ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ታሪካችንን እንወቅ ሙሉው መፅሐፍ ይቅረብልን የምትሉ በ Like ግለፁ
ታሪካችንን አለማወቃችን : ከዚህ ባዶ ትውልድ አደረሰን ::
በትክክል በጣም ያሳዝናል
ጥቂት ሰይሆን ተከታታይ አስደምጠን ::
thank you for sharing this very nice content
ድንቅ
we need the whole story
ስወድህ🙏👏❤
good attempt to fill the gap of the unreported or distorted part of the so called Ethiopian History
ኩሽ የ blue nile በላይ አልዘለቀም. ኢትዮጵያ የኩሽ ምድር አደለችም ለሚሉ ማሰብ ለተሳናቸው በቂ ማስረጃ ነው. እናመሰግናለን 🙏🏿
በጣም የሚገርመው የ"ቂብጢዮቹ" አላፈናፍን ብለው እድገታችን ላይ መቆም የጀመሩት ከዘፍጥረት በፊት ሁሉ መሆኑ ነው!! ጎበዝ ታሪክህን እወቅ እባክህ ; ዝም ብለህ እርስ በርስ አትናከስ።
ሙሉ ይተረክ
❤
እሺ ዶክመንሪውን በዚህ መንክራት ይገኛል። th-cam.com/video/MJDrCQXi0mU/w-d-xo.html ለምን ይሆን የሴራ ትንተና የሚቀናን። እውነት ሀገራችንን ከእኛ በላይ እየጎዳ ያለ ይኖር ይሆን? እንጃ ፍርዱን ለህሊና ይተው።
ተፈሪ አለሙ አሁን ክብርህንማጣት የፈለክ ይመስላልየጸረ አማራው አሸናፊ ፈንቴን መጽሀፍ መተረክ ጀመርክ ??
are enanite gin meche yihon ende temare sew emitasibut hule huwalakeroch kegna wediya lasar yemitilu besimam ethiopia endezi lemehonuwa tetseyakiwochi enanite nachihu ewnet ematiwedu gena erkanachihun tikeralachihu tarik betikikil eyetetsafe silehone yane tafiralachihu
እንዲህ ያለውን ተረት ተረት ሰውዬው መፃፉ ሳይሆን ሸገር መተረኩ ነው የሚገርመው ፣ ሲጀመር ሙሉ መፅሐፉ በጥላቻ፣በሃሰት ትርክት፣ በፈጠራ ታሪክ ፣ ክርስትናን በማጠልሸት ላይ የተመሰረተ ነው። ምናልባትም ሸገር ቀንጭቦ ያቀረበው የተሻለ የሚባለውን ክፍል መሆኑ ግልጽ ነው።
teretima diro be entone gize kere eko ahunim ewnetuwa eyewetsachi new hahaha alachihu ayidel gedil sayiker yemitimerzu yetarik lebochina yeteret abatochi😂😂😂
እንዲህ አይነት እንቶ ፈንቶ ወሬ አይጠቅመንም የሚጠቅመን እንዴት ስለምንበላው ከመጨነቅ እንውጣ ነው እንጂ እንዲህ ያሉ አደንዛዥ ጽሁፎች አይጠቅሙም ለምሳሌ ይህ መጽሀፍ በተጻፈበት ዘመን የኢትዮጵያ ገጽታ አሀን እንዳለው ነው?
እንዳንተ አይነት እንጭጭ አይምሮ ያለው ሰው ይህ ሚዲያ አይመጥነውም። ቀስ ብለህ ውጣ።
ቂቂቂቂቂቂ የእኔ አእምሮ እንጭጭ ከሆነ የአንተ አልተፈጠረም ማለት ነው በእርግጥ ቡናኝ አእምሮ ያላችሁ የምትቃዡበት አመድ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ የአረጠ ደብተራ የሚያቀርበው መቀባጠር ለአንተ አይነቱ ንፍጥ አንጎል እንጂ እኔን አይመጥነኝም
@derejeshimelis ልብ አርስ 4875
ያልታደልክ የውጮች ኮተት ፈላጊ
@@bemnethailu1663 የአንተን አርቲ ቡርቲ ያልፈለገ ያልታደለ ነው ማለት ነው ? የውጪ ኮተት መስሎኝ ይህንን እንድትዘባርቅ እድል የሰጠህ ለነገሩ አሰስ ገሰሱን ወሬ የሚያቀርቡት ለአንተ አይነቱ አእምሮው የቀነጨረ ነው
Tultula....hula.Stop conspiring Ethiopian history.
hahaha
ክክክክክክክክክክክክክ የአማራ ፅሐይ ከጠለቀችበት ምክንያት አንዱና ዋነኛው ምክንያት ውሸት ነው።
ድሁላት ዓሻሹ ሃሳሳት ከንቱ በጃ አማሓራ ጋሕ በል ዋጠው አልዋጥ ካለክ ቅራሪ እናቀብልህ እንደው ምን ይሻላቹሃል ጉጠኞች
ጅላንፎ
😂 ሰው ከዘንዶ ሲወልድ 😂😂😂 እኔ ደሞ ምን አዲስ ነገር ሊያወራ ነው ብዬ ሰ ፍ ማለት ምንም አዲስ ነገር አላወራክም የሚስጥር ማህበራትን ቁልፍ አልፈታክም 3/10
አንጋፋዉ አርቲስት ተፈሪ በጣም እናመሰግናለን። ተፈሪ ይሄ ያንተ TH-cam channel ነዉ እንዴ? th-cam.com/video/3sDRpYHdmHk/w-d-xo.html
ተረት ተረት ነው የደገመው።በዚህ Media ትረካ መቅረቡ ገርሞኛል።ተራኪው የአሸናፊ ዘመድ ነው መሰል😂
ewshet sisema yadege ewnet sinegerew yabidal melikam ye mapbed ken
ታሪካችንን እንወቅ ሙሉው መፅሐፍ ይቅረብልን የምትሉ በ Like ግለፁ
ታሪካችንን አለማወቃችን : ከዚህ ባዶ ትውልድ አደረሰን ::
በትክክል በጣም ያሳዝናል
ጥቂት ሰይሆን ተከታታይ አስደምጠን ::
thank you for sharing this very nice content
ድንቅ
we need the whole story
ስወድህ🙏👏❤
good attempt to fill the gap of the unreported or distorted part of the so called Ethiopian History
ኩሽ የ blue nile በላይ አልዘለቀም. ኢትዮጵያ የኩሽ ምድር አደለችም ለሚሉ ማሰብ ለተሳናቸው በቂ ማስረጃ ነው. እናመሰግናለን 🙏🏿
በጣም የሚገርመው የ"ቂብጢዮቹ" አላፈናፍን ብለው እድገታችን ላይ መቆም የጀመሩት ከዘፍጥረት በፊት ሁሉ መሆኑ ነው!! ጎበዝ ታሪክህን እወቅ እባክህ ; ዝም ብለህ እርስ በርስ አትናከስ።
ሙሉ ይተረክ
❤
እሺ ዶክመንሪውን በዚህ መንክራት ይገኛል። th-cam.com/video/MJDrCQXi0mU/w-d-xo.html ለምን ይሆን የሴራ ትንተና የሚቀናን። እውነት ሀገራችንን ከእኛ በላይ እየጎዳ ያለ ይኖር ይሆን? እንጃ ፍርዱን ለህሊና ይተው።
ተፈሪ አለሙ
አሁን
ክብርህን
ማጣት የፈለክ ይመስላል
የጸረ አማራው አሸናፊ ፈንቴን መጽሀፍ መተረክ ጀመርክ
??
are enanite gin meche yihon ende temare sew emitasibut hule huwalakeroch kegna wediya lasar yemitilu besimam ethiopia endezi lemehonuwa tetseyakiwochi enanite nachihu ewnet ematiwedu gena erkanachihun tikeralachihu tarik betikikil eyetetsafe silehone yane tafiralachihu
እንዲህ ያለውን ተረት ተረት ሰውዬው መፃፉ ሳይሆን ሸገር መተረኩ ነው የሚገርመው ፣ ሲጀመር ሙሉ መፅሐፉ በጥላቻ፣በሃሰት ትርክት፣ በፈጠራ ታሪክ ፣ ክርስትናን በማጠልሸት ላይ የተመሰረተ ነው። ምናልባትም ሸገር ቀንጭቦ ያቀረበው የተሻለ የሚባለውን ክፍል መሆኑ ግልጽ ነው።
teretima diro be entone gize kere eko ahunim ewnetuwa eyewetsachi new hahaha alachihu ayidel gedil sayiker yemitimerzu yetarik lebochina yeteret abatochi😂😂😂
እንዲህ አይነት እንቶ ፈንቶ ወሬ አይጠቅመንም የሚጠቅመን እንዴት ስለምንበላው ከመጨነቅ እንውጣ ነው እንጂ እንዲህ ያሉ አደንዛዥ ጽሁፎች አይጠቅሙም ለምሳሌ ይህ መጽሀፍ በተጻፈበት ዘመን የኢትዮጵያ ገጽታ አሀን እንዳለው ነው?
እንዳንተ አይነት እንጭጭ አይምሮ ያለው ሰው ይህ ሚዲያ አይመጥነውም። ቀስ ብለህ ውጣ።
ቂቂቂቂቂቂ የእኔ አእምሮ እንጭጭ ከሆነ የአንተ አልተፈጠረም ማለት ነው በእርግጥ ቡናኝ አእምሮ ያላችሁ የምትቃዡበት አመድ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ የአረጠ ደብተራ የሚያቀርበው መቀባጠር ለአንተ አይነቱ ንፍጥ አንጎል እንጂ እኔን አይመጥነኝም
@derejeshimelis ልብ አርስ 4875
ያልታደልክ የውጮች ኮተት ፈላጊ
@@bemnethailu1663 የአንተን አርቲ ቡርቲ ያልፈለገ ያልታደለ ነው ማለት ነው ? የውጪ ኮተት መስሎኝ ይህንን እንድትዘባርቅ እድል የሰጠህ ለነገሩ አሰስ ገሰሱን ወሬ የሚያቀርቡት ለአንተ አይነቱ አእምሮው የቀነጨረ ነው
Tultula....hula.
Stop conspiring Ethiopian history.
hahaha
ክክክክክክክክክክክክክ የአማራ ፅሐይ ከጠለቀችበት ምክንያት አንዱና ዋነኛው ምክንያት ውሸት ነው።
ድሁላት ዓሻሹ ሃሳሳት ከንቱ በጃ አማሓራ ጋሕ በል ዋጠው አልዋጥ ካለክ ቅራሪ እናቀብልህ እንደው ምን ይሻላቹሃል ጉጠኞች
ጅላንፎ
😂 ሰው ከዘንዶ ሲወልድ 😂😂😂 እኔ ደሞ ምን አዲስ ነገር ሊያወራ ነው ብዬ ሰ ፍ ማለት ምንም አዲስ ነገር አላወራክም የሚስጥር ማህበራትን ቁልፍ አልፈታክም 3/10
አንጋፋዉ አርቲስት ተፈሪ በጣም እናመሰግናለን። ተፈሪ ይሄ ያንተ TH-cam channel ነዉ እንዴ?
th-cam.com/video/3sDRpYHdmHk/w-d-xo.html
ተረት ተረት ነው የደገመው።
በዚህ Media ትረካ መቅረቡ ገርሞኛል።
ተራኪው የአሸናፊ ዘመድ ነው መሰል😂