ከፍቷል ዘመኑ ሰው አትመኑ | በ 50 ብር መተት ብን አድርጋ አጠፋቻት | በእኩለ ለሊት ንብረቱን ጥሎ የጠፋው ቤተሰብ አሳዛኝ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 305

  • @የእናቷልጅውቢቷ
    @የእናቷልጅውቢቷ ปีที่แล้ว +122

    ኢሄው እኔም 20 አመቴ ወደ አገሬ መግባት አልችል ስራ መስራት አልችል መፍቻው ቁልፉ ጠፍቶኝ አለሁ ዛሬ ይስቁልኛል ነገ የሆነው ነገር ምን እንደሆነ ሳላውቅ መንገድ ይቀይራሉ 😢😢😢 መተት በእግዚያብሄር ሃይል ወደ መታቹ ይመለስ

    • @atsedemariamandualem33
      @atsedemariamandualem33 ปีที่แล้ว +24

      የመምህር ተስፍየን ገጠመኝ ስሚ እና ተግብሪ በአጭር ጊዜ ዉስጥ መፍትሄ ታገኛለሽ

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ ปีที่แล้ว

      ​@@atsedemariamandualem33በትክክል እህቴ

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ ปีที่แล้ว +28

      የእኔ እህት😢😢😢😢😢😢ገና የጻፍሽውን ሳይ ራሴን ነው ያገኘሁት፡ አይዞሽ ሁሉም ነገር ይስተካከላል፡ አብዝተሽ ስገጂ ጸልዪ የጸሎት ቦታ አዘጋጂ ጾም ጀምሪ የጸሎት መዝገብ ግዢ መዝሙረ ዳዊት የእለቱን ድገሚ፡ ማታ ማታ ደግሞ ስትተኚ ሰይፈ መለኮትንና ስላሴን ለሊቱን ሙሉ ከፍተሽ ተኚ፡ አይዞሽ ለአንቺ መልካም ቀን ይመጣል በአንቺ ላይ ክፉ የሰሩብሽን ሰዎች በምትጸልዪበት ግዜና በህልምሽ ታያቸዋለሽ በርትተሽ ጸልይ ስገድጅ ጹሚ፡ ጸሎት ከመጀመርሽ በፊት ውሃ በኩባያ አዘጋጂና ጸሎተ ባርቶስን ደግመሽበት ክፍልሽን መኝታሽን እርጪው፡ አይዞሽ እህቴ የተወሰደብሽ እድልሽ ይመለሳል❤❤❤❤❤❤❤

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ ปีที่แล้ว +2

      የት ከተማ ነሽ እህቴ fb አለሽ? በዛ እናውራ

    • @selamawityemaryamlij2606
      @selamawityemaryamlij2606 ปีที่แล้ว +15

      እኔም 13 አመት ስደት ላይ ነበርኩ ምንም የለኝም EU እንደሚኖር ሰው አልነበረም ሂወቴ እናም በሂወቴ ደስተኛ አልነበርኩም ። እናም አንድ ቀን በጊዜው በጣም የምጠላውን መምህር ተስፍዬን( ገጠመኝ) ዛሬ ግን ከሂወቴ በላይ የምወደውን መምህር ማዳመጥ ጀመርኩ እናም አሁን ከ8 አመት በሁዋላ ወደ ቅድስት አገሬ ኢትዮጵያ ገብቼ ፀበሌን እየተጠመቅኩ ነው ድግምቱንም አብዛኛው 85% የሚሆኑት የቅርብ ሰዎች ናቸው ያደረጉብኝ የኔ እህት ወይም ወንድሜ መምህር ተስፍዬን አዳምጡ።

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 ปีที่แล้ว +10

    ወርቅአፈራው የዝህች ልጅ ታሪክ ከፆታ ልዩነት ውጭ የእኔ ታሪክ ነው በስደት አገር ተንከራታች አደረጉኝ በስራ ቦታ አልቆይ ቋንቋ ስራ እየቻልኩኝ ከሀለቃዬ ጋር ባልሆነ ነገር ተጣልቼ ከወጣው በኋላ እነቃለው በጣም ከባድ ነው አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ ወደ ህይወቴ ተመልሻለው ወላዲተ አምላክ ትክበር ትመስገን

  • @መሲባለማህተብዎ
    @መሲባለማህተብዎ ปีที่แล้ว +21

    እኔም ለ6ኣመት ያክል ሰሰቃይ ኣላቅም ነበር ኣሁን ሰሰግድ ሰሰፀሊ ንሰሃ ሰገባ 2500 ርያል ሰዑዲ በሱዳን ጠንቋይ ተተብትቦብኝ ነው ራሴ ያገኘሁት ትዳሬ ፈርሶ ብትንትንየ ወጥቶ ለዛም በባሌ እህት ነው የተሰቃየሁኝ ኣሁን ደና ሁኛሎህ በእመቤቴ ኣማለጅነት በቁዱሱ ሚካኤል ተራዳኢነት

    • @hannatsegaye6536
      @hannatsegaye6536 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን ደህና ሆንሸ እህት እኛንም እግዚአብሔር ከታሰርንበት እስራት ይፍታን ማንን እንመን ዘመኑ ከፋ ማረኝ አምላኬ 😢

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ ปีที่แล้ว +3

      እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳንም ሚካኤል ረዳሽ፡ ለአንቺ የደረሰው ረራዳኢው ሚካኤል ለሁላችንም ይድረስልን፡እህቴ በጣም ደስ ብሎኛል ስለአንቺ መፈታት

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿

    • @senayttefera9646
      @senayttefera9646 ปีที่แล้ว

      Tslot atkorch

    • @Ea-py1rb
      @Ea-py1rb ปีที่แล้ว +2

      አንቺን የሰማ እናንም ይስማ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 ปีที่แล้ว +17

    እኔ ስድት አውሮፓ ከሄድኩ 30 አመቴ ነው ግን እይተብድርኩ ነበር የምኖረው እንደኔ ግን የምስራ የለም ስልብ የልብኝ ነበር ጋደኙቼ ትልልቅ ቦታ ድርስው እኔ ምንም የለኝም አሁን ከ 4 ዓምት በሃላ ስግደት ፅሎት ጅምሬ እግዚአብሔር ይመስገን ግን እድምዬን ብላው ወታትነቴን ጭረስው ሳልነካብት አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እንፀልይ ዓለም ትርፍ ነው

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 ปีที่แล้ว +19

    ኪዳነ ምሕረትን እናቴን በመተት ካጣው 20ዓመት ኾነኝ ትሙት ትኑር አላውቅም
    ከወንድሞቼ ጋ ያለ ፈትና በጣም ከባድ ነው መንቀሳቀስ እራሱ አልቻልንም በጸሎት አግዙኝ ወለተ ሥላሴ እያላችኹ❤

    • @God-db9vp
      @God-db9vp ปีที่แล้ว +5

      ስገጂ ጸሎት ኣድርጊ፡ ንስሓ ግቢ ቅዱስ ቁርባን ቁረቢ የመምህር ግርማ መምህር ተስፋየ ትምህርት ስሚ።

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว +6

      የእናትሽን ክርስትና ስም ጽፈሽ ስገዱ ጸሎት አርጉ ሱባኤ ግቡ አይዞሽ

    • @brtawitteshowe2070
      @brtawitteshowe2070 11 หลายเดือนก่อน +1

      መንቀሳቀስ ባትችዬም ተኝተሽኝም ሆነ ቁጭ ብለሽ መፀለይ መስገድ ትችያለሽ በእንባጋር በመጀመሪያ ንስሀ ግቢ ከዛን በልብሽ ስገጂ የመምህር ተስፋዬን የአባታችንን የመምህር ግርማ ትምህርት አዳምጪ ለውጡን ታያለሽ ቅባቅዱስ ተቀባቢ ፀበል ጠጪ ደሞ ዘወር ውሰጂና ሙሉ ሰውነትሽን እምነት ተቀቢ አይዞሽ

    • @DageeAlemneh
      @DageeAlemneh 4 หลายเดือนก่อน

      kidanemihiret enate tirdash

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 ปีที่แล้ว +27

    ነቅተሀል በእውነት ቀጥልበት በጉጉት ነው እየሰማሁ ያለሁት ❤

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አንተን ወንድሜ

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 ปีที่แล้ว +20

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው 50 በሩን የፈለገችው ወዛን ለማግኘት ነበር እንደነዝህ አይነቶች ሴጣናዊ ስራ የሚሰሩ ሴቶችን ፎቶዋቸው ቢለቀቅ ሌሎቹ ይፈራሉ ብዬ እገምታለሁ በርታልን ቀጥልበት ፅድቅ ስራ ነው የምትሰሩት

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 ปีที่แล้ว +16

    በራስ ላብ የማይኖር ሕዝብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚዮ ማህረነ በክርስቶስ ለምያልፍ ጌዜ ሞኙች አላውቅም የሚረገባችው 😭😭😭😭😭😭

  • @Metwe9131
    @Metwe9131 ปีที่แล้ว +9

    ወንድም ወርቃፈራሁ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ!
    አምላከ አበው ይጠብቅህ እንጂ በጣም ከባድ ነው።
    ነገሩን እጅግ የከፋ የሚያደርገው በአለማዊውም በመንፈሳዊውም ወንበሩንም ገንዘቡንም የያዙትና በብዙ ቦታ ላይ ቀድመው የያዙት የዚህ ነገር (የክፉው አካሄድ ) ተጠቃሚዎች ናቸው።

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 ปีที่แล้ว +4

    እኔ በጃፓን አገር ነው የምኖረው ብዙ ጭንቀት መገፋት ውርደት በራሴ አጎትና ሚስቱ ባሰሩብኝ ድግምት መሆኑን ቆይቼ ነው ያወቅኩት እረጅም ዓመታት በጃፓን ስለኖሩ ብያንስ ከስራ ቤት ሂወት በመሆኑ በጭራሽ በድግምት አላምንም ነበር የጃፓኖች ኣምልኾ ሰይጣናዊ ስለሆነ ይመስለኝ ነበር የገባኝ ቆይቼ ነው በ 1ዓመት 5ቦታ ስራ ገብቼ ኣስተልቶኝ ጥየ ወጣሁ 😨😨መጨረሻ ያወቅኩበት መንገድ ስራ ስፈታ እጅግ ደስ ይላቼዋል 🤔ወረቀት ተበላሽቶብኝ ተበላሸባት እያለ ኣለም በዓለም የምያወራው ኣጎቴ ነው አሞኝ ስያይ እልልልልል ይላል ቀድሞ ወሬው የምያደርሰው ቤተሰብ ጋር እሱ ነው ጥሩ የእኔ ማየት ማውራት አይፈልግም ስራ እንካን ፈትቼ ስራ ፈልግልኝ ስለው ይጠፋል ስራ ሳገኝ ይመጣል እኔም በእሱ የሚደረግብኝ ነገር እንዳለ ገብቶኝ ከሂወተ ኣውጥቼ ተግቼ መፀለይ ጀመርኩ እና እግዛብሄር ይፈውሰንንንንንንንን 😊

  • @birhanmekonen8967
    @birhanmekonen8967 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ : ሁላችንም በመተት ከነል ጀቻችን ታሰረን ተቀምጠናል በተለይ ምንም በሚያውቁ ታዳጊ ልጆችላይ ህይወታቸው ገና በለጋነት እንድሜያቸው ህይወታ አጨልመው ምን ይጠቀማሉ እውነት ሰይጣን የተዋረሳቸው ምን ይሻላቸዋል? የሚሰራው ደብተራና ጠንቋይ እርግዚኣብሄር ካገራችን ያጥፋልን ... ወንድሜ ተባረክ የሁላችን ጉዳት ስለ ገለ ድህልን እጅግ በጣም እናመሰግፍለን .።

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r ปีที่แล้ว +15

    ተባረክ ያልከው ሁሉ እውነት ነው እያየን ያለ ነው በእኛ ዘመን ነው የሀይማኖት አባቶች ትልልቅ ሰዎች ወደፊት ቢመጡ ቢሄራዊ ንሰሀ ካልተደረገ እንደ አገር ታልፈን ተሰጠጥተናል ኢትዬፒያዊነት ወድቋል ጨዋነታችን የለም በቃ 😢😢😢

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 ปีที่แล้ว +5

    የሜገራመው እኛቤት በብዙ ሰወች መተት ተደራጎብናል እኔና ታናሽ እህቴ ከዱባይ
    ለበሀል ትንሽ ሳንቴም ላክን ወንድሜ ከላዮላይ 200 መቶብር በግዜው ይህ ብር ብዙነው ሰፈራችን ስለፈለሰ አጋዥ የሌላት
    እንደ እናት የምናያት ጎረቤት ነበረች ያንን ብር
    አንስቶ ሰጣት በሰጣት ብር እንዲሞት መተት አሰራታ አሳሰረችው ሜኔባስ ታግሴ ገዝተን ነበረ በቅባት መተት አድራጋ መኬና ውስጥ አስቀመጠች መኬናው ሰው ገደለ ወንድሜ ታሰረ ሹፍሩ ጠፍ ክብር ለድንግል ማራያም ልጅ ከ10 አመት በዋላ ከእስራቱ ተፈታ ስራውን ጀመረ ክብር ለድንል ማራያም ልጅ ይሁን ሰው ከፍቶከል

    • @fthi3585
      @fthi3585 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 ปีที่แล้ว

    ጨሌ ያልተወራረስ ቤተሰብ ማንም የለም እግዚአብሔር ይመስገን እናነትን መምሕር ተስፋይን የሰጠን ጠላታችንን እንዴት መዋጋት እንዳለበን ስላሳወቁን እናነት በርቱ እሚያምናችሁ ይከተላል እርኩስ መንፈስ ያለበት ይንጫጫ የጨሌው መንፈስ ነው እሚያባለን

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 ปีที่แล้ว +6

    እኔ አሁን አሁን በተለያየ ሚዲያዋች የምሰማዉን ማመን እስኪያቅተኝና እኛ እንደዚህ ነን ምንድ ነዉ የነካን እያልኩ ነዉ ቤተ እምነቶችና የቤተሰብ ሀላፊ የሆንን ሰዋች እግዚያብሄርን መፍራት አለብን አንተ በርታልን ተባረክልን

  • @ethiopiacountry5402
    @ethiopiacountry5402 2 หลายเดือนก่อน

    ሸዋ እኔም በዚህ መንፈሥ ተሠቃይቻለው አሁን ግን ነፃ ነኝ አመ ብርሃን ትመሥገን እድሜዬን በላው አሁን ግን ከፈጣርዬ ተጠግቼ ተረጋግቼ ቢኖረኝም ባይኖረኝም ንፁህ ህሊን ንፁህ ልብ ያጣውትን ደሥታ አግኝቼ በየደቂቃው አመሥግኜ በፈጣሪዬ እረፍትን አግኝቻለው እኔን የጎበኘኝ ፈጣሪ እናንተንም ይጎብኛችው ግን ትንሽ የተቸገርኩበት ጉዳይ በህልም የሚታገለኝ አለ ግን እጁ አልሠጥም ሥለተነቃቃቃን በተቻለኝ እዐልያለሁ እሠግዳለሁ ወደ ጥልቁ እወረውረዋለሁ ክፍ ህልም ባየው ቁጥር እሠግዳለሁ እፀልያለሁ በጣም ደሥተኛ የተረጋጋ ህይወትን አግኝቻለሁ ተመሥገን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +3

    አግዚአብሔር ያበርታህ በአዉነት አግዚአብሔር በአፅረ መስቀሉ ያጥፋዉ ይህንን አርኩስ መንፈስ በስመ ስላሴ የሚሰማዉ ሁሉ ደስ አይልም መምህር ተስፋዬ አግዚአብሔር አድሜ ጤናዉን ይስጥልን ብዙ ያስተምራል አንተም በዚህ ፕሮግራም የብዙ ሰዉ ህይወት ይማርበታል

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 ปีที่แล้ว +6

    እውነትነው ወንድማችን ጒዳችንን ካልፈተሽን መዘዙ ብዙነው እግዚአብሔር ይርዳን ወንድሞቻችን በርቱልን

  • @aidasem3952
    @aidasem3952 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ወርቃፈራሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 ปีที่แล้ว +17

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected ปีที่แล้ว +1

      ይህንንነገር ስለምፈራ ኢትዮጵያ መሄድ በጣም እፈራለው

    • @hanamarem6300
      @hanamarem6300 11 หลายเดือนก่อน

      @@AbiyAhemdundected በሀይማኖትሽ ጠንካራ ነው መሆን እደዝህ አይነት ነገር ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም ያለ በየ ሀገራቱ አለ

  • @DianMebratu
    @DianMebratu ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ይቅር በለን እርኩስ መንፈስ እመኑኝ ለግዜው ነው አድራጊው ለልጅ ልጅ አጢያትን እርግማንን ነው የሚያተርፍት

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሄር አምላክ ሃይለ አጋንንትን ያድቅቅልን

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው ለመተት መታቾች ለአስመታቾች አቤት የኛ ክፋት ቢወራ ማለቂያ የለውም ዘንድሮ ሀገራችን የመጣው መአት ጦርነቱ እረሀቡ በራሳችን ክፋት ነው ወንድም ወንድሙ እህት እህቷን እናት ልጇን አባት ልጁን በመተት እያሳደደ አይ ክፋታችን መቼም ማለቂያ የለውም ስለመተት የሚገባው የተያዙት ሰዎች እና የደረሰበት በየፀበሉ የሚከራተተው ሰዎች ብቻ ናቸው ሌላውማ ስተነግራቸው ተረተር ነው ውሸት ነው አጥማቂዎች ሴጣን ሚናገረውን እየቀዱ በውሸት ሰዎችን ያጣላሉ ይላሉ ሁሉ በራሱ ቤተሰቦቹ ሲደርስበት ይገባዋል የሰዎች ቁስል አለገባቸውም እኛ የደረሰብን ህመሙን እናውቀዋለን ለመታቾች ለአስመታቾች እግዚአብሔር የንሰሀ እድሜ ይስጣቸው የዘወትር ምኞቴ ፀሎቴ ነው። እኛንም የታሰረነውን እግዚአብሔር ከእስራታችን በቃቹ ብሎን ይፍታን!!!

  • @Ephrem-v7m
    @Ephrem-v7m ปีที่แล้ว +2

    ወርቅ አፈራሁ እግዚአብሔር ሐይልና ብርታት ጤናም ይስጥህ.እኔ ጌታ ከፈቀደልኝ ኢትዮ መጥቸ ላገኝህ እፈልጋለሁ መምህር ተስፋየም እከተለዋለሁ .አስቀድሜ የተጎዳሁም ቢሆን ብዙ ተምሬያለሁ እየታገልኩም ነዉ.
    በተለይ ስደት ላይ ያለዉ ስቃይና መከራ ይገርማል.
    ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን እዚህ ዉጭ አገርም moderm metet ብየዋለሁ .
    ዉዳሴ ማርያም የማይ ወድ office በእርግጥ አለ.
    በኔ እይታ ጸሎት ስግደትና ጾም ኢያደረክ ሰይጣን ቤት ተቆጥረህ መስራት ይቻላልን.
    ለምን ተባረርኩ ትላለህ ኸዛ ቤቱ አንተን መሸከም አይችልምና መፍትሔዉ ምን ይሁን.
    አረ ስንት ነገረ አለ ኢሮ/ፓ ኣመሪ/ካ ብሪ/ጣና ጨዉ አገር.
    አይ ጉድ ተበላንኮ በሪሞት ካርታ.
    Thank you werk aferahu berta.

  • @itopiawinettewahdonettewah7211
    @itopiawinettewahdonettewah7211 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ወደ ልቦናችን ይመልሰን!!!

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa ปีที่แล้ว

      Yes my brother that's very true it's very sad & worst especially a lot of younger generations are damaged by the evil's one the bad thing those problem creator's are religious people's (orthodox) believers & few other's that's why they hate and blame memher Girma & other because those people's are helping as alot but those so call priest's are not happy they wanted make money by doing demonic (devilish) stuff I don't see any hope unless the government should know the problems & help memher Girma and other gifted father's to get award and recognition officially to work on this issues if they do that every ones will be normal & those evil's will be out of business thanks brother's God bless you🙏🙏 🙏

    • @addisteshom5793
      @addisteshom5793 ปีที่แล้ว

      Anchi yetenagerschiw yene tarik New

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 ปีที่แล้ว +13

    ከናይጄሪያ የባስን ህዝቦች ሆነናል

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 ปีที่แล้ว

      True

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 ปีที่แล้ว

      Enesu birr lemaggnet lela ager sew lay new yemiadergut. Egna ers bersachin

    • @DageeAlemneh
      @DageeAlemneh 4 หลายเดือนก่อน

      ewunet new

  • @mahlatnewye6490
    @mahlatnewye6490 ปีที่แล้ว +3

    እግዛብሔር መታቾችን ያጥፍልን

  • @YordanosHaile-o6g
    @YordanosHaile-o6g ปีที่แล้ว +6

    ለዚህ ነው ኣባተችን ጽሙ ስገዱ ቁረቡ የእለት አምልኮ ይኑራችሁ እያሉ ለ20 ዓመት የጮሁት ጆሮ ያለው ይስማ

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 ปีที่แล้ว +8

    ልክ ወንድሜ ለየትኛው እድሜቺን ነው ያሳዝናል ከነዚህ አይነቶቺ ሰዎቺ ይጠብቀን

  • @emebetburussa1233
    @emebetburussa1233 ปีที่แล้ว +9

    በርታ ወንድሜ የሰዎችን ነጌቲቭ አስተያየት ወደኃላ እንዳይጎትትህ። የጀመርከው አሳብ በጣም ትልቅና ሁልጊዜ ሳንሰለች ልንወያይበት የሚገባን ነው።

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 ปีที่แล้ว +6

    ወይ ጉድ የአለንበት ጊዜ በአሁኑ ስዓት እጅግ በጣም ከበድ ነው ወንድማችን ጆሮ የለው ይሰማ 😢😢😢😢

  • @God-db9vp
    @God-db9vp ปีที่แล้ว +14

    የዚህ ችግር ዋና ተወቃሽ ልንገርህ፡ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዋና ተወቃሽ የቤተክርስትያናችን ኣባቶች ናቸው፡ ተኝተዋል እንተ ለህዝቡን እንደምትጨነቀው ያህል ሊጨነቁ ይችላሉ ነገር ግን ስራ ላይ ስላልሰሩህዝቡ ተበልተዋል፡ መምህር ግርማና መሰሎቻቸው ብቻ ነው እየታገሉ ያሉት፡ የሚያግዛቸው የለም።
    እስቲ ወርቅየ ኣንድ ቀን ደፈር ብለህ ኣባቶቻችን ጳጳሳትን እና መምህራን የት ኣላቹ ለምን ተዋቹን ብለህ በክብርና በትህትና ጥሪ ኣቅርብቸው።

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 ปีที่แล้ว +4

      ራሳቸው ለድምፅ ግርማ ሞገስ ለትምህርት እያሉ መንፈስ የተዋረሱ ሰለሆነ ችግር አለው

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 ปีที่แล้ว +2

      ብትክክል

    • @God-db9vp
      @God-db9vp ปีที่แล้ว +2

      ሊሆን ይችላል፡ ኣያድርገውና እንደዛ ከሆነ ግን ቤተክርስትያናችን በክፉ መናፍስት እየተመራች ናት ማለት ነው ግን ኣያድርገው፡ እንደዛ ያላደረጉትም ሊኖሩ ይችላሉ እንጂ ያልከው ሊሆን ይችላል፡ ህዝብ እየጠፋ ይህ ሁሉ ቸልተኘነት ከባዶ የተነሳ ኣይደለም።

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa ปีที่แล้ว +2

      They're the one 👌 who is sending bad spirit on people's because the preferred money more than God don't think ordinary people does that why they don't like memher Girma? 🤔🤔

  • @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg
    @Hemeenberuh12Hemeenberuh-rx9kg ปีที่แล้ว +2

    አሜን ላንቺ የደረሰች ቅድስት አርሴማ ትድረስልኝ፡፡
    ለልጄ ስትል ትፍታኝ ፡እባካችሁ ፀልይልኝ

  • @amelewerkyesigat6729
    @amelewerkyesigat6729 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ አዲስ ቤተኛ ነኝ አሁን ሰውን ማመን ከባድ ሆኖል እኔ በመተት ህይወቴን እንዳይሆን አረጉት በጣም ቤተክርስትያን መሄድ እወድ ነበር ልጆቼንም አቆርብ ነበር ከመሳቅ ውጭ ሌላ ነገር አላውቅም ደስተኛ ነበርኩ ጠንካራ ነገዴ ስኬታማ የምትለው ትዳር የነበርኝ ግን ግን ነገሮች እንዳልነበሩ ሆኑ ድርጅቶቼን ዘጋሁ ሌላው ቀርቶ ሰው እንዴት እራሱን ይጠላል እራሴን ጠላሁ በቃ ልክ እንደሰማሁት ታሪክ ሌላ ሰው ሆንኩ ጸባየ ውሻ ሆነ ቤተክርስቲያን መሄድ አልፈልግም ትዳሬንም አጣሁ ብቻ ብዙ በጣም ብዙ በደል ደርሰብኝ ግን እግዚያብሔር ይመስገን ሱባየ ጾም ጾለት ጸበል መጸበል በእግዚአብሔር እርዳታ ጀመርኩ በ2ቀን የጾለት ጅማሬ እግዚአብሔር ታሪኬን ቀየርው ቢያንስ ቢያንስ አሁን ሰላም ይሰማኛል የሆነ ሼክም ከላየ ላይ የወርደ ይመስለኛል ይህን ከንቱ አላም ቢሞላ ባይሞላ ንቄ ትቼዋለሁ ፈጣሪ ይመስገን ሰላም የሆነ አምላኬ ሰላም ሰጦኛል እንደዚህ ግን የሚያረጉ ሰዎች ነፍሳችው ሸጠው መጨርሻችው እንኳ አያምርም ምክንያቱም ሰላም የሚገኝ በእግዚአብሔር እና በእግዚአብሔር ብቻ ነው !!

  • @MonaLisa-mn7ex
    @MonaLisa-mn7ex ปีที่แล้ว +5

    በአውነት አግዚአብሔር ልብና ይስጥን

  • @FikirAlem-fu1uz
    @FikirAlem-fu1uz ปีที่แล้ว +3

    በጣም ወንድሜ በጣም ተቸግረናል

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር የተወ ትውልድ ታዳ ምን ይጠበቃል እግዚአብሔር ካሊያዝን የሚይዘን ወይም የምንይዘው ሰይጣንን ነው እግዚአብሔር ይማረን ብቻ ዳቢሎስ ነግሶብናል አብሶ ሀገራችን ላይ

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ እናስባለን ለዚ አጭር ቀን

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ለቦና ይሰጥን ተወልዱ ተይዛል ከኔም ጀምሬ😢😢😢😢😢😢

  • @abayneshhassen976
    @abayneshhassen976 2 หลายเดือนก่อน

    ኣዎ ምንግዜም ስግደት ፆምና ፀሎት ማቋረጥ ኣያስፈልግም ሌላስውክፋ ሊገጥማቸው ይችላል ኣንተ በርታ ኣሁንጠንቋዩችም በድግምት ይስራሉ እኔልጠሙቅስሄድኮ ኣጥማቂውነው እኮ ድግምተኛው ብሎ መንፈሱ የተናገረው ይገርማል ፅዋይዘው ባለጠንቋይቤት ይሄዳሉ አረመጨረሻው ይሄነው ግን እኔምንም ሳልሆን ወንድሟ ግን በገሀድ ፃድቃኔ ሄጄ ያሳየችኝ በኣይኔ በብረቱ ሳልተኛ ቆሜ ዋሻውስጥ እኔ የምመታው ይመስለኛል እየጮህ እየጮህ ፊቱንወደኔ ኣድርጋ ስትገርፈው ኣሳየችኝ እና በንጋታው ጥቁር ለብሳ ዛፍስር ቆማ በተደጋጋሚ ኣየሁ ከዛ እናቴን ሳልንገር ብን ብዬነበርና የሄድኩት የዩሀንሷ ማርያም ሄዳ ልጄን ኣምጭልኝ ብላ ኣልቅሳ ተስላ ወደቤት እንደባች በህልሜ ማንእንደሆነች ኣላቅም ግን ልጄጠፋች እያለች ተደፍታ እኔላይ ስታለቅስ ኣየሁና ልነቃ ስል ምንም ሳልይዝ ወደቤት ስሄድ ኣየሁ ኣሁን ሂጂ ሌላውን እዛው ደሞ ኣወጣልሻለሁ ብላኝ ስእሏን በቀይ የተሳለው ን ኣሳይታኝ ጠፋችብኝ ማሪያም በንጋታ ምንም ሳልይዝ ወደቤት ሄድኩ እናቴ እያለቀስች ታማ ኣገኘሁዋት እንዴት መጣሽ ስትለኝ ስነግራት እሷተስላ መግባቷንነገረችኝ እኔግን ቀድሜ ህልሜን ፈትቼው ስለነበር ልምን ታለቅሻለሽ ይሄኔ እቆይ ነበር ስላት ስላልነገርኩዋት ነው ግን የማገርመው ነገር ፃድቃኔ የማይፈታ ነገር የለም እንደእብድነው ተነስቼ የሄድኩት ብንብዬ ብቆይኖሮ ግን እሞትነበር ግንኣምላክ ወደራሱመለስው እስከኣሁን ፀበል ስገባ መንፈሱ በጣምነው የሚከታተለኝ እና እኔም ጠላቴን ይዤ ስለምዞር በግዜ ነቅቼ ሁሊንም ኣደርግበታለሁ ቢያንስ 17 ኣመት ይሆነዋል ይገርማል

  • @Weynshet-q4q
    @Weynshet-q4q ปีที่แล้ว +8

    ወርቅ አፈራሁ እኔም በመተት እየተሳቃየሁ ነው በስደት ሀገር መተት የላከብኝ ሰው የቅርቢ ሰው ነው በሆዴ ውስጥ ትላትል ይወጣል ሆዴ የትል ማምረቻ እስከሚመስል አሁንም እራሴን እየመመኝ በስደት እየተሳቃየሁ ነው 😢😢😢😢

    • @josephlahoud1660
      @josephlahoud1660 ปีที่แล้ว +1

      መምህር ተስፋየ አበራ ብለሽ ገጠመኝ አዳምጭ

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 ปีที่แล้ว

      Sgeji tsely ketkchiw...tdgnalesh. egziabher yiftash

    • @Asmiratu
      @Asmiratu 8 หลายเดือนก่อน

      ,አይዞሽ እኔ በፀበል በፀበል ተከራትቸ አሁን ስደትነኝ ግን አሁንም አለ ቤተሰብ ሁሌ እደታመሙ ፀበል ሂድ ሲባሉ አሂዱ የደረሰበት ያውቀዋልብቻ

  • @eyrusi
    @eyrusi 11 หลายเดือนก่อน

    በጠም እዉነት ነዉ ያአንደ ሀገረ ሰዉ ኔን እኛ ግብ ተካረይቶ የምት ኖሩ ዘማዲ ተካረይ በ 50 ብረ ተሰረበቾዉ ወንዲሜና ምሰቱ ፍቅረቾዉ ያሰቀናል ተበዲረቾዉ እናቴ ፀበል ልትጠመቅ ሲት ሄዲ መንፈሱ ተናገሬ ወንዲሜ ፔንጤ ነዉ ልቦና ይሰጠቾዉ

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 ปีที่แล้ว +2

    በርታ 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 ปีที่แล้ว +3

    ዕድሜ ለቴክኖሎጂ ክፋትን ሁሉ ቤታችን ቁጭ ብለን ያመጣልናል

  • @ከፍታውንአትልቀቅጽና
    @ከፍታውንአትልቀቅጽና ปีที่แล้ว +7

    እጅግ በጣም ከፍተኛ ንስሐ ጊዜ ነው ሰው ክፋቱ ከሰዶምና ገሞራ በላይ ኃጢያት ርኩሰት ጫፍ ደርሷል የዚህ ሁሉ ሩጫ ፍርድ እንደ ቀረበ እወቁ ሰው አምላክ የለም ወደ ማለት ደረሰ

  • @its38bby62
    @its38bby62 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፡ እሱ ፡ እግዚብሔር ፡ ነዉ ፡ በግርማዉየተፈራ።

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ያሳዝናል:: መተተኞ(ች) ሀሜተኞ(ች) ተጠራጣሪዎ(ች) ትዕቢተኞች በመፀሀፍ ቅዱስ ላይ ዓምስቱ ው(ሾች) ከተባሉት ና(ቸ)ው:: እግዚአብሔር አክብሮ በራሱ ዓምሳል የፈጠረውን ሰው ዓሰቃይተው የሚገድሉ ክፉዎ(ች) በዓስፈሪ የመ(ጨ)ረ(ሻ) የፍርድ ቀን ምንም ሚምህረት ዓያገኙም::

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ወንድማችን ህዝቡን እያነቃቹ ነው

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 11 หลายเดือนก่อน

    በጣምያሳዝናልኮ እግዚአህቤርምህረቱንይላክልን በጣምተጨካክነናል ሰው ሰነህይዎቱ ቆዳውሲገፋፍአየንኮ ቀንበቀን ጆሮጪውእሚያደርግነው እምንሰማውና እምናየው በጣምተጨካከን እህ😢😢😢

  • @tigistfantahun5127
    @tigistfantahun5127 ปีที่แล้ว +3

    🙆😭😭😭ቀን ይመጣል 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @abay-7
    @abay-7 ปีที่แล้ว +5

    ሰዎች (ወንድ ይሁን ሴት) በእጅ መጨባበጥ ሰላምታ ጊዜ አውራ ጣትና በሌባ ጣት በመክፈት በመጨባበጥ ነው። ሆኖም አንዳንድ ሰዎች እኔን በእጅ መጨባበጥ ሰላም ሲሉኝ የአውራ ጣትና ሌባ ጣት በአንድነት አጣብቀው ክፍተት ሳይፈጥሩ አጃቸውን ወደ እኔ በማስጠጋት እንድጨብጣቸው ነው የሚፈልጉትና ምክንያቱ ምንድን ነው? ውሃ ነክቶ ወይም የሆነ ነገር ስለያዙ አይደለም። በደንብ ተከታትያቸዋለሁ ሁሌም እንደዚህ ያደርጋሉ? የገጠመው ካለ ለምን እንደሆነ ከዚሁ ከታች ብትፅፉልኝ ደስ ይለኛል።

  • @YordanosHaile-o6g
    @YordanosHaile-o6g ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንድማችን ወርቅአፈራሁ❤

  • @SebleGessesse-vt9ss
    @SebleGessesse-vt9ss ปีที่แล้ว +1

    ኧረ በጣም እኔ ዶክተር የተማረ ትልቅ ቦታ ላይ የነበረ ሰው አገባች ብለው ከሱም ቤተሰብ ከኔም ከጎአደኛ በቅናት በመተት አጣድፈው ከሚወደኝ ከምወደው ባሌ ልጄ እንኳን አንድ አመት ሳይሞላት አለያዮኝ ብዙ ነገር አበላሾብኝ ግን እግዛቤር ጥሎ አልጣለኝም አሁን ላይ በኤሮፕ ልጄንም በፋርድ ቤት ታግዬ ወስጄ ፈረንጅ አግብቼ እኖራለሁ እዚ ያደረሰኝ በየፀበሎ በመጠመቄና ባለኝ የፈጣሪ እምነት በፀሉት ነው ፀልዮ ፀበል ተጠመቁ ፈጣሪ ይምራል በመተት የሰውን ሂወት የምታበላሹ ፈጣሪ ዋጋችሁን ይሰጣችሁዋል

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አዞሮ እነሱጋ ይሁን እኔስ ሰዉን ሁሉ እድጠራጠር አርገኝ የሰዉስራ😢😢😢😢😢😢

    • @Studio-sc7lu
      @Studio-sc7lu ปีที่แล้ว

      enem...hilum tlcheknubng....

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ፡የተዋጣልህ፡የልምድ፡ባለሞያ፣🙋‍♀️🙏🇻🇳✝️🇪🇹

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 ปีที่แล้ว

    ወርቄ ማንም ምንም ይበል ፕሮግራምህ እጅግ አስተማሪ ስለሆነ እባክህ ስለ እግዚአብሔር ብለህ በደንብ ስራበት በተረፈ ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @Yeshimamma
    @Yeshimamma ปีที่แล้ว

    በትክክል

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 ปีที่แล้ว +2

    ❤እንኳንደህናመጣህ ❤ወርቅአፈራ ❤
    ❤በእውነት ❤ትልቅትምህርትነው ❤በርታ ❤እግዝያብሄር ይህንንለሚሰሩ ❤ቀልብናልቤናይስጣቸው ❤መልካም ❤እለተሰንበት❤❤❤.

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg 10 หลายเดือนก่อน

    እእእእ😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ምንቀረንልቦና ይስጠን😢😢😢😢

  • @meseludenbelbarde
    @meseludenbelbarde ปีที่แล้ว +6

    እናቴ ቅድስት አርሴማ እኔንም ከዲያቢሎስ ጋር አንገት ላንገት ተናንቃ አትርፋኛለች

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 11 หลายเดือนก่อน

    አምላክ ይጠብቀን እንጂ ከባድ ነው ....እንዳንተ አይነቱን ሰው ያብዛልን እግዛብሄር ይርዳን በርታልን ወንድማችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ ปีที่แล้ว +2

    ወድሜ እንኳን ደና መጣክ እግዚአብሔር ይማረን ጠፍተናል

  • @Coolacting
    @Coolacting ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ሁሉ ጦርነት የህፅናት መታረድ የእኛ ሀጥያት ነው በእውነት ኢትዬዽያዊነት ፍቅር ነበር አሁን የሚሰራው ስራ በጣም ያናድዳል እኔ እማውቃቸው ስንት አለ

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወርቅ አፈራው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ቪዲወችህን እከታተላለው በርታልን ነገር ግን ስምህን ወን አስተካክለህ ብትፆፋት ጥሩ ነው ሁሌ ሳየው ይቅርታ አድርግልኝ እና የኢንፊኒቲ ሳይን ነው የሚመስል ከአንተ እኔ ባላቅም ወርቅ አፈራው በርታልን

  • @almazyilma671
    @almazyilma671 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ለብዙሠው መፍትኽ ትሆናለ በርታ

  • @tamsganayle3362
    @tamsganayle3362 6 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድማችን

  • @ayamuhed7085
    @ayamuhed7085 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አቶ ወርቃፈራሁ:
    አድራጊዎቹ ላይ የደረሰውን ነገር 'በነገራችን ላይ' ብሎ ዳሰስ አርጎ ማለፍ ሳይሆን በደንብ ጠንከር አርጎ ማስተጋባት ያሻል። ሰው ለተጎጂው አዝኖ ብቻ ይተዋል ብለህ አትጠብቅ። ኃጢአት መሆኑንም ዘንግቶታል-የሚያዘናጉት እየተጉ ነው። ይኸው ካህናት መስለው ይሄንን የሚሰሩና የሚያበረታቱ ከምንገምተው በላይ ብዙ ናቸው። እጅግ ከባድ ስራ እየሰራህ እንደሆነ እረዳለሁ። ጌታ በረከትና ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ
    @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም ነው ወርቅዬ እኔም በጣም በሚገርምህ ነገር ተመሳሳይ ነው ግን በህልሜ አይቼ እንዳትቀበይ ነው ያለችኝ እመቤቴ

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewate yasamalean ❤❤❤.

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም አዝናለሁ ሕግዚያብሔር ይጠብቀን

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @Zin99bi9-nu3fz
    @Zin99bi9-nu3fz ปีที่แล้ว +1

    ፈጣር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @Abcde-nx5mg
    @Abcde-nx5mg ปีที่แล้ว +3

    Best spiritual up lifting program keep it up god bless you ,imagine i was witched by my own sister almost for decades she is highest ranked in illuminate she almost mess up my life she becomes demon also her own sister she still suffering from her demonic attack

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ እህቴ ተመርቃ ስራ እንደጀመረች ታመመች ሰውነቷ ጠቋቆረ እግሯ ፈነዳዳ በጣም ታመመች ፀበል ስትሄድ ትድናለች ከጊዜ በኃላ ትታመማለች ሰው ጠላች ብቻዋን ታወራለችሆዴ ውስጥ የሆነ ነገር ይገለባበጣል ትላለች ፀበል ስትገባአብራት ያደገች የልብ ጓደኛዋ ልብስ እስከመዋዋስ በጣም የምትወዳት ጓደኛዋ በማር መተት እንዳበላቻት መንፈሱ ተናገረ እኛ ግን መቀበል አቃተን መንፈሱ እየዋሸ ነው ከልጅቷ ቤተሰቦች ጋር ሊያጣላን ነው ብለን አልተቀበልንም ነበር ግን እህቴ ሰውነቷ ተበለሻሽቶ ሌላ ሰው መስላ ተሰቃይታ ሞተች ጓደኛዋም ውጪ ነው የምትኖረው ትዳር ይዛ ልጆች ወልዳ የተደላደለ ኑሮ እየኖረች ነው

    • @Almbm-h4h
      @Almbm-h4h ปีที่แล้ว

      ፀበል ትግባ ጠንክራ ትፀልይ

    • @SamriBaba-fz3oj
      @SamriBaba-fz3oj ปีที่แล้ว

      @@Almbm-h4h አርፋለች 😥

    • @ጎስዓልብየቃለሰናይ
      @ጎስዓልብየቃለሰናይ ปีที่แล้ว

      ነብሱዋን ይማረው የክርስትና ስማ በእጅሽ ፅፈሽ በአቡነእስትንፋሰክርስቶስ ማርልኝ እያልሽ ስገጂ😢😢😢😢😢

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +11

    ሲገባህ የነ መምህር ፍሬ ስትሆን እንዲ ትጋፈጣለህ

    • @God-db9vp
      @God-db9vp ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

  • @azebg7176
    @azebg7176 ปีที่แล้ว

    ወነንድማች በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጠሃወ በኔ በትዳሬ ላይ የደረሰኝ ገንስልክ ባገኝ ባዋራህ ደሰ ይለኝ ነበር ከካናደ ነወ ወዱማችን ።

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይማረን

  • @Sasa-ds8qf
    @Sasa-ds8qf ปีที่แล้ว

    በርታልን ወንድማችን

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 ปีที่แล้ว +9

    ከማጋር ገበታ አብሮ ለመመገብ የሚስፈራ ዘመን

  • @HelinaSahela
    @HelinaSahela ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ፡የዘሩትን፡ያጭዳሉ፡እንዳለቀስን፡ያለቅሳሉ።ፍርዱን፡እግዚአብሔር፡ያሳየን፡እያልን፡ነው፡እምንኖረው።

    • @rishane9576
      @rishane9576 ปีที่แล้ว +1

      እረ መቸ ይቀራል በኔ ዙርያ ሰዎች በሂወቴ የሰሩት ክፉ ነገር የዘሩትን ሲያጭዱ ኣይቻለው ፈጣሪ መልስ ኣለው ብቻ ክፉ ኣለመሆን ይጠበቅብናል እንጂ እርኩስ ሰይጣን ክፉ ኣድርግልኝ ስራልኝ ብለውት እንካን እሺ ብሎ ተመልሶ ለክፉ ኣድራጊዎች እንካን ኣይተዋቸውም ድቁስ ሲያደርጋቸው ኣይቻለው

  • @adyambeyene7260
    @adyambeyene7260 11 หลายเดือนก่อน

    Besew hager enam tesqayhe

  • @meronbesha9903
    @meronbesha9903 ปีที่แล้ว +6

    የመተት ሃይል በስላሴ ስም ይታሰር

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow ปีที่แล้ว +3

    ሰዉ እግዚአብሔርን ካላወቀ በክርስቶስ ካልዳነ ሰዉ በክፋት ይዋጣል አዉሬዉ የሚሰራበት ዘመን ነው የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ስለዚህ እግዚአብሔር ላይ እንጣበቅ።

  • @tinsaemultimedia8705
    @tinsaemultimedia8705 ปีที่แล้ว

    ታላቁ እግዚአብሄር ያስበን እጅግ ከባድ ነው

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 ปีที่แล้ว

    ኣቤቱ እግዚአብሔር ማረን ይቅርም በለን በሰዉ ላይ መተት እያሰራቹ ሂወታቸዉ የምታበላሹ ሰዎች ግን ነገ ሙታቹ በእግዚአብሔር ፊት ቁማቹ ምን ትመልሱ ይሁን😢😢😢😢😢😢

  • @abisinia04
    @abisinia04 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for your contribution to humanity. You deeply care and very compassionate to our people, I just pray that people listen to what are sharing and contemplate on your words of wisdom.
    The battle that taking place today all around the world is between good and evil, it is a spiritual war, the last fight, it is unfortunate that many are sleeping and not even care to what is happening all around them. I pray that we wake up from the deep sleep and amnesia.

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 11 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እኔ አንዷ ነኝ ለፍቶ መና መልካም ብሰራም በመጥፎ ጥላቻ ብቻ የተረፍኩት ልክ ነህ በጸሎት በርታ

  • @Coolacting
    @Coolacting ปีที่แล้ว

    እልልልል እመቤታችን ለእኛ ተመልካቻችን እንኮን እመቤቴ እረዳቻት እኔ የመኘው እንዲህ ያለ ቆቫቫ ነገር ከሀገራችን ላይ ቢጠፉ ጥሩ ነው

  • @wondfrawahmed7716
    @wondfrawahmed7716 6 หลายเดือนก่อน

    Tanks very much brather

  • @ethiopia6030
    @ethiopia6030 ปีที่แล้ว

    Legna antena Memhir Tesfaye baleweletachen nachu mesmat yemayfelig ye kefu menfes astedadari new. Befetsum atsmachew just keep up the very good job 👏🏽 we thank you 🙏🏾

  • @saras7056
    @saras7056 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤❤❤

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 ปีที่แล้ว +1

    እውነቷን ነው ያልተያዘ ግልግል ያውቃለ አለች እግዚያብሔር ልቦና ይስጣቸው ላድራጊዎች

  • @Srukutemarym
    @Srukutemarym ปีที่แล้ว +4

    ወርቅበርታልን፡ይሄአጋንት፡ተከታይትውልድ፡መተተኛ፡ህዝቡንፈጁት፡ሁላቺንም፡ቤትያለነው።

  • @crstianorolando7549
    @crstianorolando7549 6 หลายเดือนก่อน

    ስራችን ብዙ ነው ክፋታችን የዘመድ ጠላት የገዛ አክስቴና ልጆቻ እግዚያብሄር አምላክ ለኔ ያደረገው ለሁሉም ይድረስ

  • @biruktawitmeselu
    @biruktawitmeselu 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ሳቃችንን ተቀምተናል።

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 5 หลายเดือนก่อน

    ወርቅአፈራሁ ከአንተ ባልበልጥም አልበጥም ግን አንድ ነገር አለ የሚረብሸኚ አለ አስፋልት ላይ በየቦታዉ በሀገራችን ላይ ቡና እየተቆላ እጣኑ እየተባለለ በየጉዳናዉ ቡና ይጠጣል አንድም ሠዉ አንድም አባት ተዉ አላለዉ ይህዉ አገራችን ከወያኔ አስከነዚህ የአጋንት ከተማ ሆነች ጋኔል እየጎተትን ከእቤት ወጥተን አስፋልት ላይ ቡና በማፍላት ጎዳና ላይ የሚፈላ ቡና እሥካልቆመ መከራዉ ይቀጥላል አባቶቻችንም ግብረሰዶማዊነት የማሥተምሩ ናቸዉ ባይሆንማ ኖሮ የሀገራችን ህዚብ ገዘተዉ ያሥቆሙት ነበር ወርቅ አፈራሁ የአስፋልቱን ብና አስብበት አስተምርበት

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 ปีที่แล้ว

    እሄንን ሁሉ አጋንንት ያስገቡት የ60ዎቹ ናቸው ስላሴዎቹ በአንድ ጆሮብለው ኮሚኒስትን ሲያመጡ አባታችንን ሥዩመ እግዚአብሔር ን የተሳደቡ የኛ አያቶች ናቸው አባባም እየሱስ ክርስቶስም ለኔ ማዘኑን ትታቹሁ ለልጆቻቹ አልቅሱ ብለው ረግመውናል እናናና አባባ እንባው ፈሳ አትቀርም

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert6742 8 หลายเดือนก่อน

    የሚገርመው እንደዚህ መተት የሚያደርጉ ሰዎች አምላክ ሲያዋርዳቸው የሚገኙት ፀበል ቦታ ነው ቸርነቱ ብዛቱ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ ปีที่แล้ว +7

    ቤተሰብ ላይክ አድርጉ 570ሰው እያየ ነው ግን 150 ብቻ ነው ላይክ ያደረግነው😮😮😮😮😮😮