የጭን-ቅላት እጢ፡ ምልክቶች፡ መንስኤዎችና መፍትሄዎቻቸው:: Brain tumor: signs and symptoms, etiology, and its solutions.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 138

  • @rabiaebrahim8913
    @rabiaebrahim8913 3 หลายเดือนก่อน +4

    ለርጅም አመታት ራስ ምታት ነበርኝ ያስመልስኛል ነገር ግን ከ4አመት በሁላ የጭቅላት እጢ እንደሆነ ነገሩኝ መድሀኒት እየተጠቀምኩ ነው። ለ6ወር ዱአ አድርጉልኝ 😢

    • @makimak7615
      @makimak7615 2 หลายเดือนก่อน

      Allah cherisu yimarish

    • @umurabiyarabiya6760
      @umurabiyarabiya6760 หลายเดือนก่อน

      አላህ አፊያ ያርግህ

    • @beainoconnection5707
      @beainoconnection5707 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @DddCxx-zm9co
      @DddCxx-zm9co 26 วันที่ผ่านมา

      ፈጣሪ ይማርሽ ግን ብቻ አላቅም እኔም 8ወር ዉኛለዉ በጣም እያመመኝ ነው አኪም ቤት ሰሄድ ምንም የለሽም እሉኛል

  • @DinaBitu
    @DinaBitu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ዶክተር እኔ ጭንቅላቴላይ ትንሽ እብጠት አለው እና ምንድን ነው

    • @emuyaabatebaya3593
      @emuyaabatebaya3593 3 หลายเดือนก่อน

      እረ እኔ ላይም አለ በጣም ነው የኧሜያአመኝ አሁን ላይ

  • @aminaahmad2683
    @aminaahmad2683 11 วันที่ผ่านมา

    መዲን ይቻላል ግን አቺ ጠካራ ስትሁኚነወ ሲቀጥል እኚ እያለን እናሳክምሻለን የኔ ልዩ እሱንም አትራቂዉ ማለቴ መዉለዲ አለብሺ የኔ ልዩ እንወዲሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zelalemseyoum004
    @Zelalemseyoum004 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር አንተ ከገለጸካቸው ምልክቶች በኔ ላይ ምንም አይታይም ምልክት አይታይም ግን ጭንቅላቴ ላይ ከላይ በቀኝ በኩል ትንሽ በጣት ልክ ወደ ውስጥ ገባ ያለች ቦታ አለ ስነካው ያመኛል ።

    • @healthacademics
      @healthacademics  หลายเดือนก่อน

      Thank you so much!💜 For further information, contact us thru telegram,
      Telegram = t.me/heal_h
      Or, phone call every Sunday afternoon 6-12 O'clock. 0712646555.

    • @healthacademics
      @healthacademics  หลายเดือนก่อน

      Thank you so much!💜 For further information, contact us thru telegram,
      Telegram = t.me/heal_h
      Or, phone call every Sunday afternoon 6-12 O'clock. 0712646555.

  • @FikiruKidane-vl2ru
    @FikiruKidane-vl2ru 4 หลายเดือนก่อน +1

    Please doctor help. Ena tnsha ebtt alaw so mndnaw ete naw

  • @nails8977
    @nails8977 7 วันที่ผ่านมา

    Please doctor give me answer???

  • @MessiMagna
    @MessiMagna 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ስለ ምራቅ ኢጢዎች መፍትሄ ና መንሰሄ ምንድናው?

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt 4 วันที่ผ่านมา

    እኔ እቅድቤላይ በልጅነቴ ወድቂ በዛው አብቶል አሁን ትልቅ እየሆነነው ግን ህመም የለውም ግን ውደ እራሴ እየሂደነው

  • @natigirma2142
    @natigirma2142 2 ปีที่แล้ว +4

    Slam dr ena ya mastawes cheger ka geza bhwala agatmognal ya bahri lewt ena tkoret madreg lmawrat eraso echgralew ena zmtan emrtalew era mftha Please btam trbsha nw yalhot

    • @healthacademics
      @healthacademics  2 ปีที่แล้ว +1

      yebahiri lewite, yemastawose chiger bebzu aynet mikniat limeta yichilal. silezih begza tayto lechigru meftiha mafelalegu tiru new.

    • @natigirma2142
      @natigirma2142 2 ปีที่แล้ว

      @@healthacademics k tnx and recommended argegn dna bota for cheakup

  • @hailemariamsisay
    @hailemariamsisay 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ደውዬ ስልክህ አልሰራ አለኝ 🙏 pls need your help አንት ካልካቸው የተወሰነ ምልክት አያለሁ እንዲሁም ሌሎች መልክቶችም እያየሁ ነው :: መረጃ እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ pl🙏 አትለፈኝ

  • @MekdesAbebe-i1k
    @MekdesAbebe-i1k 26 วันที่ผ่านมา

    Selam doctors silezih beshita lamakrh felge neber silkihn ebakh

    • @healthacademics
      @healthacademics  26 วันที่ผ่านมา

      Thank you so much!💜
      Telegram = t.me/heal_h
      ከቻልሽ እሁድ ከሰአት ደዉይ! Available in that time for callers.

  • @afhcyhc3785
    @afhcyhc3785 ปีที่แล้ว +2

    ዶክትር አኔ አራሴን በጣም ያምኛል በትልይ ጥዋት ክ አንቅልፌ ስንሳ አራሴን በጣም ያምኛል አራሴን ምሽክም አልችልም ምንም ሲራ ሳልሰራ ይደክምኛል ሰውንቴ ይዝላል አይታዝዝልኚም አና ሚን ማድርግ አልቢኝ

    • @healthacademics
      @healthacademics  ปีที่แล้ว

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም 11 หลายเดือนก่อน +2

    እባክህን ዶ/ር መልስልኝ በጣም ጆሮዬን ይበላላኛል ድምጵ አለው ጆሮዬ በየቀኑ ነው ጆሮዬን ምኮረኩረው ጉሮሮዬ ላይም ህመም አለ ጭቅላቴ መሀሉን መካት እንኳን አዳዴ ያቅተኛል ቁስል ይሆናል እራስ ምታት ግን የለብኝን ስልክ በጣም እጠቀማለው ሲነሳብኝ ህመሙው ስልክ ያስጠላኛል ያቅለሸልሸኛል አልፎ አልፎ ጭቅላቴን ውርር ሚያደርግ ነገር አለው

    • @healthacademics
      @healthacademics  10 หลายเดือนก่อน +1

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

    • @hailemariamsisay
      @hailemariamsisay 5 หลายเดือนก่อน

      ልክ እንዳንተ ነው ሚሰማኝ

  • @سعادهعبدو-د5ي
    @سعادهعبدو-د5ي 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር የፃፍክልን መርጃ ስልክ ቁጥር ስተት ነው የምታነሳው ሴት ነች በስተት ነው ብላለች

  • @sarahmohammed1335
    @sarahmohammed1335 ปีที่แล้ว +2

    እባክህ ካየከው አትለፈኝ ያለሁት የሰው ሀገር ነው በቀኝ ጆሮዬ በኩል ነው ግን በውስጥ በኩል ነው ትንሽ እባጭ ነገር አለው ያሳክከኛል ለ ዶክተር አሳይቼው የሚዋጥና የሚቀባ ሰጠኝ ማሳከኩ አልተወኝም ስለተጨነኩኝ ነው መልስልኝ

    • @healthacademics
      @healthacademics  ปีที่แล้ว

      ሁሉንም የታዘዙትን ወስደሽ ካልተሻለሽ እንደገና መታየቱ የተሻለ ነዉ

    • @KhadijaKhadija-ih9in
      @KhadijaKhadija-ih9in 5 หลายเดือนก่อน

      እባክህ ባአላህ ዶክተር ንገርኝ እኔ እስደት ላይ ነኝ እራሴላይ የእጢ እባጭ አለብኝ እብጠቱ በጣም እየጨመርብኝ ነህመሙም በጣም ነው የሚስማኝ ካላችሁት ምልክት ምንም የለኝም ሙሉ ጭንቅላቴን የመደንዘዝና የማቃጠል ስሚት አለኝ ምን ማድርግ አለብኝ እባክህ ተባበርኝ ዶክርተየ ባአላህ

  • @hiwot-nv4kp
    @hiwot-nv4kp 6 หลายเดือนก่อน

    Doctor ebakek amakeregne agote yechenekelat ete tegegnebet 5cm mehone ena teleku ye deme serulay new yalew etew ena serejere bemesetak seat kefenedache etewa mote yaseketelal Alene gera gebane amakerene eske ebakeke

  • @GachAddd
    @GachAddd 6 หลายเดือนก่อน

    Bedahante medane yechlale

  • @user-ji2ci3vd1g
    @user-ji2ci3vd1g 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክትር እኔ እራስን በጣምያመኛል አይኔም ቤዠታአለው ደግሞ ሁሉንምነግር እረሳለሁ አለብኝማለትነው

    • @healthacademics
      @healthacademics  10 หลายเดือนก่อน

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @fatumaassefayoutube269
    @fatumaassefayoutube269 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር እኔ እሆላ እራሴ ላይ ልክ እደክታሮት ልስልስ ያለች አለች እቆዳየ ላይ ናት ግን ታቃጥለኛለች ትደማለች ተደማ ቡሀላ ከተወሰነ ቀን ቡሀል ይተካል

    • @healthacademics
      @healthacademics  2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ፋጡማ፡፡
      የአንችው የጭንቅላት እጢ አይደለም፡፡ የጭንቅላት እጢ የምንለው አንጎል ዉስጥ ሲፈጠር ነው፡፡
      መድማቱን ለማስቆምና ለማጥፋት ግን በ ሀኪም መታየት ይኖርብሻል፡፡

    • @mahiyatube3850
      @mahiyatube3850 3 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር እኔም ለአንገቴ ቅርብ የሆነ እንደ ደም ስነካዉ። እንደ ጎጎለ ደም ነዉ ግን
      ተንጋልየ ስተኛ የሆነ ስሜት አለዉ
      አንዳንዴ ጉትት ያደርገኛል እናም አንገቴን
      ስተኛ ትራስ አይመቸኝም ያቃጥለኛል
      አንዳንዴ በጣም ያሳክከኛል እብጠቷላይ
      ሌላነገር ይፈጥርብኛል ብየ ፈራሁ

  • @hanaetiopiya2412
    @hanaetiopiya2412 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እባክህ አይተህ ዝም አትበለኝ ከህፆንነቴ ጀምሮ ነው በግራ አ በኩል ቅንድቤ ላይ እጢ ነበረብኝ እና እስከዛሬ ምንም ተሰምቶኝ አያውቅም ነበር እና ወድቄ ነበር በወደኩ ባመቱ አሁን ያቃጥለኛል ወደካንሰር ይቀየራል ወይስ በቀላሉ ቀዶ ጥገና ማድረግ ይቻላል

    • @healthacademics
      @healthacademics  ปีที่แล้ว

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @ZbebaHassen
    @ZbebaHassen 7 หลายเดือนก่อน

    ዶ,ር ጭንቅላቴን በጣም ያቃጥለኛል ጠዋት ጠዋት ከእንቅልፌ ሰነሳ ማለት ነዉ ቀን ቀን ደህና ነኝ መፍትኤዉን ንገረኝ ዶ,ር

    • @healthacademics
      @healthacademics  7 หลายเดือนก่อน +2

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @AseshanaseradinAbdala
    @AseshanaseradinAbdala ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር አመሠግናለዉ እባክህን 2 ዘመዶቼ አደኘዉ ሆድለያ እጢ አለበት አንድ ደሞ የጨንቅላት እጢ አለበት መፍቴዉ ምድነዉ

    • @healthacademics
      @healthacademics  10 หลายเดือนก่อน

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

    • @solomonwedajo5306
      @solomonwedajo5306 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@healthacademicsእየተሰቃየዉ ነዉ

  • @user-hs4me7jy4j
    @user-hs4me7jy4j 7 หลายเดือนก่อน

    ዶክተረ መሀል አናቴን በጣም ያመኛል ያበጠ ይመስለኛል ስነካው ላልቶል አሁን ደግሞ ጆሮየን እያመመኝ ነው ህክምና አላደረኩም

    • @healthacademics
      @healthacademics  7 หลายเดือนก่อน

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @HermelaBerihu-d4d
    @HermelaBerihu-d4d 5 หลายเดือนก่อน

    Ct scan yametal

  • @kaltube6243
    @kaltube6243 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተርየ እበክን ተባበረኝ ጋደኛየ ከተመመች ሁለትአአመት ሆኖታል ምርመራ አለደረከችም ሀይለኛ የጭቅላት ህመም ማቅለሽላሽ የሠወነት መንቀጥቀጥ መድከም ወደድድ አይን ጆሮ ከፍተኛ ህመም ጭቅላቷን ማሀልላይ በእጅ ሢነካ የህመም ሠሜት አለው ምን ሊሆን ይችላል

    • @healthacademics
      @healthacademics  2 ปีที่แล้ว

      Thank you, please leave your contact information (to gather more information, like email, etc.,) and we will let you to see by the right Doctor.

    • @kaltube6243
      @kaltube6243 2 ปีที่แล้ว

      @@healthacademics የኔን ቀጥር ሢድ ላድርግ

    • @kaltube6243
      @kaltube6243 2 ปีที่แล้ว

      @@healthacademics እባክ ቁጥርክን ተባበረኝ ደክተር

  • @yaredasnake-w3q
    @yaredasnake-w3q ปีที่แล้ว +1

    I got brain tb bro do more videos

    • @healthacademics
      @healthacademics  ปีที่แล้ว

      Ok. tell me more about it. Have you got Medicine or not. Where are you from.

  • @sayasayad
    @sayasayad 11 หลายเดือนก่อน +3

    እናቴ ተሠቃየችብኝ ያረቢ 😢😢😢😢

    • @healthacademics
      @healthacademics  10 หลายเดือนก่อน

      Ayizon
      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @سعادةعبدو
    @سعادةعبدو 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እባክህን መልስልኝ እና እቅልፌንልተኛ ጋደምስል ወደትራሱ እራሴ ይዞርብኛል ስዟዟር ይጨልመኛል ከዛ ከትራሱ ስነሳ ይጨልመኛል በፈጣሪ መልስልኝ

    • @healthacademics
      @healthacademics  7 หลายเดือนก่อน

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @addistefera1509
    @addistefera1509 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር እንደምትመልስልኝ ተሰፋ አለኝ እኔ እራሴን በቀኝ በኩል ጀመረኝ እና ጭምድድ አርጎኝ ቆይቶ አሁን ሁሉንም ጭቅላቴን ክብድ ብሎኝ ሲመታ ይሰማኛል እና አሳስቦኛል እንዲሁም ውስጥ እግሬን እና የእጅ መዳፌን በጣም ትኩሳት አለኝ ውስጥ እግሬ ካልሴየን ውሃ ከፍከፍ አረግበታለሁ ሲብስብኝ አንዳንዴ ምን ሊሆን ይችላል እባክህ ንገረኝ

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 29 วันที่ผ่านมา

      Ahun indet honek inem indet nw miyaregegn

    • @DddCxx-zm9co
      @DddCxx-zm9co 26 วันที่ผ่านมา

      አይዞን ፈጣሪ ይማርክ

    • @metages9762
      @metages9762 21 วันที่ผ่านมา

      እኔም😢​@@enuyalew6145

  • @ruby2952
    @ruby2952 6 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ እኔ 16 አመቴ የጭቅላት እጢ እየተሰቃየሁነው ኦብሬሽን እዳላረግ 300 ሺ እርያል ጠየቁኝ እደዛም ሁኖ ከመቶ 25 በርሰት ነው አሉኝ የመዳኔ ያሰጋል እናም ህመሙን መቋቋም እድችል ያረገኝ የአላህ እዝነት ነው የፊቴ አጥቶች ተበልተው አልቋል እባክህ ወድሜ በቤት ውስጥ የማስታገሻ መድሀኒት በመስጠት ተባበረኝ እባክህ ወድሜ

    • @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
      @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ 6 หลายเดือนก่อน

      በአላህ ኮሜንቴን ካየሽው እንዳታልፊኝ በመጀመሪያ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ለፈጣሪ ምንም እሚሳነው ነገር የለም ።በመቀጠል

    • @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
      @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ 6 หลายเดือนก่อน

      የጭንቅላት እጢ እንደት ነው የሚያደረግሽ በሽታውስ የመጣብሽ ከምን ነው በጣም ቆይቶብሻል እኔ እራሴን ያመኛል እስካይኔ ይስበኛል ጉልበቴንም በምተኛ ሰአት ሀይለይ ቁርጥማንና ይወጋኛል ይጠዘጥዘኛል ውስጥ እግሬንም ያቃጥለኛል በህክምናም አልተሻለኝ ሳኡድ ነኝ እና በሽታው ምነ እደሆነም ማወቅ እፈልጋለሁ ሳኡድ ነሽ አንች??

    • @kokibintmohammed873
      @kokibintmohammed873 3 หลายเดือนก่อน

      ያረቢ አላህ ምንም አይሳነው ሙሉ እፊያሺን ይምልስልሽ

    • @waskan6560
      @waskan6560 2 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሺርሺ የኔ ውዲ

  • @GiasBd-rg2yj
    @GiasBd-rg2yj ปีที่แล้ว

    ሠላም ዶክተር እባክህን አይተህ መልሥኝ እራሴን መሀል አናቴን በጣም ያቃጥለኛል ከሁለት ወር ወድህ በረዶ አድርጌበት ፈንድቶም ነበር ሀኪምጋ ሂጄ ክኒንና ከሬም ሠጡኝ ቁስሉ ዳነልኝ አሁን ግን ወስጡ ያመኛል ሳበጥር ከልጅነቴ ጀምሮ እራሰ መታት አለብኝ አሁን ግን የተለየ ነወ ምን ይሆን ዶክተር

    • @healthacademics
      @healthacademics  ปีที่แล้ว

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @SamrawitSileshi
    @SamrawitSileshi 10 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እንዳታልፈኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ከኋለኛው ጆሮና ጆሮዬ ስር ለየት ያለ እብጠት አለ ግን ብዙም ህመም የለውም ግን በእጄ ስዳስሰው ያስፈራኛል ምን ላድርግ

    • @healthacademics
      @healthacademics  8 หลายเดือนก่อน

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @hassenendris9154
    @hassenendris9154 8 หลายเดือนก่อน +6

    ያኢላሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢እናቴ እየተሰቃየችብኝ ነው ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ

    • @tube2341
      @tube2341 8 หลายเดือนก่อน

      የኔ እህትፈጣሪ ይማርልሽ አብሽሪ ጠንክረሽ አጠንክሪያት 😢

    • @sarem4492
      @sarem4492 7 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ ወንድሜ 👏

    • @healthacademics
      @healthacademics  7 หลายเดือนก่อน +1

      እሽ ይርዳሽ
      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

    • @መዳኒት-ኈ3ገ
      @መዳኒት-ኈ3ገ 6 หลายเดือนก่อน

      ሁሴን እድሪስ ላገኝህ እፈልጋለሁ

    • @user-um3xs7bk1g
      @user-um3xs7bk1g 6 หลายเดือนก่อน

      አላህ ሆይ ጤናዋን መልስላት ያረብ

  • @hawamekonen9083
    @hawamekonen9083 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እኔ ከ 7 አመት በፊት እጢነው ተብየ ሀኪም ቤት ሂጀ አሶጥቸ ነበር ኦፕሬሽን አድርጌ አሁን ደግሞ መልሶ እያበጠ ነው

    • @healthacademics
      @healthacademics  2 ปีที่แล้ว

      ቸክ አድርጊዉ : አስፈላጊዉን ምርመራ ማድረግና እንክብካቤ ማድረግ አለብሽ:: እንዳይመለስ ማለት ነዉ::

    • @mesimesi200
      @mesimesi200 ปีที่แล้ว

      @@healthacademics ደኩተር ክማሽ እራሴን ያለምንም እረፍት ሁሌ ያመኛል ሁለቴ ሲቲ ሁለቴ ኤምአራይ ታይቻለሁ ምንም የለሽም ነው ያሉኝ ግን ሁሌ ያመኛል ያለሁት ውጭ አገር ነው እባክህ መላ በለኝ

    • @Belcacanalee
      @Belcacanalee 5 หลายเดือนก่อน

      ግን አያምምም

  • @user-vm7iw2sk6h
    @user-vm7iw2sk6h 7 หลายเดือนก่อน

    ደክተር እኔ እራሴን ያመኛለሰአይኔም ደብዘዝ ይልብኛል ምን ይሆን

    • @healthacademics
      @healthacademics  7 หลายเดือนก่อน

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @nanishamuhe9503
    @nanishamuhe9503 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር እኔ 3 አመት ሆነኝ አይኔላይ የሸረሪት ይመስ ይታየኝል መኪናላይ ጉዞ ሳደርግ የመኪና ድምፅ ሲሰማ ጆሮየ ይጮሀል ከባድ የራስ ምታተ አለብኝ የስሜት መዘበራረቅ የምግብ ጣእም አላማወቅ ማሽተት አለመቻል :: በጭንቀት እጢ የተጠቃ ሰው ቀዶ ህክምና ብያደርግ ጠነኛ መሆን ይችለል እና ዶክ ጨንቆኛል በቻልከው አቅም እርዳኝ::

    • @healthacademics
      @healthacademics  2 ปีที่แล้ว

      የጭንቅላት እጢ የተጠቃ ሰው እንደማነኛዉም ሰው ታክሞ መዳን ይችላል፡፡ ነገር ግን ያንችዉ ገና ስላልተረጋገጠ አለብነኝ 㙀ግሩ ብለሽ አትወስኝ፡፡ በፍጥነት መታየት ግን አለብሽ፡፡

  • @lulitkemal4551
    @lulitkemal4551 2 ปีที่แล้ว +2

    Be zer yemetal malet new? Mn yahell % be zer yetelalefall docter???

    • @healthacademics
      @healthacademics  2 ปีที่แล้ว

      ዝቅተኛ ነዉ እሂን ያህል አሳሳቢ አይደለም::

  • @BerhanuGamanuel
    @BerhanuGamanuel 9 หลายเดือนก่อน

    mndenw memgebe yalbn

    • @healthacademics
      @healthacademics  8 หลายเดือนก่อน

      I will tell u
      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @healthacademics
    @healthacademics  8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ሳለችድንግልማርያም
    @ሳለችድንግልማርያም ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶከትር ከአናቴ ላይ ክታሮት አለኝ እና መፍቴሁ ምንድን ነው አሁን በለሁበት አብጦ ፈደቶን አፍ አውጥቶን

    • @healthacademics
      @healthacademics  ปีที่แล้ว

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @Tube-bv5im
    @Tube-bv5im 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ ጧት ከቅልፌ ስነሳ እራስ ምታት ያረግብኛን በማንኛውም ቀን እራሴን ያመኛን እያረፈ ይወገኛን በጣም የመርሳት ችግር አለብኝ ምንም አላስተውልም ረሺ ነኝ በፊ እዲህ አልነበርኩም ለምን እዲህ ሆንኩኝ አዳዴ አሰሪየ ፊት ስሳት እደነግጣለሁ አንዱን ካንዱ ነው እማቃውሰው 😢

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 9 หลายเดือนก่อน

      ተመርመሪ

    • @healthacademics
      @healthacademics  8 หลายเดือนก่อน

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @Absalatetyo-zg7jg
    @Absalatetyo-zg7jg ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክትር ታናሽ ወንድም አለኝ እና ለሊትለይ ይንቀጠቀጣል ቀን ቀን ደና ነው የሚውለው ለሊትለይ ግን ይንቀጠቀጣል ደርቆ ይቀራል አይኖቹን እንደገለጠ ከዛ ወዲያው ወደራሱ ይመለሳል ምን ሊሆን ይችላል በጣም ጨንቆኛል😢

    • @healthacademics
      @healthacademics  ปีที่แล้ว

      በደም ግለጭልኝ ራሱን ይስታል:: በሚንቀጠቀጥበት ግዜ አፉ ጋ አረፋት ይወጣል?

    • @Absalatetyo-zg7jg
      @Absalatetyo-zg7jg ปีที่แล้ว

      @@healthacademics አረፋ አይወጣውም ቀን ቀን ደና ነው የሚውለው ለሊት ለይ ግን ያንቀጠቅጠውና ደርቆ ይቀራል አይኖቹ እደፈጠጡ ከዛ ግን ወደራሱ ይመለሳል

    • @Absalatetyo-zg7jg
      @Absalatetyo-zg7jg ปีที่แล้ว

      ዶክተር ቴሌግራም የምትጠቀም ከሆነ በሱ ባወራክ ደስ ይለኛል ሌላም ጥያቄ አለኝ

  • @sayasayad
    @sayasayad 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተርየ ካለየኸዉ መልሥልኝ በአላህ እናቴ እጢ አለብሺ ተብላ በቀኝ እና በግራ በኩል እራሷን ኦፕሬሺን ሆነች ከተደረገች ወር አልሆናትም እና መልሦ ሌላ ቦታ አበጠ ምን ይሻላል በአላህ ያረቢ የናቴን ነገር አደራህን 😢😢😢

    • @healthacademics
      @healthacademics  10 หลายเดือนก่อน

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

    • @ami.habeshawit
      @ami.habeshawit 4 หลายเดือนก่อน

      የአላህ የኔ እህት አይዞሽ አላህ ይድረስላቸው አሁን አምን ደረሱ ከቻልሽ በአላህ ንገሪኝ እኔም እንደዚሁ ተብየ ኦፕራሲዮን ሁኒ ተባልኩ እና የማማክርሽ ነበረኝ😢

  • @hayatmohammad1716
    @hayatmohammad1716 2 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ከሀላየ ከፋብሎ ትንሽ እባጭ ግን ድርቅ ያለ አልፎአልፎ ያቃጥለኛል እጢይሆን እብጠቱ ከላይነዉ

    • @healthacademics
      @healthacademics  2 ปีที่แล้ว

      No No, etiew keweste new, bemedases ayetawekem.
      Esu yelay new, gen metatayet tichiyaleshi le teninetu.

    • @healthacademics
      @healthacademics  2 ปีที่แล้ว

      Brain tumor occurs in the brain, in neuroglial cells. Not found superficially by palpation. So, it is not a brain tumor. For your general care, you can watch by the doctor.

    • @ShkuriyaShkuriya
      @ShkuriyaShkuriya 3 หลายเดือนก่อน

      እኔም ከኻላ ከፍሎ ያመኛል ያቃጥለኛል የሆኑ እብጠት አሉ በሁለቱም ሳይዚ ማለቴ ድርቅ ያለ አጥት ይመስለኛል ሲጀመረኝ አሳክኮ ነው አሁን ላይ በሚነሳብኝ ሰአት እደ ቁስል ነው የሚያመኝ ኢጢ ሊሆን ይችላል ተሰቃየሁ በሰው ሀገር

  • @etalemtilahun4101
    @etalemtilahun4101 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዳግተር እኔ እርጅም ግዜ እራሴን በቀኝ ከፍሎ እስታ አገጨ እና ገሮየ ድርስ ያመኝል ግን ህክምና አልሆድሁም እናም ትኩሳት አለኝ

    • @healthacademics
      @healthacademics  2 ปีที่แล้ว

      Bizu aynet yerase himem miknyatochi selalu betmeremeri ena bitaki tiru new.
      Yitgnaw aynet endehone.

    • @mulumulu4677
      @mulumulu4677 2 ปีที่แล้ว

      መርዘን ይመስለኛል

  • @mastewaldagne4016
    @mastewaldagne4016 8 หลายเดือนก่อน +1

    የሚጠቃዉ ወንዶችን ነዉ ሴቶችን ገለፃዉ ላይ ግልፅ አይደለም

    • @healthacademics
      @healthacademics  8 หลายเดือนก่อน

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @ameenahassn2252
    @ameenahassn2252 ปีที่แล้ว

    ዶክት እኔ ቅጫላትን ንዝረት ይሰማኚን ምንላድርግ 😢

    • @healthacademics
      @healthacademics  ปีที่แล้ว +1

      ሌላም ተጨማሪ ስሜት ካለ ብትታይዉ ጥሩ ነዉ::

    • @ameenahassn2252
      @ameenahassn2252 ปีที่แล้ว

      @@healthacademics እሺ አመሰግናለሁ

  • @zehraethio8888
    @zehraethio8888 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ጆሮየ በጣም ይጮህብኛል እራሴንም በጣም ያመኛል እጀ ይደነዝዛል ህክምና አልሄድኩም

    • @healthacademics
      @healthacademics  ปีที่แล้ว

      ብትታይዉ የተሻለ ነዉ:: ህክምና አለዉ:: Thank you!

    • @zehraethio8888
      @zehraethio8888 ปีที่แล้ว

      @@healthacademics በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር

    • @bezaasefa1961
      @bezaasefa1961 ปีที่แล้ว

      @@healthacademics yeh melkt yemdnew doctor joro mechoh plss

    • @kiyakiu4324
      @kiyakiu4324 ปีที่แล้ว

      Enem endezawe yaregegnal men laderg

    • @bezaasefa1961
      @bezaasefa1961 ปีที่แล้ว +2

      @@kiyakiu4324 mech new yejmersh malt koytobshale en yehew 1 were alefgn ortdoxes ke honsh en memkersh tsble keba kidus emnt zewter argibt

  • @abebechteshome9413
    @abebechteshome9413 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሰላም እኔ 15 ዓመታት ራሴን የማቃጠልና ደምስሬን የመያ እና ቅድቤ አከባቢ ህመም ከባድ የራስ ምታታ እያሰቃየኝ ነወ ---

    • @healthacademics
      @healthacademics  ปีที่แล้ว +1

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @yaredasnake-w3q
    @yaredasnake-w3q ปีที่แล้ว +1

    I'm young bro cure me be maryam

    • @healthacademics
      @healthacademics  ปีที่แล้ว

      I need more info about the case either to direct or support about the treatment

  • @user-ew7uo6vc9f
    @user-ew7uo6vc9f ปีที่แล้ว +1

    ደም ይፈሰናል ከአፍ

    • @healthacademics
      @healthacademics  10 หลายเดือนก่อน

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @fanafalta2385
    @fanafalta2385 6 หลายเดือนก่อน

    ehe.beshitta.inten.nexeqegn😂😂😂

  • @simefekade293
    @simefekade293 10 หลายเดือนก่อน

    hagre
    wst. ytshalu. hikimina. ymisetu. maikelat. hospitals. bititokimegn. ebaki

    • @healthacademics
      @healthacademics  8 หลายเดือนก่อน

      ለበለጠና ለተብራራ መረጃ በዚህ ይደዉሉ::
      Health Academics = +251712646555

  • @MekdesAbebe-i1k
    @MekdesAbebe-i1k 26 วันที่ผ่านมา

    Selam doctors silezih beshita lamakrh felge neber silkihn ebakh

    • @healthacademics
      @healthacademics  26 วันที่ผ่านมา

      Thank you so much!💜
      Telegram = t.me/heal_h
      ከቻልሽ እሁድ ከሰአት ደዉይ! Available in that time for callers.