ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናመሰግናለን ወንድማችን እንደአንተ ያሉትን ፈጣሪ በቸርነቱ ለሀገራችን ያብዛል።
በአንድ ቃል፣ ግሩም ድንቅ!!! ለካ እውነት ተናጋሪና አቅራቢም አሁንም አሉ❤ እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ።
ተባረክ የምትናገረው ሁሉ ትክክል ነው ❤
Ato Tadele Derseh I heartily apriciate you for your genuine Witness. GOD BLESS YOU.
የህዝብ ዝምታ እውነት ነው በጣም ያስፈራል። እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ የኑሮ ውድነቱ፣ የቤት ኪራዩ፣ የእቃ ውድነት በእውነት ግራ ያጋባል። መንግስት ሆይ ዞር ብለህ ተመልከተን፣ ማፈናቀሉ ይብቃ፣ ችግራችንን የሚቀርፍ መፍትሄ አምጣልን
በጣም ነው ልቤን የነኩኝ እውነት ተናግሮ በመሹበት ማደር
እውነተኛ ስብዕና ያላቸው ሠዎችን ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤❤
እንደነዝህ ያሉ ሰወች በአመራር ላይ ቢኖሩ ሀገራችንና መላ ብሄረሰቦቿ ዛሬ የገባነበት እጂግ ውስብስብ ችግሮች ውስጥ አንገባም ነበር።
ትክክክል ወላሂ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
He is a man of truth. He speaks straight forward and powerful.We need this kind of man to participate in our broken political system.
አልሃምዱሊላህ ❤
ወላሂ፦ሁለተኛ አማራ አልሆንም! ይህ ቃል የትግላችን ነዳጂና አርማ ነው
እወነትብለሁልወላህ
በጣም በጣም እናመሠግናለን።
🌟እንዴት አደራችሁ ኢትዮጵያውያን🌟 🙏የተባረቀ ቀን ይሁንላችሁ🙏 ❤እስኪ ቤተሰብ እንሁን❤
ወንድማችን እመብርሃን ትጠብቅህ እያንዳንዱ ሕዝብ ላይ ያለውን ሃሳብ ነው ግን ፈርቶ ዝም ብለዋል ግን ዝምታ መልስ አደለም ??? ታፍኖ ታፍኖ ይፈነዳል እውነት እንመስክር ልክእደወንድማችን ሞት እደሆን አይቀርም ግን ምን አበረከትኩ ብለን እራሳችንን እንጠይቅ???
Thank you
የማይረባ ሀሰተኛ ፓስተር ከምታቀርቡ እንደዚህ አይነት ለህዝብ ድምፅ የሚሆኑ ሰዎችን አቅርቡ ድንጋይ የሚበላ የተጠረገበትን ሶፍት የሚያበላ ፓስተር ነን ባዮችን አታቅርቡ አትቀልዱብን
Abo tebarek
የበሻሻው ዱርይ የመንደር ሚኒሻ አይደለውም ብሎናል እሱ ሰልጣኑን ጠንቅቆ እየሰራ ነው እሱም ዘረፋ እና አማራን ማፃዳት ነው😢
ገዳም ላይ ሆሁለቱን መናኞች አገታቸውን አርደው የጣሉትን አትርሱ!
Viva ato Tadele
በአምስት አመት ውጥ አማራን አርደን እጨርሳለን እጨርዳለን ያሉት የሚጠይቅ የለም!
እርጉዝ የሚወለደው አማራ ይሆናል ብለው አውጥተው የገደሉት አትርሱ!
አብይ ከደርግ መንግሥት በላይ በእሱ አስተዳደር ስው ይገደላል ብሎ በአደባባይ ነግሮናል። እየሆነ ያለው ይህ ነው።
ኑሮ ካሉት ፍሪጅም የሞቃል አለች ፔፕሲ
😢😢😢 I want saying appreciate your viewing strategy point all Ethiopian standing together, however who are crippling Ethiopian economic crisis 86% will have become poor not only that how long will affect to live affordable less than expect to eating
አይ እደህ ያለ ሰው እያለ አብይ መግስት ይሁን
እየተሠራ ያለው ከፋፍለህ ግዛው ነውና ህዝቡ አየነቃ መጥቷል ሆኖም ዝምታም አንድ የተቋሞ መገለጫ ነውና ቀኑ አሩቅ አይሆንም ከታሪክ አንደተማርነው
የደህንነቱ መ/ቤት ሥራው ምን ይሆን? አዲስ አበባ ያለውን ነዋሪ ከመሠለል ለምን ወደየክልሉ ትኩረት አያደርጉም? ጠቅላይ ሚኒስትራችን እውነት ይቺን አገር ፈር ማስያዝ አቅትዎት ነው?? እኛም ያገር ናፍቆት ገደለን መግባቱንም ፈራን😒
kkkkkk
አብዮት እማ እካን አገር ይቅርና እራሱን ማስተዳደር አይችልም የወደቀ ነው በቁሙ የሞተ አቅምም የለውም የተገዛ ዶክቲሪክ ነው ያለው የበሻሻ አስተዳደር እርጉት እሳንም አይመራም በውሽሸት የደገ የነ ኢሃዲግ አገልጋይ ነበረ አሁንም የነሱን እጣ ይጠብቀዋል በኦሮሞ ሕዝብ መነገድ በቃ::
አብይ እድሜው 47 አስተሳሰቡ 7 አመት ነው
አብዮት እድሜው 50 ገባ እኮ ግን ጭንቅላቱ አስተሳሰቡ እንዳልከው ከ 7 ዓመት ልጅ ያነሰ ነው።ማነው ያ የሕፃን ኮሜዲ ልጅ መስዑድ ኢትዮጵያን በመራት እዚህ ደረጃ አትደርስም።
እኔ 20 ወጣት እበልጠዋለሁ በቀጨላት አብይን🤣🤔@@negagenife3760
yetechegeru srawoch bemeqabr bet ynoralu. esat baynedbetm bet newuna Yilqal legaler newu inji medrek wüst leteqeberewu yimoqewal malet aydlem. years Ethiopia hizb chigru minchi mengst Rekord newu.
ወንድሜ ; በተናገርኸው ሁሉ እስማማለሁ ፤ ሆኖም ግን የችግሩ ምንጭ ላይ ትኩረትህን ቀንሰሃል ባይ ነኝ ; # እንደኔ ይህ የቆየና ስር የሰደደ በሽታ በዚ ልክ ተነግሮ አይበቃም ; ትናንት እንዲህ እንድንሆን ሲሰሩ ባሉበት የምናይበት ምልከታ በጥልቀት ማየት ይጠይቃል ።# እውነት ነው ; መሪውም ተመሪውም ያው እኛው ነን ።ጥንቃቄ ፡፡፡፡ጥንቃቄ:::::ጥንቃቄ ።
ወንድሜ ይህ የኢትዮጵያ መንግስት አይደለም:: ቢሆንማ ይሰሙን ነበር:: Think of the alternative truth.
እደት ነው ህዝብ በመግስት ላይ ይነሳል እያላችሁ የምደሰኩሩት! የከፋው ህዝብ በመግስላይ የሊነሳ የሚችለው ህዝብ እደአንድ ህዝብ ሲያስብ ነውኮ! አብይ አህመድ ከወያኔ የተማረውን የወረሰውን ከፋ ፍሎ ቀፍድ ዶ ሊቃውም ያለን አይቀፈደደ እያፈነ እየገደለ ነው::ደጋፊየ ናቸው ያለውን እየዘረፉ ተጠቃሚ ናቸው ነገ ን አያስቡም በዚህ መልክ እደትነው የናንተ ትታኔ ህዝብ በመንግስላይ ሊነሳ የሚችለው!አብይ አህመድ ለስልጣኑ 30-+ እደሚቆይ የተማመነበት ምንድነው ብላችሁ ለምን አጠይቁም??
አቶ ታደለ ደርሰህ ግርማ፣ የVission Ethiopian Congress for Democracy ዳይረክተርና የሰላምና የሥነ-ምግባር አምባሳደር ነኝ ባይ ምን እያሉ ነው? እስቲ እርሳቸው የ"በስመ አብ" ብሎ ሰው ማረድን ቅኔ ሰምና ወርቅ እንደነገሩን እኛም የእርሳቸውን የቅኔ ንግግር ሰምና ወርቅ እንንገራቸው። ሰውዬው ውሸታምና የሰላምና የሥነ ምግባር ሳይሆን የጥላቻና የጋጠወጥ አምባሳደር ናቸው። ከሩዋንዳ ተወስዶ ኢት/ውስጥ ተብሏል የተባለውንና በEthio-360 Media የተፈበረከውን "ሁለተኛ አማራ አልሆንም" የሚለውን የውሸትና የጥላቻ ወሬ ቲቭ ላይ ይደሰኩራሉ። ብዙ የፈጠራ ወሬ ይዘከዝካሉ።"የኛ ቲቭ" በዝህ ማፈር አለበት።
Ye’migerm’new ETHIOPIA Ye’3000 + 4000 + 5000 Ye’SILTANE TARIK Ye’tebale Ye’USHET TARIK Si’neger indalnebere :: Zare’demo ‘’’ZERINET + TORINET + MUSINA + ZIRFIYA ‘’’ Ye’tebale’new :: Tadias Yet’Geba Ye’3000 + 4000 + 5000 Ye’USHET ( YE’ETHIOPIA Ye’SILTANE ) TARIK ????? SILTANE Malet Min Malet’new Le’ETHIOPIA’wian ????.........
አቶ ንጉሴ ብርሀኑ በሰላም ነው የጠፋት??? ወይስ ይሄ ሰውበላ መንግስት ነኝ ባይ ዱርዬ በላቸው
የት ገባ እውነት ??
ተጠያቅው ህዝብ ነው በውስጣቻው ወንበደዎችን የደበቁት ከአንተ ጭምር አመፅ እና ገዳይን ይሚያበረታታ
እንዴ ያንተ ዕውቀት ደግሞ ከለብለብ ነው የወጣኸው?እንዴ ህዝብን በጅምላ ሰተፈርጅ ገርሞኝ ነው።ህዝብ ያን እንኳ አድርጓል ብለህ ካሰብ እንዴት ሌላውን ያንተን ጌታ ጨፍጫፊውን ምን ቢሆን/ቢያደርግ ነው እንዲህ ህዝብ የጠላው ብለህ ጠይቀሃል?በምንሰ ችሎታህ ሆዳም ሆድህን አሰብ እንጂ ሰለህዝብህና ሰለሀገርህ ምን ያሳሰብሃል።
እናመሰግናለን ወንድማችን እንደአንተ ያሉትን ፈጣሪ በቸርነቱ ለሀገራችን ያብዛል።
በአንድ ቃል፣ ግሩም ድንቅ!!! ለካ እውነት ተናጋሪና አቅራቢም አሁንም አሉ❤ እግዚኣብሔር ይጠብቃችሁ።
ተባረክ የምትናገረው ሁሉ ትክክል ነው ❤
Ato Tadele Derseh I heartily apriciate you for your genuine Witness. GOD BLESS YOU.
የህዝብ ዝምታ እውነት ነው በጣም ያስፈራል። እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ የኑሮ ውድነቱ፣ የቤት ኪራዩ፣ የእቃ ውድነት በእውነት ግራ ያጋባል። መንግስት ሆይ ዞር ብለህ ተመልከተን፣ ማፈናቀሉ ይብቃ፣ ችግራችንን የሚቀርፍ መፍትሄ አምጣልን
በጣም ነው ልቤን የነኩኝ እውነት ተናግሮ በመሹበት ማደር
እውነተኛ ስብዕና ያላቸው ሠዎችን ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤❤
እንደነዝህ ያሉ ሰወች በአመራር ላይ ቢኖሩ ሀገራችንና መላ ብሄረሰቦቿ ዛሬ የገባነበት እጂግ ውስብስብ ችግሮች ውስጥ አንገባም ነበር።
ትክክክል ወላሂ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
He is a man of truth. He speaks straight forward and powerful.
We need this kind of man to participate in our broken political system.
አልሃምዱሊላህ ❤
ወላሂ፦ሁለተኛ አማራ አልሆንም! ይህ ቃል የትግላችን ነዳጂና አርማ ነው
እወነትብለሁልወላህ
በጣም በጣም እናመሠግናለን።
🌟እንዴት አደራችሁ ኢትዮጵያውያን🌟
🙏የተባረቀ ቀን ይሁንላችሁ🙏
❤እስኪ ቤተሰብ እንሁን❤
ወንድማችን እመብርሃን ትጠብቅህ እያንዳንዱ ሕዝብ ላይ ያለውን ሃሳብ ነው ግን ፈርቶ ዝም ብለዋል ግን ዝምታ መልስ አደለም ??? ታፍኖ ታፍኖ ይፈነዳል እውነት እንመስክር ልክእደወንድማችን ሞት እደሆን አይቀርም ግን ምን አበረከትኩ ብለን እራሳችንን እንጠይቅ???
Thank you
የማይረባ ሀሰተኛ ፓስተር ከምታቀርቡ እንደዚህ አይነት ለህዝብ ድምፅ የሚሆኑ ሰዎችን አቅርቡ
ድንጋይ የሚበላ የተጠረገበትን ሶፍት የሚያበላ ፓስተር ነን ባዮችን አታቅርቡ አትቀልዱብን
Abo tebarek
የበሻሻው ዱርይ የመንደር ሚኒሻ አይደለውም ብሎናል እሱ ሰልጣኑን ጠንቅቆ እየሰራ ነው እሱም ዘረፋ እና አማራን ማፃዳት ነው😢
ገዳም ላይ ሆሁለቱን መናኞች አገታቸውን አርደው የጣሉትን አትርሱ!
Viva ato Tadele
በአምስት አመት ውጥ አማራን አርደን እጨርሳለን እጨርዳለን ያሉት የሚጠይቅ የለም!
እርጉዝ የሚወለደው አማራ ይሆናል ብለው አውጥተው የገደሉት አትርሱ!
አብይ ከደርግ መንግሥት በላይ በእሱ አስተዳደር ስው ይገደላል ብሎ በአደባባይ ነግሮናል። እየሆነ ያለው ይህ ነው።
ኑሮ ካሉት ፍሪጅም የሞቃል አለች ፔፕሲ
😢😢😢 I want saying appreciate your viewing strategy point all Ethiopian standing together, however who are crippling Ethiopian economic crisis 86% will have become poor not only that how long will affect to live affordable less than expect to eating
አይ እደህ ያለ ሰው እያለ አብይ መግስት ይሁን
እየተሠራ ያለው ከፋፍለህ ግዛው ነውና ህዝቡ አየነቃ መጥቷል ሆኖም ዝምታም አንድ የተቋሞ መገለጫ ነውና ቀኑ አሩቅ አይሆንም ከታሪክ አንደተማርነው
የደህንነቱ መ/ቤት ሥራው ምን ይሆን? አዲስ አበባ ያለውን ነዋሪ ከመሠለል ለምን ወደየክልሉ ትኩረት አያደርጉም? ጠቅላይ ሚኒስትራችን እውነት ይቺን አገር ፈር ማስያዝ አቅትዎት ነው?? እኛም ያገር ናፍቆት ገደለን መግባቱንም ፈራን😒
kkkkkk
አብዮት እማ እካን አገር ይቅርና እራሱን ማስተዳደር አይችልም የወደቀ ነው በቁሙ የሞተ አቅምም የለውም የተገዛ ዶክቲሪክ ነው ያለው የበሻሻ አስተዳደር እርጉት እሳንም አይመራም በውሽሸት የደገ የነ ኢሃዲግ አገልጋይ ነበረ አሁንም የነሱን እጣ ይጠብቀዋል በኦሮሞ ሕዝብ መነገድ በቃ::
አብይ እድሜው 47 አስተሳሰቡ 7 አመት ነው
አብዮት እድሜው 50 ገባ እኮ ግን ጭንቅላቱ አስተሳሰቡ እንዳልከው ከ 7 ዓመት ልጅ ያነሰ ነው።
ማነው ያ የሕፃን ኮሜዲ ልጅ መስዑድ ኢትዮጵያን በመራት እዚህ ደረጃ አትደርስም።
እኔ 20 ወጣት እበልጠዋለሁ በቀጨላት አብይን🤣🤔@@negagenife3760
yetechegeru srawoch bemeqabr bet ynoralu. esat baynedbetm bet newuna Yilqal legaler newu inji medrek wüst leteqeberewu yimoqewal malet aydlem. years Ethiopia hizb chigru minchi mengst Rekord newu.
ወንድሜ ; በተናገርኸው ሁሉ እስማማለሁ ፤ ሆኖም ግን የችግሩ ምንጭ ላይ ትኩረትህን ቀንሰሃል ባይ ነኝ ;
# እንደኔ ይህ የቆየና ስር የሰደደ በሽታ በዚ ልክ ተነግሮ አይበቃም ; ትናንት እንዲህ እንድንሆን ሲሰሩ ባሉበት የምናይበት ምልከታ በጥልቀት ማየት ይጠይቃል ።
# እውነት ነው ; መሪውም ተመሪውም ያው እኛው ነን ።
ጥንቃቄ ፡፡፡፡ጥንቃቄ:::::ጥንቃቄ ።
ወንድሜ ይህ የኢትዮጵያ መንግስት አይደለም:: ቢሆንማ ይሰሙን ነበር:: Think of the alternative truth.
እደት ነው ህዝብ በመግስት ላይ ይነሳል እያላችሁ የምደሰኩሩት! የከፋው ህዝብ በመግስላይ የሊነሳ የሚችለው ህዝብ እደአንድ ህዝብ ሲያስብ ነውኮ! አብይ አህመድ ከወያኔ የተማረውን የወረሰውን ከፋ ፍሎ ቀፍድ ዶ ሊቃውም ያለን አይቀፈደደ እያፈነ እየገደለ ነው::
ደጋፊየ ናቸው ያለውን እየዘረፉ ተጠቃሚ ናቸው ነገ ን አያስቡም በዚህ መልክ እደትነው የናንተ ትታኔ ህዝብ በመንግስላይ ሊነሳ የሚችለው!
አብይ አህመድ ለስልጣኑ 30-+ እደሚቆይ የተማመነበት ምንድነው ብላችሁ ለምን አጠይቁም??