ከወሊድ በኃላ የሚመጡ ለዉጦች//Physical and Mental change after birth

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 75

  • @evaalex7037
    @evaalex7037 ปีที่แล้ว +2

    Ke megemeria were jemero seketatel neber n 37 weeks laybe cs beselam teglageyalew betam mekrocheshe tekmewgal berchi amesegnalew ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      Enikuan desalesh enate bey ahun erasishin tenkebakebi 🥰🥰🥰🥰

    • @Fm-fk6os
      @Fm-fk6os ปีที่แล้ว

      ወይም አስቀምጪልኝ

  • @nardoshaile5754
    @nardoshaile5754 ปีที่แล้ว +4

    ነብስ እኮ ነሽ ነፂዬ በጣም ቆንጆ መልዕክት ነዉ ኑሪልኝ❤❤

  • @selamgirma3806
    @selamgirma3806 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ መረጃዎችሽ ጠቅመውኛል

  • @fikirteababi3439
    @fikirteababi3439 ปีที่แล้ว +2

    Netsaye yezare merejash demo wesagn new betam new egna enatoch yeminamesegninew tebareki yene tsebaye senay😍😍😍 beteley yewesib flagot zero new yemihonew silasawekishin betam amesegnalew bedgami👌👌

  • @rigbegm
    @rigbegm 8 หลายเดือนก่อน +2

    ውዴ እናመሰግናለን ከወለድኩ 4 ሳምንቴ ነው የማህፀን ፈሳሽ ኣልቆመም ብዙም ኣይደለም ግን ሽታው ያስጠላል

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  8 หลายเดือนก่อน +1

      ስቲች ካለሽ በተለይ ሊሸት ይችላል እየቆየ ይጠፋል በጣም ከባድ ከሆነ ግን ወደ ህክምና ሂጂ ቁስልሽ እየዳነ ሲመጣ ይጠፋል እንደኔ ተሞክሮ🥰🥰

    • @rigbegm
      @rigbegm 8 หลายเดือนก่อน +1

      thanks Haftey Mearey Ena Awo Alegn ahun Teshlognal ena demo ye wesib flagote teftewal endalshiw bale demo siteykegn embi endayfeta ferchalew eyalku ergznas lifeter yichlal kechalsh melishlgn yene mar

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ለምክርሽ እናመሠግናለን

  • @rahwaYemaryam-7911
    @rahwaYemaryam-7911 ปีที่แล้ว +3

    ነፂየ 9 ወር ተከታትየሽ በ39 ሳምንቴ ቆንጆ ሴት ልጅ በ 19/10/15 በሰላም ተገላግልያለው ስለ ምትሰጪኝ መረጃ በጣም እናመሰግናለን

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ አለሽ በጣም አመሰግናለሁ🥰🥰🥰

  • @ChuyeTame
    @ChuyeTame ปีที่แล้ว

    ምርጥ ምክር 👍🙏💪

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Fm-fk6os
    @Fm-fk6os ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ነው ነፂ የቴሌ ግራም ቁጥርሽን ላኪልኝ

  • @salm1910
    @salm1910 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ደሞ ከወሊድ ቡሃላ በጣም እከሳለው ምን ላርግ መክሳት አልፈግም በተለይ ፊቴ ግርጥት ይላል

  • @menbereberhanu8349
    @menbereberhanu8349 6 หลายเดือนก่อน

    የምትወለድ እናት የፀጉር ሽበት ይበዛባታል ወይ

  • @halaleGojoYoutub
    @halaleGojoYoutub ปีที่แล้ว +2

    እደው እህቴ መለሰልኝ የምትችይ ከሆነ ከወለድኩ ቡሀላ ምናልባት ከሶስት ወር ቡሀላ ጀምሮ ቦታ እየቀያየረ ልክ ልጄ ሆዴ ውስጥ እያለ ሲቀንቀሳቀስ እንደነበረው ይንቀሳቐስ ብኛል በሁሉም የሰውነት ክፍሌ ሆዴ ዉስጥ ደረቴ አካባቢ እግሬ ላይ እጄ ላይ ብቻ ከሁሉም ሰውነቴ በተለያዩ ሰአት ሲንቀሳቀስ አየዋለሁ ምናልባት ምን ሊሆን ይችላል አሁን ትወር ይሆነኛል ከወለድኩ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      እንዲ በትክክል የሚሰማሽ ከሆነ ህክምና ሄደሽ አልትራሳዉንድ ታይ ለሀኪሞችም አሳዉቂ🥰

    • @halaleGojoYoutub
      @halaleGojoYoutub ปีที่แล้ว +1

      @@NetsaMereja እሽ

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc 7 หลายเดือนก่อน +1

    እሥኪ ከቻልሽ መልሽልኝ❤አንዲት ሤት ከወለደች ቡሀላ ደም እሚፈሣት በሥንት ቀኑ ያቆማል ከወለዲኩ 21 ቀኔ ግን እሥካሁን አላቆመም ሠለቸኝ ፀዲቶ እማይበት ቀን ናፈቀኝ 😂😂ቫንትም ካለ ሞደሥ መልበሥ ናፈቀኝ

  • @samford2335
    @samford2335 ปีที่แล้ว +1

    ከወለድሁኝ 16ቀኔነዉ ማህፀኔ የሆነ ያበጠ የሚመስል ነገር አለዉ ወደ በቦታዉ እየተመለሰነዉ ወይስ ሌላ ችግር ይኖረዉ ይሆን በናትሽ መልሺልኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ህክምና ቼክ አድርጊ እናቴ ወደ ቦታዉ ሲመለስ የሚያብጥ አይመስለኝም እኔ አልገጠመኝም እንደዛ🥰🥰🥰

    • @samford2335
      @samford2335 ปีที่แล้ว

      እሺ ህቴ አመሰግናለሁ ምናልባት የኔ አላማወክ ይሆናል ግን ወደቦታ ሊመለስ ሲል ዉስቱ ስጋነገር ይታይ ይሆን እቫክሽ ላስቸግርሽ

  • @mariamawitendale4673
    @mariamawitendale4673 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ከወለድኩኝ 2ሳምንቴ ነው በምጥ ነው የወለድኩት ስቲች አለኝ ነገር ግን የሱ ህመም ጠፍቶልኛል ነገር ግን ከማህፀኔ መጥፎ ሽታ ያለው ፈሳሽ ነው የሚፈሰኝ ምን ማድረግ አለብኝ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 หลายเดือนก่อน

      ሽታ ያጋጥማል ምመክርሽ ግን ሽታዉ ከምን የመጣ እንደሆነ ለማወቅ ማሳወቅ አለብሽ ታይዉ ሀኪምሽ ጋር ተመልስሽ 🥰🥰

  • @abitiaderajew2736
    @abitiaderajew2736 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ከወለድኩ ሶስት ቀኔ ነው እናም የማህፀኑን ስፌት መቆቆም አልቻልኩም ምን ላድርግ በዛላይ የወገብ ህመሙ እስኪ ምን ላድርግ ንገሪኝ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      ገና እኮ ነሽ ዉዴ ወገብሽ ቀስ እያለ ይጠመክራል ብዙ ሰዓት አትቀመጭ ወይ ተኚ ወይ ተንቀሳቀሽ ስቲቹ እያመመሽ ከሆነ ስትታጠቢ ለስ ባለ ዉሃ ታጠቢ ከባሰ ደግሞ ለሀኪምሽ አሳዉቂ 🥰🥰

    • @abitiaderajew2736
      @abitiaderajew2736 ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja እሽ እናት አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏❤

  • @karemetube7462
    @karemetube7462 11 หลายเดือนก่อน

    አልሃምዱሊላህ በሰላም ወልጃለው ግን ሆዴ ንፋስ አለኝ ምን ላድርግ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  11 หลายเดือนก่อน

      በደንብ ልበሽ ዉዴ ይሙቅሽ በጣም ከረበሸሽ ደግሞ ሀኪም አሳዉቂ ስትጠነክሪ ደግሞ ወይባ ጊቢ🥰

  • @betyyamare2547
    @betyyamare2547 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነፂ እንዴት ነሽ የምትሰጪው መረጃ በጣም ነው የጠቀመኝ በሰላም ከወለድኩ 15 ቀን ሁኖኛል ግን ልጄ ሆዱ ይጮሀል ካካ ሲል በጣም ነው የሚሰቃየው ይደርቅበታል መሰለኝ በጣም ነው የሚያምጠው እና ሰውነቱ እንዳለ ሽፍታ ሆነ ምን ላድርግ ምን ትመክሪኛለሽ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ሰላም እናት እንኳን ሰላም ተገላገልሽ እንኳን ደስ አላችሁ ሰዉነቱ ላይ የሚወጣዉ ሽፍታ ሙቀት ወይም አለርጂ ሊሆን ይችካል የካካ መድረቁ ደግሞ አንቺ በቂ ፈሳሽ በዉሰድ የበሰሉ አትክልቶችን በመመገብ ተልባ በመጠጣት የተለያዩ ድርቀት የሚቀንሱ ምግቦችን በመዉሰድ ልታስተካክይከት ትችያለሽ ነገር ግን እንደምታዉቂዉ እኔ ዶክተር ወይም የጤና ባለሞያ አይደለሁም የተሻለ ምክር የምልሽ ህክምና ይዘሸዉ ሂጂ አሳይዉ🥰🥰🥰🥰

    • @betyyamare2547
      @betyyamare2547 ปีที่แล้ว

      ​@@NetsaMereja በጣም ነው ማመሰግነው ነፂዬ ኑሪልኝ

  • @behriyatnasir3383
    @behriyatnasir3383 ปีที่แล้ว

    ልጄ 2 ከሶስት ሳምንት ሆናት ካካ ቶሎ ቶሎ ትላለች እና ቀጭን ነው ምን ላድርግ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ዉዴ ህክምና ዉሰጃት እኔ እኮ ሀኪም አይለሁም ሁሌ ነዉ የምናገረዉ 🥰🥰

  • @BayisaYadeta-qu3hy
    @BayisaYadeta-qu3hy 10 หลายเดือนก่อน

    Wude timihrtochishin betam nw miketatelewu ina berchi
    Ine keweledkugn 1wor molagn ina Le sira gudday ke bet biweta chigir alewu

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  9 หลายเดือนก่อน +1

      Chigir yelewm wude🥰🥰🥰

    • @BayisaYadeta-qu3hy
      @BayisaYadeta-qu3hy 9 หลายเดือนก่อน

      Amesegnalewu

  • @bateaddis5792
    @bateaddis5792 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @NetsaMereja
    @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

    የመረጃዉ ምንጭ www.inspirahealthnetwork.org/news/10-ways-giving-birth-changes-woman-physically-psychologically የመረጃዉ ምንጭ

  • @yes1wv
    @yes1wv 9 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርሽን ላኪልኝ በአሏህ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  9 หลายเดือนก่อน

      ቲክ ቶም ላይ ነይ በዉስጥ netsa Mereja ብለሽ

    • @yes1wv
      @yes1wv 9 หลายเดือนก่อน

      @@NetsaMereja ውደ ቲክቶክም ምንም የለኝም ሚድያ ተጠቃሚ አይደለሁም ግን በጣም ምጠይቅሽ ብዙ ጥያቄ አለኝ ማግኘት ፈልጋለሁ ዶክተር ጋ ለመሄድ መኖሪያ ፍቃድ ስለለኝ ጭንቅ ይለኛል ማወቅ ፈልጌ ነው

  • @abdiaman-qm8dk
    @abdiaman-qm8dk ปีที่แล้ว

    ከወለድኩኝ 1ወር ሆኖኛል የወሊድ ደም ቆሞልኝ ነበር ከዛ የወር አበባ መጣብኝ እንዴት ነው ?

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      የሁሉም እናት አንድ አይደለም ዉዴ በወርሽ ሊመጣ ይችላል🥰🥰

  • @EmabetAbeje
    @EmabetAbeje ปีที่แล้ว

    ነጺዬ እንዴት ነሽ እኔ ታህሳስ23ነው ፔሬድ ያየሁት አሁን ስንተኛ ወሪ ነው ማት ነው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      40 ሳምንት ጨርሰሻል መዉለጃሽ ነዉ🥰🥰🥰

    • @EmabetAbeje
      @EmabetAbeje ปีที่แล้ว

      @@NetsaMereja ዬኔ ወድ በጣም ነወ የምከታተልሽ ❤❤

  • @bateaddis5792
    @bateaddis5792 ปีที่แล้ว +1

    ነፂ ወልጄ 50ቀኔ ነው ፔሬድ አልመጣም እስኪ ንገሪኝ

    • @senaamesfen2441
      @senaamesfen2441 ปีที่แล้ว

      Yemtatib koni tolo ayemtam yene 9 war new yememtaw.ede sew yelyayal

    • @bateaddis5792
      @bateaddis5792 ปีที่แล้ว

      @@senaamesfen2441 እሺ እናት አመሰግናለሁ ግን በዚ መሐል እርግዝና ይፈጠራል????

    • @senaamesfen2441
      @senaamesfen2441 ปีที่แล้ว

      @@bateaddis5792 ameselgm gin tinkaki adargi ene 3 lij ewlji 3 ware new almtam eskawn tinkak hin adergalew

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      እንደየ ሰዉ ይለያያል ሳይመጣ ብዙ ሊቆይ ይችላል እርግዝና አይፈጠርም ብሎ ግን እርግጠኛ መሆን አይቻልም ለዛ ነዉ የአጥቢ እናቶች መከላከያ መጀመር የሚመከረዉ ግድ ግን ጀምሪ ሳይሆን ግንኙነት በምታረጊ ሰዓት እርግዝና እንዳይፈጠር ጥንቃቄ ያስፈልጋል ዝግጁ ካልሆንሽ ማለቴ ነዉ። መዘግየቱ ግን ኖርማል ነዉ ይፈጠራል🥰🥰🥰🥰🥰

  • @anshawelo6296
    @anshawelo6296 ปีที่แล้ว

    ማሬ ከወለድኩ 3ሳምንት ሆነኝ ግን እትብቶ ወድቆል ግን እሷላይ ያለው አልደረቀም ፓፐርስ ይይዛል እደ ውሀ ነገርም ያፈጨፍጫል ምን ላድርግ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      እየቆየ ይደርቃል ምንም አታድርጊበት ፈሳሹ ሽታ ካለዉ የተለየ እብጠት የሚኖር ከሆነ ህክምና ሂጂ ኢንፌክሽን አድርጎባት እንዳይሆን በተረፈ ስታጥቢያን በንፁ ኮተን ጨርቅ አድርቂላት ስታጥቢያት እሱን በጣም እየተጫንሽ አትጠቢያት በስፖንጅ ለስለስ ባለ ነገር እጠቢያት ይደርቃል🥰🥰🥰🙏

  • @shalombeyene4583
    @shalombeyene4583 ปีที่แล้ว

    እኔምልሽ እማ። ከወለድኩ 15 ቀኔ። ጡቴብዙ ወተት የለውም። ምን ላድርግ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว

      ፈሳሽ ነገር በብዛት ዉሰጂ በመጀመሪያ ደግሞ ገና ለገና ጡቴ ወተት የለዉም ብለሽ አትጨነቂ ሃሳቡና ጭንቀቱ በራሱ ጡትሽን ያደርቀዋል በተለይ የገብስ ፈሳሾችን ተጠቀሚ እረፍት አድርጊ በቂ እንቅልፍ ተኚ

  • @natotasew1938
    @natotasew1938 ปีที่แล้ว

    ነፂ ከወለድኩኝ 10 ቀኔ ነው እና ጡቴ እኩል አደለም ቀኙ በጣም ትልቅ ሆነብኝ እንዴት ማስተካከል እችላለው አመሰግንሻለው

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  ปีที่แล้ว +1

      ሁለቱንም በደንብ አጥቢ አንዱን ብቻ ለይተሽ አታጥቢ ይስተካከላል ደግሞ ተፈጥሮም የተወሰነ ልዩነት አለዉ አንዱ ከአንዱ ከፍ ይላል ነገር ግን ብዙ አይደለም ስለዚህ ሁለቱም ጡቶትሽን አጥቢ🥰🥰🥰

  • @natotasew1938
    @natotasew1938 ปีที่แล้ว

    ነፂ ከወለድኩኝ ገና 10"

  • @getnetwrkou598
    @getnetwrkou598 ปีที่แล้ว

    ለምትስጪን መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @HiwotGetahunObsa
    @HiwotGetahunObsa 9 หลายเดือนก่อน

    በምጥ የወለደች በስት ወር እስፓርት እንስራ

    • @NetsaMereja
      @NetsaMereja  8 หลายเดือนก่อน

      ከሁለት ወር በኋላ

  • @bateaddis5792
    @bateaddis5792 ปีที่แล้ว

    ላይክ አድርጉ

  • @beliyualemayehu5476
    @beliyualemayehu5476 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤