ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር የገስጽህ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይዋጋህ
አፉን ሞልቶ ጠልሰም አላለም ልቦና ይስጠው እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ደብተራዎችም መዝሙረ ዳዊትን ይጠቀማሉ ህዝቡ ለማሳመን ከሚጠቀሙበት መንገድ አንዱ ነው አስተውሉ
@@EldanaSeiluእንዴ 😢 እና መዝሙረ ዳዊት መፀለይ የለብንም
በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ የኛሰው ሰለሁሉነገር የሚያውቅ ይመስለዋል የራሳችንን እምነት ባህል ጥለን ራቁታችንን አግኝተውን ይጫወቱብናል በራሳችን እምነት እንኑር አሁን መዝሙረዳዊትን አንብቡነው ያልከው ብቻ በርታ
🙏🙏🙏
እማምክርህ ነገር እባክህን ስልክህን
እባካችሁ እንዳትሸወዱ ጠልሰም ማለት ምን ማለት እንደሆነ መጀመሪያ እወቁ ብዙ ደብተራወች የሚጠቀሙት ነው መምህር ተስፈዬ አበራ ስለጠልሰም በደንብ አብራርቶ አስቀምጦላችኋል አዳምጡ ግቡና እናንተ ደብተራዎች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ