ጃሉድ እና አስቂኝ ትዝታዎቹ | ዘጠናዎቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 414

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 5 หลายเดือนก่อน +184

    እኔን ብቻ ነው ግን ጃሉድን ሳየው የሚያሳዝነኝ እስኪ እንደኔ አይነት ስሜት የተሰማው ካለ በላይክ ያሳየኝ ጃሉድ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራክ መጨረሻክን ያሳምርልክ ክፉ አይንካክ 🤲🤲😘😘😘

    • @samieyob3733
      @samieyob3733 5 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም ነው እንዴት ነሽ

    • @jenberlemajenber6194
      @jenberlemajenber6194 5 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ እራሱ በጣም ያሳዝነኛል በሱስ ምናምን የተጎዳ ሰው ነው ሚመስለኝ😭

    • @ethioworld2973
      @ethioworld2973 5 หลายเดือนก่อน

      Kasazenek ante erasu betammmmm tasazinalek mamo

    • @Eshet-አይታለፍ
      @Eshet-አይታለፍ 5 หลายเดือนก่อน +1

      ከማሳዘንም አልፎ እያስለቀሰኝ ነው😢😢

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 5 หลายเดือนก่อน

      Lbe ntsuh new. Yeah new.
      💪💚💛♥️

  • @esayasfaris76
    @esayasfaris76 5 หลายเดือนก่อน +96

    ጃ ንፁህ ልጅ ጥበብ የገባው የዚችን ዓለም ኑሮ ውጣ ውረድ ያየ ስለ ፍቅር ብቻ የሚኖር ..❤ ጃን ለማወቅ ለመረዳት የጥበብ አይኖች ሊኖርህ ግድ ነው !!! ኑርልን እንወድሀለን ጃ respect💯

    • @habtamuDodo.O
      @habtamuDodo.O 5 หลายเดือนก่อน

      ተመልካች አድማጭ ነ ብራ

  • @Milliblackcreativities
    @Milliblackcreativities 5 หลายเดือนก่อน +23

    መውደድ ለጃሉድ ያሳየኸው ጥንቃቄና ቃለ መጠየቅ ፕሮግራሙን የመራህበት መንገድ ደስ ይላል።
    ጃሉድን ይዘው የሚቀርቡ ሰዎች ይሄን ነው ያጡት።
    ይመችህ መውደዲና!🎉

  • @iloveyourprogramcozitsabou3740
    @iloveyourprogramcozitsabou3740 5 หลายเดือนก่อน +61

    ጃሉድ ለመረዳት መረዳትን መረዳት ያስፈልጋል ! መውደድ ክብሩ በስራዎቹ በጣም የማደንቀውን አርቲስት እንግዳ ስላረክልን ከልብ እናመሰግናለን 🙏💛💚❤

  • @ZinashTesfaye-ww4iz
    @ZinashTesfaye-ww4iz 5 หลายเดือนก่อน +33

    መውደድ ማንም ሰው ያላሰበውን ጃሉድን በማሰብህ ተባረክ

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 4 หลายเดือนก่อน +4

    I am not a fan of any artist. and i have never commented on their interviews except ከሃሊማ እና ዛሬ ደግሞ ከጃሉድ ውጭ የእውነት በጣም ነው ምወደው ጃዬ ለራሱ ተጎዳ እንጂ ምናልባት በጭስና በሃሽሽ ይሆናል😢ለሰው ቅን እንደሆነ ግን ያስታውቃል❤😢my God bless his beautiful heart❤

  • @baranchetube_9377
    @baranchetube_9377 5 หลายเดือนก่อน +17

    መወደዬ እስከ መጨረሻዋ ሰከንድ አይቸዋለሁ።
    እስከዛሬዋ ቀን እንደዝህ አይነት አቀራረብ በማንም ፕሮግራም ላይ አላዬሁም በጣም ደስ ይላል❤❤

  • @123be33078
    @123be33078 5 หลายเดือนก่อน +34

    ይህን ሰውዬ ሪሐብሊቴሽን😮 አስገቡት።
    በኋላ ይቆጫችኋል።
    እነ ደረጀ ልመንህን ምንም ችግር የለበተም ሰላምነው ሲሉን በኋላ ቆርጦ ሲመጣ ጎዳና ሲወጣ ከርመው ወደ ሪሐብ አስገቡት።
    ጃሉድ በሱስ የተያዘ በመከራ ውስጥ ያለ ሰው ነው።
    እንኳን የኬኔዲን የራሱን ዘፈን ረስቶታል።
    በጣም እርዳታ ይፈልጋል።
    ጓደኞቹ አስቡበት።

    • @jenberlemajenber6194
      @jenberlemajenber6194 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም😭😭

    • @HiwotAsrat-kc4hv
      @HiwotAsrat-kc4hv 5 หลายเดือนก่อน

      Jayeee susu music nw eshi....kebatari hula ante neh megbat yalebik

    • @abrhamnegatu8385
      @abrhamnegatu8385 5 หลายเดือนก่อน +3

      ሪሀብሽን ላንተ ነው የሚያስፈልግህ ሀሳቡን በነፃነት ስለሚገልፅ በሽተኛ ነው የሚመስልህ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 5 หลายเดือนก่อน

      በየቤታችን ብዙ ሰዎች አሉ። ብንለፋ ብንለፋ ምንም መፍት ሄ ያላገኘን።
      ስለዚህ አትፍረድ።👹👺

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 5 หลายเดือนก่อน +49

    ጃዬ😢😢😢 የሀገር ፍቅሩ በጣም ይገርማል ረዠም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉልህ❤❤❤

  • @EthioSador2
    @EthioSador2 5 หลายเดือนก่อน +41

    ጃዬ እንዴት እንደምታዝናናኝ እና ደስ እንደምትለኝ ብታውቅ❗❤ መውደድዬ ይመችህ❗❤

  • @AkiAsrat
    @AkiAsrat 18 วันที่ผ่านมา

    አራዳ ላራዳ ተገናኝቶ እንደዚ ሲያወጋ ደስ ይላል ፡፡

  • @yididiyayidi1244
    @yididiyayidi1244 5 หลายเดือนก่อน +22

    ሙዚቃ ግን ነፍሱ ናት ጃሉድ❣ደስ የሚል ጨዋታመውደድ ክብር ይገባሀል ረጋ ያለ ጨዋታ፣ወዳጅነት፣አክብሮት፣ትዝታ፣ነፃነት እናመሰግናለን🙏

  • @user-armacheho
    @user-armacheho 5 หลายเดือนก่อน +22

    😂😂ጃሉድ ይመችክ እንደኔ የጃሉድ ኢንተርቪው ሚያዝናናው። በጣም አጠረ ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለው ረዘም ያለ እንተርቭው

  • @kiflubeyene1982
    @kiflubeyene1982 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንድ ጃሉድ ያሉ ምርጥ ሰዎችን በሚገባቸው መድረክ ላይ ማቅረብ የህብረተሰቡ ሃላፊነት ነው። በጣም ኣሪፍ ሰው ነህ እሱን በሚስማማዉ መልኩ ኢንተርቪውን በመስራትህ። ጎበዝ

  • @teraorna3857
    @teraorna3857 2 หลายเดือนก่อน

    ከ 2 ወር በህዋላ ደግሜ ሳየውም አልሰለቸኝም ደስ ብሎኝ አለሁት ጃሉድ ምርጥ ሰው ነው ንፁህ ልብ 🤍🤍💛

  • @حنانمحمد-د1ث8ذ
    @حنانمحمد-د1ث8ذ 5 หลายเดือนก่อน +24

    ጃዬ የኢትዮጵያ ፍቅር ጥግ ድረስ ነው አንተጋር 💚💛♥️🙏

  • @hiwot6862
    @hiwot6862 5 หลายเดือนก่อน +10

    ጃሉዴ 😢😢አስለቀስከኝ ወንድሜ ምርጥ ነህ የሚገርም የሀገር ፍቅር 😢😢 የህዝብ መዝሙራችን እንደዚህ ገብቶኝ አያውቅም ❤❤

  • @user-Teferi1df3nn9m
    @user-Teferi1df3nn9m 5 หลายเดือนก่อน +53

    ከጳጳሳት ፣ከፓስተሮች እና ከሼሆች እንዲሁም ከፖለቲከኞች ሁሉ ንፁህ ነፍስ ያለ እነዚህ ሰዎች ጋር ነው።

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 5 หลายเดือนก่อน +27

    Let’s buy his favorite car please!!!
    He’s very humble and kind

    • @TsionGGebru-gj1oh
      @TsionGGebru-gj1oh 5 หลายเดือนก่อน

      Mewacho le juhlude

    • @jennnybraids6789
      @jennnybraids6789 4 หลายเดือนก่อน

      I totally agreed with let’s do this!!

  • @fikadarado4221
    @fikadarado4221 5 หลายเดือนก่อน +8

    ጃሉድ አወል አቅም ያለው ድምፃዊ ፣ ገጣሚ ፣ ጣፋጭ ዜማ ደራሲ ነው ልመነህ ታደሰ ያገኘውን ዕድል ቢያገኝ ብዙ ሙዚቃዎችን የሚያበረክትልን ይመስለኛል።

  • @MindFK001
    @MindFK001 5 หลายเดือนก่อน +32

    እውነት ነው ጃህሉድ ከሞተ በኋላ ሚወደስ ዘፋኝ ሁኖ ይሰማኛል(ልክ እንደ እዮብ) ዘፈኑን በደምብ አድምጡት፣

  • @brihanayele5088
    @brihanayele5088 5 หลายเดือนก่อน +2

    መውደድ ለጃሉድ ያሳየኸው ጥንቃቄና ቃለ መጠየቅ ፕሮግራሙን የመራህበት መንገድ ደስ ይላል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጃሉድየ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ ❤❤❤

  • @የጌታበለጠ
    @የጌታበለጠ 5 หลายเดือนก่อน +35

    መዉደድ ለጃሉድ የኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ አይነት እድል እንዲያገኝ ወዳጆቹንና ጓደኞቹን ቢሳተፉ በግል ሊከብድ ቢችል እንኳ አስታዋሽና አስተባባሪ ሆኖ አንድ ሰዉ ሀሳቡን ካነሳዉ ቅርብ ለሆኑት ሰዎች ማንቂያ ደዉል ልትሆናቸዉ ትችላለህ ታዋቂነትህ የተሻለ ተቀባይነትና መተማመን ታገኛለህ ብዬ አምንብሀለሁ

    • @ፍሬ-ሕይወት
      @ፍሬ-ሕይወት 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም የምለው ይህን ነው

    • @Milla-Natural
      @Milla-Natural 5 หลายเดือนก่อน +1

      Benegerachin lay ahun ante balkew guday new jaludin yagegnenew. Ante yalkew ngr baynor jaludim musicawum aynorim nbr! ✌

  • @ethioworld2973
    @ethioworld2973 5 หลายเดือนก่อน +2

    The best understanding Host ever

  • @reggaeroot4332
    @reggaeroot4332 5 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳንድ ሰዎች ጃ-ን ለመረዳ ይቸገራሉ ዋው ያሳዝኑኛል በጃ እስታይል እረበስማም😂 ጃ ኑርልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን ❤💛💚🙏🏿🙏🏿🙏🏿💜👑

  • @amdebirhanbelay
    @amdebirhanbelay 5 หลายเดือนก่อน +22

    ጃ ስለሙዚቃ ሲያወራ ያምርበታል ዜማዎችን ሲያዜም ያለው ነፃነት

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 5 หลายเดือนก่อน +2

    ንፁ ጃይ ምርጥ ልጅ ነው በተለይ ከአሊማ ያለው ክብር በጣም ደስ ይላል

  • @BirukMoges-d5o
    @BirukMoges-d5o 2 หลายเดือนก่อน

    መኪናዉን surprise አርገዉ መዉደድ ቀላል ነዉ ጃሉድ አሪፍ ሰዉ ይመስላል

  • @sharedaniel
    @sharedaniel 5 หลายเดือนก่อน +54

    ጃ ዬ የአዲስ አበባ ልጅ የገባናል እውነትክን ነው ጃ ዬ ❤ መውደድ ያራድዬ ልጅ በጣም ስትጠይቀው ጥንቃቄክ በጣም ደስ ይላል በጣም ተጠንቅቀህለታል ደስ ይላል ይሄ ነው ያራዳ ልጅ አሳልፎ የማይሰጥ ምችት ይበልክ❤❤❤❤

    • @tebibsolomon4881
      @tebibsolomon4881 5 หลายเดือนก่อน +1

      ይመችህ👌

    • @ElijahElijah-vu5ey
      @ElijahElijah-vu5ey 5 หลายเดือนก่อน

      Sus arifinet new ende? Mogn!

    • @monasefuy8631
      @monasefuy8631 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 5 หลายเดือนก่อน

      ፒያሳ አሁን ታምራለች ካለ ታሞአል አብቹ አላለም ጡዘታም

    • @AmanAyele-o1f
      @AmanAyele-o1f 5 หลายเดือนก่อน

      መርቅኖ ነው የገባው

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 4 หลายเดือนก่อน +1

    I love his humility and frankness may God protect his innocence.

  • @mulukenmarkos962
    @mulukenmarkos962 หลายเดือนก่อน

    በሚቀጥለው ዓለም ለዘለዓለም በሚያቃጥል የዲን እሳት ከመቃጠል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ ዘለዓለሙን ማሳመር፣ያለ አልኮል፣ያለ ሐሺሽ የዘላለምን ደስታ እንዲሁ በነፃ መቀበል ይበጃል። ጌታ ይወዳችኃል። ኢየሱስ ያድናል!!!!!!!

  • @DerejeBirhanu-e4k
    @DerejeBirhanu-e4k 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጃዬ ❤❤❤ እንዴት እንደምትመቼኝ
    ኩንቢ ቮልሷን ፈጣሪ ጀባ ይበልህ አቦ

  • @kandg-k7b
    @kandg-k7b 5 หลายเดือนก่อน +5

    ጃሉድ ምርጥ ሰዉ፡፡ ፈታ ያለ ሰዉ፣ በራሱ እስታይል ራሱን ብቻ ሆኖ የሚኖር፣ እንደነ እከሌ የሌለበት ሰዉ ይመችህ፡፡ ወግ አጥባቂዎች በአናታችሁ ተተከሉ ምድረ ዱቄታም ሁላ፡፡

  • @abge5258
    @abge5258 5 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም እንወድሀለን ጃሉ ድንቅ ወንድምችን እግዚአብሔር በጤና በደስታ ብእድሜ ያቆይልን

  • @meskiynataniym7115
    @meskiynataniym7115 5 หลายเดือนก่อน +4

    ከዚህ ህይወት የሚያወጣው አንድ ጓደኛ እንኳን የለውም በማርያም ካጣነው በኃላ ማዘን ምን ያደርጋል እኔ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ😢😢

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 5 หลายเดือนก่อน +14

    ጃን አይቼ ነው የገባሁት ❤

  • @ILovQuran
    @ILovQuran 14 วันที่ผ่านมา +1

    So amazing interview bro, I don’t like it I love it

  • @jennnybraids6789
    @jennnybraids6789 4 หลายเดือนก่อน +1

    At the first place the show is very short 🥲🥲
    I really love Jalud he’s the biggest Artist for our country but he’s need support like mental support and need stability in life he look he’s hurt.
    Literally I parked my car and watched this show I was even get emotional also I would love to thank the Presenter!!
    God Bless all!!

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 5 หลายเดือนก่อน +2

    አረፍ ፕሮግራም ነው tnank you መውደድ bro

  • @RobelTasew
    @RobelTasew 5 หลายเดือนก่อน +9

    Respect ለ ፕሮግራሙ አዘጋጆች !!!

  • @MekdiMekds
    @MekdiMekds 4 หลายเดือนก่อน +1

    lebe ntsu yehone yew.... awekn bayi artistoch yemiyanankut berasu alem kef blo yale sew❤

  • @miniwule8042
    @miniwule8042 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ኢንተርቪው አየሁ ጃ 🔥

  • @user-yb2jv4fj9s
    @user-yb2jv4fj9s 5 หลายเดือนก่อน +1

    እያንዳንዱን ሰው እንደ ሙዱ ሆኖ በሙዱ ልክ ተገኝቶ ያለው ሁኔታ ጭውውት እንጅ ቃለመጠየቅ አይሆንም ! ሀሪፍ አካሄድ ነዉ በርታበት የዘጠናዎቹ አዘጋጅ !!!

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 5 หลายเดือนก่อน +2

    Yaaaaa welcome back meweded! How I love u! A man with high value and moral ! ሳከብርህ በናትህ እንዳትጠፋ we r here to support u!

  • @alainfef176
    @alainfef176 5 หลายเดือนก่อน +12

    😢😢ድምፁ. ሲያምር. ግን. አላህ ሙሉ ጤናህን. ይመልስልክ❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @fisehayeaa8079
      @fisehayeaa8079 5 หลายเดือนก่อน

      Hemem aydelem selemixoz new

  • @hahu3881
    @hahu3881 5 หลายเดือนก่อน +1

    Jaludyee love you! May God be with you protect you and fulfill all your needs! ኑርልን ውድ ወንድማችን❤
    አልበምህን በጉጉት እጠብቃለሁ! በጤና ያቆየን ❤️

  • @ሀበሻHabesha
    @ሀበሻHabesha 5 หลายเดือนก่อน

    ጃሉድ ምርጥ ሰው በራሱ አለም የሚኖር ድንቅ ሰው❤

  • @samsonadisa274
    @samsonadisa274 5 หลายเดือนก่อน

    መውደድ ከረጅም ግዜ በኋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የመጨረሻ ግዜ ያየሁህ ጣይቱ ሆቴል ህብረት ባንክ ነበር ያዊዌን አኒሜሽን እየሰራህ እንደሆነ ነገረኸኝ ነበር በመጨረሻም ቆንጆ ሆኖ ተሰራ ወድጄዋለሁ፡ ጃዬን በጣም አደንቀዋለሁ እስኪ የአፍ መፍቻ ቋንቋውን ጠይቅልኝ?

  • @ermiyasafework4293
    @ermiyasafework4293 5 หลายเดือนก่อน +9

    የተቋጠረ ሳንቲም ምኑን ነው የምቋጥረው አላላም 😂😂ይመችሽ ጃጃ👊

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 5 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 4 หลายเดือนก่อน +1

    Jaludye May God bless you . We love you , you are the best

  • @zewduberhanu6315
    @zewduberhanu6315 5 หลายเดือนก่อน +1

    Greatness recognizes greatness......The respect of Mewded for Jalud

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር ትዝታው ያለበት

  • @BobChat-lt4cs
    @BobChat-lt4cs 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጃሉድ የሚሽን ተማሪ መሆኑ አቦ ደስ አለኝ ጋሽ ነጋሽ እትዬ ማትሽ ባለቤታቸው ናቲ ልጃቸው ። የሚያምር ዘመን ጋሽ ነጋሽ የኢለመንተሪ ዳሪክተር ነበሩ እትዬ ማትሽ አማርኛ አስተማሪ ነበሩ። 1978 በኢትዮጵያ ካላንደር 2 ክፍል ነበርኩ። ጃሉድ በመቼ አመተምህረት ነበር አቃቂ ሚሽን የተማርከው

  • @tadeesetekleab5755
    @tadeesetekleab5755 5 หลายเดือนก่อน +4

    ስለ እንደሳቸው የሚለው ሙዚቃ ሲወራ ዛሬ ገና ሰማሁ። ድንቅ ዘፈን።ከጃሉድ በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው።

  • @withmeron
    @withmeron 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጃሉድ አሁን ገና ለሱ የመሆን ጠያቂ 👍

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 5 หลายเดือนก่อน

    ጃዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ለንስሃ ያብቃን ያብቃክ❤

  • @michaelmeshesha7148
    @michaelmeshesha7148 5 หลายเดือนก่อน

    I feel so alive watching JA and Mewded ❤

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 5 หลายเดือนก่อน

    ጃየ አንዳንዴ ታሣዝነኛለህ የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይሥጥህ

  • @ZinashYoniss
    @ZinashYoniss 5 หลายเดือนก่อน

    ጃዬ ርዝም እዴማ ከጠነ. ጋር. ተመንውልህ 🙏🙏❤️❤️😢😢

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 4 หลายเดือนก่อน

    እንደሠው ጃሉድ ያሣዝገኛል ግን ሙዚቃውን አዳምጬ አላውቅም እንዲሁ ተከፍቶ፡ ከሠማሁት፡ እጂ ። ግን፡ ንግግሩም ዘፈኑም፡ አይገባኝም 😊 ረጅም፡ እድሜ ከጤና፡ ጋር እመኝለታለሁ ።

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ
    በኅብረተሰባዊነት አብቢ ለምልሚ!
    ቃል ኪዳን ገብተዋል ጀግኖች ልጆችሽ
    ወንዞች ተራሮችሽ ድንግል መሬትሽ
    ለኢትዮጵያ አንድነት ለነፃነትሽ
    መስዋዕት ሲሆኑ ለክብር ለዝናሽ!
    ተራመጂ ወደፊት በጥበብ ጎዳና
    ታጠቂ ለሥራ ላገር ብልጽግና!
    የጀግኖች እናት ነሽ በልጆችሽ ኩሪ
    ጠላቶችሽ ይጥፉ ለዘላለም ኑሪ!
    ________
    ግጥም: አሰፋ ገብረማርያም
    ዜማ: ዳንኤል ዮሐንስ
    ቀጥቃጭና አንጥረኛ መምህር😢
    ቲቸር ማርቲሽ...
    ህዝቡ ፊት መኪና አልነዳም😢
    ኩምቢ ቮልስ.... አቃቂ ጨርቃ ጨርቅ...
    ...

  • @allocooks
    @allocooks 5 หลายเดือนก่อน +2

    I hope Mewded and Azeb from Arts TV reads this. Thank you for paying the appropriate respect for Jalud unlike other medias. Only Zerafewa outweighs and outsmarts many spiritual songs that irritate the ears.Please understand that Jalud is showing post traumatic symptoms, its not only addiction. He was a Derg soldier that had been through the worst and witnessed people brutally getting killed infront of him, that's where the tears for Ethiopia are coming from. Please help him get into the rehab center that Comedian Lemenih went to, and let him attend a psychiatry where he can reveal the traumas and not only that he is going to get treated as an addict, and to Tsebel if he agrees. He always needs people to be around him, please be there for him. Many will thank you!

  • @amenmelkamu2500
    @amenmelkamu2500 5 หลายเดือนก่อน +3

    የሆነነ ነገር እኔን ከጎዳኝ እኔውስጥ የሆነ ችግር አለ ማለት ነው 👌

  • @melakuzewdie8556
    @melakuzewdie8556 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጃሉዴ ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጃሉድ እግዚአብሔር ከልቦናህ ያኑርህ

  • @reggaeroot4332
    @reggaeroot4332 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጃ እማይጠገብ ሰው ነው የሰው የውሀ ልክ እንደሳቸው በጣም ነው የምወደው እንዴት እንዳልተወራለት ይገርመኛል እንደሳቸው እና የገጠር ልጅ ነው የሚለው በጣም ነው የምወደው የጃሉድ የሚጣል ባይኖረውም እንደሳቸው 🎉ጃ የፍቅር ሰው እወድካለው እስኪ በአዲስ ስራ ከቻስ በልልን Big up my brother Jah Rastafarian I King of King 👑 InI ❤️💛💚🤜🏿💜

  • @BirraAbushaja
    @BirraAbushaja 3 หลายเดือนก่อน

    Jaja ja bless stay blessed

  • @DageYsmaw
    @DageYsmaw 5 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ መውደድ ሚደነቅ ስራ ነው የሠራሀው ምክንያቱም ህዝብ ጃዬን የሚያውቅበትን ያለማወቅ ስሜት በትክክለኛው የማወቅ ስሜት ስለቀየርከው እናመሠግናለን❤❤

  • @EyuEthiopian
    @EyuEthiopian 5 หลายเดือนก่อน +7

    ትዝ ይለኛል መውደድ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 1998 ላይ ለኮንሰርት ከሀያት ጋር ስትመጣ ፋሲለደስ ጊቢ ተገናኝተን ነበር አለባበስና ሙድህ አልተቀየረም😂 ያኔ ግን ለሀያት መድረክ ላይ ያሽቃበጥከው ማሽቃበጥ ባይኔ ላይ አለ😂😂

    • @biggodkenab
      @biggodkenab 5 หลายเดือนก่อน

      Hayat manat?

  • @ethiopiansinuk5362
    @ethiopiansinuk5362 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you mewded❤ respect jalud so emotional entertaining at the same time

  • @amanuelfessehaye5796
    @amanuelfessehaye5796 3 หลายเดือนก่อน

    Ke rophnan interview buhala

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 5 หลายเดือนก่อน +4

    እኔም ኬኔዲን በጣም ነው የምወደው ጨርሼ አልሰማውም ልቤ እሽ አይለኚም አንጄቴን ነው የሚበላው

  • @TiebeKiros
    @TiebeKiros 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ጃሉድ ምን ሆኖ ነው እንደዚ የሆነው በጌታ😥

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ለሀገርህ ያለህ ፍቅር ይገርመኛል ጃየ ኑርልን

  • @tadesezelalem7984
    @tadesezelalem7984 5 หลายเดือนก่อน +3

    መወደድ የልደትዬ ልጅ 👍

  • @kalkidanlegesse8702
    @kalkidanlegesse8702 5 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንደምወደው😅❤
    ፀጉር ይስጥህ😂

  • @hayatwogma8545
    @hayatwogma8545 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ምወደው

  • @MeseretGeza
    @MeseretGeza 5 หลายเดือนก่อน +3

    መወደድዬ ምርጥ ሠው

  • @sewdageragn2970
    @sewdageragn2970 3 หลายเดือนก่อน

    መውደድዬ አክባሪህ ነኝ በርታ ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሳጅን ነኝ

  • @abeltensay653
    @abeltensay653 5 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂 እግዚአብሔር እድሜውን ጤናውን ይስጠን🙏

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 3 หลายเดือนก่อน

    ጃዬ Love You 🥰

  • @ibroj4188
    @ibroj4188 5 หลายเดือนก่อน

    ጃ ጃ ጃ በጣም ይመቸኛል ግን አንተ ትለያለህ ከሱ የባሰ አወዛጋቢ ነህ የምር በጣም ተገርሜ ነው እያየሁ ያለሁት ኣቦ በቃ በርታልኝ

  • @tsionsita1157
    @tsionsita1157 5 หลายเดือนก่อน

    Omg erdatachun yifelgal betam new miyasazinew fetari yederselet😢😢😢

  • @azariagetachew4702
    @azariagetachew4702 5 หลายเดือนก่อน +3

    respect for the journalist 👏👏👏👏 he meets the vibe!!

  • @lefikr
    @lefikr 5 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበጠ እኮ😢😢😢😢

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc 5 หลายเดือนก่อน

    Waye jalud😂😂😂😂😍

  • @eskenderlessanu66
    @eskenderlessanu66 5 หลายเดือนก่อน +76

    እዚህ ሃገር ሚዲያ ላይ እየመጣ ያለው አንድ አሰራር የአእምሮ ችግር ያለባቸውንና ሃሳባቸውን በትክክል መግለፅ የሚቸገሩ ሰወችን እያመጡ ሙድ እየያዙ ጎበዝ አዘጋጅ መስሎ መታየት፣እንግዶቹ በሚናገሩት አወዛጋቢ ንግግር ወይም አስቂኝ ድርጊት ተመልካች መሳብ ነው።መውደድ አስመሳይ ሰው ነው እንደሚለው ጃሉድን የሚወደው ቢሆን ኖሮ እንደዚህ በሃሺሽ አቅሉን እንደሳተ እያወቀ አይቀርፀውም ነበር።ይሄንን ያልኩት ጃሉድ የጤናው ሁኔታ ዛሬ ከሌላው ግዜ እጅግ ብሶበት ስለታየ ነው።በጣም አዝናለሁ።

    • @heyeruhussien
      @heyeruhussien 5 หลายเดือนก่อน +6

      Before I read I login to comment the same. Somebody who loves jalude should support him instead of bringing him to public for getting highest number of view. It is totally shows mewded imposters

    • @heyeruhussien
      @heyeruhussien 5 หลายเดือนก่อน +1

      Before I read I login to comment the same. Somebody who loves jalude should support him instead of bringing him to public for getting highest number of view. It is totally shows mewded imposters

    • @adugnafissiha
      @adugnafissiha 5 หลายเดือนก่อน

      I agree

    • @karamaravictory3619
      @karamaravictory3619 5 หลายเดือนก่อน +7

      ልክ ብለሃል ወዳጄ በሀሳብህ እስማማለው ።ነገ እኛም ምን እንደምንሆን አናውቅምና መጠንቀቅ አለብን ።ይህ ሰው እንደቀልድ በሙድ ሰበብ ጀምሮት እዛው ቀረ መውጣት አልቻለም ።ይህ ሰው ወደ ሸው ማምጣት ሳይሆን ወደ ማገገምያ ቦታ ቢወስደው ጤንነቱ ይመለስለታል እግዚአብሔርም ደስ ባለው ነበር ።ለማንኛውም ጌታ ይድረስለት ሙድ ለሚይዙበትም ልቦና ይስጣቸው

    • @DailyComboMu
      @DailyComboMu 5 หลายเดือนก่อน

      Betikikil🎉

  • @KakuKakush
    @KakuKakush 5 หลายเดือนก่อน

    ጃ ምርጥ ሰው ❤

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቲቸር ገዙ ምርጥ መምህር ነው

  • @danigezaheng8836
    @danigezaheng8836 5 หลายเดือนก่อน

    ምርጦቼ የ90’s ✌️✌️

  • @milkibi2973
    @milkibi2973 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጃሉዳ የሬጌው ንጉሥ 🖤

  • @meriedtsegaye731
    @meriedtsegaye731 5 หลายเดือนก่อน

    mewdede sematun metebhe becha temechetehgale RESPECT betame dese yelale.

  • @ayersameYisemaw
    @ayersameYisemaw 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኑሮን ቀለል አድርጎ መኖር ነው
    ሁሉም ያልፉል

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 4 หลายเดือนก่อน

    Sewedeh eko 😂❤🙏

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጋይስ የማይገባኝ ነገር ከሞቱ በዋላ ከማዘን ካአውኑ ወደ መልካሙ ነገር መመለስ አይሻለም ከቀን ቀን ጃሉድን ሳየው ደስ የማይል ነገር ነው የማየው እና እበካአችው ወገን መልሱት

  • @hannaazanaw5703
    @hannaazanaw5703 5 หลายเดือนก่อน

    ጃሉዴ ንፁህ ልብ ❤

  • @shfikmerga3547
    @shfikmerga3547 4 หลายเดือนก่อน

    ጃሉድ አስለቀስከኝ ወንድሜ እወድሃለሁ

  • @zaki704
    @zaki704 5 หลายเดือนก่อน +1

    200 ዓመት 😂❤

  • @elsabetyemane3145
    @elsabetyemane3145 3 หลายเดือนก่อน

    ጃሉድን የሚያክል ሙዚቀኛ የለም ጃ ይመችህ