You don’t know what you’re talking about! He killed more than hundreds thousands young people ! Communism is dead all over the world because it’s not working !nobody want go back to dictatorship regime I was there I know not because I read false history book about him!
"Yes, I am always happy to hear stories about Mengistu because my father and brother were part of the Ethiopian army. May God bless their souls in heaven."
ድንቅ ትረካ ነው የአብዮት አንባና ኩባ የተማሩ ዛሬ ጎልማሳና አዛውንት የሆኑ የመንጌ ትሩፋቶች ጥሩ ማስታወሻ ነው ተባረክ
ሰው እኮ...ያሰቀመጥውን ሁሉ ያነሳዋል። የሀገሬን ፍቅር ያሳይኝ መንጌ ነው። ዘወተር መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ። ይታገሱ እጅ ቁርጥማት አይነካው አሜን።
ረጅም እድሜ ከጤናጋ ጀግና የቀድሞ መንግስታችን ጤና ከእድሜ ጋ ላንተ ።
እኔም የሕፃናት አምባ ልጅ ነኝ ማንም ሕፃናት አምባ ያደገ ልጅ መንግስቱ ምንህ ነው ቢባል አባታችን ነው የሚልህ በቃ የወታደር ልጅ ሌላ አባት የለውም አባቶቻችን በልጅነት እድሜ ሳናውቃቸው ተለይተውናል Longlive coronel Mengistu Haile mariam we wish you fully health ❤
❤
@@helentube. 🙏
Le enante tiru Abat nbr le Ethiopia gin mergem nbr.
እናመሰግናለን ይታገሱ ጌትነት
ለምን እንደሆነ አላውቅም ስለ ቀድሞው ፕሬዝዳንት ጓድ መንግስቱ ኀ
ኃ/ማሪያም ዉሎ ታሪክ መስማት መንበብ ደስ ይለኛል ።
ምንም ይሁን ምን ሀገራችንን ለ17 ዓመታት መርተዋል አስተዳድረዋል ።
ሀገራችንን ከፊዉዳላዊ ስርዓት ነፃ አውጥተዋል ። መሃይምነትን ለማጥፋት በዘመቻ ጥረት አድርገዋል ። ተስፋፊውን የዚያድበሬን ጦር ተረግጦ እስከ ሞቃዲሾ እንዲባረር በማድረግ ሀገራችንን ነፃ አውጥተዋል ።
የሀገሪቷን የመከላከያ ሠራዊት ተቋማትን አየር ሀይል ባሕር ሃይል የምድር ጦር የፓሊስ ሠራዊትን በዘመናዊ የጦር መሣሪያ በሎጀስቲክ በወታደራዊ ሃይል እንዲጠናከርና በምስራቅ አፍሪካ ተፈሪ እንዲሆን በማድረግ አደራጅተዋል ።
ምንም እንኳዋን በጦርነት ውስጥም ብንሆን ሀገራችን የምፅዋና የአሰብ ወደብ ባለቤትና ተጠቃሚ እንድትሆን በማድረግ የነዳጅ ማጣሪያ በአሰብ እንዲኖራት በማድረግ አስተዳድረዋል ።
ማንኛውም ከዩንቨርስቲና ኮሌጆች የሚመረቁ ኢትዮጲያዊያን ዘር ቋንቋ ብሔር የፖለቲካ አመለካከታቸው ሳይፈተሽ በመላዉ ሀገሪቱ በተማሩበት ሙያ በቀጥታ ይመደቡ ይሠሩ ነበር ።
ዜጎች ከዩኒቨርስቲ ከኮሌጆች ሌላው ቀርቶ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ጥሩ ውጤት ያመጡት ጭምር በእስኮላር ውጭ ሀገር ለትምህርት ያለምንም ልዩነት ይላኩ ነበር ።
በአራቱም አቅጣጫ የሀገራችን ድንበር የተከበረ የተፈራ ነበር ።የብር ምንዛሪያችንም ቢሆን ከዶላር ጋር ብዙም የሚያንስ አልነበረም ። በገበሬ ማህበራት በቀበሌ ማህበራት የሕብረት ሱቆች ኑሮ እንዳይወደድ ተብሎ ስኳር ዘይት ሞኮሮኒ ፓስታ ጨው ነጭ ዱቂት ወዘተ ሶስት ብር በማይሞላ ዋጋ ይሸጥ ነበር /ዳቦ 0 25,,050/ ሳንቲም ይሸጥ ነበር ። ቤንዚን ናፍታ ኬሮሲን በሊትር እስከ 2.50 ይሸጥ ነበር ። የከተማ አውቶቢስ 025 ሳንቲም እስከ 75 ሳንቲም አገልግሎት ይሰጡ ነበር ።
የቤት ክራይ ዋጋ ቢበዛ ከ25 ብር እስከ 150 ብር ነበር ። ትርፍ የከተማ ቤቶች ያኔ በእርሳቸው ጊዜ ለደሀ የተከፋፈሉት አሁንም በነዋሪው እጅ ናቸው ።
ፕሬዝዳንት መንግስቱ በርካታ ጥሩ ነገር በአላቸው ። በእርግጥ አብዮቱን የሚፃረሩትን የእርሳቸውን ኢሠፓ ፓርቲ የሚቃወሙትን ያለምህረት ረሽነዋል ። በ1981 ዓ/ም ግንቦት 7 የመንግስት ግልበጣ ለማድረግ የተነሱ ታዋቂ ጄነራሎችን ያለምህረት እንዲረሸኑ አድርገዋል ። ለድርድር ጊዜም ቦታም አልነበራቸውም የዚያ ውጤትም በርካታ ጠላት ፈጥሮባቸው በመጨረሻም ለስደት ተዳርገዋል ።
ያም ሆነ ይህ በዘመናቸው ሀገሪቷ የተረጋጋ ኢኮኖሚ ነበራት ምዕራባዊያን በሐገራችን ጉዳይ በቀጥታ ጣልቃ አይገቡም ነበር ።
የእኔም አባት ለሀገሩ በወታደርነት ሲያገለግል ቆይቶ በ1963 ዓ/ም ጡረታ ቢወጣም በ1968 ዓ/ም ተስፋፊው የዚያድባሬ ሠራዊት ሀገራችንን በወረረበት ወቅት ለአባት ጦር ሠራዊት ጥሪ ሲደረግ ተመልሶ ከሶማሌ ጦር ጋር በደቡብ ግንባር በዶሎ መስመር ለሀገሩ ሲዋጋ ተሰዉቷል ።
እኔም ልጁ በ1973 ዓ/ም እንደ አባቴ ሀገሬን በመከላከያ ሠራዊት ውስጥ ገብቼ በኢትዮጲያ አየር ሀይል/አየር መከላከያ/ ውስጥ እርሳቸው ከሀገር እሰከ ወጡበት ጊዜ 1983 ግንቦት 13 ድረስ አገልጊያለሁኝ ።
በዚህም እኔ ብቻ ሳልሆን በርካታ ጓደኞቻችን በሱዳን በጁቡቲ በኩል በመውጣት ሀገር ቤት ለመግባት በርካታ ችግሮችን ተጋፍጠናል ። ያልቻሉትም በየመንገዱ ተለይተዉናል ። ሀገር ቤት ከገባንም በኋላ በርካታ ችግሮችን ከማየታችንም በላይ በተለይ ኤርትራ ካሉዐቤተሠቦቻችን ጋር እስካሁን ተለያይተን በናፍቆት ሠቀቀን የምንኖር ብዙዎች አለን ።
ያም ሆነ ይሄ በወጣትነት ዕድሜያችን ለሀገራችን አንድነት መከበር በከፈልነው መስዋዕትነት አይፀፅተንም ። ዛሬም በሕይወት ኖረን እርሳቸውም ጭምር የሀገራችንን ጉዳይ እግዚያቢሔር ዕድሜ ሰጥቶን እያዬን ።
አሁንም ስለ ፕሬዝዳንት መንግስቱ የሚፃፉ መፅሐፎችን ማንበብ ደስ ይለኛል ። በአሁን ወቅት ጡረተኛ ነኝ ደራሲው መፅሐፉን በአድራሻዬ ልኮ ቢለግሰኝ በጉጉት ለማንበብ ዝግጁ ነኝ ። በአሁኑ ወቅት የኑሮ ዉድነቱ ለጡረተኞች ከባድ ስለሆነ ።
አሁንም ለፕሬዝዳንት መንግስቱ ሠላሙን ጤናውን ከመላው ቤተሠቦቻቸው ጋር እንዲሆንላቸው እመኝላቸዋለሁ ።
ደራሲውንም አመሠግናለሁ ።
፲/አለቃ ዘሪሁን ዘገየ 0911834833
ሀዋሳ !!
ሀገርን እንድ አድርጎ የመራ❤❤❤
መጌ. ጀግናው እድሜና. ጤናውን. ያብዛልን
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ የሚለው ሕዝባዊ መዝሙር ታላቅ የአገር አፊቃሪ መሆንዎቸትን ያስገነዝበናል እናም እርሶ በሕይወት ኖረወ ስለሚወዷት አጋርዎ ማየት እንዲችሉ የረዳዎተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤
ክብር ለአባቶቻችን ህይወታቸውን ሰጥተው ላቆዪን አባቶቻችን ገና ብዙ ይፃፋል በርታ
መንጌ የጠላቶቹን ግባአተ መሬት አይቶአል እግዚአብሔር ይመስገን 💯💯💯‼️
አባቴ ዕድሜ ይጨምርልህ
ኢትዮጵያ ን የሚወድ ነበር ፡ይታገሱ እድሜ ይስጥህ፡እናመሰግናለን፡፡
Egezabehair yemayaweke z Endete Ethiopia lewede yechelale. Ye 66 Minster gedaye Ayedeleme.
የጀግና አባታችን የመጨረሻዉን አንዲቀጥል አንፈልጋለን
መንጌ እንበሳው እገር ወዳዱ እውነተኛ እገር ወዳድ ውነት እግዚአብሔር የስውን እፍን ሳይሆን ልብን የሚመረምረው ከዛ ሁሉ መጥፎ ነገር እስመልጦ የእድሜ ባለፀጋ እድርጎ እቆያቸው እሁንም ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ይስጦት ዘወትር የማይቆጩበት ለእገር ስርተዋል እግዚአብሔር ይባርኮት እንበሳ እንበሳ እንበሳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት፣መፅሀፋን፣ገዝቼ፣አነባለሁ፣ኮለኔር፣መንግሰቱን፣በጣም፣ነው፣የማከብራቸው፣ከሁሉም፣በለይ፣አንድ፣ሆነን፣በፍቅር፣የምንኖርባትን፣ሀገር፣የመሩ፣ነበር፣ፈጣሪ፣እድሜና፣ጤና፣ይሰጣቸው፣ደራሲውም፣ተባረክ፣ለትውልድ፣ታሪክ፣እንዲቀመጥ፣አድርገሀልና
መንጌ እጅግ ነው የምወድህ ቀሪ ዘመንህ ጌታ ይውረሰው፣ለብዙዎች መልካም አድርገሃል።
በጣም ደሰ ካለኝ ነገር የምወዳቸውን የኮለኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም ታርክን በአብሮ አደጌ ታርካቸው መፃፍ እጅግ እጅግ በጣም ደሰ ነው ያለኝ እጆችክ ወርቅ ይሁኑ
በእውነት ደስ ይላል
እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን።
ዕኔንም ያሳደገኝ መንጌ ነው ዕድሜውን ያርዝምልን የኦጋዴን መንደር ተማሪ ነበርኩ ኑሩልኝ ወንድሞቼና እሕቶቼ።
ጅግና መሪ መንጌ ክብር የግባህል እንውደካልን
መንጌ እኮ በአንዲት ኢትዮጵያ የሚያምን ዘር ጎሳ ልዩነት የሌለበት ባጠቃላይ ለተበደለ የሚያዝን የደሀ አባት ነበር ቢሆንም ሕዝቡ እንዲህ መሥመር የለቀቀ የዘር፣ የሀይማኖት ልዩነት አልነበረም ተዋደን ነበር የምንኖረው
ወራድች ናቹ ስንቱን ጨዋ ጨርሶ ተረት አውሩ
ይትዬ አኮራህን ድንቅ ወንድማችን ክብር ይስጥህ ታሪካችንን አስመሰከርክ እድሜ ይስጥህ ይትዬ❤❤❤🎉🎉🎉
መንግዬ ድሃን ቤት እያፍረሱ እውራጎዳና ጥለውታል እንተን እግዚአብሔር ይጠብውህ የደሃ እባት መንጌ
መንጌ እረጅም እድሜ ይስጥህ
እስካሁን ተወዳዳሪ የሌለው ለወደፊትም የማይገኝለት ሀገሩን ሳይከፋፍል የኖረ ብቸኛው ጀግና መሪ 💚💛❤
በእውነት ምርጥ ስራ ሰርተሀል ታሪክ የማይረሳው ስራ ነው አባታችን መንጌን ሰላም አልክልን የህፃናት አምባ ልጆች ናፍቀውሀል አልክልን??
Jegna Jegna Lje. Thank
በጉጉት እንጠብቃለን ለገዛ ታሪካችን ባዕድ ነንና ማወቅ ይጠበቅብናል
እናመሰግናለን።
ጓድ መንግሥቱ ኃይለማርያም በእውነት ንጹህ መሪ ነበርክየገንጣዮችን የአስገንጣዮችን የሆዳሞችን ሞት ሁሉ ቁጭ ብለህ ለማየት ፈጣሪ አበቃህ ንጹህ ሰው ነህ ፈጣሪ ዕድሜና ጤናን ይስጥህ ገና ብዙ ታያለህ ኢትዮጵያንም ለመርገጥ ያብቃህ።
May God keep you & your family safe Mengestu our hero father stay healthy father we're not going to forget you wish you all the best
He is not a believer. He is anti Orthodox communist killer. His gods are Lenin Mao and Stalin.
እናመሰግናለን
You don’t know what you’re talking about! He killed more than hundreds thousands young people ! Communism is dead all over the world because it’s not working !nobody want go back to dictatorship regime I was there I know not because I read false history book about him!
እንደ አባትህ ተርብ እንደ መንጌ ጀግናነህ በሰራኸው ሰራ አድናቂህ ነኝ ኮለኔ መን ከሐገር ሲወጡ እምድብር የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ነኝ መንግስቱ አሁንም የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ናቸው ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ከስልጣን ይውረዱልን ብሎ አልጠየቀም አላወረዳቸውም የእናት ጡት ነካሾችና አሜሪካ ፋወል ሰርተው የህዝብ አባት የሐገር መሪ ከሐገር አስወጡ የኸው ፈጣሪ የጃቸውን እየሰጣቸው ነው❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው ቃልክ እውን ሆኗል 🙏🙏🙏
ወንድ አይብቀልብሽ ያልከው እውን ሆኗል 🙏🙏🙏
ሺ አመት ኑርልኝ ❤️❤️❤️
ይትዬ አድገህ ለዚህ መብቃት እንዴት ደስአለኝ አሁንም እደግ ተመንደግ
መንጌ ሲወጣ ከሐገር 6ዓመት ጩጬ ነበርኩ ብዙ መፃፍ ስለሡ ተፅፏል አነበብኩ ወደድኩት ሁሌም ፀሎቴ በአካል ሳላገኛቸው እንዳይሞቱ ነው ረዥም እድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ❤😘❤
እኔ ደግሞ በእንድ ወቅት በትምርት ቤታችን ሲያልፍ እንዴት እንደሆነ አላቅም ግን አጠገቡ ቆማ በጣም በቅርበት አጠገቡ ሆኘ አይቸዋለሁ 🤗
ሸንቃጣነቱ ከነ military uniformሙ ስለነበር ጀግና እውነትም የወንዶች ቁና ሆኖ ያየሁት ስነቁመና እስካሁን አይኔላይ አለ
መንጌን በጣም ነው የምወደው ...
ይኸ ተልካሻ አብይ አህመድ የሚሉት ላም ኢሳያስ አዲሳባን ሲረግጣት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጁአን መንጌን ላሚናፍቃት ላገሩ መሬት አላበቃውም ...
ይኸ ልሁላችን ለውነተኛ ኢትዮጵያዊያም የልብ ስብራት ነው
@@ራስዳርጌጀል እሳ አብይ ማምጣት አልተሳነውም ነገር ግነሰ አንች እንደምትወጂ የሚጠሉትና ለመግድል የሚጠባበቁ መኖራቸው አትዘንጊ ለዛ አው ጊዜ የሚጠበቅለት ዝም በረለሽ አትሳደቢ መንግሰቱ ጀግና ነው ቢለበት ሰላም እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቡ ❤❤❤
እኔ ደሞ አባቴን 2 አጎቴን አስገድሎብኛል ይሄ ባርያ ጨካኝ! የአጎቶቼን አስክሬን አልሰጡንም አንደኛውን ቀጥቅጠው ገለውታል ስለዚህ ሁሉ ግፍ ይቅርታ ሳይጠይቅ እስከዛሬ ቪላ ቤት ተደብቆ ይቀባጥራል !!!! የሚስቱ ፀሎት አተረፈው ይላሉ ስዎች
@@veracity8968 እሱ ሳይሆን የሚገላቸው የበታቹ እሱን ለማሰጠቆር የተደረገ ነው እሱ የሚገድለው አገር ልሸጡ የሚደራደሩ አይምርመሰ ነበር አገርን የማሰከበር ምናልባት አጎቶችሺ አገር ሊሸጠ አሰበው እንደሆነሳ
@@ራስዳርጌ8:25 8:26 8:26 8:27 8:27 8:27 8:28 8:28 8:28 8:29 8:29 8:29 8:29 8:30 8:38 8:38 8:38 8:39 8:39 8:48 8:50 8:50 8:50 8:50 8:51 8:51 8:52 9:11
በአገር ወዳድነት መልካም ስራን መስራቱን ባይካድም በመንግስት የማይረሳ እጅግ መጥፎ ስራም ሰርቷል።ሁሉንም ፈጣሪ ኢትዮጵያ ኢትዮያዊያ ውቁታል።ለሱም ፀፀት ሳይሆን ይቀራል?
ወንድሜ ተባረክ
Yetagesoun Afenchawoun newou yemesebrewou
እንደ አባትህ ተርብ እንደ መንጌ ጀግናነህ በሰራኸው ሰራ አድናቂህ ነኝ ኮለኔ መን ከሐገር ሲወጡ እምድብር የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ነኝ መንግስቱ አሁንም የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ናቸው ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ ከስልጣን ይውረዱልን ብሎ አልጠየቀም አላወረዳቸውም የእናት ጡት ነካሾችና አሜሪካ ፋወል ሰርተው የህዝብ አባት የሐገር መሪ ከሐገር አስወጡ የኸው ፈጣሪ የጃቸውን እየሰጣቸው ነው
ጀግናው ጓድ መንግስቱ ሐ/ማሪያም የኢህድሪ ፕሬዜዳንት የኢሠፖ ማእከላዊ ኮሚቴ ዋና ፀሐፊና የአብዮታዊው ጦር ሐይሎች ጠቅላይ አዛዥ የኢትዮጵያ አንድነት ጀግና መሪ ናቸውና ይገባቸዋል ልጅ ይታገሱ ክብር ይገባሃል እጅግ በጣም እናመሠግንሃለን ተባረክ ።
ወንድሜ ይታገሱ የዚህን ጀግና ሰው ታሪክ ስለፃፍክልን አመስግንካለሁ።
መንጌ የኢትዮጵያ ምርጥ መሪ ነበር ታዲያ የኛ ህዝብ
መንጊ ከልቡ ሃገር ወዳድ ነብር።!!!!
እኔም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ነበርኩ ፋንድያ የሚመኝ የጦር አዛዦች ለወያነ ስልጣን ሰጠ እኛም በብሔር ልዩነት ዘረኝነት መከፋፈል ጥግ ወጣን እስከ ዛሬ ተሰምቶ የማያውቅ ወደብ አልባ ሆንን በክፍፍል ኢትዮጵያ ልያፈርሱ ተዋዋሉ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ለመገንጠል የተመካከሩበት ዕለት በብሔር ልዩነት ዘረኝነት መከፋፈል ተስፍፋ አሁን ትግራይ አማራ ኦሮሚያ ጦርነት ቀጥላል ሰላም አንድነት ፍቅር ጠፋ እግዚአብሔር መፍራት እናት አባት ማክበር እርስ በርስ መደጋገፍ በሰላም መኖር ለመኖር መታዘዝ ጠፋ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እና መንግሥት ባለሥልጣናት አይታዘዙም እነዚያ ባንዳ የባንዳ ልጆች ኢትዮጵያ ሕዝብ ከዶክተር አብይ ጋር ነው አንቴን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ መንግሥቱ ኃይለማርያም ።
መንጌ አገሩን ወዳድ ፣ከሙስናና ሌብነት፣ራስ ወዳድነትና ዘረኝነት የፀዱ ፣በአስተዳደር ቆይታቸው ፣ሀገራቸውን በታማኝነት ያገለገሉ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው፣ጊዜ ፈቅዶ አገራቸው እንደሚመለሱ አስባለሁ ።
አሁን ዘንጦ የሚኖረው አንቺ ነሽ የምትከፍለት
ረጅም እድሜ ይስጥልን
ለጸሀፊው ምሰጋና ይድረሰው መጽሀፉን በአጭሩ ብታቀርቡልን❤
ኮረነል ሳይሆን ኮሌነል ነው ትክክለኛው::
ሃግር ውዳደ መሪ መንጊ እንውድካልን ኑሩለን እድሜ ጤና የስጥክ
እውነት ብለውል ለቁጥጥር እንዲመቸን ነው
እናመሰግናለን
መንጌ ጀግናው አባቴ
ፈጣሪ እንደገና የመፈጠርን እድል ቢሰጥ እንደገና ተፈጥሮ የሀገራችን መሪ በሆነልን!እድሜን ከጤና ያድልልን መንጌ ሁሌም እንወድሀለን
ደጉአባቴ ❤❤❤❤❤ሺ አመት ኑርና አንተን የገፉህ ሠዎች መጨረሻቸውን እያየህ ነው አሁንም በደንብ ተመልከት 🏅🏅🏅🏅🏅 የኔ ጀግና አባት ሺ አመት ኑርልኝ።
Please we need more with ur special voice
ኮኔለር መንግስቱ ሀይለማርያም ለኢትዮጵያ የምንግዜም ባለውለታዋ ነው ።
ቀሽም ያደረገውን ወንጀል አንብብ ደካማ
ድንጋይ አንተ ደግሞ የሰራቸውን በጎ ስራወች አንብብ
ሌላው ይቅር እና ሀገርን አለመዝረፉ ሀገር ወዳድ መሆኑ ሊያስመሰግነው ይገባል ።
ደካማ አገራችን የፈራቻቸውን ባለምጥቅ አይምሮ ባለቤት የነበሩትን 66 የአገራችን ምሁርን ነው የበላብን አሁን ላይ ለደረስንበት ችግር የሱ እጅ አለበት ወያኔ ባልደፈረን ነበር በቀይ ሽብር ያለቀውን ወጣት ያስጨረስው ዛሬ አንተ የምታመሰገነው ጅብ ነው
@@siymergn🦮🦮🦮🦮🦮🦮
መንጌ ጀግና መሪ ነወ የሚጠላዉ ባንዳ የሆነ ብቻ ነዉ ስህተቶችና ጥፋቶችም አሉበት።
Yes 1000%%%
የሞተብን ለፍርድ እናቀርበዋለን
@@veracity8968 he is not the only one every leaders every country do killing
I love him he loves his country and his people l was lucky to shake his hand age 12 when he came to visit bale 1979 Ethiopian colander he is my hero
መንጌ፡ታሪክኽ፡ገና፡ያሸበርቃል፡እግዝያብሔር፡እድሜውን፡ከጤና፡ጋር፡እንዲሰጥሕ፡እንለምናለን።
መንጌ! ❤❤
ምርጥ ,,ዕውነተኛ ሐገር ወዳድ መሪ ነበር
Yitagesu Getinet lezih derseh yihin ymesel tilik sira serteh bemayete betam dess bilognal! berta.
መንግስቱ ሀገር ወዳድ ከሙስና የጸዳ ኢትዮጵያዊ መሪ ናቸው
እባካችሁ ይህ መጽሐፍ ስያልቅ እንድንገዛው በማስታወቂዎች አሳውቁን።
ፈጣራ አምላክ ለህዚቢ የምበጂ መንግሥት ይሥጠን አቤቱ ፈጣራ ደጉን ዘበን ይመልሥልን ጀግናው የመንጎ ግልገል ይታገሥ በርታልን❤❤❤❤
ጀግና ሀገር ወዳድ ነበር
የጀግና ልጅ ጀግና ነህ መጽሓፉን የት አገናለ ።
❤❤❤❤❤❤❤
በርታ ወድሜ መፀሀፉ እዴት ነው የሚገኘው
አዲስአበባ በመፅሀፍት መደብሮች ውስጥ ያገኙታል!
ይታገሱ ጎበዝ.
መንጌ😍😍😍
❤❤❤❤❤❤
Where we can get the book?
እንደው እውነቱን እንናገር ካልን እንደ ኮሎኔል ምንግስቱ እድለኛ የለም ምክንያቱም እኝህ ሰው ስልጣን ከጨበጡ ማግስት ጀምሮ እርሳቸው ስልጣናቸውን ጥለው እስኪጠፋ ድረስ ምን ያህል ሕዝብ አለቀ የስንቱ ቤት ባዶ ቀረ ከህፃናት እስከ አረጋዊ በሚሊዮኖች አለቁ ይህም ስልጣናቸውን ለማስጠበቅ እስከመጨረሻው ጥግ ሄደዋል እንዲህ ጥለውት ሊሸሹ ይሄ ሕልም የሚመስል ነገር በሀገራችን ተካሂዶአል እግዚአብሔርን እስክ መካድም ጭምር ደርሰናል ይሁንና የእግዚአብሔርን ትእግስትና ፍቅር ተመልከቱ እስከአሁን ለንስሀ ሞት እንዲበቁ ቀንና ሌሊት ሲጠብቃቸው መቆየቱ ይህ ነው ዋናው ሰው ክፉና ጨካኝ ቢሆንም እግዚአብሔር ፍቅር በመሆኑ የሰውን መጥፋት አይፈልግምና ለዚህ ነው ኮሎኔል መንግስቱ እድለኛ ናቸው ያልኩት ሁለተኛ እድል እግዚአብሔር ሰጥቶአቸዋል ይጠቀሙበት ከኢትዮጵያ እንደወጡት አይነት አይደለም ከመንግስተሰማይ መባረር
ምነው ኮሎኔል መግስቱ ቆይተው የሞተው ሞቶ ለተረፈው ህዝብና ሀገሪቹ ምንታምር እደሚሠራ መገመት አያቅትም።
"Yes, I am always happy to hear stories about Mengistu because my father and brother were part of the Ethiopian army. May God bless their souls in heaven."
We love you Colonel Mangistu
You scarfired for Ethiopian unity and freedom!
መንጌ ቆራጥ የሀገር ባለዉለታ ዕድሜከጤና ይስጥልኝ
መፅሐፉን ልናገኝ ለማንችል መግዛትም ለማይችሉ ወገኖች ብትተርኩል ባለውለታዎች ናቸው
ገበያ ላይ የት ይገኛል?
የሰጠኸው እርእስና ውሰጡ ተለያየብኝ ማነህ ይቴ
መንጌ! ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ የተፈራረቁት ስለሚጠፉ እርስዎ በቅርቡ አገርዎ ይገባሉ። አይዝዎት!!!
መንግስቱ ከራሱና ከመወለዳቸው ልጆቹ እንዲሁም ከከስልጣኑ ውጪ ምንም ሰለማይታየው፣ የኢትዮጵያን የጦር ሜዳ ጀግኖች አገር የሚያስቀድሙ የፖለቲካ መሪዎች፣ ምሁራን፣ ወጣቶችና ህፃናት ያለገደብ ጨፍጨፎ ሀገሪቷን ባዶ በማደረጉ ለጠላት አሳልፎ ሰጥቶ ቤተሰቦቹን ይዞ ለክፉ ቀን የገዛው ቤት ንብረቱ ላይ ተንሰራፍቷል። ሀገሪቱን ትውልድ አልባ በማድረጉ ለቀጣዮቹ 100 አመት እንዳታንሰራራ አደረገ። ሲፈረጥጥኮ 500000 የኢትዮጵያ ሰራዊት ኤርትራ በረሃ ውሰጥ በትኖ ነው።
ሃቅን ምናገር እንዲህ ነው ምድረ መደዴ የዘመኑ ካድሬ ልጆች እዚህ ተረ ት ይኮምታሉ !
አንደ መጌ አሀገር ወዳድ መሬ አይገኘም አድሜ ለዘረኞች ለሴረኞች
Slamnegie enedzi mawrati Batam das yilale gen akberwaalaw ewadwaalaw bimta beyie emgnalaw baalbat salaam yihun
I love you Mange my hero ❤❤❤❤
የአባቴን ታሪክ አስታወሰኝ ጎድ ነበሩ
በስመአሙ መንግስቱ አይለማአሪያአሞን የምናደድበት ለሞን ንጉስ አይሌስላአሴን ገደለ ስልጣአን ከያአዘቦሀላአ ለምን በህይወትእዲኖሩ አልፈለገም ብዙየተማአሩትን ባአለስልጣኖችንም ገደለ በመግደል ማአሸነፍ አይቻአልም በንግግር የማአያአምኑ የአፍሪካአ መሪዎች ብቻአናአቸው በመግደልብቻአነው እናአሸንፉአለን ብለው የሚያአስቡት
Mngye edmena tena tegawn yalbsh hegerun lewch heger zegoch yemayasdefr Mengye nurln🙏
መፅሐፉ የት ይገኛል? እባካችሁ ጠቁሙኝ።
ምናልባት ሰው ጨካኝ አውሬሁኖ ድንገት ሩሩ ከሆነ ሰው ለመሆኑ ማረጋገጫው ሩሩነቱ ብቻ ነው ካሎነ ሰ..ውሳይሆን ሰ..ጣን ነው bravo መንጌ በአምባ ልጆችላይ በሰራከው ጥሩ ነገር ሩብ ጉዳይ ለሰይጣን ሁነሀል።ባይሆን ኖሮማ ሳጥናኤል ይግባኝ ይል ነበር ምክንያቱም 100%ክፋት የግሉ ሪከርድ ሰለሆነ bravo መንጌ75%ክፋት።
እውነት አዲሱ ተውልድ በጣም ስል እሳችው
ማወቅ ይፈልጋል ባናውቃችውም እንናፈቃችዋለን አሪፍ ሀግር ወዳድ እንደ ሆኑ ያስማማናል 🙏🙏🙏🙏
መንግሥቱ ሀይለማሪያም ፀረ አማራና ወንጀለኛ ስለሆነ ፣ ታሪኩ የደም ጎርፍና የግፍ ስለሆነ የርሱን ታሪኩን ለማሳመር ዩቱዩብና ፊልም የምትሠሩ አድናቆት የለኝም😢
መንግሥተ ኃ|ማርያም ማለት ከ1967ዓ ም ጀምሮ እስከ ፈረጠጠበት 1983ዓ ም ጀምሮ አሉ የተባሉ የኃ|ሥላሴ 60 ባለሥልጣኖች የረሸነ፣የሥራ ባልደረቦቹ የፈጀ፣ቀይ ሽብር ብሎ በመላ አገሪቱ የነበሩ ወጣቶች በየመንገዱና በየቤቱ ሳይቀር ወላጅ ፊትም እየረሸነ ኢትዮጵያ በደም ያጨቀየ፣ሶማሊያ መላው ምስራቅና ደቡብ ኢትዮጵያ ወራ ድሬዳዋና በደቡብ ደግሞ ነገል ቦረና እስክትደርስ ድረስ ጠብቆ በኋላ ሶብየትሕብረት፣የመንና ኩባ አድኑኝ ብሎ ለምኖ እነሱም ረድተውት ድንበራችን ቢመለስም 300'000 ሺህ ሚኒሻና ከ20'00በላይ መደበኛ ወታደር አስፈጀ ወደሰሜን ደግሞ ከትግራይ ጀምሮ እስከ ሰሜን ኤርትራ ቃሮራ ድረስ ያለቀው ሰራዊት ከ1'500'000 በላይ አልቛል፡ በጦርነቱ አካሉ ጎድሎ በመላው ኢትዮጵያ በስቃይ ላይ ያለው ደግሞ ስፍር ቁጥር የለውም እኔም ጭምር ማለት ነው ደግሞ ትንሽ እንኳ እማያፍር በጦርነት የተጎዳንና በጡረታ የወጡ ሠራዊቶች ዳግም አዘምቶን ኤርትራ ውስጥ ከሻዕብያ ጋር ትንቅንቅ ገብተን በእልህ ሻዕብያን እያረገፍነው እያለ እሱ ማክሰኞ ግንቦት 13 ቀን 1983ዓ ም ካገር ፈርጥጦ ሲሄድ እኛ ሦስት ቀን ሙሉ ያለመሪ ተዋግተን ተሸንፈን ስንበታተን ሻዕብያ እየተከታተ የፈጀው ኢትዮጵያዊ ቁጥር ስፍር የለውም፡ለዚህ ሁሉ ሽንፈትና ለፈጀው ሕዝብ ተጠያቂና ወንጀለኛ መሆኑ እየታወቀ የሱ ታሪክ አጉልቶ በታሪክ ማስፈር እኛ ያመናል ለዚች ማንም ለሚጫወትባት ኢትዮጵያ የጓደኞቻችን በየቦታው ድፍት ብለው የቀሩ ስናስታውስ ልባችን ይደማል ግን ግን ከዚህ ነብሰ በላ አብይ የተባለ እብድ ይልቅ መንግሥቱ ኃይለ ማርያም በጥቂቱ ይሻላል።
በመንግስቱ ጊዜ ሰላም ነበረ፣ሙስና፣ሌብነት፣ዘረፋና ጉቦ፣ማዳላት፣ዘረኝነት አልነበረም። አገር ለማዳን ሲባል ብዙ ሰዉ ተሰዉቷል። ከመንግስቱ ጋር በመዋጋት የሞቱት 68,000 የትግራይ ወጣቶች ምን አተረፉልን??? ቆስለዉ አክል ጉዳተኛ የሆኑ ከ100,000 በላይ የትግራይ ወጣቶች ምን ተጠቀሙ?? ለትግራይስ ምን አተረፉ? ኢትዮጵያስ ምን አተረፈች???ከበኤርትራ ያለቁት150,000 በላይ ወጣቶችስ????። በዚህ ምክንያት ከኤርትራ ጋር በ1090ዎቹ በነበረ ጦርነት ያለቀዉ ከ250,000 በላይ ወታደርስ???የጠፋዉና የወደመዉ ሀብትስ?? ቀጥሎ እስካሁን እያለቀ ያለዉከ1,000,000 በላይ ዜጋ ሞት፣ርሃብ፣ የእርስበርስ መተላለቅስ???።
መንግስቱ አገሪቱን በሰላም ቢመራ ኑሮ ዛሬ እንደ ሰሜንና ደቡብ ኮሪያ፣እንደ ቻይና፣ታይዋን፣ ጃፓን፣ብራዚል፣ወዘተ.... የበለፀገች አገር ትኖረን ነበር። ለሁሉም
ታሪክ በጥናት በማስደገፍ ይዘግበዋል። ሁልሽም ሟች ነሽ ከነ ጥላቻሽ። አገሪቱን እንዲህ ያደኸያትና ያፈራረሳት ማነዉ????
ኢህ አፓ፣መኢሶን፣ኦነግ፣ህወሓት፣ጀብሃ፣ሻቢያ፣ ወዘተ ከድህነትእና ከእልቂት ዉጭ ምን አተረፉ????። እነዚህ የነጭ ቅጥረኞች ባይፈጠሩ አገራችን የት ትደርስ ነበር?? እነዚህ ደማቸዉ ጥቁር ናፍቆታቸዉ የነጭ የሆኑ ጨካኞች እርስበርስ በመገዳደል አይደልና ነጭ ሽብር በማወጅ አይደለም ወይ እነመንግስቱ ቀይ ሽብር ለማወጅ የተገደዱት??? የትጥቅ ትግል ብለዉ የወጡ ገንጣይ አስገንጣዮችን ለመከላከል ሲባል አልነበረም ወይ አገሪቱ የተጎዳችዉ??። የሚገርመኝ አስተዉሎ ማሰብና ማገናዘብ የሚችል ህሊና የሌላችሁ ስለሆነ ዛሬም ማነዉ ጥፋተኛ፣ማን ምን አጠፋ ብላችሁ ሚዛን የጠበቀ አስተያየት መስጠት አቃታችሁ።
መንግስቱ ወደ ዉጭ ሲሄዱ እኔ9 ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ።
Short memory ye hone
..hezebi....
Lewedekewu..meri..yemenaffekee.
ብጣም ትደነቃለህ ማንበብ በጣም እፈልጋለሁ
መጵሀፍን አ/አ የት አካባቢ እናገኘዋለን ?
መጌ የተከተለው ፖለቲካ ከፈጣሪ የራቀ ስለነበረ በላው በዛ!!!
መንጌ አገሩን ወዳድ ፣ከሙስናና ሌብነት፣ራስ ወዳድነትና ዘረኝነት የፀዱ ፣በአስተዳደር ቆይታቸው ፣ሀገራቸውን በታማኝነት ያገለገሉ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው፣ጊዜ ፈቅዶ አገራቸው እንደሚመለሱ አስባለሁ ።
ሂድ ጥፋ ቦቢ
የበላው ይመለስ።የሰው ደሃ አደረገን።ድንጋይ ራስ ነበር ደረቅ።
Mnun awekeh tsadebaleh yalhbeten aseb@@mulugetaseleshi7422
ዚምባባዌ በዘረፈው ሀብት ነው ተንደላቆ ይኖራል
ጨፍጫፊ አረመኔ ያልተማረ መሪ ሁሌም ለሃገር ገዳይ ነው
መንጌ የምጠላው ያሕል ምነው አሁን በኖረ ።እውነት አሁን ሕፃን ሄቨንን የገደለው (ደፍሮ ማለት አጅግ ሥለሚከበደኝ ለመፃፍ) አንድ ቀን ያድር ነበር???
አገር ወዳድ