Ethiopia 🔴ብርሃን ወጣ ከመስቀሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘ_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ

ความคิดเห็น • 16

  • @mulatube10
    @mulatube10 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልኝ ወድሜ

  • @Yehens
    @Yehens 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ውይ እንደት እንደምወደው በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 3 หลายเดือนก่อน

    ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ምንጊዜምተመሥገን
    @ምንጊዜምተመሥገን 3 หลายเดือนก่อน

    ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ✝️👏🎚

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @በደስታ
    @በደስታ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @samit5271
    @samit5271 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🙏❤❤❤

  • @Yonas-x7x
    @Yonas-x7x 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @senayittefari7423
    @senayittefari7423 3 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🥰

  • @bisratwale6409
    @bisratwale6409 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን, ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን, የኔታ።
    ✍️ አንድ ነገር ግን እንፈልጋለን, የሚቻል ከሆነ ከመጀመሪያው ጀምሮ ያወጡአቸውን መዝሙሮች በሲዲ(album) ባንድ ባንድ እያደረጉ ቢለቁልን። 📖 ምክንያቱም እሩቅ ቦታ ያለን ሰዎች ሙሉውን ለማግኘት ስለምንቸገር ነው።
    አይታችሁ እንደምትመልሱልኝ ተስፋ አደርጋለሁ። አመሰግናለሁ የኔታ።

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu4123 3 หลายเดือนก่อน

    " ዮሐንስም ስቅለቱን በማየቱ
    አለቀሰ እስከ ዕለተ ሞቱ
    ቢያሰቅቀው ሞቱ ግርፋቱ "
    ሊቀ መዘምራን እንደ መዝሙረኛው ቅ/ዳዊት ለወንጌላዊው ሐዋርያ ቁጽረ ገጽ ፍቁረ እግዚ አቡቀለምሲስ ወልደ ነጎድጓድ ቅ/ዮሐንስን የሚያወሳ ድንቅ መዝሙር ስለዘመርክ ከልብ እናመሰግናለን በጣም የምወደው መዝሙር ነው ወንጌላዊውንም ጭምር ጥሩ አድርገህ አንስተኸዋል
    ሁለቱን የማይረሱ ቅዱሳን ቅ/ዳዊትንና ቅ/ዮሐንስን በመዝሙሮችህ ለመጀመሪያ ጊዜ ያሳሰብከን አንተ ነህና ክብረት ይስጥልን ስለ ቃለ እግዚአብሔሩና ስለ ዝማሬው ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ይቀድስ ።

  • @BereketDying
    @BereketDying 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ጥዋት ስትሰሙት❤❤

  • @Ergonesh
    @Ergonesh 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Prskila_Tube
    @Prskila_Tube 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤