🛑አረብ ሀገር የለፍሁበት ገንዘቤ ከሰረ ከኔ ተማሩ😢

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 161

  • @تمر-س2ص
    @تمر-س2ص หลายเดือนก่อน +20

    ወላሂ እኔ ቤተሰብ መሬት ገዛንልሺ ብለውኝ ደስ አለኝ ከዛ ቆይተው ደሞ ባጃጂ ገዛበት ወንድሜ እኔ እገባለሁ ብየ ሳስብ ጉድ ሰሩኝ 😢

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu หลายเดือนก่อน +3

      ግቢእና ባጃጅሽንጅጭ😢

    • @تمر-س2ص
      @تمر-س2ص หลายเดือนก่อน

      @@Aminat-nv3cuምን ገባሁ እደፈረደብኝ እዚሁ እቃጠላለሁ እጂ አመሰግናለሁ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ หลายเดือนก่อน

      ​@@تمر-س2ص
      አይዞሽ አብሽሪ ለወደፊት አጠራቅሚ አስቢበት

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ หลายเดือนก่อน +1

      ​@@تمر-س2ص
      ወንድምሽ ከገዛበት ለወደፊት አጠራቅመሺ ፈልጉልኘ ብለሺ እናትና አባትሽን ሲገኘ መላክ ሳይገኘ እርግጠኛ ሳይሆን አትላኪ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 หลายเดือนก่อน +3

      @@تمر-س2ص በፈቃድ ሂደሸ አካዉንት ከፍተሸ ነይ

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube  หลายเดือนก่อน +34

    እስከመጨረሻው ተከታተሉ ሙሉ መረጃውን ስሙትማ ትጠቀሙበታላችሁ ቪድውንም ሌሎች ሼርር በማድረግ አዳርሱልኝ አደራ ሁሉም ይስማው

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk หลายเดือนก่อน

      እስኪ ዩቱብ አስተምረኝ አሞኛል ተው

    • @ኑርድን
      @ኑርድን หลายเดือนก่อน

      @@abdiwollotube እናመሰግናለንን. ወንድም

    • @AminaMohammed-n3k
      @AminaMohammed-n3k หลายเดือนก่อน

      አብድ ወሎየዉ ወድሜን ይዉቲብ ክፈትለት አብራችሁ ስሙ

    • @ajibinfos
      @ajibinfos หลายเดือนก่อน

      ኢንሻአላህ ሃቢቢ

    • @ajibinfos
      @ajibinfos หลายเดือนก่อน +1

      "የጀሃነም ድምጽ ተሰማ"
      ይላሉ የ ራሺያ ሳይንቲስቶች
      ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ገብታቹ እዩት
      አሁን ነው የለቀቅኩት

  • @መካቲዩብ
    @መካቲዩብ หลายเดือนก่อน +21

    ሰደት የቀመሰ ብቻ ነው የሰደተኛን ሂወት የሚረዳው አብዲ በርታ

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. หลายเดือนก่อน +16

    ትክክክክል አብዲ አስታዋይ አይደለህ ሶሻል ሚድያ በናተግዜ አተና ሙስጠፋ አረብ አገር ሁናችሁ በምሰሩበት ግዜ ቀረ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt หลายเดือนก่อน +31

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @ካሙጀማል
      @ካሙጀማል หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @MrwmJdbis
      @MrwmJdbis หลายเดือนก่อน

      ስለላህአለይሂወስለም. ፊዳክአቢወኡሜ ያርሱለላህ

    • @aishasaeed1018
      @aishasaeed1018 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

    • @shfeekshfeekgg4594
      @shfeekshfeekgg4594 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Mozaze
    @Mozaze หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ ይችን ልጅ ሳያት በጣም ነብር የምታሳዝነኝ እኔም ምግብ እሰራለሁ ብየ አውራለሁ የሷ ስራ ይለያል ግን መጨረሻው ለቅሶ ሆነ አይዞሽ አንች ጀግና ነሽ
    እደው ግን ክፋትን እንደት እንማር ለምን የዋህ ሆነን

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d หลายเดือนก่อน +11

    ጎደሪዋ ነው የሚለው ዩቱቧ ከቻላችሁ እናሣድጋት

    • @mariam3292
      @mariam3292 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ያችን ልጂ እናሳዲጋት

  • @حومحمدحومحمد
    @حومحمدحومحمد หลายเดือนก่อน +6

    😢እኔም ወንድሜ በስምሽ ልግዛልሺ አንድ ነገር አለኝ እኔ ግን ኢንሻ አላህ ብየ አልኩት ከማልቀሳችን በፊት ቆም ብለን ማሰብ አለብን አሁን ላይ ማንም አይታመንም

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb หลายเดือนก่อน +3

    የኝአ የወሎ ልጆዎች ወድሞቻችን ማሳደግ እያለብን የማይረባ ብራክ ሸር ላይክ ታረጋላችሁው ይህንን ወድማችን እያዮ ፀጥ

  • @Aisha-bg6yr
    @Aisha-bg6yr หลายเดือนก่อน +5

    ትክክል አብዲ እኔ ለናቴም መርዳት አቆቶኛል ሀጃው በዝቶብኝ እንኳን ለሌላ ሰው ስንተየ ይመከራሉ አይሰሙም እኔ ሙሉውን ሰምቻታለሁ ደሞኮ የምሰራው ስራ ዝታሳዝን እኔ አንድ ቀን አልችልም እንኳን ያንን ሁሉ አመት

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 หลายเดือนก่อน +5

    እኔን ያሳሰበኝ የሀገር ሰላም ነው የመሬት መቀጥቀጥ አለ ይሉናል ያረብ የቤተሰቦቸን ነገር አደራ የወንጀላችን ብዛት ያረብ አላህየ ይቅር በለን አልሀምድሊላህ ይህ ስልክ ከመጣ ጀምሮ ሰው ሁሉ ተበለሻሸ አላህ ይስቱር ከሁሉም ነገር ነፃ ነኝ ፌስቡክ ቲክቶክ ቴሌግራም መሰጀር ቦቶም አልሀምድሊላህ ነፃ ነኝ እህት አይዞሽ ልብ ግዙ በቤተሰቦቸ እንኳን አልደራደርም እሯ

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ หลายเดือนก่อน +1

      ቲክቶክና ኤፍቢ እንኳን አልኖረሽ አይጠቅምም እኔም የለኘ ቴሌግራም ግን የቁርአን ጉረፕ ዳአዎ ታዳምጭበታለሽ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 หลายเดือนก่อน

      @@እረህመት-ዘ5ተ ❤❤❤❤❤

  • @NajatAbate
    @NajatAbate หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነህ ወንድም አብዱ እኔ መጥቸ አይቸዋለሁ ትምህርት ወስጀ ይሄው ተመልሻለሁ ሳኡዲ ገብቸ እየሠራሁ ነው በተለይ ሀገር ገብተው ያላዩት እህቶች ብትመክራቸው አይሰሙም ሲያየዩት መተው ያኔ ይረዱሀል

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ይድረስልን😢

  • @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
    @ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ หลายเดือนก่อน +2

    የምር በጣም ይከብዳል ሰው ካጣ ማን አይወደወምትክክል ወድሜ😢😢😢

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 24 วันที่ผ่านมา

    ጄዛከላሁም ኸይር አሏህይጠብቅህ ❤ወንድማችን❤

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክል ጎበዝ አብሸ ር ወንድም ኢንሻ አላህ❤❤❤🎉🎉😢😢😢🎉🎉

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሠግናለን የሀገሬ ልጅ አብዱየ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer หลายเดือนก่อน +6

    ያአላህ አንተ ሁነን እንጅ ከባድ ነው😢😢

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ወላሂ

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke หลายเดือนก่อน +3

    ዋአለይኩምሰላምራህመቱሏህ ወበረካትሁ

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 หลายเดือนก่อน +3

    ብዙወቹ ሲደርስባቸዉ ነዉ እሚረዱት

  • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
    @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ หลายเดือนก่อน +2

    ዊአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአህሌን ደረሴው

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 หลายเดือนก่อน +1

    አህለን ወሳህለን ወስላታዉ አብዲ ደረሳዉ እደትነህ

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 หลายเดือนก่อน +3

    አህለን ደረሴዉ ከባድ ነዉ አላህ ይሁነንጂ ሚሥኪን 😢😢

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj หลายเดือนก่อน +4

    አልሀምዱ ሊላህ አንድብር ተበልቸ አላቅም ።ወላሂ የዝች ልጂ ስራ ደግሞ በጣም ከባድነው ምግብ እየሰራች ይሸጣሉ ሰወቿ እና ስራዋን ሁሌ ትፖስትነበር እከታተላታለሁ በቲክቶክም በyoutube ብቻ አሳዘነችኝ ስራዋ ኡኡኡኡ እደዛሁና ሰርታ መጨረሻዋን ሳይ አሳዘነችኝ

  • @Ikramikram-d1o
    @Ikramikram-d1o 26 วันที่ผ่านมา

    አዎ እኔም ደርሶብኛል ላብድ ነበር ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
    @እሙሙሀመድ-ወ4ፀ หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል

  • @Umufetitube
    @Umufetitube หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ የዚች ልጅ ብርታት አረብ ሀገር ሳለች የምሰራው ስራ እህ የኩሽና ስራ ጥብስ ነው ያረጋት ግን እደዛም ለፍታ አገሯ ገብታም እደከፋት ነች አየ የኛ ስቃይ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ በትክክል ወንድም

  • @ፋፊyasin
    @ፋፊyasin หลายเดือนก่อน

    ሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አብድየ ሀቂቃ በጣም ብቻ ሆድ ይፍጀው አላህ ይድርሥልንንን እደው እሥኪ ልብ ግዙ እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @SOFYAYUSSEF
    @SOFYAYUSSEF หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩምአሠላም. በጣም. ወድሜ. ትክክል. አላህመጨርሻችንን ያሣምርወ

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሃምዱሊላ የኔ ዉድ አባት ምናለ ሁሉም አባቶች እንዴኔ አባት ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ወላሂለአዚም ልጅን ያሳድጉታል እንዲ አያሳንሱትም ነው የሚለው የሻይ ለአንተ ይሄን ያክል ዉሰድ ስለ እንኩዋን ወላሂ እፍፍ የሌላ እምነት ተከታይ ነው አላህ ሂድያ እንዲሰጥልኝ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቼ አደራ ሙስሊም ሆኖ መሞት መታደል ነዉና ያረብ አላህ አንተ እዘንለትና ከጥተኛዉን መንገድ ምራልኝ 😭🤲

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉እውነት
    እውነት

  • @SaSa-cf3xp
    @SaSa-cf3xp หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ለማንም ሳልናገ 3ቀን ሲቀረኝ እምነግራቸው ለዛውም እድቀበሉኝ እረ ብራችሁን አታባክኑ

    • @YouTbe-qr7ln
      @YouTbe-qr7ln หลายเดือนก่อน +2

      እኔም😂

    • @ተሼ
      @ተሼ หลายเดือนก่อน +1

      @@SaSa-cf3xp እኔማ ብቻየን ነበር መሄድ የፈለኩት ግን ሴት ደፋሬ በዝቷል ሲሉ ፈራሁ።ምክንያቱም ሀገሬ የ2 ቀን መንገድ ስለሆነ ሲመሽ ከባድ ነዉ

  • @zeritutube
    @zeritutube หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል የአረብ ሀገር ልፋት መጨረሻዉ ሀዘን 😭😭ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @Ikram-z6f
    @Ikram-z6f หลายเดือนก่อน

    😢😢ትክክል

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 หลายเดือนก่อน +2

    በትክክክክክል👍👍👍👍👍

  • @ካሙጀማል
    @ካሙጀማል หลายเดือนก่อน +2

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አሐህ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 หลายเดือนก่อน

    እውነት
    ነው
    ወንደሚዬአብደላ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj หลายเดือนก่อน +4

    👉Betty ጎንደር👈 ነው የሚለው የyoutube ቻናሎስም ሰብ እያደረግን እናግዛት🎉🎉🎉

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 หลายเดือนก่อน +1

    ዋለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወባረካትሁ ምን ይሻላል ኧረ አታስፈሩን 😮😮😮ከበሉትም ይብሉት ቤተሰቦቼ ናቸው ሌላ አላቅም

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc หลายเดือนก่อน

    ሡበሀን አላህ👍👍👍

  • @Saada-r5l
    @Saada-r5l หลายเดือนก่อน

    ጀዛካላህኸይር

  • @WorkeneshAbebe
    @WorkeneshAbebe หลายเดือนก่อน +2

    እግዚ አብሔርመስገን ወንድሜ ቤቴን አፈር ግጦ ነው የሠራልኝ ወንድም ምንም ባርግ አይቆጨኝም ሌላ ለማንም አረዳም

  • @Madini-t7r
    @Madini-t7r หลายเดือนก่อน +1

    Weaelekum Selam werahmetulah weberekathu

  • @rahmaali1933
    @rahmaali1933 หลายเดือนก่อน

    አብድየ ወድም ምርጥሠው❤❤❤

  • @Ikramikram-d1o
    @Ikramikram-d1o 26 วันที่ผ่านมา

    አረ የኛ የዋህነት ማቆሚያ የለሁም

  • @Hayat-w6q
    @Hayat-w6q หลายเดือนก่อน

    በትክክል ወላሂ አላህ ልብ ይስጠን

  • @hayateሀያት
    @hayateሀያት หลายเดือนก่อน +1

    እሡይጠብቀንአብዲዋ

  • @SalimSalim-g5u7p
    @SalimSalim-g5u7p หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ በጣም ነው የምታሳዝ ነው እዚህ እያለች የምትሰራው ስራ በጣም ከባድ ነበር አላህ ያበርታሽ የኔ ውድ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 หลายเดือนก่อน

    Allhe yetabekane

  • @ኑርድን
    @ኑርድን หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ የኔህት. ያራት አመት ብር. አንድ የለም. መልሳ መጣች. ልብ ካላት. ትማርበት አለች. እኔም. ቀምሻለሁ. አሁን. ሲደክመኝ. ነው የገባኝ. እኔ በትዳር በኩል ነው. ዋጋ የከፈልኩት. ያውም. በስደት ላይ. ልጂ. ይዥ እየሰራሁ. አልሀምዱሊላህ. ሁሉም. ትምርት. ይሆናል. ልብካለን🎉🎉. I love you. ፍሎስስስ🎉🎉

    • @sihamTube8091
      @sihamTube8091 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እቤቲ ግብእና እዩዉ የደረሰብኝ አልሀምዱሊላህ ብቻ

    • @የባሌሚስትነኝ
      @የባሌሚስትነኝ หลายเดือนก่อน

      ​@@sihamTube8091😢😢😢ለካ ሁላችንም ነን

  • @Baqalach
    @Baqalach หลายเดือนก่อน

    Tekikile😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ሀቂቃ እዉነቶንነዉ እረ ተዉ ልብግዙ አረእህቶች በሃላመበድ መልቀስ አይጠቅምም እስኪለራሳችን እንሁን መቸነዉ እምንበስለዉ መቸነዉ እራሳችንን የምናየዉ ደክመን ወይምታመን ስንተኛ ነዉ ተዉ የኛያገርቤትሰዉ ባፍ በቂጡ ቢጠቀጥቁት ጠገብኩን አያቅም በቃን በዛ እዴ ምነዉ ሸዋ

  • @MadeenaAli-f3w
    @MadeenaAli-f3w หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ 8ሰኖር ቤተሰቦቸ ቅጤት የኔን አይፈልጉም የኔ ጀግና አባት አለኝ ቤትሰርቶ ብሬን አኑሮ አገርገብቸ 3ኖርኩ ብሬባባቴ ልቆጥብልሺ ልጀአችተያሺዉ ይጠፋብሻል ይለኝነበር ሁሉ ሰጠኝ እያልሲሰጠኝ ጨርሸመጣሁ ባልብየ እኳን ልጂወለድኩ

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 หลายเดือนก่อน

    አበዲየአበሸሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 หลายเดือนก่อน

    ወሊኩምሠላምእራህመቱወበረካቱአብደየ🎉🎉🎉🎉

  • @raksameera6520
    @raksameera6520 หลายเดือนก่อน +1

    ወሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ አብድ አህለን

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u หลายเดือนก่อน

    በትክክል ወንድሜ

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص หลายเดือนก่อน +1

    እህህህህህ ማንን እንመን

  • @Fatumaወሎጊራና
    @Fatumaወሎጊራና หลายเดือนก่อน

    አሠላሙ አለይኩም አብዱሻ እደነህ አማነዉ

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 walhi kabd new

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي หลายเดือนก่อน

    አላህየመጨረሻየንአሸሳምረልኝ
    ሌላማንምእደማይረዳኝአቃለሁ😢

  • @mkiyaseid5692
    @mkiyaseid5692 หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭🇸🇦💔💔💔💔😭😭😭

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 หลายเดือนก่อน +1

    Areb yalu setoch aygebachawm cherash le agot lijim aykerachewm sengrachaw weshet yemslachewal betsab gar yeminoru yemslachewal edmalik

  • @muntiyase649
    @muntiyase649 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ሊንኳን አላስቀመጥከውም ሁሉም እንዲያበራታት ወላሂ በጣም ታሳዝናለች😢 እየገባቹ ስብስክራይብ አርጓት ስሟ ቤቲ ጎደር ነው ሚለው

  • @ተሼ
    @ተሼ หลายเดือนก่อน +2

    አብድየ ደሴ ሲንጀር/ልብስ ስፌት መማር እፈልጋለሁ አለ ትምህርት????? በአላህ መልሱልኝ የምታዉቁ

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  หลายเดือนก่อน +1

      አወ አለ

    • @ተሼ
      @ተሼ หลายเดือนก่อน +1

      @@abdiwollotube ዉይ ጀዛክ አላህ ወንድሜ አድራሻቸዉን ትነግሩኝ?

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 หลายเดือนก่อน +1

    አካዉት የለለነሠወች ምን እናድርግ መላ ካላቺሁ አካፍሉን

  • @Rahmet.yutube.
    @Rahmet.yutube. หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ

  • @RichTube-n5t3
    @RichTube-n5t3 หลายเดือนก่อน

    አይ ስዴት

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 หลายเดือนก่อน

    በጣም ወዴሜ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 หลายเดือนก่อน

    በትክክል

  • @UygGjk
    @UygGjk หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢❤❤❤

  • @RichTube-n5t3
    @RichTube-n5t3 หลายเดือนก่อน

    አህለን ዴረሴ

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ
    @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢

  • @KedraDjku
    @KedraDjku หลายเดือนก่อน

    በርታ አብዱ

  • @FatamaMuhmnad
    @FatamaMuhmnad หลายเดือนก่อน

    ትክክል እብድ ከባድ ነው

  • @አስማስደትኝ
    @አስማስደትኝ หลายเดือนก่อน

    ተገባችወርአይሆነትምእኩ የዚችስየባሰነው

  • @سعاد-ح5ن4ك
    @سعاد-ح5ن4ك หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍

  • @مدينه-د7ع
    @مدينه-د7ع หลายเดือนก่อน +1

    ትክክክክክክል

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 หลายเดือนก่อน +1

    Batkikal 😢😢😢

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @QwQw-e1g
    @QwQw-e1g หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍😭😭

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb หลายเดือนก่อน

    ስደትን የቀመሰ ለስደተኝ ያዚናል እያዳድሺ ተጠቀቅ ገዘባችሁን ሰብስቡ ወላሂ ማንንም አትመኑ እራሳችሁን ብቻ እኔ ቤቲን ከጨረስኩ በሆላ ብሪ እኔ ጋ ነው ማንንም አላምን ሆ

  • @mohamd5168
    @mohamd5168 หลายเดือนก่อน +1

    ❤👍☝️🤲

  • @Alekulahal
    @Alekulahal หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢🙆🙆🙆

  • @mereere5285
    @mereere5285 หลายเดือนก่อน

    በትክክክልልልልል

  • @طيبه-ب5ن
    @طيبه-ب5ن หลายเดือนก่อน +1

    Derese,,mnhuneh,,new,,kestehelsa

  • @worgwa.1
    @worgwa.1 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Madenamedena
    @Madenamedena หลายเดือนก่อน

    ቤቴ ጎንደሪዋ ነው የምትባል

  • @ajibinfos
    @ajibinfos หลายเดือนก่อน +1

    "የጀሃነም ድምጽ ተሰማ"
    ይላሉ የ ራሺያ ሳይንቲስቶች
    ፕሮፋይሌን ተጭናቹ ገብታቹ እዩት
    አሁን ነው የለቀቅኩት

  • @helamhelam6565
    @helamhelam6565 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Hawa-pu6mm
    @Hawa-pu6mm หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 หลายเดือนก่อน

    ተመስገን ባካዉንቴ ነዉ የማስገባዉ ለቤተሰብ የምሰጠዉን እሰጣለሁ ቤቴንም ሰረቻለሁ ለማንም አልሰጥ 😏

    • @blenbbbb3090
      @blenbbbb3090 หลายเดือนก่อน

      @kemertube-cv6tp አወ ደብተሩ ያለዉ ቤተሰብ ጋ ነዉ ግን ተቀሳቅሶ ስለማያቅ ካካዉንት ወዳ አካዉንቴ ነዉ የሚገባዉ ግን እናቴ ሂዳ እንድታስሞላ አደረጋለሁ በሌላ ሰዉም ቸክ አስደረጋለሁ መግባት አለመግባቱን ገብቷን ብየ ዝም አልልም እህት

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt หลายเดือนก่อน

    አሁን ላይ ከባድ ነዉ መተዛዘን ጠፋ

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 หลายเดือนก่อน

    ትክክክክክል

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ หลายเดือนก่อน +2

    አብዲየ ጫካ ገባህ 😂😂 በነገራችን ላይ ገጣሚ ነኝ እና አብዲ አገር ስገባ ዩቱብ ትከፍትልኛለህ እቢ ካልህ ዋ ብያለሁ

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube  หลายเดือนก่อน

      መርሃባ ደግ ይከፈታል

  • @Tybatube
    @Tybatube หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነው የስደት እህታችነኒ😢😢

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي หลายเดือนก่อน

    የውኘትስራስሰራእረሲበጣምጠካረናት😢

  • @zainab-l2i3f
    @zainab-l2i3f หลายเดือนก่อน

    እኔ 12አመቴ ግን ምንም ብር የለኝ አገረም መግባት አልፈልግ