መብሬ መንግስቴ -ሳያምሽ አይቀርም| Mebre mengste _Sayamsh aykerm_New Ethiopian music 2024[Official music video]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 993

  • @mamela-bg4lh
    @mamela-bg4lh 4 หลายเดือนก่อน +380

    መብሬ ለፍኖ አንድ ዘፈን እንጠብቃለን የምትሉ ላይክ

    • @user-hi9fq4fj6j
      @user-hi9fq4fj6j 4 หลายเดือนก่อน +8

      ልክ እድ ዳኘ ዋለልኝ እኔ የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን ዳኘ አሁን የዘፈነው ያማራን ህዝብ ግፍ ስለሚገልጥ ሆድ ይብሰኛል እንጃ ብቻ

    • @user-dl5wb7ic8q
      @user-dl5wb7ic8q 4 หลายเดือนก่อน

      አለው ግን ሌላም ንፈልጋለን

    • @xasewxasewxasewxasew-qw7ey
      @xasewxasewxasewxasew-qw7ey 4 หลายเดือนก่อน +1

      በደንብ አድምጠው

    • @zinasheamare545
      @zinasheamare545 4 หลายเดือนก่อน +1

      Right ❤

    • @MeseretGONDER
      @MeseretGONDER 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mkd4028
    @Mkd4028 4 หลายเดือนก่อน +60

    መብሬ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤ ድል ለተገፋው ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ king fano 💚💛❤🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪💪

  • @user-fd8tb6wd6l
    @user-fd8tb6wd6l 4 หลายเดือนก่อน +135

    መብሬ ለፋኖ አንድ ሥራል የምትሉ ድምፅ ሥጡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemuyirga
    @alemuyirga 4 หลายเดือนก่อน +118

    እኛ አማራወች እንወድሀለን በርታ

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 4 หลายเดือนก่อน +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤❤❤❤🇪🇹👍

    • @user-lf5ni6kb9d
      @user-lf5ni6kb9d 4 หลายเดือนก่อน

      እሱስ. አማራአይደለምእደ

    • @almazbelayneh5803
      @almazbelayneh5803 3 หลายเดือนก่อน

      Wawe mbere mngseta asdememkegh leyu new nurelegh yene jegna.

    • @user-kc4mg7fn9g
      @user-kc4mg7fn9g 3 หลายเดือนก่อน

      MebereJanchn❤❤❤❤❤❤❤

    • @HanaHabtamu-og7ef
      @HanaHabtamu-og7ef หลายเดือนก่อน

      enwedihalen bity min yihonal egna amarawochi kemitiy

  • @user-iz9gp2rx4y
    @user-iz9gp2rx4y 4 หลายเดือนก่อน +71

    በርታ ወድሜ ያተን ሙዝቃ እየሰማሁ ነው ነው ያደግሁት በጣም ነው ምወድህ ያአማራ ልጆች እየገባችሁ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አርጉት ወድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nabeela4979
      @nabeela4979 4 หลายเดือนก่อน

      Knew yama❤❤❤❤❤❤😢l

    • @MalkamTamen
      @MalkamTamen 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤እሽ

  • @user-ym3ex9ch6q
    @user-ym3ex9ch6q 4 หลายเดือนก่อน +52

    የኔ ምርጥ ወንድም ስወድህ ❤❤❤❤❤ አንዳንድ ኮማቾች ግን ታሳዝናላችሁ ለፋኖ ዝፈንልን ወቅቱን የጠበቀ ምናምን የሚሉ አስተያየት የምተሰጡ በመጀመሪያ ይሄ ስራ ላወቀው እና እስከመጨረሻው ለተረዳው መልዕክቱ ቅኔ አለው ሲቀጥል መብሬ መንግስቴ ማለት በብዙ ስራወች የምናውቀው ታጋይ አታጋይ ወርቅ ልጅ ነው ዘመን የማይሽረው ስራ ሰርቶልናል መውዜር አማረኝ ያሸዋል ገና እያለ ወኔ ጉልበት የሆነን ልጅ ነው ስለዚህ መብሬን ወቅቱን የጠበቀ ስራ ስራልን እያላችሁ ውለታቢስ አታርጉት መብርየ የኛ ጀግና በርታልን የማይጠገብ ስርቅርቅ ድምፅህን ጀባ ስላልከን እናመሰግንሀለን ክፉ አይንካህ የኔ አንበሳ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

    • @kasachs
      @kasachs 4 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @kasachs
      @kasachs 4 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር ይችላል

  • @user-jk5qg5il6g
    @user-jk5qg5il6g 4 หลายเดือนก่อน +41

    መብሬዋ አማራውያን እንወድሀለን❤❤

  • @misganawdemelash8151
    @misganawdemelash8151 4 หลายเดือนก่อน +9

    ልጅ ሆኜ ያንተን ሙዚቃ ለመስማት ቴፕ ወዳለበት የምሮጠው ትዝ ይለኝና ወደ ልጅነቴ ትመልሰኛለህ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ወንድማለም ከጎጃም አምሀራ ኢትዮጵያ

  • @habtamu1221
    @habtamu1221 4 หลายเดือนก่อน +22

    ቅኔው➡ ለኢትዮጵያ ነው〰 ከአማራ ህዝብ...... "ሳይገባኝ ወድጃት" ስቃያችንን አበዛችው💔💔💔💔 መገን ወገኔ መገን አማራዬ💔 ይሄንንም በድል እናልፈዋለን💚💛❤💪💪💪💪

  • @habtamumebrie8839
    @habtamumebrie8839 4 หลายเดือนก่อน +20

    ከውነት ግሩም ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ በርታ ክንደ ብርቱው መብሬ ወድማችን

  • @user-ve9et3xd5p
    @user-ve9et3xd5p 4 หลายเดือนก่อน +18

    ዋዉ❤የኔ ባለቅኔ አማራ💚💛❤💪
    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪

  • @user-gd3ez9dl9o
    @user-gd3ez9dl9o 4 หลายเดือนก่อน +14

    ነብር አይኑን ሲያመው በፍየል ይመራል❤❤❤❤❤❤❤

  • @dktube21
    @dktube21 4 หลายเดือนก่อน +5

    የሀገሩን ባህል አጥብቆ የሚወድ በራሱ የሚተማመን ፍርሃትን የማያውቅ ጅግና በማንነቱ የሚኮራ መብሬ መንግስቴ ክብር በልልን እንወድሃለን እርጅም እድሜ በጤና እና በደስታ ኑርልን

  • @melessesinshawalamnie9960
    @melessesinshawalamnie9960 4 หลายเดือนก่อน +8

    ይህ ነገር ቅኔ ነው!!!
    በደንብ እስከመጨረሻው ያድምጡት!!!
    በርታ መብርዬ

  • @gismebelete4496
    @gismebelete4496 4 หลายเดือนก่อน +5

    ባለታሪክ አማራ ጥበበኛው አማራ ባለቅኔው አማራ በባህል ሃብታሙ ንጉሱ አማራ ጦረኛው ጀግናው አማራ ይህ ህዝብ እንከን አይጣለትም
    መንበሬ ይህ መረዋው ድምፅህ የሞራል ያንድነት ተስፋን ይሰጣል በርታ ወንድማችን
    ድል ለፋኖ

  • @tibebuTibebu-iz1vp
    @tibebuTibebu-iz1vp 4 หลายเดือนก่อน +23

    አማራው ባለቅኔው ድል ለፋኖ በርታ መብሬ

  • @JeasemAlbi-lz7zp
    @JeasemAlbi-lz7zp 4 หลายเดือนก่อน +5

    ምርጥ ሰው ማብሬ መግስቴ እውነቴኛ አማራ አገሩን ወደዳድ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ብስታታችን ያብቃ❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-cd9dd8tc6r
    @user-cd9dd8tc6r 4 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድም በጣም ደስ የሚል ሙዚቃነው ለነገሩ አንተ ምን ይወጣልሃል ፈጣሪ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እኛ አማራዎች እንወድሃለን ኑርልን ጀግናው

  • @user-tv4ol3hg8k
    @user-tv4ol3hg8k 4 หลายเดือนก่อน +17

    መብሬ ወላሂ ስወድህ ከልጅነቴ ነው አሁን ግን ሙዚቃ አልሰማም

  • @wonde12460
    @wonde12460 4 หลายเดือนก่อน +11

    አሪፍ ቅኔ ነው የአሁኑ የአማራ ትውልድ እኮ አማርኛ አይችልም የፍቅር ዘፍን መስሎት እጨፈረ ነው አይ ኢህዲግ ነብስ አይማርም መቼም

    • @SamsungMe-tw5of
      @SamsungMe-tw5of 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢

    • @Maqdes-ox4lk
      @Maqdes-ox4lk 4 หลายเดือนก่อน +1

      የገባዉ ይገባዋል ለማን እንደሆነ መልክቱ

  • @user-wp2iz1wx2e
    @user-wp2iz1wx2e 4 หลายเดือนก่อน +10

    ''ሳይገባኝ ወድጀሽ, ሲገባኝ አራለሁ'' መብሬ እጅግ ደስ የሚል ሙዚቃ ነዉ። በርታ በርታ❤❤❤❤

  • @HappyBassetHound-oi4dt
    @HappyBassetHound-oi4dt 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ መብርየ ስትግዜ እደምሰማው ሙዚቃወችህን ስወድህ የኔ ፋኖየ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 4 หลายเดือนก่อน +9

    መብሬአችን በጣም ምርጥ ስራ ነው አማራ ባለ ቅኔ ህዝብ እምር በሰንደቃችን ❤

    • @nabeela4979
      @nabeela4979 4 หลายเดือนก่อน

      Kbr le fano,kbr le sendekalamachin ❤❤🎉🎉💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @user-wr1ul4bd5s
      @user-wr1ul4bd5s 4 หลายเดือนก่อน

      ሥልክሺን ለኪልኝ ማሯ

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 2 หลายเดือนก่อน +1

    መብርየ የአማራ ባሕልና ወግ ብጥምር የምታቀርብበት ጥበብክ የእኔ አባት ለገጣፎም ጎረቤቴ ነበርክ አመመንቆርቆርን ለ16አመት ልፍቴም ከንቱ ወደቀ ያልፋል አማራ አንቀርም ሞተንድል ለተገፋውወገኔ😢😢😢❤❤

  • @Asefawwelela778
    @Asefawwelela778 4 หลายเดือนก่อน +7

    መብሬ እድሜ ይስጥህ ቅኔው ለገባ ይግባው😢😢😢😢😢😢

    • @SamsungMe-tw5of
      @SamsungMe-tw5of 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢😢😢የኛሠው,የፍቅር,ሙዚቃይመሠልዋል😢😢😢😢

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 4 หลายเดือนก่อน +3

    ደጋግሜ ብሰማው የማይጠገብ ምርጥ ስራ እናመሰግናለን መብሬ ከአሜሪካ💚💛❤️
    ዘፈኑ ቅኔ ነው ቀጥ አርጋችሁ ለምትሰሙት አይገባችሁም .

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 4 หลายเดือนก่อน +8

    ትክክክል ከህመም በላይ ነው ♥️♥️♥️♥️በርታ ዎንድሜ

  • @MequanetAlemu
    @MequanetAlemu 4 หลายเดือนก่อน +6

    እረ ጎበዝ ሙዚቃው እኮ ቅኔ ነው በደንብ አድምፁት እሽ❤❤❤😂

    • @mebratabay5688
      @mebratabay5688 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም ማርያምን አስለቀሰኝ እህህህ ብቻ ነው በውስጥ መብከንከን

  • @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
    @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 4 หลายเดือนก่อน +5

    መብሬ የወንዜ ልጅ በጣም ነው የምወድህ❤

  • @user-lj3xy2ku9s
    @user-lj3xy2ku9s 4 หลายเดือนก่อน +2

    በርታልን መብሬዋ አማራውያን ሰላም ከናተጋ ይሁን💚💛❤

  • @MekoyetMekoyet
    @MekoyetMekoyet 4 หลายเดือนก่อน +6

    መብሬ እኔ ያንተ ሙዚቃወች ይመቹኛል በርታ ወድሜ አድናቂህ ነኝ

  • @tube3791
    @tube3791 4 หลายเดือนก่อน +3

    መብሬ የጋላ ፓናዶል 💪💪 እስኪ ሁላችሁም ፋኖ ፋኖ በሉ !!

  • @ashutifseha9738
    @ashutifseha9738 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዋዉየኔ ባለቅኔ አማራ
    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Rich_tube7613
    @Rich_tube7613 4 หลายเดือนก่อน +119

    የመጀመሪያ ኮማች ❤❤

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 4 หลายเดือนก่อน +2

      እንኳን ደስ አለሽ ❤😂

    • @mengistulema493
      @mengistulema493 4 หลายเดือนก่อน

      የታል ኮመንቱ

    • @habtamu1221
      @habtamu1221 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@mengistulema493😂😂😂😂

    • @user-dl5wb7ic8q
      @user-dl5wb7ic8q 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@mengistulema493አልታየንም ግን ቴክቶክ አይቻለሁ ለዛ ነው የመጣሁት😂❤

    • @user-wl2pk6ct7b
      @user-wl2pk6ct7b 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​

  • @user-fx8sp8ol4c
    @user-fx8sp8ol4c 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጊዜውን የዋጀ ለፋኖ አንድ ሙዚቃ አንፈልጋለን መብሬዋ🙏 💚💛❤

  • @Com_Beginners
    @Com_Beginners 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘይግይቶ ቢደርሰኝም በጣም ጥሩ ሙዚቃ ነው። በርታ !
    ቆንጆ ነው !!!
    እንደ ተልባ ስፍር ካልተንሸራተተ
    ስንቱ እየተራበ ስንት ወርቅ አነገተ።

  • @samritube645
    @samritube645 4 หลายเดือนก่อน +4

    *ከልባችሁ ብትሰሙት እኮ ቅኔ ነው ስንቱ እየተራበ ስንቱ ወርቅ አነገተ እእእ ይሄም ጊዜ ያልፍና እንደዘበት እናወጋዋለን*

  • @ereegt6153
    @ereegt6153 4 หลายเดือนก่อน +2

    መብሬ ምርጥ ሠዉ❤❤❤

  • @user-xg6qy2gt8z
    @user-xg6qy2gt8z 4 หลายเดือนก่อน +8

    የሸዋው መብረቅ እንወድሀለን መብሬዋ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-bd4bx1bo3u
      @user-bd4bx1bo3u 4 หลายเดือนก่อน

      አማራ ሣይት ልጅ እኮነው ብዙ ሠው ሸዋ ይመስለዋል እኩሉ ደራ

    • @DeaconYeabkal
      @DeaconYeabkal 4 หลายเดือนก่อน

      ያ ው ዞሮ ዞሮ አማራ ነው። ሸዋም ይሁን አማራ ሳይንት ዋናው አማራ መኾኑ ነው።​@@user-bd4bx1bo3u

  • @user-sk3bk5kk4t
    @user-sk3bk5kk4t 4 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ቃልሕ ይመቻል

  • @alemzkiargachew
    @alemzkiargachew 4 หลายเดือนก่อน +3

    አማራዎች እየገባችሁ አበረታቱት በርታልን ወንድማችን እንወድሃልን💚💛❤

    • @user-no3cf4jx5o
      @user-no3cf4jx5o 2 หลายเดือนก่อน

      መብርዬ አንተ የኢትዮጲያ መብራት እኮ ነህ ፈጣሪ እድሜና ፀጋህን ያብዛልህ!!!!!!!

  • @rorott4134
    @rorott4134 4 หลายเดือนก่อน +2

    መብርዬ የደራዬ ልጅ በርታልን አንድ ዘፈን ስለደራ አደራ አውጣልን ከልጅነቴ ጀምሬ ስሰማህ አደኩ ያንተ ዘፈን ሁሌም እዳድስ ነው የምሰማቸው የልጅነት ትዝታዬም ስለሆነ እንወድሀለን😍😍😍

  • @user-wq8tp4kf6j
    @user-wq8tp4kf6j 4 หลายเดือนก่อน +7

    መብርየ ጀግናችንበርታልን ቆንጆሥራነው በጣምእንወድሀለን እኛአማራውያኖች በኡነትትለያለህ

  • @ErmiasMelkamu
    @ErmiasMelkamu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ በርታ!!!! ስለ ፋኖ....... እንረዳሀለን እንዳትጨነቅ። አማራ ያሸንፋል💪💪

  • @bekideresetube8178
    @bekideresetube8178 4 หลายเดือนก่อน +3

    I like andI have listened more than 4 times it is more inspired me. Thank you.

  • @mariweloyewa
    @mariweloyewa 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማብሬ መግስቴ እኛ አማራወች እኖድሀለን ለፋኖ አድስ ይስራልን እጠብቃለን🥰🥰🥰

    • @selammekonini2601
      @selammekonini2601 4 หลายเดือนก่อน

      ቆይ ይሄስ😂🤔

    • @mesiethio2857
      @mesiethio2857 3 หลายเดือนก่อน

      😢እሄም እኮ ነው ውደ ሌላም ሰርቷል እይ😢❤

  • @EndegizewMamaru
    @EndegizewMamaru 4 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለአማራ ልጅ የኔ ጀግና በርታ

  • @tarretube27211
    @tarretube27211 4 หลายเดือนก่อน +2

    መብሬ ድንቅ ድምፃዊ ❤

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 4 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ዋዉ፡የኔ፡ባለቅኔው፡አማራዬ፡❤❤❤❤❤ማብሬ፡ስወድህ፡ከልጅነቴ፡ጀምሮ❤❤❤❤❤ድል፡ለአማራ፡ፋኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-oo3wc6zg7r
    @user-oo3wc6zg7r 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ እደፍለግሽ አርጊኝ ዋዉ ቅኔዉ እግዚያብሔር አገራችንን ሠላም አድርግልን 😢😢

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያ ድምቀት አማራ🌹🌹🌹🌹♥️♥️♥️

  • @MohammedAli-xl3ms
    @MohammedAli-xl3ms 4 หลายเดือนก่อน +4

    የአማራው አይን መብሬ❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 4 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ግርማ ሞገስ አማራየ ስታምሩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ባህላችንኮ አለም የሚቀነባት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbarwerkuAbarawerku
    @AbarwerkuAbarawerku 4 หลายเดือนก่อน +3

    መብሬ ለፋኖ 👍እጠብቃለን

  • @FahmiiBule-ut6qe
    @FahmiiBule-ut6qe 4 หลายเดือนก่อน +1

    መብሬ ወድሜ ሠላምሕ ይብዛልኝ የደራው አማራዬ የጀግና ልጅ ለአማራፍኖ በዱር በገደል በሐሩር በብርድ ላሉ ለጀግናው ለአማራ ፍኖ እናለደራ ወቅቱን የጠበቀ አንድ አልበም እንጠብቃለን።

  • @temesgenkiflie-uu9rn
    @temesgenkiflie-uu9rn 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሀሪፍ ነው በርታልን❤❤

  • @ybytube6608
    @ybytube6608 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን ትችላለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ቱባ ባህላችን ሥለምታሥተዋውቅልን እናመሠግናለን!🎉🎉🎉
    ይቅናህ መብሬ ወንድሜ!!!

  • @bushramedia7769
    @bushramedia7769 4 หลายเดือนก่อน +4

    የመጀመሪያ ኮማች ቡሽ ማብርዬ❤❤

  • @xvert9183
    @xvert9183 3 หลายเดือนก่อน +1

    መብሬ we love you ክእስራኤል❤❤ ድል ለፍኖ❤❤❤❤

  • @AdemAdem-hv7uh
    @AdemAdem-hv7uh 4 หลายเดือนก่อน +2

    መብሬ ባሁን ሰአት ለህዝህም የሚመጥን ነገር ስራና አሻራህን አሳርፍ አቅሙ አልህ. የማሬ ነፃንት እዬመጣ ነው ያኔ ትኮራብታልህ❤

    • @getahunkidie6117
      @getahunkidie6117 4 หลายเดือนก่อน

      Gn eko yihiem yimetinal fanoye be nebr simedlew yegalaw mengst degmo fyel blo geltsotal

    • @aalea37wedai07
      @aalea37wedai07 4 หลายเดือนก่อน

      መብሬማ ባደኛ ደረጃ ነው ላአማራ ህዝብ የቁመው ሙዚቃው ቀኔ ነው ይህም የፍቅር ሙዚቃ አይደለም

  • @Gerageru-Media
    @Gerageru-Media 14 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ሙዚቃ ካንተ ሳይሆን ከተቀበል በሰማው ደስ ይለኛል ነበር

  • @user-zf1yi7ed4c
    @user-zf1yi7ed4c 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ልብ የሚነካ ዜማና ግጥ ነው
    ዘመኑ ይመችህ ወዳጅ
    ❤❤❤❤

  • @mesiethio2857
    @mesiethio2857 4 หลายเดือนก่อน +1

    አማራየ😢❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ባለ ቅኔው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉መብርየ የአገር ሰው ይመችህ❤🎉

  • @Bogale-xv1dd
    @Bogale-xv1dd 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን ቀን እስኪ እያንጎራጎርክ እንለፈው ወንድሜ በዚህም የሚቀኑ አሉ ድሉ ለተበደለው ሕዝብ!!!

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቅኔው ለማይገባው ሰው የባህል ሙዚቃ ይመስለዋል😂😂😂 ጥሩ ነው ምብሬ❤❤❤❤ በርታ

    • @samritube645
      @samritube645 4 หลายเดือนก่อน

      *በጣም😂*

  • @hana8922
    @hana8922 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዎው መብሬ ያገሬ ልጅ በጣም ደስ ይላል

  • @saadasaadaa6533
    @saadasaadaa6533 4 หลายเดือนก่อน +1

    መሬ መንግስቴ ስወድህ ዘፈኖችህ ሁሉ ይመቻሉ

  • @barklign_mulugeta_teddy
    @barklign_mulugeta_teddy 4 หลายเดือนก่อน +1

    መብሬ አንበሰው
    በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው በርታልኝ ወንድሜ

  • @mahi-sg1bi
    @mahi-sg1bi 4 หลายเดือนก่อน +1

    አማራየ 💚💛❤️መቸ ነው ሚነጋው🥺🥺🥺🥺🥺

  • @HabtamuTerefe-vm3
    @HabtamuTerefe-vm3 9 วันที่ผ่านมา

    መብሬ በጣም አድናቂህ ነኝ ያንተ ስራዎች እንከን አይወጣላቸውም

  • @HdhdhEheh-sc9sv
    @HdhdhEheh-sc9sv 3 หลายเดือนก่อน +1

    መብሬ ምገስቱ ለቱ ቲዝፈን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Endalkachewu
    @Endalkachewu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥሰዉ ኑርልኚ

  • @AlemyeTiruneh
    @AlemyeTiruneh 2 หลายเดือนก่อน

    መብርየ ይመችህ ከድሮም ሙዚቃዎችህ በጣም ነበር የምወዳቸው ይህ ደግሞ ይበልጥ ተወዳጅነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @iam-amhara
    @iam-amhara 4 หลายเดือนก่อน +2

    መብሬ የኔ ጀግና ድምፀ መረዋው ከልጅነት ጀምሬ የምወድህ ❤❤❤

  • @EndalkEthio
    @EndalkEthio 2 หลายเดือนก่อน

    መብሬ ምርጥ አምሀራ በርታልኝ ወንድም አለም🙏

  • @Lovelyethiopia
    @Lovelyethiopia 4 หลายเดือนก่อน +1

    መብሬ እኛ አማራዊያን እንወድሃለን!!

  • @mershaworku8784
    @mershaworku8784 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሥራ ነው ወንድሜ በርታልኝ 👍🏿👍🏿👍🏿

  • @b.6015
    @b.6015 4 หลายเดือนก่อน

    ያማል ቅኔው 😢😢😢😢😢😢😢😢 ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራው ወገኔ

  • @helen9673
    @helen9673 4 หลายเดือนก่อน

    አይዞን አማራዬ ሳይገባን ገዳያችንን መርጠን 😢ብዙ ቅኔያለዉ ሙዚቃ ዋዉ ወንድሜ በርታልን የአማራዉ መብረቅ❤❤❤❤

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ገራሚ ሰራ ነው ውድም ይመችህ

  • @the.HIMARIAT
    @the.HIMARIAT 22 วันที่ผ่านมา

    መብሬ መንግሥቴ የዐምሐራ የባሕል ዘፈን ኩራት ነው።

  • @YaleletMandefro
    @YaleletMandefro หลายเดือนก่อน

    መብሬ አንዲ ሙዚቃ ለአማራ ፋኖ እንጠብቃለን

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 4 หลายเดือนก่อน +1

    አማራየየየየ😍 መብሬ ጥሩ ስራነው✅

  • @yeshitlamogninet7477
    @yeshitlamogninet7477 3 หลายเดือนก่อน

    መብሬ የልጅነት የሙዚቃ ብዙ የአንተ ትዝታ አለብኝ ሙዚቃዎችህ በካሴት ይወጡ በነበረበት ጊዜ የልጅነት ጊዜየን በአንተ ሙዚቃዎች ነው ያሳለፍኩት በጣም እወድልሀለው ሙዚቃዎችህን።ሳይገባኝ ወድጀሽ ሲገባኝ አራለው፤ባይንሽ ጉድፍ ገባ ሁሉን አይ ብለሽ ስንኞች የኛዋን እኛን አጥፍታ ለመበልፀግ የምትዳክረዋን ኢትዮጵያና አብይን በደምብ ይገልጿቸዋል በርታልንወድማለም።

  • @AssefaYeshewalul
    @AssefaYeshewalul 3 หลายเดือนก่อน

    መብሬ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ዜማ እና ግጥም ለአድማጭ የሚመጥን ስራ ነው። በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelikamTsegaye
    @MelikamTsegaye 4 หลายเดือนก่อน +1

    አማራዬ የኔ ባለቅኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulugetaEshetu-i1l
    @MulugetaEshetu-i1l หลายเดือนก่อน

    ወድማችን መብሬ መንግስቱ ኑርልኝ

  • @user-cg5yv4el5f
    @user-cg5yv4el5f 4 หลายเดือนก่อน

    ብዙም የሙዚቃ አድናቂ ባልሆንም❤መብሬ❤ባተግን አልደራደርም ሞቼ ነው የምወድህ ሰላም ሆንልን አገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @Efoy1Media
    @Efoy1Media 4 หลายเดือนก่อน

    የልጅነቴ ትውስታ አንተ ነህ ድሮ በካሴትህ❤
    ብዙ አመት ኑርልን

  • @AbebeBefekadu-hp1kv
    @AbebeBefekadu-hp1kv 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው መብርየ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ስራ ነው ❤
    ደርባባ አማራዎች

  • @EndrisMohammed-xm6fw
    @EndrisMohammed-xm6fw 4 หลายเดือนก่อน

    የቅኔው ጌታ ነፍጠኛው መብሬ መንግስቴ እወድሃለሁ ወንድማለም ያንተን ዘፈን ሳዳምጥ ነው ያደኩት አሁንም አዳምጣለሁ በረታልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fe9gj9or3d
    @user-fe9gj9or3d 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ላድርግህ አፌ ቁርጥ ይበልልህ

  • @ĢĤŒSÞ
    @ĢĤŒSÞ 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አማራዬዬዬዬዬዬ

  • @user-iz8gr9qe3t
    @user-iz8gr9qe3t 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማብሬ የኔ ጀግና አማራየ❤❤❤❤

  • @GufBux
    @GufBux 14 วันที่ผ่านมา

    መብሬ መንግስቴ የኛ ጀግና ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Danalwerku
    @Danalwerku 4 หลายเดือนก่อน

    የ80ዎቹ ትውልዶች የልጂነት ትዝታ መብሬ 🎹 🎼 📻 📺

  • @user-dd9ip3wr6d
    @user-dd9ip3wr6d 4 หลายเดือนก่อน

    የኔምርጥሰዉ መብሬ ወድማችን እኖድሀለን በርታልን ያልፋል ሁሉም ነገር አማራዬ አይዞን ለገባዉ ቅኔዉ😢😢😢😢😢😢

  • @dh-7tube661
    @dh-7tube661 4 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰራ ነው አማራው መብሬ በርታልኝ አንድ ዜማ ብሸጥህ አንዴት ደሰ ይለኛል ብታይ ❤❤❤❤❤❤

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 4 หลายเดือนก่อน

    አማራዬ ዬኔ ባለቅኔ በጣም ነው ምወድህ ማብሬ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን አትጥፍ💚💛💛💕💕💕💕💕💕💪💪💪