ፋኖ ወደ አንድነት...!? ምን እየተጠበቀ ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 95

  • @sbrihan
    @sbrihan 3 วันที่ผ่านมา +5

    እጅግ በጣም ጥሩ መልዕክት እና ትንታኔ ነው። በጣም እናመግናለን!

  • @simachewa3207
    @simachewa3207 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ አሰተያይት ነው። ትክክለኛ የህዝብ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት።

  • @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ
    @የተገፋውፋኖአምሀራውፋኖ 3 วันที่ผ่านมา +11

    የፋኖ አንድ አለመሆን የብልፅግናን እድሜ ማራዘም ነው ሌላ ትርፍ የለውም።

  • @gebeyehugebremichael8627
    @gebeyehugebremichael8627 3 วันที่ผ่านมา +5

    የመወያያ አጀንዳው በጣም ጥሩ ነው።ውይይቱን በስፋት ይቀጥሉበት።

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 3 วันที่ผ่านมา +9

    በረቱ ድል ለፍኖ❤

  • @nuradisali-b8v
    @nuradisali-b8v 3 วันที่ผ่านมา +4

    አብሽሩ በርቱ ደስ የሚል አስተያየት ነው

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 3 วันที่ผ่านมา +2

    ❤ከነ AAA እነ የአለምአቀፍ የአማራ ማሕበር በመተባበር
    OMN 😭ፀረ አማራ ሚዲያ መከሰሰ አለበት
    ❤❤❤

  • @tesfawamare836
    @tesfawamare836 3 วันที่ผ่านมา +3

    በላይ መቸም ኸቁምነገር አትጠፋም በርታ።የከፈልከው መሷዕትነትን አትቆጨበት። ለህዝና ለሐገር ሰለሆነ።

  • @Mehari-e3w
    @Mehari-e3w 3 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you Ethio News for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወገኖቼ እንኳን ደህና መጣችሁ። ምርጥና ሃቀኛ ትንተና ነው። 1ኛ. ገንዘብ 2ኛ. ገንዘብ 3ኛም ገንዘብ ነው ወደአንድ እንዳይመጡ ያደረጋቸው። ተው በሏቸው ይህን ህዝብ በግሪሳ እንዳያስበሉት።።።

  • @misganawbirle4177
    @misganawbirle4177 3 วันที่ผ่านมา +1

    ውይይታችሁ የሁሉንም አማራ ግንባር ቀደም የህልውና ጥያቄና ፈተና የመዛበት መከራና ችግር የበዛበት የጋራ ዓላማና ግብ ያማከለ እጅግ በጣም መሠረታዊና ወሳኝ የሆነ ጥልቅ ትንታኔ ስለሆነ በቀጣዩም የውይይም ፕሮግራማችሁ በርትታችሁ ግፉበት
    እግዚአብሔርም ይርዳችሁ !!!

  • @melkieabawa7512
    @melkieabawa7512 3 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks!

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 3 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ፍኖ አንድ መሆን አለበት ግን ሁሉም መሪ መሆን ይፈለጋል እሂ ከባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይረዳን አማራ ከባድ ችግር ነው የገባዉ የጎበዝ አለቃ በዝቷል 😢

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 3 วันที่ผ่านมา +3

    በጠንካራ እጅ የሚመራና የሚመራውን ታጋይ የሚያዳምጥ የፋኖ መሪ በአስቸኳይ መሰየም አለበት። በወቅቱ ከሚታወቁት መሪዎች ውስጥ፤ የዳበረ ልምድ ካላቸው አንዱ በአስቸኳይ መሰየም አለበት።

  • @tadelemanaye2115
    @tadelemanaye2115 3 วันที่ผ่านมา +3

    በርቱልን በጣም ጥሩ ድምፅ እየሆናችሁ ነው

  • @yizengawatinafu6299
    @yizengawatinafu6299 2 วันที่ผ่านมา

    በነገራችን ላይ የፋኖ አንድ አለመሆን ብልፅግናንም ያናድዳቸዋል ደስተኛ አደሉም

  • @February1992-q2l
    @February1992-q2l 3 วันที่ผ่านมา +2

    የፋኖ አንድ መሆን ጥሩ ነው በኔ እምነት ትልቁ ችግር አማራ ክልል ውስጥ የተወለዱ አማራዎች ከክልሉ ውጭ ያለውን አማራ ማግለል ነው ለምሳሌ ሻለቃ ዳዊት ሐብታሙ አያሌው አሁን እንደምናየው በእስክንድር ነጋ ላይ የሚደረገው መገፋት እኔ አማራ ነኝ ትግሉን በምችለው ብረዳ ደስ ይላል እስክንድርን የገፋ የአማራ ትግል ማንንም አይቀበልሞ

    • @tamenealamneh5221
      @tamenealamneh5221 3 วันที่ผ่านมา

      @@February1992-q2l አንተ ራስ ችግር አለብህ ከፋፋይ ነህ

  • @temesgenyimanie247
    @temesgenyimanie247 3 วันที่ผ่านมา +1

    እናመስግናለን። በነሱ አንድ አለመሆን ወንድሞቻችንን እየገበርንበት ነው። በዚህ ዙሪያ ድጋሜ ፕሮግራም ብሰሩበት መልካም ነው። በርቱ።

  • @Hayat-qn5iq
    @Hayat-qn5iq 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፋኖ አድ ካልሆነ የአማራ መገደያ የአማራ መታረጃ ነው የሚሆነው የህዝባቺን ስቃይ ዪረዝማል የነሱ ልዩነት እውነት ከዚህ ስቃይበጦነው ለአማራ እናስባለን ካሉ አድመሆን አለባቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ 2 วันที่ผ่านมา

    በርቱ የእስራኤል አምላክ ከጅብ መንጋጋ ላወጣችሁ ምስጋና ይግባው❤❤

  • @YemariamShiferaw
    @YemariamShiferaw 3 วันที่ผ่านมา

    በርቱ እግዚአብሔርም ይረዳችሗል

  • @menwagawalemu1230
    @menwagawalemu1230 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ነው የተወያያችሁት፣ ሚዲያዎችስ መች ነው ወደ አንድ የምትመጡት?

  • @HAGERESEWATASH5594
    @HAGERESEWATASH5594 3 วันที่ผ่านมา

    You guys are amazing and keep doing amazing work

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 3 วันที่ผ่านมา

    Thank you brother

  • @BemechalTsegaye-ib7dd
    @BemechalTsegaye-ib7dd 3 วันที่ผ่านมา

    Nice interpretation

  • @yizengawatinafu6299
    @yizengawatinafu6299 2 วันที่ผ่านมา

    በዚህ በኩል ጎጃም ይሻላል አንድነት ያስፈልጋል።

  • @bamlakuyeshanew2069
    @bamlakuyeshanew2069 3 วันที่ผ่านมา

    በላይ❤ በቃሉ ❤ ተገኘ 😅 ትንታጎች በርቱልን 👍 ካሁን በጏላ መታገስ አያስፈልግም ።

  • @kassa4882
    @kassa4882 3 วันที่ผ่านมา +4

    Ethio news very good topic , please try to tell about fano unity. If they stand amhara freedom THEY MUST COME TOGETHER 😡😡😡.

  • @alemtsehaybahiru8568
    @alemtsehaybahiru8568 3 วันที่ผ่านมา +1

    Good

  • @tedmariam2086
    @tedmariam2086 3 วันที่ผ่านมา

    የዛሬው አርስትና ውይይቱን በጣም ወድጄዋለሁ::

  • @aklilhagos
    @aklilhagos 2 วันที่ผ่านมา

    በርቱ ወንድሞቻችን ስለምታደርጉት ሁሉ እናመሰግናለን ድል ለአማራ ህዝብ !!!😊😊😊😊

  • @mulukenayalew88
    @mulukenayalew88 3 วันที่ผ่านมา +2

    Bekalu ❤ Belaye ❤

  • @climatefascism9870
    @climatefascism9870 3 วันที่ผ่านมา

    Great points, you guys became voice reason…. i used to dislike bekalu in the past, boy I’m liking him

  • @tigabumera3776
    @tigabumera3776 3 วันที่ผ่านมา

    የፋኖ አንድ አለሆን የአማራ ህዝብ ዋጋ እየከፈለ ነው ያለ በየቀኑ ወጣቶች ይረሸናሉ እናቶች እህቶች በቡድን በጨካኞች ይደፈራሉ ትምህርት ቤቶች እና ጤና ጣቢያዎች በድሮን ይድማሉ እሂሉ መከራ የፋኖ አመራሮች እንዴት አይታያቸውም ፋኖ በአንድ እዝ ቢሆኖ ብልፅግና ከአማራ ክልል ይቅር እና አዲስ አበባም ሁለት ለሊት አያድርም ነበር ብልፅግና ከተቸፈ ውሎ አድሯል

  • @danieltesfaye3865
    @danieltesfaye3865 3 วันที่ผ่านมา

    We are fighting to live or not to live, So Fano must fight together, Must Come to Unity, it will Shorten the life of Prosperity Must be Unity Down Down Prosperity Party.

  • @kassa4882
    @kassa4882 3 วันที่ผ่านมา +1

    Where ever:- fano you MUST come together 🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑🔑 !!!.

  • @asegidwegayehu2811
    @asegidwegayehu2811 3 วันที่ผ่านมา

    በእግዚአብሔር የምለምናቺሁ ነገር ቢኖር በዚህ በፋኖ አንድነት ላይ እንደሰሩ እጠይቃቹሀለሁ ለአማራ ህዝብ ብለው ለስልጣን መስገብገቡን ትተው በመከራ ላይ ያለውን የአማራ ህዝብ ከግምት ውስጥ ቢያስገብ መልካም ነው

  • @asegidwegayehu2811
    @asegidwegayehu2811 3 วันที่ผ่านมา

    በርቱ በርቱ በዚህላይ ስሩን

  • @tenagnemicaielmicaielg7222
    @tenagnemicaielmicaielg7222 3 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 วันที่ผ่านมา

    የሚታገሉት በአንድ ነው ችግራቸው ስልጣን መሰለይ

  • @Nachew46
    @Nachew46 3 วันที่ผ่านมา

    አንድነት አንፈጥርም ብለው ፋኖዎች ህዝቡን ለእልቂት እየዳረጉ ነው: የአማራ ተወላጆች ፋኖን ከማይቀላቀሉበት ዋነኛ ምክንያት ነው: በዚህ ረገድ እናንተም ብትወያዩበት መልካም ነው:

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 3 วันที่ผ่านมา

    ሚድያዋችን በሚመለከት ሃሳባችሁን በውስጥ የምትነጋገሩበት መንገድ ቢኖር መልካም ነበር። መሬትላይ ህይወታቸውን አሲዘው በሚታገሉት ወንድም እህቶቻችሁ በተመለከተ ያላችሁን ግላዊ አመለካከት በቀጥታ ለሚመለከታቸው አካላት/ግለሰቦች የምታደርሱበትን መንገድ ብትፈጥሩ የሚል እምነት አለኝ! አለበለዛ የችግሩ አካል የመሆን እድሉ ሰፊነው የሚመስለኝ። ሚድያችሁ የመረጃ ሚድያ ቢሆን ሳይቆረቁረን የመከታተል እድሉ ይሰፋል!!
    በርቱ!! እንበርታ!!

  • @girmayadessa4995
    @girmayadessa4995 3 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ጠቃሚ እና አይነኬ የሚመስሉ ሀሳቦችን ጨምር ነው የአነሳችሁት ይህንን ሀሳብ መሰረት በማድረግ የፋኖ መጀመሪያ እያንዳንዱ መሪ
    እሱን የሚመለከተውን መለየትና ለውህደቱ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ በቀጥታ ወደ ውህደት መጓዝ አለባቸው ።ከዚህ በላይ ትንተናም አያስፈልግም።
    ህይወቱን ለመሰዋት ወድ ጫካ የገባ ፣እንዴት የግል ፍላጎቱን ለማሸነፍ መስዋት አይሆንም።

  • @yyzz114
    @yyzz114 3 วันที่ผ่านมา +1

    በእኔ እምነት አማራ በሀገሩም ሆነ በአለም ላይ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመኖር ካስፈለገ ወደድነም-ጠላነም ከዘልማዳዊና የታሪክ ትምክህተኝነት አኗኗር በመውጣት የዛሬንና የነገን የአለም ሁኔታ ግምት ውስጥ ያስገባ "መሠረታዊና ሁለገብ የሆነ የማህበረሠባዊ ለውጥ" የሚያስፈልግ ይመስለኛል። ለዚህም "ሁለገብ" የሆነ የባህል ፣ የማህበረሠብ አስተሳስብ ፣ አርቆ አሳቢነት ፣ ሁለገብና ዘመናዊ የሆነ የ survival አስተምሮት ፣ የአንድነት ፣ የተግባር ፣ ወዘተ የሆነ ለውጥ የግድ ......!!!

    • @getasewbirhanu256
      @getasewbirhanu256 3 วันที่ผ่านมา

      please follow Asiress Mare Damtie's leadership and ideology, exactly same with what you narrate here.

  • @sebastianmakonnen2653
    @sebastianmakonnen2653 3 วันที่ผ่านมา

    Yasaznal yasafralem ysletan chyger meslegn bekntu lemin hizb yascheresau tadya.

  • @YibeltalyihenewuAdugna-b4j
    @YibeltalyihenewuAdugna-b4j 3 วันที่ผ่านมา

    Belay enkun Dena metachiwu.ye andinetu gudayi betam litasebibeti yigebali

  • @binium4534
    @binium4534 3 วันที่ผ่านมา

    አንድ ይሁኑ አንድ ካልሆነ ዉጤት የለም እባካችሁ አማራ ተነስ ፋኖ ለምን ነዉ አድ የማትሆንበት እባካቹህ አንድ ሁኑ

  • @danielwubet8614
    @danielwubet8614 3 วันที่ผ่านมา

    በቃሉ አላምረው፣ ፋኖዎችን ዲሞክራሲን ለማለማመድ፣ የውስጥ ዲሞክራሲንም፣ የውስጥ ዲሞክራሲንም ለማለማመድ ......ብለሃል፣
    ዲሞክራሲ ምንድነው ? ማነው የፈለሰፈው ?
    ትክክለኛ ትርጉሙ ተጠንቷል ወይ ?
    ይሁነን አይሁነን በምን አወቅክ ?
    በዘፈቀደ አምጥቶ መደንጎር ውጤት ያመጣል ወይ ? ቃሉ ዲሞክራሲ ከየት ነው የመጣው ?
    ትክክለኛ ጽንሰ ሀሳቡስ ?
    ከኢትዮጵያውያን ጋ ይሄዳል ወይ ?
    የመጨረሻ ውጤቱስ ?
    የራሳችን ለብዙ ሺህ ዘመናት የቆየ የለንም ?
    እሱን አዘምነን መጠቀም አንችልም ?
    ለምንድነው ፈረንጅ የተነፈሰውን ሁሉ እንደ አምላክ ቃል አደግድገን የምንቀበለው ?

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 วันที่ผ่านมา

    ሚዲያወች እባካችሁ ማሰወገድ የሚል ቃላትን ከማናገር እንቆጠብ በውይት ተክተን ሂስና ግለሂስ የሚያ ደርጉበት ቷቀቃላት መጠቀም ለሰሚውም ለህዝባችን ይዋጥለ ታል ፉኖ አደለም እርስ በርሱ የማማረከውን ጠላት እደላስ ወገዱ እየየን ነው ከውጭ ያለው ለስጠንም ሆነ ለአባልነት የፉኖ ምርጫ እንጅ ራሱ የፈኖ ፍኖ ተጠሪ ነኝ እኛ ባልነው ፍኖተ ካርታ ተመሩ በሎ እቅድ ማውጣ ፉኖን የሚከፉ ፍለው አዱ አጀዳ ነው

  • @solomonleopard
    @solomonleopard 3 วันที่ผ่านมา

    በአሁኑ ሰአት የኢትዮጵያ ህዝብ ብቸኛ መዳኛው የፋኖ ማሸነፍና የመንግስትን ስልጣን መያዝ ብቻ ነው!! የአብይ አህመድ መንግስት ሰው በላና ሰይጣናዊ መሆኑ ተረጋግጧል።

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422 3 วันที่ผ่านมา +1

    HI ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasilledseshetu3700
    @fasilledseshetu3700 2 วันที่ผ่านมา

    የፋኖ አንድነት ፀር እነዘመነ መሆናቸው የታወቀ ነው:: የጎንደር ዩሽዋና ይወሎ አ ንድ እንዳይሆኑ መሰናክል የፈጥረው እነዘመነ ናቸው:: እኔ ካልተመረጥኩና ካልመራሁ ሰርዶ አይብቀል ነው ነገሩ ምርጫውን እንዴት አፍርሰው በአሻጥር እንደወጡ የአደባባይ ሚስጥር ንው:: ይህንን ነውር እ ናንተም ታውቃላችሁ ለምን ዳርዳሩን እደምትሄዱ አይገባንም:: ለአንድነት በሀቅ ክክክከቆማችሁ እንዘመንን ድኩማን አስተሳሰብ አውግዙ:: በጎጃም ሌላ አስተሳሰብ እንዳይኖር እንዴት እንደጨፈጨፉና ለጠላት እጅ እንዲሰጡ እንዳደረጉ ታውቃላችሁ:: ለአማራ ሕዝብ እልቂት ተጠያቂዎች እነዘመነናቸው::

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 3 วันที่ผ่านมา

    ውይይቱ አሪፍ ነው ግን ዳርዳር አላችሁ በደንብ ደፈር ብላችሁ ተወያዩ ችግሩ እስክንድር ንጉስ ካልሆንኩ ነው አብይ ,ብረሀኑ ነጋ,በለጠ ሞላ, በአማራ ተደግፈው ክደዋል ነገም እስክንድር ? የአማራ ትግል መመራት ያለበት በአማራ ብሄረተኛ ነው ለኢትዮጵያ ስጋት አይሆንምና

  • @minichilbayinesagn-zj8rs
    @minichilbayinesagn-zj8rs 3 วันที่ผ่านมา

    ዘጠነኛው ማነው የነስክድር ያላችሁት ህዝባዊ ግንባር የት ነው?

  • @ayalnehabay3618
    @ayalnehabay3618 2 วันที่ผ่านมา

    ዛሬ ግልፅ አድርጋችሁታል በበለጠ በዚህ ሁኔታ ላይ ስሩበት።

  • @bogalekassaye5747
    @bogalekassaye5747 3 วันที่ผ่านมา

    You didn't focus on why the first attempt to unite Fano failed. Please do next time.

  • @Mohammedarebu-s6w
    @Mohammedarebu-s6w 3 วันที่ผ่านมา

    ጥንቃቄ አርጊ የአማራ ፋኖ መሪ ዘመነ አርጋችሁ ሹሙ ዘመነ ካሴ ለአማራ ህዝብ አቅም ጉልበት አለው ዘመነ ካሴ ጀግና አይገልፀውም

  • @teasfaw7894
    @teasfaw7894 2 วันที่ผ่านมา

    አታለቃቅሰ

  • @girmakana6552
    @girmakana6552 3 วันที่ผ่านมา

    ሸዋ ሁለት ክፍለ ጦሮችና አንድ ብርጌድ ከሁለቱ ባንዳቸው የሸዋ አደረጃጀቶች ውስጥ ያልገቡ እንዳሉ አልሰማችሁም?

  • @sebastianmakonnen2653
    @sebastianmakonnen2653 3 วันที่ผ่านมา

    Ääbezih keketelu hulum kentu yehnal bihnem dikmetun ;existerar gilesut letelat tru zena yihonal.

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 2 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር እስክንድር ነጋ የፋኖን ትግል ወደ ኋላ እየጎተተ ያለ ሰንኮፍ ነው። እባካችሁ ዘመነንና እስክንድርን አብራችሁ አታንሱ ። የማይወዳደር ነገር አታወዳድሩ። የጎጃም ፋኖን አንድ አድርጎ እየመራ ያለን ጀግና ዘመነን ፤ በየቦታው እየሄደ የፋኖን ትግል በመከፋፈል ፀረ አንድነትና የፋኖ ትግል ካንሰር ከሆነው እስክንድር ጋር እንዴት ታወዳድራላችሁ? አካፋውን አካፋ መለት አለባችሁ። ሞራል የሚባል ነገር አለ እኮ። ዘመነ ሁሌ ስሙ ከእስክንድር ጋ ሲነሳ ምን ሊሰማው ይችላል ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል። እስኪ እስክንድር ለትግሉ ያደረገውን አስተዋጽኦ ቆጥራችሁ ተናገሩ። በሶስቱ ማለትም በጎንደር፣ በወሎ እና በሸዋ ሁለትና ከዚያ በላይ አደረጃጀት ሲኖር በጎጃም ግን አንድ ወጥ አደረጃጀት እንዲኖር ከሌሎች ጓዶቹ ጋር ያደረገ መሪ ዘመነ ነው። እንዴት ነው የሁለቱን ስም በአንድ ላይ የምትጠሩ? ሰሞኑን የእስክንድርን ሴራ ተረድተው ብዙ የፋኖ ሀይሎች ከእስክንድር አደረጃጀት እራሳቸውን እያገለሉ ነው። ይህ ደግሞ እውነታውን ያስረዳል። እናንተ ምን ቤት ናችሁ ሁለቱን በጋራ የምትፈርጁ ? ይህ ትክክል አይደለም።

  • @tenagnemicaielmicaielg7222
    @tenagnemicaielmicaielg7222 3 วันที่ผ่านมา

    አባካችሁ ቤተስቦቻችሁ በ ድሮን አያለቁ አናንተ ቢያንስ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነዉ በሚለው አባባል አንኩዋን አንድ ሆናችሁ : ሌላውን ከድል በሁዋላ ይደርሳል ::መከላከያ ሲገድሉም: ስገደሉም: አንድ ናቸው ለምን አላማቸው አንድ ስለሆነ አናንተ በጉያችሁ ውስጥ የያዛችሁት የመንግስት ካድሬዎች ሊኖሩ ስለሞችሉ አራሳችሁን ፈትሹ አለዝያ የአናንተ አንድ አለመሆን አሳፋሪ ነዉ :: ተስፋ የሚያስቆርጥና አስፋሪ ፀያፍ ሥራ ነዉ ህዝቡ በጣም አዝኖባቺሁዋል ::

  • @adegeabebe1648
    @adegeabebe1648 3 วันที่ผ่านมา

    ሀሳቤን በደንብ ስለገለጻችሁልኝ እ/ር ይጣችሁ

  • @sebastianmakonnen2653
    @sebastianmakonnen2653 3 วันที่ผ่านมา

    Betbachun masweged yashal.

  • @girmakana6552
    @girmakana6552 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም ተገቢ ጉዳይ አንስታችሁ እንዲህ ያለ ግምገማ ለመድረግ በመቻላቾሁ ትልቅ ሞስጋና ይገባችኋል።
    ድፍረታችሁና የሃሳባችሁ ስፋት ብርቱ ናችሁ የሚያሰኝ ነውና። ጀምራችሁታኋል በርቲ።
    ተራ ዜና ለቃቅሞ እሱን ሲያመነዥጉ ከመዋል እንዲህ ከፍተኛ እርባና ያለው ስራ መስራት፣😮 የዜጋ ግዴታን በወጉ መወጣት ነው።

  • @zemenemekonnen727
    @zemenemekonnen727 2 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታና የፋኖ አመራሩ ከነገረክ እርሡን ጠቅሰክ ዜና ሥራ እንጅ ሌላ source ምን አፈላለገክ?

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 3 วันที่ผ่านมา +2

    የትኛውን ፋኖ ክ/ጦር እስክንድር እንደሚመራ ቢብራራልን?

  • @sileshigebramariyam9589
    @sileshigebramariyam9589 3 วันที่ผ่านมา

    Gobeze amhara angetu and new,what is this it took so long

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 3 วันที่ผ่านมา

    Awlo media expired with Tegere /wioyane

  • @AdaneTiru
    @AdaneTiru 3 วันที่ผ่านมา

    በላይና በቃሉ ዝግጅቶቻችሁን እከታተላለሁ እጀን ለመዝርጋት ግን አመኔታየን ሀብታሙ አያሌው የሚባል ከፋፋይ ሌባ ገንዘባችን በልቶ ሞራላችንገደለው ::እናንተንም በጥናት ላይ ነኝ:: በዚህ ትንታኔያችሁ ግን ትንታኔው ሾላ በድፍን ሆነብን ዳር ዳርታ አበዛችሁ ይህ ዳርዳርታ እናንተ እስር ቤት እያለችሁም ነበር አሁንም አለ:: አሁን በግልፅ መነገር አለበት ሁላችሁም በህብረት ሀይ በሉት :: በዚህ ስአት ታላቅነትን ያላስመሰከር "ታላቁ" እያሉ እነ ሀብታሙና መስሰሎቻቸው ስለጮሁ በአማራ ትግል ላይ እንደሙጫ ተጣብቆ ትግሉን እያንኮላሸ ያለው እስክንድር ነው በግልፅ እንነጋገር አክባሪው ነኝ ግን አሁን እስክንድር ገሽሽ ይበል የጥሞና ጊዜ ይውሰድና ከዛ ቦታ ይፈለግለት :: እንደእኔ ትግሉ ማንንም ታጋይ ባያገል ደስ ይለኛል ካልሆነ ግን ምን ይሁን አማራን ለማዳን አስፈላጊ ውሳኔዎች መወሰን ግድ ይላልና::በርቱ!! ድል ለአማራ ህዝብ!!!

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 3 วันที่ผ่านมา

    ምነው ስለ እስክንድር ልፍላፌ በዛሳ፣ ማሸነፋን ከነሱ መቀባጠር ማረጋገጥ ይቻላል። ቢችሉማ ኖሮ እስካሁን ድረስ

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 3 วันที่ผ่านมา

    Belay Disagree with you use your Bain Principle ,reputation ,integrity matter Abyi was excellent leader 5 and 6 years ago Zemene can make a lot of noise but he is a dictator not a leader

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 3 วันที่ผ่านมา

    በላይ ትንሽ ነገር እያበላሸህ ነዉ። ጎንደር ዉስጥ በአንድ ስም የሚጠሩ ሁለት አደረጃጀት የለም። ሰለሞን አጣናዉ ራሱን በገንዘብ የሸጠን እንዴት ተቋም አለዉ ብለህ ትሰብካለህ።
    ሌላዉ እስክንድር እያላችሁ እንዴት ትጮሃላችሁ? እስክንድር የትኛዉ ላይ የራሱ አደረጃጀት ኖሮት ነዉ ከዘመነ ጋር የምታወዳደሩት። በጣም ግልብ የሆን ሃሳብ ነዉ። አንድነት በመርህ እንጂ በገንዘብ ሊሆን አይችልም። አንድነቱን ማን ጠላ? ችግሩ እስክንድር የፋኖ መሪዎችን እንደ ሸቀጥ በገንዘብ ለመግዛት እየሞከረ እንዴት እንዴት ይፈጠራል?
    What ego?

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 3 วันที่ผ่านมา

      @@gudukassa5088
      የእስክንድ ነጋ የእምቧይ ካብ እየተፈረካከሰ ነው ! እስክንድር ከባድ ኪሳራ ከስሯል፤ ኪሳራው እንዳይቀጥል አደብ ለመግዛት ጊዜው አልመሸም።የሱ ዓላማና ፍላጎት የፋኖ መሪዎች በሙሉ፤ ዘመነም፣ መከታውም፣ ምሬም፣ ሙሁባውም፣ ሀብቴም፣ ደሳለኝም፣ ባየህም ወዘተ... ሁልችሁም ተምበርክከው እንዲሰግዱለት ነው። እደዚህ አይነት ግለሰብ አሳፋሪ የበታችነት ስሜትት የተጠናወተው እንጅ፤ ህዝብን መርቶ ነፃ የሚያወጣ ታጋይና መሪ አይደለም። የአማራን ህዝብ መምራት ቀርቶ የትንሽ መንደር አለቃ ሊሆን አይችልም። 80% የፋኖ አደረጃጀቶችን አግልሎ የፋኖ ድርጅት መስርቻለሁ ማለቱ ብቻ የስልጣን ጥም ካልሆነ ሌላ ምን ሊባል ነው? ከህወሓትና ከብልፅግና በምን ይለያል? የአማራ ህዝብ ከፋሽሽቱ ወራሪ ጦር ጋር ተናንቆ እየተፋለመ ፤ ምርጫ ሳይደረግ ራሱን በሴራ ሰይሞ፤ 'መሪህ እኔ ነኝ ተቀበለኝ' ብሎ መግለጫ ማውጣት መመፃደቅ ብቻ ሆኖ ይቀራል። በአሁኑ ወቅት 'የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት' በወረቀት ብቻ የተፃፈ ነው። ወደፊት አንድ የፋኖ ድርጅት ይፈጠራል። ይህም ድርጅት በፀና መሰረት ይታነፃል። ይህን ሒደት እስክንድር ነጋ ሊያቆመው አይችልም!

  • @Mehari-e3w
    @Mehari-e3w 3 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Ethio News for the news and info !!!
    ETHIOPIA TIKIDEM !!!
    TELATUA YIWIDEM !!!

  • @tegegnemersha4233
    @tegegnemersha4233 3 วันที่ผ่านมา

    Thanks!

  • @misganawbirle4177
    @misganawbirle4177 3 วันที่ผ่านมา

    ውይይታችሁ የሁሉንም አማራ ግንባር ቀደም የህልውና ጥያቄና ፈተና የመዛበት መከራና ችግር የበዛበት የጋራ ዓላማና ግብ ያማከለ እጅግ በጣም መሠረታዊና ወሳኝ የሆነ ጥልቅ ትንታኔ ስለሆነ በቀጣዩም የውይይም ፕሮግራማችሁ በርትታችሁ ግፉበት
    እግዚአብሔርም ይርዳችሁ !!!