237ኛ ፈተና ገጠመኝ፦አልፈልግሽም ያላትን የድሮ ፍቅረኛዋን ማግባት ስታስብ ምን እንዳደረገች ስሙልኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 481

  • @lidyaashebir
    @lidyaashebir 6 หลายเดือนก่อน +75

    ሰላም ቤተሰብ የአብሳሪው የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል ምልጃው አይለየን አሜን❤

    • @itayodose6116
      @itayodose6116 6 หลายเดือนก่อน

      Yttyrryrryyyyyryytyryyyyyryyyryrytrrrtyttt😊😊tyr😊ttyr

  • @مركزالشاشه-غ5غ
    @مركزالشاشه-غ5غ 6 หลายเดือนก่อน +123

    ሰላም መምህር ሰላም የመምህር ቤተሰቦች እኔ በመምህር ትምህርት በአረብ ሃገር ሆኜ ኢቲዮጲያ ያለቸ ጉዋደኛዬን ትዳር በጣም በሚገርም ሁኔታ አትርፊያለው እኔ የባሉዋን ክርስትና ስም እጄ ላይ ፅፌ እሰግዳለው እሷም እንደኔ ታረጋለች መጀመሪያ ውጪልኝ አስጠላሽኝ ማታ ስመጣ ካገኘውሽ እገልሻለው ይላት ነበር ፃድቃኔ ሂጂ ሱባኤ ያዢ አልኳት እሷ ስትሄድ እኔ ጋር እየደወለ ጓደኛሽን ምከሪያት ተስፋ ትቁረጥ ይለኝ ነበር ጨርሳ ስመጣ ዝም አለ መስገድ መፀለይ ቀጠልን ባጭሩ በወሩ በጠዋት ተነስቶ ፃድቃኔ ካሌድኩ ብሎ መንፈሱ ተጠርቶ ሄደ ለኛ የደረሰች እመብርሃን ትድረስላቹ

    • @ተስፋዬአንተነህጌታዬ
      @ተስፋዬአንተነህጌታዬ 6 หลายเดือนก่อน +13

      ምርጥ ጓደኛ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @مركزالشاشه-غ5غ
      @مركزالشاشه-غ5غ 6 หลายเดือนก่อน +8

      እሷ ከኔ ትበልጣለች በጣም መልካም ናት እኔ አይደለውም ፈጣሪ ነው ስራውን የሰራው መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው

    • @amberfizz7512
      @amberfizz7512 6 หลายเดือนก่อน +2

      Gobesz fetari yesetesh yeheam temhert nw

    • @marthahagos1762
      @marthahagos1762 6 หลายเดือนก่อน +2

      Yanchi aynet guadegna yisten

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 6 หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር ይባርክሽ።ወለተ ሩፋኤል ብለሽ አድቢኝ እህትየ

  • @AdenaNigus
    @AdenaNigus 6 หลายเดือนก่อน +177

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ😢 እኔ ጨንቆኛል ከባለቤቴ ጋር ለ6 አመት አብረን ኑረናል ግን አሁን ግን ፍቅራችን ቀዝቅዟል እኔ በስደት ነዉ ያለሁት ስልክም አናወራም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ወልደ ጊዮወርጊስ እያላችሁ😢😢😢

    • @Sintayehu_21
      @Sintayehu_21 6 หลายเดือนก่อน +13

      እግዚአብሔር ያስባችሁ

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 6 หลายเดือนก่อน +8

      አይዞሽ እመ ብርሀን ትስባችሁ

    • @Temesgengoytay
      @Temesgengoytay 6 หลายเดือนก่อน +15

      የነግው ቁዱስ ገብርኤል ትዳርሽ ይጠብቅልሽ እህተ አይዞሽ ፀልይ

    • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
      @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 6 หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር ትዳርሽ ያስተካክልልሽ❤🎉

    • @EyerusalamGatahun-1721
      @EyerusalamGatahun-1721 6 หลายเดือนก่อน +9

      እኔም😭😭13 አመታችን ከተጋን በልጅነታችን ተጋብተን ፍቅር ነበረን አሁን ላይ ግን ፍቅር ቀርቶ መግባባት የለም የእዉነት አብረን እንካን የኖርነዉ 1 አመት ነዉ ያልፍልናል ብየ በስደት ነዉ ያለሁት ለ7 ወር ሰላምታ እንኳን የለም😭 አምላክ በቸርነቱ ህይወታችንን ይመልስልን

  • @newaymeried3320
    @newaymeried3320 6 หลายเดือนก่อน +7

    አዎ ልክ ነው መምህራችን መልአኩ ቅዱስ ኡራኤል ድንቅ ነው በጣም ነው የምወደው እና በነዚህ ሰዎች ያደረገው ተአምር ድንቅ ነው❤❤❤

  • @Ethiopiaabisenya
    @Ethiopiaabisenya 6 หลายเดือนก่อน +15

    ይሔ ገጠመኝ ደጋግሜ ነዉ ያዳመጥኩት ምክንያቱም እያዳመጥኩት እንቅልፍ ከ1ዴም 3ጊዜ ያዘኝ ከዛ ደግሞ ከፍቼ ሣዳምጠዉ ደግሞ አልገባሺ አለኝ የመጀመሪያዬ ነዉ እንደዚህ ያደረገኝ ይሔ ለእኔ ጠቃሚ እንደሆነ ያወቀ ቅናተኛ እርኩስ መንፈስ እንዳለ አዉቄያለሁ እግዚአብሔር ይፍታን ከታሠርንበት ሁሉ እንኳን ለመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአሉ አደረሣችሁ ሀመረ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ወገኖቼ

    • @kebide2231
      @kebide2231 6 หลายเดือนก่อน

      ፀለይ የሚመሳሰሰል መንፍሰ ነው

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 6 หลายเดือนก่อน +72

    በሰይጣናዊ መንገድ ትዳሬን በትነሽ የራስሽ ላደረግሽው የነገው ቅዱስ ገብርኤል ልቦና ይስጥሽ እኔን ግን የማያንቀላፋው የድንግል ማርያም ልጅ ከነልጄ ይጠብቀኛል የልቤን ሀዘን እሱ ብቻ ያይልኛል😢

    • @yanetstudeo1702
      @yanetstudeo1702 6 หลายเดือนก่อน +15

      ፀሎት አድርጊለት የነገው ቅዱስ ገብርኤል ልቡን ይመልስለት አይዞሽ በርቺ❤❤❤

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@yanetstudeo1702 እሺ የኔ ውድ ❤🙏

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 6 หลายเดือนก่อน +5

      አይዞን በርች እማ በፀሎትሽ አስባት

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ ደከመኝ ብዙ ነገር ነው በሰይጣናዊ መንገድ ያደረገችው😢

    • @elizabethlaffe4066
      @elizabethlaffe4066 6 หลายเดือนก่อน +14

      አይዞሽ እህቴ እግዝያብሔር የስራዋን ይሰጣታል አንቺ ግን የክርስትና ስሙን እየፃፋሽ ፀሎት አርጊ ስገጂ ልቦናዉ እንዲመለስ ለሷም ፀሎት አርጊላት ሰዋች ሲያዙ ይመትታሉ በአሁኑ ጊዜ ከሰጣይኑ ሰዉ ብሷል

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 6 หลายเดือนก่อน +32

    እድሜ ለመምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት አሑንማ ንቁ ሖነን ጠንቁዋይ እና መተተኛን እየታገልን መውጫ መግቢያ አሣጥተናቸዋል ምሥጋና ይድረሠው የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም እናንተን ያሥነሣልን አምላክ አሑን ንቁ ሖነን እየቀጠቀጥነው ነው ውድ እሕት ወንድሞቼ ንቁ ሑኑ አገሪቱዋ በጠንቁዋይ እና በመተተኛ በደብተራ ተወሮ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው ።

    • @mekdesdesta6256
      @mekdesdesta6256 6 หลายเดือนก่อน +4

      እንዴት ነዉ መምህር ግርማን ማግኘት የምችለው እባክህ ወንድሜ ላስቸግርህ ጨለማ ወስጥ ነኝ😢😢😢

    • @Ewunetin
      @Ewunetin 6 หลายเดือนก่อน

      @@mekdesdesta6256 እኔ የምኖረው ካናዳ ነው የት እንዳሉ አላወቅኹም አሑን

    • @FfYy-fh4ms
      @FfYy-fh4ms 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@mekdesdesta6256ካገኘሻቸዉ እንድትነግሪኝ ብዙ ሰዉ ጠየኩ ግን የሚነግረኝ አጣሁ😢

    • @bsikiros7171
      @bsikiros7171 6 หลายเดือนก่อน +3

      Betkkle እነዚ ደፍተራ፣ጦንቃይ መተታሞች ፈጣሪ ይንቀልልን ቤተሶቦቻችን ህዝቦቻችን ጨረሱብን ልቦና ይስጣቸው

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@mekdesdesta6256 እህትየ መጀመርያ መንፈሱን ማድከም አለብሽ

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 6 หลายเดือนก่อน +7

    ስለሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን ከስተታችን መልሶ በንሰሃ ለሚያጥጥበን የድንግል ልጅ መድሃንያለም ይክበር ይመስገን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 หลายเดือนก่อน +30

    እንኩዋን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ አደረሰን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን
    ሼር 👈✅✅
    ላይክ👈✅✅👍
    ሰብስክራይብ 👈👈👈✅እናድርግ✅✅

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 6 หลายเดือนก่อน +23

    መምህር እንዴ እንዴ ማረሳው ታሪክ አባቴ ሀብታም ነበር እብሬው በእግራችን ወክ እያረግን እያል እንድ ጠባብ መንገድ ላይ ከአንድ እያነከስ ከሚመጣ ሽማግሌ ጋ ፊለፊት ተፋጠጡ ሽማግሌው ምን አለው አባቴን ማለትሽነው አንተ እግዚአብሄር ይወድካል ይ ቅርታ አርግልኝ እኔ ባንተ ላይ ያልሰራሁት መተት የለም ከሚስትክ እስከ ጋደኞችክ ሁሉም እ ስርተውብካል ግን ላሸንፍክ ልገልክ አልቻልኩም ሁሉም ሞቱ ስላሴ ይሸፍኑካል ገብርኤል ያከሽብኛል ይቅርታ አርግልኝ ብሎት እግሩን ወዲ ውዲያ እያነከሰ ባጠገባችን አለፈ ሽማግሌው ምንድነው ስለው ደብተራ ጠንቋይ ነው እንዲ እግሩ ሆኖ የቅረው ለሰው ክፉ ሲሰራ ነው አለኝ ትምህርት ሲዘጋ አባቴ ጋ ሄድ ነበር ሰይፈ ስልሴ ሰይፈ መለኮት ለሊት አብዝቶ ይጸልይ ነበር በዛን ሰአት ልጅ ስለሆንኩ ጾም ጸልይ ሲለኝ ዝም እለው ነበር አሁን ነው የገባኝ ማረሳው ታሪክ እሱ ሚኖረው በራሀማ አከባቢ ነው ሚኖረው አውሎ ንፋስ እየተሽከረከረ ይተስጣ ልብስ እህል ብትንትን ያደርግ ነበር እንድ ጊዜ እንደዛ እየተሽከረከር ንፍሱ ወደኛ መጣ በስልሴ ስም ብሎ አማተበና ሂድ ከዚ ሲለው አጠገባችን ደርሶ ሳይነካን ብን ብሎሄደ እኔም ሌላ ጊዜ እውሎ ንፋሱ ሲመመጣ አሳይሀል ብዬው በሌላ ጊዜ ንፋሱ ሲመጣ እኔም አማትቤ ሂድ ከዚ ስለው ልብሴን ሁሉ ብትንትን አረገብኝ አባቴም ሳቀብኝ ልንተ ንፋሱ ይታዘዝልካል ለኔ እምቢ አለ ስለው አንተ ትበላለክ አትጾምም አትጸልይም ለዛ ነው አለኝ ከልጆቹ አብልጦ ሚወደኝ እኔን ነው አንድ ቀን በጠዋት ቀሰቀስኝና በህልሜ ሰንማይ ተከፍቶ ብዙ አበቦች አየሁ ልሞት ነው መሰለኝ ህብት ቢጠፋ ትልልቆች ልጆች ቢስቸግሩክ እንዳትከፋ ሁሉም ቢጠፋ ይጥፋ ግን ይችን የጸሎት መጽሀፍ ለማንም እንዳትሰጥ ብሎኝ ባመቱ የስልሴ 7ቀን አረፈ እኔም ሁሉ ሲገባኝ ጎበዝኩ ግን የጌታዬ ያየእምላኬ የክርስቶስ ስጋ ደሙ ይርበኛል ይጠማኛል ባለቤቴ አልቆርብም እለችኝ የቅዱስ ገብርኤል የሚካኤል የስላሴ የኪዳነምህረት የተክልዬ ለኔ ያረጉት ብዙ ነገር ነው እንዲህ ነው ብሎ መናገር ያስፈራል

    • @_patience1001
      @_patience1001 6 หลายเดือนก่อน +4

      መድሃኔዓለም የባለቤትህን ልብ ይመልስልህ። ለቅዱስ ስጋውና ደሙ ያብቃችሁ። መምህር እንደሚያስተምረው ስሟን ጽፈህ ጸልይላት

    • @kebide2231
      @kebide2231 6 หลายเดือนก่อน +2

      እግዚአብሔር ይርዳህ። ፀሎት እንደ አባትህ አድርግ። ተሳል

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ፅኑ አባት በረከታቸው ይደርብን መታደል ነው እንዱህ አባት ስለ ሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን ። ገንዘብ ማወረዝ ምን ይጠቅማል አይዞህ አጋእዝቱ አለም ቅድስት ሥላሴ የልብህን መሻት ይፈፅምልሀል በርታ ልጆችህን ልክ እንደ አባትህ አንተም አስተምራቸው።

    • @amannmihiretab3355
      @amannmihiretab3355 4 หลายเดือนก่อน

      @@sabaghumbot5485 አሜን እሺ አሁንማ ገባኝ

  • @yoditabera9643
    @yoditabera9643 6 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን አምላኬ ሆይ የእኔንም ህይወት እንዲህ አስተካክልልኝ

  • @Ashanafe
    @Ashanafe 6 หลายเดือนก่อน +11

    የቅዱስ ኡራኤል ረድኤት በረአት ከኞ ጋር ይሁን ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤

    • @eyerusalemfekadu-v6u
      @eyerusalemfekadu-v6u 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 6 หลายเดือนก่อน +18

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ ለመምህራችን እድሜ ከጤና አስማምቶ ይስጥልን
    🌿🌹አሜን🌹🌿

  • @አመፍቅርአናቴነፍሴኣደራ
    @አመፍቅርአናቴነፍሴኣደራ 6 หลายเดือนก่อน +6

    ክብሪ ምስጋና ንመድሓንኣለም ይኹን ንዓኻትኩም ዝበጸሐ ኣምላኽ ይብጸሐለይ ኣሜን 🤲

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፀሎት ምልጃው አይለየን አሜን ማታ ስራ ስጨርስ አዳምጠዋለሁ👏

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya 6 หลายเดือนก่อน

      የመምህርን ሱቁን ንገሩኝ ስእል አድኖ ና መስቀል እፈልጋለሁ ክርነው ያስሩርኝ ብድር ተጠምቄ ከቤተክርስቲያን ብር መግዛት አልፈግም ለዛነው

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 6 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እድሜና ጤና ይስጥህ ከእነቤተሰብህበአንተ ብዙ ትምርራን የእነሱም የደረሰ ቅድስት ዑራኤል የእኛም ይደርስልን በፀሎታቸው አስብኝ ወለተ ስላሴ እህተ ሰንበት አፀደማርያም በሰው አገር ልንገባ በብዙ ምክንያት አርጎ እያስቀረን ነው እግዚአብሔር አምላክ ወደ አገራችን ያብቃቹ በሉ

    • @Sara-is7dl
      @Sara-is7dl 6 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏

  • @natnaelwendmu5975
    @natnaelwendmu5975 6 หลายเดือนก่อน +13

    እረ በስራ ማጣት ተቸግሬ አለሁ ፡፡በ construction site engineer 3 ልምድ አለኝ ፣ራይድ ሹፌርም ሁኜ ሰርቻለሁ የሚከራይ መኪና ያላቹ ፡፡ ሌላም ስራ ያላቹ ኝባካቹ በነብስ ድረሱልኝ😢 ስራ ስጡኝ

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 6 หลายเดือนก่อน +3

      አይዞህ ወንድም ጹም /ፀልይ\ንስሀ ግባ ፀበል ተጠመቅ እግዚአብሔር ያሠብከውን ይሙላልህ😊

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael 6 หลายเดือนก่อน +1

      መምህር ቢሮ ሂድና ንገረው ያገናኝሀል
      መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል መልካሙን ስራ ያብስርህ

    • @hanamelaku4604
      @hanamelaku4604 6 หลายเดือนก่อน +1

      3ቀን በሱባየ መጠየቅ 7ቀን

    • @Eftahbelen-cb7tn
      @Eftahbelen-cb7tn 6 หลายเดือนก่อน +1

      እፍፍፍ አይዞህ ወድምዬ አብሳሪው መላእክ ደስታውን ያብስርህ

    • @natnaelwendmu5975
      @natnaelwendmu5975 6 หลายเดือนก่อน

      @@kidist-welete-mikael ሄጄ ነበር እያጣሁት ነው

  • @Ferhane-on2lz
    @Ferhane-on2lz 6 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏 በእምነቴ እንድጠነክር ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ አስብኝ

  • @FetleWork-ke2zm
    @FetleWork-ke2zm 6 หลายเดือนก่อน +9

    ሠላም መምህ እንኳን ለአመታዊው የቅዱሥገብርኤል በአል አደረሰህ መምህር ደግሞ ላገኘህ ፈለኩኝ ነገር ግን አጣሁህ እባክህ እርዳኝ እባክህ በጣም ተለውጫለሁ በአንተ የተነሳ

  • @ermiasalemu7706
    @ermiasalemu7706 6 หลายเดือนก่อน +4

    እሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር ተባረክልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን!!!

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 6 หลายเดือนก่อน +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ :::እህቶቼ በጸሎት ስቡኝ ወለተ አርጋዊ ብላችሁ አሞኛል

    • @yeshihaile
      @yeshihaile 6 หลายเดือนก่อน +1

      Egziabher yasebesh ehtachin cherso yemarish

    • @GenetChengere
      @GenetChengere 6 หลายเดือนก่อน

      Ehete geta yemarsh abisariw melaku kidus gebirel fewesin yezolesh yemta

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @dq244
    @dq244 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርና እግዚአብሔር ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይባረክ ናይ ዘመና ሓወርያ❤❤❤❤

  • @yanetstudeo1702
    @yanetstudeo1702 6 หลายเดือนก่อน +10

    እንኩአን ለሀያሉ መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ 🎉🎉🎉

  • @Semeneshekedanemhrt
    @Semeneshekedanemhrt 6 หลายเดือนก่อน +3

    ዋዋው፡ልዩነው፡ቃልህወት፡ያሰማልን፡አሜን

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርዬ እኳን ደና ጠጣክ❤ እኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል❤ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን

  • @NrresakKudoyil
    @NrresakKudoyil 6 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነት በጣም ደስ ይላል በመጨረሻም በሙሉ ተመልሰዋ ተመስገን የድግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል ለነሱም የደረሰ ለኛም ለሀፃቶኞቹ ይስደስልን ወለተ ስላሴ ብላችሁ በፆሎት አስቡኝ እህት ወድሞቼ መምህራችን እናመሰግናለን❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 3 หลายเดือนก่อน

    እ/ር ይመስገን መምህር እኔም ብዙ ፈተና አለብኝ በፆሎትህ አስበኝ ሂሩተ ገብርኤል ነኝ

  • @SyuomSyuom
    @SyuomSyuom 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላምህ ብዝት ይበል መምህራችን እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን 👍👍👍👍 አድርጌ ጀምሬአለሁ

  • @MolM-wz9kn
    @MolM-wz9kn 6 หลายเดือนก่อน +3

    እኳን ለደስታ አብሳሬው መላክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊው ባዕልአደረሳችሁ መምህር ቸሩ መድሐኔያለም ይጠብቅህ

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 6 หลายเดือนก่อน +4

    አምላክ ለክፉወች አሳልፈህ አትስጠኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

  • @burtukanasrat8211
    @burtukanasrat8211 6 หลายเดือนก่อน +22

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል የዛሬ ወር ድንቅ ነገር አድርጓልኝል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል ብላቹ አመስግኑልኝ🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

    • @elizabethgessese5529
      @elizabethgessese5529 6 หลายเดือนก่อน +1

      እልልልልልልል እልልልልልልሎ እልልልልል

    • @helenberaki6941
      @helenberaki6941 6 หลายเดือนก่อน

      Elelelelelelele

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 6 หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልልልልልልልልልል

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 6 หลายเดือนก่อน

      እልልልልልል

    • @Sara-is7dl
      @Sara-is7dl 6 หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ልብን የሚያረሰርስ ገጠመኝ ነው። በተለይ ደግሞ በሁለት የጠፉ ነብሳት በአጠቃላይ 12 ነብሳት ለድህንነት በቅተው በቅዱስ ስጋ ወደሙ መኃተም ታትመም ገጠመኙ ፍጻሜ ማግኘቱ በጣም የሚደንቅ ነው። እግዚአብሔር እኛንም ያስበን አሜን።

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህርዬ እኳን ደህና መጣህልን 😊😊 መጀመሪያው ቢያሳዝንም መጨረሻው ግን አማረ እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችንም መጨረሻ ይመር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ እናመሰግናለን

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ፡ ይለናል ፡ ስሰማ ፡ ትምህርትን ፡ ማዳመጥ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡

  • @KalkedanAdugha
    @KalkedanAdugha 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሀይል ጉልበት ይሁንህ የብዙ ሰዎችን ህይወት በመመለስ እየታደክ ነውና ብዙ ነገር ነው ሚያስተምሩት ገጠመኞቹ ሁሉ እመብርሐን በወርቅ ልብስዋ ትሸፍንህ🙏🙏🙏

  • @SamuelTedla
    @SamuelTedla 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ተባረክ ክበርልን፣ እግዚአብሔር ሲሰራ ግን እንዴት ዕፁብ ድንቅ ነው።

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር እኔ ላንተ ምን ብዬ ስም ለዉጣልህ ተስፋ ብዬሃለሁኝ እግዚአብሔር የሰጠን የተስፋ እንቁ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር የምታስደስት እንቁ የስንቱን ህይወት የጨለመብንን ነፍሳችን እድትድን የምታደርግ ተስፋችን ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነቤተሰብችህ ይስጥልን እኔም እግዚአብሔር ያሰብኩትን ሁሉ ተሳክቶልኝ ለምስክር እመጣለሁኝ እማ ፍቅር እያልክ እምትጠራት ወላዲተ እመ አምላክ ትጠብቅ ሁላችንንም በምልጃዋ ትርዳን በፀሎት አስቡኝ አስቡን (ፍቅርተ ዮሐንስ እህቴን ጽጌ ዮሀንስ እና ሀብተ ገብርኤል በማርያም አባታችን ሆይ በሉልኝ እኔም ለምስክር ለመምጣት ያብቃኝ አሜን ❤❤❤❤❤

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 6 หลายเดือนก่อน

    እሥሥሥይ እግዛአብሄር ይኽበር ይመስገን መምህር ተስፋየ እድሜናጤና ይስጥህመድሃኔለም

  • @RonyCell-f5g
    @RonyCell-f5g 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም መምህር እካን አደረሳችው ለቅዱስ ገብረኤል አደረሳችው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህርየ ግር ብሎኝ ነበር አንድ የፀሎት ማህበርተኞቹ ዉስጥ በቴሌግራም ያቋቋመዉ ልጅ አንዷ እህታችንን በስልክ በክርስትና ስም ይደገማል ሲል ሰምቼዉ ግራ አጋብቶኝ ነበር ስለምትተዋወቁ ማስተካክያ እንዲሰጥ ብትነግረዉ የመናፍስት ውጊያ የሚል ነዉ ፕሮግራሙ ስም አንዳንዴ ወጣቶቹ በሱባኤ ያልተገለጠ ነገር ያላረጋገጡትን ባይናገሩ ጥሩ ነዉ ስለ መናፈስት ባህሪያት ለማወቅ ፀጋ ያስፈልጋል እንደ አባታችን መላከ መንክራት ፀጋ ደግሞ በልፋት በመንፈሳዊ ደረካም እንደሚገኝ አዉቃለሁ

  • @zufanberheberhaneberhe1577
    @zufanberheberhaneberhe1577 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ተስፋየ በጣም ድንቅ ስራ ነው የምትሰራው ከሁሉም ደግሞ ሰዎች ከጥፋታቸው በንስሀ እዲመለሱ ማስተማርህን ኣደንቃለሁ የተለያዩ ይቅር ተባብለው በፍቅር እንዲኖሩ የምታደርገውንም በጣም ኣደንቃለሁ እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 6 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ይደንቃል የእግዚአብሔር ስራ መምህር አንተንም እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይጠብቅልን ክፍ አይንካብን ቅዱስ ኡራኤል መልአክ ይጠብቅህ

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🕊🕊🕊🙏

  • @helenregassa6597
    @helenregassa6597 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር እንዴት ነህ ? ስለምትሰጠን ትምህርት በእግዚአብሔር ስም እናመሰግንሀለን እመብርሀን ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ አሜን ። ካላስቸገርኩህ ይችን ህልም ፍታልኝ 1. በህልሜ የቤተክርስትያን ቤተመቅደስ ተከፍቶ ከቤተመቅደስ ውስጥ መላአክ ወጥቶ አውደምረት ላይ ቆመ እና እኔ መላዕኩ ቅዱስ ኡራኤል ነኝ አለ ከዛ እራሱ መልክአ ኡራኤልን እያነበበ በእኔ ውስጥ ያለ ክፍ መንፈስ ሲወድቅ ይታየኝ ነበር፡፡
    2. መመምህር ከዚህ በፊትም በህልሜ በአምስት ሊትር ጀሪካን ውሃ በሰውነቴ ላይ እያፈሰስኩ ነበር ራሴ ላይ ሳፈስም ውሃ እንጂ ጸበል መሆኑንም አላውቅም ነበር ከዚያ ልብስ ደራርቤ ኩርምት ብዬ ቁጭ ብዬ ምን ሆነሽ ነው ሲሉኝ የኡራኤልን ጸበል ተጠምቄ በርዶኝ ነው አልኳቸው የኡራኤልን ጸበል መጠመቄን ያወኩት እነርሱ ሲጠይቁኝ ስመልስላቸው ነው ያወኩት ፡፡ መምህር እባክህን ከቻልክ መልስልኝ አመሰግናለው፡፡

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf 6 หลายเดือนก่อน +1

    መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @abatnehmelka3265
    @abatnehmelka3265 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር በርታልን // የምታቀርባቸው ገጠመኞች በእወነቱ የመንፈሳዊ ዕድገታችን ከፍ የሚያደርጉ ናቸው // የሚጠቀም ተጠቅሞበታል //

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነዉ ክብሩን ይዉሰድ አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ 6 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህርየ. በጣም እናመሰግንአለን 🎉🎉

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም መጨረሻው ያስደስታል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ፤ በሰላም ነው መምህር ከሰሞኑ ከlive ላይ ጠፋህበን ቶሎ ቶሎ አስለምደህን ስትጠፋብኝ ነው።

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መምህር የእዉነት የ እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅነዉ የቅዱስ ኡራኤል ምልጃና ረድኤት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @EmdteEmbte
    @EmdteEmbte 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ። መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
    እኔ በመስተፋቅር መንፈስ የሴት ልጅ እናት ነኝ ስደት መጥቸ ነው መንፈሱ የተጋለጠው ወደ እራሴ ስመለስ ስለ ወንድ ምንም አላውቅም እግዚአብሔር አመስግኛ ዝም አልካኝ ። እሱም ንስሀ ስይገባ እችን አለም ተሰናብቶ ሄደ
    ለልጀ ፀልዩላት

  • @alemayehukasahun5719
    @alemayehukasahun5719 6 หลายเดือนก่อน +2

    ደሥ ይላል በእውነት ክብር ምሥጋና ለመድሃኒዓለም ይሁን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እጅግ ገራሚ ነው ብዙ ተማርኩበት ❤❤❤

  • @workbres8245
    @workbres8245 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለሂይወት ያሰማልን

  • @MuluAbegaz
    @MuluAbegaz 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ከነቤተሰበህ ።

  • @سينكا
    @سينكا 6 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ሁላችንም ከዲያብሎስ እስራት ነፃ ያዉጣን

  • @mekedeslegesse2728
    @mekedeslegesse2728 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ቅዱስ ገብርኤል ሀገራችንን ጠብቅልን

    • @Rose-dm5kt
      @Rose-dm5kt 6 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @Mesti-x5y
    @Mesti-x5y 6 หลายเดือนก่อน +1

    መ ምህራ እግዚአብሔር እርጃም እዳሜ ይሰጥህ የምታሰትምረዉ ትምህርት በጣም ዘብዙ ሠዉ አዳኖል

  • @ተመስገንG
    @ተመስገንG 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት

  • @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
    @ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለአብሳሪው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 6 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    የመምህር ተማሬወች ፍሪወች
    በሰሜኑ ጦርነት ወድሜን በስደት መርዶውን ሰማሁ
    ወልደ እየሱስ ነፍስ ይማር በሉልኝ😢😢😢

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 6 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ነፍሱን ይማረው😢😢

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 6 หลายเดือนก่อน +1

      ነብስ ይማር

    • @muluye-bc4kt
      @muluye-bc4kt 6 หลายเดือนก่อน +1

      ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናናሽ😢

    • @AbebaTilanhun
      @AbebaTilanhun 6 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያፅናሸ እህቴ እኔም 10ሰው አጥቻለሁ 😢😢😢😢በጦርነቱ ምክንያት በአንዴ 😢😢😢

    • @maxdz9446
      @maxdz9446 6 หลายเดือนก่อน +1

      ነፍስ ይማር 🙏

  • @TigistShiferaw-m2w
    @TigistShiferaw-m2w 6 หลายเดือนก่อน

    የእግዚያብሄር ስራ ድንቅ ነው አንተንም እግዚያብሄር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን
    እንኳን አብሮ አደርስን ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች በፀሎት አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት ወደ ሀገሬ ልገባ ሰዎቼ ፍቃደኛ አይደሉም በጣም ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት በወንፈስ ጭምር ነው የሚፈታተኑኝ በሰላም እንደለያቸው በፀሎት አስቡኝ በቅዱስ ገብርኤል😢

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የሰጠን ወንድማችን❤❤❤

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 6 หลายเดือนก่อน +3

    በስመ ስላሴ ስም በስማም ቀደም ብለን ብናውቅህ ኖሮ ጥሩ ነበር መምህር አው ጋደኛዬ የምላት የናቴን ፎቶ ወስዳ የናቴንም ስም ታውቃለች ሁሉንም ነገረሪን ታውቃለች ሁሉንም ነገሪን በታተነችው እግዚአብሔር ሁሉ ያውቃል ወድርስዋ ይመልሰው

  • @زينب-ف9ت
    @زينب-ف9ت 5 หลายเดือนก่อน

    የቅድስ ኡራኤል መልኣካ በረከት ከኛጋ ይሁን❤❤❤

  • @hanamelaku4604
    @hanamelaku4604 6 หลายเดือนก่อน +1

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖት

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ከበረ በስተ መጨረሻ ተመስገን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 6 หลายเดือนก่อน

    በእውነት የእግዚአብሔር ስራ የእግዚአብሔር ቸርነቱ ድንቅ ነው የእነሱ ህይወት የቀረ ቸሩ እግዚአብሔር ቅዱስ ዑራኤል የኛም ህይወት ይቀይርልን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @ሰላምየማርያምልጅ21
    @ሰላምየማርያምልጅ21 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር😢😢😢

  • @sarahalex464
    @sarahalex464 6 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @Beletunega
    @Beletunega 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንም ሰላማን መልስልን 😢

  • @DfFfg-z4j
    @DfFfg-z4j 6 หลายเดือนก่อน

    ቃልህይወትን ያሰማልን በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነበር መምህር🎉🎉🎉❤❤

  • @የሺዬነኝየድግልልጅ
    @የሺዬነኝየድግልልጅ 6 หลายเดือนก่อน +4

    መምህሬ ተቻልህ በውስጥ ብመልስልኝ ላገኝህ አልቻልሁም እኔ ታገባሁ 2 አመቴ ነው ግን ተተጋባን 1 ልጅ አለን አንድም ቀን ደስተኛ አይደለን መጀመራያ አንግባባም ነበር ግን አሁን በጣም በዛ ግራ ገባኝ መምህሬ 😢😢😢

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 6 หลายเดือนก่อน

      ንስሀ ግቢና ፀልይ አይዞሽ ምግብ ላይ የሚጠጣ ዉሀ ውስጥ ፀበል ተጠቀሚ❤

  • @እመምህረትእናቴ
    @እመምህረትእናቴ 6 หลายเดือนก่อน +1

    በፀሎታችሁ አስቡኝ እህቶቼ አመተ ማርያም ከነቤተሰቦቾ ብላችሁ

  • @HaymanotGumataw
    @HaymanotGumataw 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛልህ ከነ ቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በጀመሪያም ከሱ እርቀን እንጄ እሱን ጠይቀን ቢሆን ይሁሉ ፈተና መርከስ ባልመጣብን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @Frehiwet-li4tv
    @Frehiwet-li4tv 6 หลายเดือนก่อน

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @TigYouTube
    @TigYouTube 5 หลายเดือนก่อน

    መምህር በረከትሆ ይደርብን

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 6 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይዉት ያሰማልን መመምህር የኛ እቁ❤❤

  • @senibekalu4302
    @senibekalu4302 6 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መንግተሰማያትን የድንግልች ይሸልምህ

  • @אמבטה
    @אמבטה 6 หลายเดือนก่อน

    መምህርቃለሂወትን ያሰማልንመንግስተሰማያትንያውርስልን

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር ግን ምንነው ብላየቭ ጥፍትሃል ብአነት ተናፍቅሃል
    አንካን ለምላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ኣደረሳቹ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔረይመስገን እንኳንለቅዱስገብረኤልአመታዊባእልበሰላምአደረሣችሁአደረሠን መምህራችንእንኳንደህናመጣህልንአሜን

  • @LileTufa
    @LileTufa 6 หลายเดือนก่อน +1

    የክርስቲያን ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለመለአኩ ቅዱስ ገብርኤል

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤

  • @baysuhbirhanu7983
    @baysuhbirhanu7983 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ታላቅ ስራ ነው መምህር በዚህ ቤተሰብ ላይ የሰራው!!!

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ከበረ በስተ መጨረሻ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህረዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @merichannel743
    @merichannel743 6 หลายเดือนก่อน

    ቀመለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡ መምህር !
    የሊቀ ፡ መላዕክት ፡ የቅዱስ ፡ ዑራኤልን ፡ ፀበል ፡ ቃል ፡ ኪዳን ፡ ከአንተ ፡ ትምህርት ፡ ነው ፡ የሰማሁት ! ለመፀበል ፡ ያብቃኝ !

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው ግሩም ነው ክብር ይግባው

  • @MogesAbebe-dp1ux
    @MogesAbebe-dp1ux 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤ቤተሶቦቼ እኔም የልጆቼ ኣባት ክሌላ ወለደብኝ ኣሁን ክስዋም ከኔም ኣይደለም እባካቹ በፆሎት ኣሱብኝ ወለተ ስንበት እና ባለቤቴ ኣሱብኝ ትዳሬ እንስተካክል እፈልጋሎሆ ሳናገረዉ ግዜ ያስፍልገኛል ኣለኝ 😢😢😢

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje 6 หลายเดือนก่อน

    መምሕር ቃለሕወት ያሰማልን
    እኔ አግብቻ ፍትቸ ከተሰደዱሆ 5ኛ አመቴ ነው ግን እሚገርመን ነገር አድቀን ስል ተደወለልኝ ስልኩም ሊላ እዲታገቢ እሚል ነበር በጊዜው ፍቅር ሲመስልኝ ነበር ምንም አልመሰልኝም ነበር እሚገር ነገር ግን እኳን ማግባት ቀርቶ እራሴን አላቅም እኔ ተይጁታስሬነው ማወራት እራሱ አልችልም ሠውች ለጪዋነት ይመስላቸዋል አድ ሠው የሀገር ልጅነው እናማ ለትዳር ትሆን ሕ አለች ተብሎ ደወለልኝ እደት ላወራ ዘገት መልኩ ቆጅ ነው ፎቶ ተላከልኝ እሚገርመኝ ነገር እኳን ሠውየውን ማየት ቀርቶ ፎቶውን ሳይ የአገባው ከአምስት አመት በፌት የማውቀው ሠው መልክ ነው እሚመጣው 😢😢😢😢

  • @muha72
    @muha72 6 หลายเดือนก่อน +2

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ አየሱስ ብላችሁ