ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

[ ኤልያስ ለሚስቱ ቤተሰቦች የዘፈነው ] የ70 ዓመቱ ወጣት ድምፃዊ "ባለቤቴን 38 ዓመት እበልጣታለሁ" | Elias Tebabal - Mamaye |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 มี.ค. 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

ความคิดเห็น • 77

  • @birhanuamare1341
    @birhanuamare1341 5 หลายเดือนก่อน +7

    አልዬ የመጀመሪያ አልበምህን የሰራኽው 1977ዓም ነው ከማድነቅ አልፊ ያነተን ዘፈኖች አጎራጓሪ ነኝ ዛሬም እወድሃለሁ ለመጀመሪያም በአከል ያገኝሁህም ኤርትራ አፍአበት ነው እናም አሁንም እወደሃለሁ ኑርልኝ።

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 4 หลายเดือนก่อน +5

    ጠያቂዋ ልጅ የተረጋጋሽ ጠያቂነሽ ግን ኢትዮጵያ ለማለት ተቸግረሻልና ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ....እያልሽ ብለሽ ለመጥራት ሞክሪ በርች

  • @userd42
    @userd42 4 หลายเดือนก่อน +7

    ኤልያስ,ተባባል,ምርጥ,ሰው,ነው,ንፁሕ,ልብ,ግልፅ,ሰው,ይመችህ,አቦ

  • @johnnyberhanu5946
    @johnnyberhanu5946 5 หลายเดือนก่อน +8

    እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ።።።

  • @woine123
    @woine123 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኤሊያስ በጣም ቀና ሰው ነህ:: እግዚአብሔር አምላክ ይሄን በኩራት የምትመሰክርለትን እድሜህን ከጤና ጋ ባርኮ እና አብዝቶ ይስጥህ::
    ኢትዮጵያውያን የመድረክ ሰዎች እያወቅናቸው እድሜአቸውን መናገር ሽምቅቅ የሚሉትን ሁሉ አይነጥላቸውን ገለጥክላቸው::

  • @meselehailu749
    @meselehailu749 4 หลายเดือนก่อน +5

    We love you Elias Tebabal

  • @shebelaw33
    @shebelaw33 4 หลายเดือนก่อน

    ኤልያስ ተባባል ባለ ነጭ ፔጆ ፡ ዘፈንህ አይረሳኝም በተለይ በተለይ ( ደጅ ጠናሁ ጠናሁ) ሁሌም ማንጎራጉረው ጠይቄ ቢሳካም ባይሳካም))) ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ።❤

  • @sosoasella7556
    @sosoasella7556 5 หลายเดือนก่อน +4

    ረጅም ዕድሜ

  • @benai5241
    @benai5241 5 หลายเดือนก่อน +2

    Elias Tebabal legend 😅he looks 25 younger than he is.waw ጎረምሳው

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሆ በ70 አመት አሁንም ያምራል

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 4 หลายเดือนก่อน

    ኢሉ አራዳው ይመችህ ሽህ አመት ኑርልኝ ጠያቂዋ ግን ዋዉ ምርጥየ ነሽ የምር

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 5 หลายเดือนก่อน

    Ende Elias yemwedew zefagn yelem betam komedi new betam chewata yawkal Interview betem new teketatye yemayew ❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 3 หลายเดือนก่อน

    ግን እውነት ከሆነ እድሜው አሁንም ወጣት ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 5 หลายเดือนก่อน +2

    የተለየ ዜማና ግጥም ነበረህ። ደግሞ ስትታይ የእድሜህን እንደእኔ አትመስልም።

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 4 หลายเดือนก่อน +1

      Aywkewem😅😅😅

  • @fasilfasil4778
    @fasilfasil4778 4 หลายเดือนก่อน

    ኤሊዬ !!! ኑርልን ዘፈንህ ሁሉ ልጅነቴን ያሥታውሰኛል ፡፡ አሁን ዘፈን ማዳመጥ ትቻለሁ፡ፕሮቴስታንት ሥለሆንኩ ግን ያንተን ዘፈን ስሰማ ጆሮዬን ሰጥቼ አዳምጠዋለሁ ኑርልኝ ወንድሜ፡፡ ፈሲል እባላለሁ

  • @tigistmekonene5826
    @tigistmekonene5826 5 หลายเดือนก่อน

    Samstag ena chewata Awaki desss yemil sew new swedew berasu ena berasu becha yemikeld Arif sew ❤

  • @yosefgeberay2143
    @yosefgeberay2143 4 หลายเดือนก่อน

    Hej Elias i like you

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 4 หลายเดือนก่อน +1

    Endet endemuwedew gena 50 ametem yehonew ayimesilem dimtsih ahunim 1gna ❤

  • @edneasafat3201
    @edneasafat3201 5 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜና ጤና ይስጥክ ከዚህም በላይ እንወድካለን ሁሌም ❤❤

    • @AynalamThamei
      @AynalamThamei 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addishode1541
    @addishode1541 4 หลายเดือนก่อน +1

    70 no wayyyyyyyyyyyyyu

  • @hibestessayas104
    @hibestessayas104 4 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️🙏

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ የማውቅህ Washington Dc መጥቼ ከ North Americ 15 years ago አቦነሽ ቡና ቤት ስትዘፍንልኝ ነው

  • @praiselordamen4328
    @praiselordamen4328 5 หลายเดือนก่อน

    We all ways love you ❤Elu but poor journalist

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 4 หลายเดือนก่อน

    ሲገርም፡ ሁሌ የማረሳት ዘፈኑን ብሰማ ደስ ይለኛል፡፡፡ ከሚወደዱት የድሮ ዘፋኞች አነዱ፡፡ ሻንበልና እሱን አልረሳቸውም፡፡

  • @user-armacheho
    @user-armacheho 4 หลายเดือนก่อน

    ኤልያስ ድምጹ ጥያቄ የለውም አንደኛ ነው። ግን ንግግሩ የድምጹን ደረጃ አወረደው ሚዲያ ላይ ሚወራና ማይወራ አያቅም ።እሱን ቢረገኝ ዝም ብየ ብዙ ሳላወራ መዝፈን ነበር ምመርጠው

    • @woine123
      @woine123 4 หลายเดือนก่อน +1

      እድሜውን እና ስሪውን በግልፅ ሲናገር አብረውት የነበራችሁትንም አስገመታችሁ (አጋለጣችሁ) አይደል? አይዞን እድሜ ቁጥር ነው:: ዋና እራስን አሸንፎ መገኘት ነው::

    • @tesfueyob9211
      @tesfueyob9211 4 หลายเดือนก่อน

      He is honest and like any average Joe. Don't expect him to be above anyone.

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳለ ድምጹ ፡፡ ማሲቆው ብቻ ቀረች ፡፡

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yemer 70 ametu nw? Wow

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 5 หลายเดือนก่อน +3

    ልዋጥህ ተባበል።

    • @jtwmariam4608
      @jtwmariam4608 4 หลายเดือนก่อน +1

      ልዋጥህ ልስልቅጥህ ነው ሙሉ ስሙ

    • @gadi6563
      @gadi6563 4 หลายเดือนก่อน +1

      መሾፉ ነው?ማፈሪያ!
      *በጣም የሚወደድ ህፃን ስለነበረ ነው ቤተሰቦቹ "ልዋጥህ" ያሉት ከገባህ

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ante 70 No way 😢😢😢

    • @woine123
      @woine123 4 หลายเดือนก่อน +1

      እዝች ቁጥር ላይ ሲደርሱ ሁሉም አይጠሯትም ይፈራሉ /ያፍራሉ እሱ ግን በራሱ የሚተማመን በመሆኑ ይናገራል እንጂ በሱ አካባቢ ያሉት የመድረክ ሰዎች ይበልጡታል እንጂ ታናሾቹ አይደሉም::

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 4 หลายเดือนก่อน

    Weyne Elias 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sisayasseres471
    @sisayasseres471 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጎንደር ክ/አገር እንጅ አውራጃ አይባልም ጋዜጠኛ !

  • @thecash_4219
    @thecash_4219 4 หลายเดือนก่อน

    አነች ልጅ ይጋደኝ ልጅ ነሽ አባቴሽ ተውልድ ነው እኔ አትክልት

  • @tigistamsalu2350
    @tigistamsalu2350 4 หลายเดือนก่อน

    Teyakiwa tinish research argi. Sew ke megabezish befit. Learn from Meaza Biru.

  • @erabodgetachew4834
    @erabodgetachew4834 5 หลายเดือนก่อน

    70years OLD guy
    With half of his age wife is mostly normal, but you should not say 70 years young.

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 4 หลายเดือนก่อน

    ኤልያስ ተባባል ጎንደርን አያዉቀዉም ????

  • @gadi6563
    @gadi6563 4 หลายเดือนก่อน

    ኤልያስ እኮ ፀባዪም ግሩም ነው

  • @melakugetachew9248
    @melakugetachew9248 4 หลายเดือนก่อน

    ዘሩባል ኤልያስ ተባበል የሚባል ልጅ አለው አይደል?እኔ በበኩሌ ግን በጣም የማደንቀውና የማከብረው ዘፋኝ ነው። ከአንድም ሁለት ሶስቴ ሌላ ልጅ የለኝም ሲል ሰለሰማሁት ግራ ገብቶኝ ነው።

  • @sisayasseres471
    @sisayasseres471 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛዋ ማስተዋል ይጎላታል ! አንቱ አንተ የተሳከረ ንግግር ነው የምታደረገው !

    • @woine123
      @woine123 4 หลายเดือนก่อน +1

      እስቲ እንደ እሷ ስሩና እርሶ አሳዩና!

  • @gosayea.6648
    @gosayea.6648 4 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛዋ ትንሽ ዝግጅት ይጎድላታል። ነዋይ ዘሩ ጎንደሬ ሊሆን ይችላል ትውልዱ እና እድገቱ ደቡብ ነው። አስቴርም ጎንደሬ ነኝ ስትል ሰምተን አናውቅም። በሸገር ሬዲዮ የጨዋታ እንግዳ ላይ ጉራጌ ነሽ ጎንደሬ ስትባል ጥያቄውን መመለስ ፈቃደኛ አልነበረችም

  • @azebgera8601
    @azebgera8601 4 หลายเดือนก่อน

    70 ?? ጥሩ ነው ያለሀው

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 5 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ዋ ግን የአባትሽ ስም አላስተዋልሺውም እንዴ?? እንዴት አግማሴ መሆን ሲገባው አጉማሴ ምንድነው ብታብራሪይ

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 5 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴ አግማሴስ ቢሆን ምን ማለት ይሆን?? አድማሴ ካልሆነበቀር ሁለቱም በእማርኛ ትርጉም የለውም

  • @solomongebre4774
    @solomongebre4774 4 หลายเดือนก่อน

    ውጪ የማርከው የሃዲድ ዝርጋታ ነው እንዴ በቀን ብዙ ሕዝብ የሚጓጓዘዉ የአዲስ አበባ ባቡር ሃዲድ ስትተች ሙያው ቀየረ እንዴ ብየ ነበር፡፡

  • @teshomeassefa9248
    @teshomeassefa9248 4 หลายเดือนก่อน

    ኤልያስ እንቁ አርቲስት ነው።በእጅ የያዙት.....

  • @ney.7360
    @ney.7360 4 หลายเดือนก่อน

    ኤሊያስ "kut Ujulu" ያለው ድራመር ሮፍናን አዲሱ ሃራምቤ አልበም ላይ " king Kut" ብሎ የጠራው ትራክ ላይ " Goc Bull/ከበሮውን ምታው !/" የሚለው ሰውየ ይሆን እንዴ??

  • @mesfinashagre8793
    @mesfinashagre8793 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኤልያስ የመጀመሪያ ካሴትህን/ አልበምህን ፸፮ ዓም ነው ያወጣኸው

    • @user-uw6fn4rz9p
      @user-uw6fn4rz9p 4 หลายเดือนก่อน

      No. 77ዓ.ም ነው።

  • @zubest7326
    @zubest7326 4 หลายเดือนก่อน

    አንቺም ጎራዳ ነሽ ትላታለህ እንዴ ጭራ ቀረሽ እሱ ለጉራዶች የዘፈነውን ጭራ ቀረሽ አሣምራ የዘፈነችውን ታውቂያለሽ በልተህ አታውቅም ወይ የሸንኮራ አገዳ ብላ የዘፈነችው እንደ ሸንኮራ አገዳ ነው የምንጣፍጠው እኛ ጎራዶች ማለቷ ነው ሰልካኮች እንደማይጣፍጡ ነገረቻቸው ጭራ ቀረሽ ነብሶን ይማረው

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 4 หลายเดือนก่อน

    Jurnalist 000 nesh 😢😢😢😢

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r 4 หลายเดือนก่อน

    በውነት ጋዜጠኛዋ አትመጥነውም ሰለኤሊያስ ለማወቅ ስለሱ ታሪኩን ማጥናትና አስቆ የሚስቅ ጋዜጠኛ ያስፈልገዋል እንቅልፍ አመጣችበት አመጣችብን ለታሪክ የሚቀመጥበት መሆኑ ረስታለች እህ እህ እ አበዛች ኤሊያስ ሚዲያ ላይ ሲቀርብ ሰርግና መልስ ይመስላል ድምቀቱ

  • @user-xz3pv3hx3o
    @user-xz3pv3hx3o 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልያስ ጥሩ ድምፅ ዘፈንህም ጥሩ ነው...ግን በአደባባይ ወጥተህ ባለቤትህን በ38 አመት እንደምትበልጣት ማውራት ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑ ነው እንጂ በሌላ ሀገሮች ከፍተኛ ወንጀል እና የሚያሳስር ነው!!! ጋዜጠኛ ተብየዋ ራስዋ ዶንቆሮ ያው ባጠቃላይ የአገሪቷ የትምህር ጥራት ምን ያህል መውረዱን ያመለክታል !!! በጣም ያሳዝናል !!!

    • @user-tp2rx6gz4c
      @user-tp2rx6gz4c 4 หลายเดือนก่อน

      ምነዉፍቅረኛህነዉዴያገባብህተቃጠልክ

    • @eliashaile358
      @eliashaile358 4 หลายเดือนก่อน +7

      ወይ ይህ በጣም የተሳሳተ ሃሳብ ነው እንዲያውም በውጭ ሃገር ማንም እድሜው ከ18 አመት በላይ የሆነ ሰው ወንድም ሆነ ሴት ከወደደው ጋር መኖር ይችላል የሚያስጠይቀው 18 በታች ከሆነ ነው

    • @endalemera25
      @endalemera25 4 หลายเดือนก่อน +2

      አፍቅራው፡ያገባችው፡እስከሆነ፡ድረስ፡ወንጀሉ፡ምኑ፡ላይ፡ነው፡እንደዚህ፡ቅጥል፡አድርጎ፡ሳትጠየቅ፡ጠበቃ፡የሆንከው?

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 4 หลายเดือนก่อน +1

      በምን ወንጀል ነው በዕድሜ መበላለጥ የሚያሥቀጣው ? ሕግ ተምሪያለሁ ማወቅ ፈልጌ ነው።ለሌላ አይደለም።

    • @solomonb9458
      @solomonb9458 4 หลายเดือนก่อน +3

      Not true. You can marry any woman regardless of age difference as long as she is at or above legal age to marry.

  • @danielmekonmenk5035
    @danielmekonmenk5035 4 หลายเดือนก่อน

    ወሬኛ አገሬ አገሬ የምትለው 30 ዐመት አሜሪካን ተሰደህ የኖርክ አገርህን የከዳህ አልነበርክም?ጉራ አትንፋ::በረግጥም ጥሩ ዘፋኝ ነህ ነገር ግን ብዙም አትመፃደቅ::እረኝነት የአገራችን ትልቁ ሥራ ነው ለገጠር ሕፃናት ልክ የስደት አገርህ አሜሪካን አገር ሕፃናቶች ጋዜጣ በየቤቱ ጠዋት ጠዋት እንደሚየደርሱት ማለት ነው ሥራ አይናቅም::

  • @userd42
    @userd42 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ,ኤልያስ,ተባባል,አንተ,ጌታቸው,ካሳ,ኩሪ,ወ,ማርያም,ውብሸት,ፍስሀ,
    አዳምስ,ሞርጋን,አሥራ,ስምንተኞ,መንገድ,ላይ,የሐበሻ,ሬስቶራንት,ያዝናናችሁን,ዘመን,አልረሳውም,ከሥራ,ስንወጣ,ሩጫ,ነበረ,ለመጨፈር,ለመዝናናት,አይ
    አሪፍ,ግዜ,አለፈ,አሁን,ጀግኖቹ,የአማራ,ፋኖ,መምጫቸውን,ለሊትና,ቀን,ማሰብ
    ሆኖዋል,ሥራችን,አገራችን,ናፈቀን,ፈጣሪ,ሆይ,ኢትዮጵያን,አስባት,እንደ,ፕሬዝደንት,ኢሳያስ,አፈወርቅ,ዓይነት,መሪ,አምጣላት,እነሱም,የዓፄዎቹ,ነገሥታቱ,የአማራ,ፋኖና,ፋኖ,ብቻ,ናቸው

    • @endalemera25
      @endalemera25 4 หลายเดือนก่อน

      እውነትህን፡ነው፡እንዳፍህ፡ያርግልን።

    • @teshayearaya1712
      @teshayearaya1712 4 หลายเดือนก่อน

      የ ኢሳያስ አይነት መሪ 34 አመት ህዝቡን ያሰቃየ አይነት መሪ ተመኝህ
      አሜሪካኖች ሲተርቱ you better be careful what you wish for because your wish will come true

  • @ETHIOUNITY-pr3js
    @ETHIOUNITY-pr3js 4 หลายเดือนก่อน

    ማማዬ ሚጥዬ ቀባጣሬ አሆን ስለአንተ የሚወራበት ግዜ ነው

  • @elumohammed
    @elumohammed 4 หลายเดือนก่อน

    Annimut Tababal. Is his real name. Ye Taj Bet Azmari neber