ከተለያዩ ፍራፍሬዎች የተዘጋጀ ጭማቂ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779  10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም መጣችሁ🙋 አዲስ የሆናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ እንድትሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ🙌 ነባሮች ላይክ ሼር ኮመንት እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤🙏🙏

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ህብስትዬ ዋዉ ከተለያዬ ፊራፊሬዎች ይህን የመሰለጁዥ ለጤና በጣም ተመራች ብቅ በተለይ እቤት ሰርተን እንድንጠቀም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽ ነው ብር ያርግሽልን ❤❤

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham 10 หลายเดือนก่อน

    ህብስትዬ በጣም የሚጣፍጥ ምርጥ ስሙዚ ነው የሰራሽው ሲጣፍጥ ያሚሚሚሚሚ❤

  • @KidstGebregeyorges
    @KidstGebregeyorges 10 หลายเดือนก่อน

    Selameshe selame Hebeseteye Enkuwane Dehena metashe merete Juse konjo yemiyamere yemiyasegomeje new ejeshe yebareke Enamesegenalen ❤❤❤❤

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ህብስትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ከተለያዩ ፍራፍሬ የተሰራ ጁስ ይዘሽልን መጣሽ በጣም ቆንጆ ለጤና ተስማሚም አስፈላጊም በሆኑ ፍራፍሬዎች የተሰራ አሪፍ ጁስ ነው እናመሰግናለን

  • @lucytube1379
    @lucytube1379 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ህብስት እንኳን ደና መጣሽ ዋውው ልዩ የሆነ ከተለያዩ ፍራፍሬዎች የተዘጋጀ ጁስ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን ስላጋራሽን 🎉🎉🎉

  • @Etihobeauty2
    @Etihobeauty2 10 หลายเดือนก่อน

    selamesh bekrstos yebza hibsty letna leswntahen tesmame yehon yetlyayu yefrt yetsr guse slagrashn enamsgnalen

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ኅብስትዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የጁስ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ከተለያየ ፍሩት የተሰራ ተወዳጅ ጁስ ያስጎመጃል እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 10 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጁስ ነው ለጤና ተስማሚ ተመራጭ በተለይ ለልጆች በጣም ምርጥ ነው ስላጋራሽን እናመሰግናለን❤️🙏

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 10 หลายเดือนก่อน

    Wow hebesetya betam konjo tenama ye juse aserare new yetleyaye ferute wow yummy wedjualu akerarebshm yameral ejesh yebarekelg❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 10 หลายเดือนก่อน

    ህብስትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ዋዉ የሚገርም የፍሩት ጁስ ነዉ የሰራሽዉ ዉዴ የሰሩ እጆች ይባረኩ ሞያሽን ስላጋርሽን በጣም እናመሰግናለን ሸር በርቺልኝ እህቴ 👌👍😍❤🙏

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 10 หลายเดือนก่อน

    ህብስትዬ በጣም ልዩ የሆነ የጅስ አሰራር ልጆች የሚወዱት ምርጥ ፍሪሽ የሆነ ጅስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ህብስቴ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ ጤናማ ከተለያዩ ፍራፍሬዎች የሚያምር ጁስ በቀላሉ በቤታች አዘጋጅተን መጠጣት እንደ ምንችል አስተምሽናል ዋው ከለራቸው ሲያምር እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን❤

  • @betidaniel2595
    @betidaniel2595 10 หลายเดือนก่อน

    Enkuan dehna metash hibsteye wow leyu yehon smoothie new yeserashiw hulum yasgomejalu sitekejiw coloru syamir yetebarek yehun ❤

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 10 หลายเดือนก่อน

    Selame Selame Hebeseteye Selameshe yebeza Enkuwane Dehena metashe wow men teyake alewe le tenachen tesemami degemo Betame be fetane ena be kelalu leneserae yemenechelewen chemaki new yakafeleshen Ejeshe yebareke Betame Enamesegenalen ❤❤❤

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 10 หลายเดือนก่อน

    ኅብስትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል በጣም ቆንጆ ለጤና ተስስማሚ ለልጅ ለአዋቂ ለየትኛውም እድሜ ክልል ላለ ሰው ለጤናውም ለሰውነቱም ጠቃሚ የሆነ ጁስ ነው የሰራሽው ብርጭቆው ላይ ስትቀጅው ደሞ ማስጎምጀቱ።

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ህብስቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ዛሬ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ ለጤና ጠቃሚ ተስማሚ የሆነውን ከተለያዩ ፍራፍሬዎች የተሰራ ምርጥ ጁስ ነው እናመሰግናለን ❤❤

  • @yeelsa
    @yeelsa 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ የበዛ ይሁን ህብስቴ እንኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ለጤናችን፣ለሰውነታችን ተስማሚ የሆነ ከተለያዬ ፍራፍሬዎች ከሙዝ፣ከአቡካዶ፣ ከእስተሮበሪ፣ ከሎሚ የተሰራ በጣም ቆንጆ ጁስ ነው ሼር ያረግሽን ውዴ ተባረኪ እናመሰግናለን👌👌

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ልንቺ ይሁን ህብስትዬ ዋዉ እንዴት ነው የሚያጎመጀው በጣም ጤናማና. ብዙ ጥቅም ያለው ለማንም ትስማሚ የሆነ ሙዝ ፣አቩካዶ፣እስትሮበሪ በጣም ቆንጆ እስሙዚ ነው የሰራሽው ይሄንን አንዱን ተጠጥቶ ቀኑን ሙሉ ምግብ ባይበላም በቂ የሆነ ነው ። ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን❤❤

  • @zinatube
    @zinatube 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ህብስት እህታችን እንዴት ነው የሚያምረው ለጤና ተስማሚ የሆነ አሪፍ የእስፒርስ ጁስ ነው ሰርተሽ ያጋራሽን እናመሰግናለን ሁሌም ሼር ለምታረጊን የኔ ውድ ❤❤❤

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 10 หลายเดือนก่อน

    Hibste Enkuan dehna metash selam lanchi le tenachin Betam asfelagi kehonu tewedaj firafrewoch yeteleyay betam yemiyamir smoothie enamesegnalen share selaregshin ❤

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ህብስትዬ ! ሲታይ ደስ የሚል ጁስ ነው መልኩ የተለያየ ከለር መሆኑ እና በሚያምር አቀራረብ ገና ሲታይ ያስጎመያል። ሎሚ ሲጨመርበት እንዴት እንደሚጣፍጥ።

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ህብስትዬ ! ምርጥ ጁስ ነው ከለሩ ሲታይ ያምራል። በጥራት ፅድት ባለ መልኩ ነው ያዘጋጀሽው። አቮካዶ ማንጎ ሙዝ ስትሮበሪ ሁሉም የእኔ ምርጫዎቼ ናቸው። በሚያምር እቃ ላይ አድርገሽው ልዩ ውበት አለው።

  • @medihntube
    @medihntube 10 หลายเดือนก่อน

    Waooo ህብስትዬ ❤❤እናመሰግናለን

  • @adona16
    @adona16 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ህብስቴ በጣም አሪፍ ጤናማ ተወዳጅ የማይሰለች የጁስ አዘገጃጀት ነው በፍጥነት ቀለል ባለ መልኩ በቤት ጤናማ ጁስ አዘጋጅተን መጠጣት እንደ ምንችል አስተምረሽናል እናመሰግናለን ሁሉም የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ ተወዳጅ የማይሰለቹ ናቸው በጁስ መልኩ ይበልጥ አጣፍጠሽ ሰርተሽ አስተምረሽናል❤

  • @እስታቭሮ
    @እስታቭሮ 10 หลายเดือนก่อน

    Friede sei mit dir. Friede sei mit dir, auch zu Hibsta. Friede sei mit dir, wo auch immer du bist. Es ist ein sehr schöner Saft aus verschiedenen Früchten, Bananen, Avocados, Erdbeeren, Zitronen, geeignet für unsere Gesundheit. Vielen Dank für Teilen.❤❤

  • @habtechaklie2110
    @habtechaklie2110 10 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉🎉🎉ዋውው❤❤❤

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ህብስት የእንኳን ደህና መጣሽ ለሰውነታችን ለጤናችን ወሳኝ የሆነ የሚያስፈልጉን ከተለያዩ ፍራፍሬዎች የተሰራ ጁስ ሼር ስላረግሽልን እናመሰናለን🙏🙏

  • @samiramatube5112
    @samiramatube5112 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላምከተለያዩ ፊራፊሬዎች የተሰራ ቆንጂዬ ጁዥ በቀለል ፊራፊሬዎችን ገስተን በቀላል ማዘጋጄት እንደምንችል ሼር ስላርግሽልን ❤እናመሰግናለን