅሽ አባት ካንቺጋር አልጣጣም ያለበትን ምክንያት በቅድሚያ አንቺ እንዲያስተካክል ምከሪው። ከስደት ወንዶች የቀድሞው የሀገር ባልሽ ይበልጣል።

    • @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
      @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ 6 ปีที่แล้ว

      @@ሰላምለሀገሬ-አ5በ በቅድሚያ ስለሀሳብሽ ከልብ አመሰግናለሁ
      ልክነሽ ብዙዎቹም እንዳንችው ነው የሚሉኝ ።ነገር ግን ምን መሰለሽ ሽግሬ እኔ የልጄ አባት ልቤውስጥ በፍፁም የፍቅር ደርጃ የለውም እና ማንኛዉም ነገር ሳያንሰው ፍቅር መስጠት አይችልም እናም ይሄ ነገር ምን ላድርገው እኔ ደግሞ በጣም ነው ትሪትመንት እምጠብቀው .

    • @ሰላምለሀገሬ-አ5በ
      @ሰላምለሀገሬ-አ5በ 6 ปีที่แล้ว

      አንድ ሰው እየወደደሽ ለመግለጽ የተዋረደ ይመስለዋል ስለዚህ አንቺ ግልጽ ሆነሽ ማስተካከል እሚጠበቅበትን ንገሪው።ካልሆነ ደግሞ የሱየቅርብ ጓደኛ በምትይው ሰው አስመክሪው ማኛውም ነገር ሚስተካከለው ግልጽ ሆኖ በመነጋገር ነው

    • @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ
      @የወሎልጅነኝትዝታያለብኝ 6 ปีที่แล้ว

      @@ሰላምለሀገሬ-አ5በ ትክክል እህት እሽ በቃ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @abaynehkume7073
    @abaynehkume7073 5 ปีที่แล้ว +2

    it is so an amazing music .mebre I hear your music daily and I am so exciting.

  • @lakachewbelachew1581
    @lakachewbelachew1581 5 ปีที่แล้ว

    i proud with with, i couldn't pass without appreciate u

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @nigusumeharieskzia-ow1gw
    @nigusumeharieskzia-ow1gw 7 หลายเดือนก่อน +1

    "ደከመኝ "

  • @halimaaldosre7487
    @halimaaldosre7487 4 ปีที่แล้ว

    መነዉ መብ ምግስ በሙዜቃ

  • @TilahunTigabu-m6g
    @TilahunTigabu-m6g 5 หลายเดือนก่อน

    እድሀለሁ

  • @Tube-hg4be
    @Tube-hg4be 3 ปีที่แล้ว

    ይቻል

  • @TameneTame-r5y
    @TameneTame-r5y 28 วันที่ผ่านมา

    2:11

  • @saadaabduabdu7174
    @saadaabduabdu7174 6 ปีที่แล้ว +1

    ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብህም

  • @hshjshshah557
    @hshjshshah557 5 ปีที่แล้ว

    አድስነውእንድይህሙዚቃ

  • @saadaabduabdu7174
    @saadaabduabdu7174 6 ปีที่แล้ว +3

    መብሬውድድድድድድድድድድድድ

  • @berhankassaye1226
    @berhankassaye1226 ปีที่แล้ว

    በራሱ ጊዜ ሂወቱን ሊያበላሸው ነው

  • @amiinamuhammad2291
    @amiinamuhammad2291 4 ปีที่แล้ว

    Gojjam Love you too much 💕💕💕💕💝💝💕💞💝💝💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💖💖💖💞💞

  • @dktube21
    @dktube21 4 ปีที่แล้ว

    Good music

  • @oriasumali9438
    @oriasumali9438 6 ปีที่แล้ว

    ውይ መብርየ ስወድህ

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 4 ปีที่แล้ว

      ውይ መብርየ ስወድህ

  • @GionTV21
    @GionTV21 5 ปีที่แล้ว

    wedet tefah mebre eski 1 ,2 fukera kerartowoch azegagiln

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤👍👍

  • @Tube-hg4be
    @Tube-hg4be 3 ปีที่แล้ว

    ሀይ

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 5 ปีที่แล้ว

    hagerie ale mela,, Gojjam alew mela ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @sahooalam4630
      @sahooalam4630 5 ปีที่แล้ว

      መብሬ🌹 ሰላምህ 🇪🇹 ይብዛ 💟

  • @ساليالزدجالي
    @ساليالزدجالي 6 ปีที่แล้ว

    nice song

  • @halimaaldosre7487
    @halimaaldosre7487 4 ปีที่แล้ว

    ምንአዳ ህ

  • @wwenshat6923
    @wwenshat6923 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌💗💗💗💗

  • @ዋሌፍቅር
    @ዋሌፍቅር 6 ปีที่แล้ว

    እእእእእእእእእእ አይ መብሬ

  • @gojobetmedia6476
    @gojobetmedia6476 4 ปีที่แล้ว

    yemeyamer zefen

  • @በላ
    @በላ ปีที่แล้ว

    አይማብርየበጣምነውየማደቅህበጣምነዉደስየሚለኚሙዚቃህአማራንጥራይመችህሰላምሁንማብርየ

  • @workiyetamiru7292
    @workiyetamiru7292 6 ปีที่แล้ว +1

    Nice

  • @lakachewbelachew1581
    @lakachewbelachew1581 5 ปีที่แล้ว

    effff enkuan ye markos lij negn.tsedet yalkugn gojam !!!

  • @shegawmoges-t6j
    @shegawmoges-t6j 4 หลายเดือนก่อน

    ትአለኝአገርቤት😅😅😅😅😅😅😅

  • @መሰረትፋሽን
    @መሰረትፋሽን 2 ปีที่แล้ว

    💚💛🐹

  • @berhankassaye1226
    @berhankassaye1226 ปีที่แล้ว

    ዘቅዝቆ በዳት

  • @ፋጡማነኝየመካነሠላሟ
    @ፋጡማነኝየመካነሠላሟ 4 ปีที่แล้ว

    እዳዉ ማብርየሺአመትኑር ወላሂ

  • @YasirMuhammad-b4q
    @YasirMuhammad-b4q 3 หลายเดือนก่อน

    Yeah 😂

  • @ይታደሳልራያ
    @ይታደሳልራያ 2 หลายเดือนก่อน

    🤔🤔😂😂😂

  • @አወነው
    @አወነው 4 ปีที่แล้ว

    ክክህክክክ

  • @AbrhamTesfe
    @AbrhamTesfe 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SewunetTemechew
    @SewunetTemechew 7 หลายเดือนก่อน

  • @BestAmharic
    @BestAmharic 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YdyTdh
    @YdyTdh 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤