One of my favourite artist jalud!♥ He is kind, I love him and respect him so much♥I'm sorry about your sister Jaludye, my deepest condolences. Enkuwan le arefa beal be selam adressachu Muslim ehtoche ena wendomoche♥♥♥ Selamachu yebza♥
Jahlud my brother my deepest condolences for your loss and pray God gives you strength.i came to know you now,you are a great guy with great talent.unique,stylish,home brewed and Habesha.keep up. you have talent and don't give up.
Seifu..fu Ewnet Tilik sew neh! Tilik media, tilk maninet, tilk..Sira! Fetari yibarkih lehulum sirawochih not only for this show..Just for alllllll 👍🏾 Take your 10! You deserve it yarada lij👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
Jalud betaam yemiyasekegn sew new josse in the house laye yesetew interview betam bezu gize new yayehut sideberegn erasu ayewalew 😂😂😂😂 gin zare arif new ✌️
ጃሉድ ይመቸኛል
የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
Ikone abiro aderasen subscribe arigegn konjo
@@kubatube9616 ayaskflm mn xaxa alew argalew
ጃሉድ የዋህነት የሚመቸው ማነው
የኔ ከርታታ ያሳዝነኛል
subscribe በማድረግ አበረታቱን።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም የምወዳት እህቴ ነች በእውነት አብሮ አደግ ነን መሞቷን በሰው አገር መስማት በጣም ያሳዝናል 30 አመት በአንድ ጊቢ አብረን የኖርን ነን ምርጥ ቤተሰብ ናቸው
እግዛቤር ያፅናህ መወለድ ቆንቆ ነዉ
@@ethiopfrste5045 ቆንቆ ፊት ቋንቋ ብሎ መፃፍ ያቅታል ጀዝባ
@@tebabbelaynhe6831 መሳሳት ሀጢያት አደለም ስተቱን ሳትሳደቢ መናገር አትችይም
@@samrawitabera6698 አዎ
Tebab Belaynhe ክክክክክክክክ ምን ሆነሽ ነው ተናግሮ አናጋሬ
አይዞህ ለእህትህም ነፍስ ይማር ላንተም እድሜና ጤና ይስጥህ ሰላምህን ያብዛው
መዳሃኒትዬ😙
38968013
በጣም የምወዳት እህቴ ነች በእውነት አብሮ አደግ ነን መሞቷን በሰው አገር መስማት በጣም ያሳዝናል 30 አመት በአንድ ጊቢ አብረን የኖርን ነን ምርጥ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ያፅናችው መላው ቤተሰብ
Uuuu batmmm yekebdal ehet matat enem bakerb naw eheten yatawat
አይዞችሁ እህቶቼ ለእናንተ መፀናናትን ለሞቱት እህቶቼ ነፈሳቸውን ይማርው አመኛለሁ
የዘላለሜ ነህ አሜን በእውነት መዋለድ ቋንቋ ነው በአንድ ጊቢ ነው የምንኖረው አንድ ቀን ተጣልተን አናውቅም እንሱ ሙስሊም እኛ ደሞ ኦርቶዶክስ ነን ግን ተለያይተን አናውቅም በእውነት ስንት አመት አብረን ነው የምንኖረው
የጃሉድ አድናቂወች የታላቹ? አላህ ፅናቱን ይስጥል ባባዬ እሷንም አላህ ጀነትን ይወፍቃት
ጃሉድን ኢትዮጵያ ዉስጥ ካሉ አርቲስቶች አብልጬ የምወደው ምርጥ ሰው ነው.. ይሄ ራስ በረሃ ሙሉ በሙሉ የሰዉን ልጅ አሳንሶ የማየት ችግር አለበት 😠😠
ጃሉድ እኮ በራሱ አለም ውስጥ የሚኖሪ ብቸኛ ሰው ነው ደሞ የዋህ ነው ስንት የሚታሰር እያለ ጃሉድ ይታሰር አይ እምዬ ኢትዮጵያ ምስኪን ምን አደረገ ብለው ይሆን ???
ልክ ነሽ ውዴ በቅንነት ሰብስክራብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
አደዘዥ እዕ በመጠቀም ነው የታሰረው
ወንድሜ አደንዛዥ ዕፅ መጠቀም ስንቶቹ መኪና የሞላውን ዘና ብለው እያጓጓዙ አደለም እንደ
በሱስ ነው የታሰረው !
@@mulualemethiotube792 hahah
Man, his album ("Nigus") is really great! I enjoyed each piece; very good job Ja Lude!
ጃሉድ በመውለድህ ደስ ብሎኛል .ሱሱን ትተህ ነው መሰለኝ አምሮብሃል ❤ እየሱስ ጌታ ነው ❤
እየሱስ ሰው ነው ልብ ግዙ
ጃሉዱ የዋህ እነት ቢጎዳም ለግዜው ለወደፊት መልካም ነው በባህሪህ በሙያህ ምርጥ ነው ነህ
ሰይፍ ጥያቄ ከጠየክ በኋላ ተጠያቂው ሀሳቡን እስኪጨርስ ትግስት ይኑርህ
😂😂😂😂😂😂
Tengebegebe😂😂😂😂😂😂
በጣም ያሳዝናል ስላሰሩህ
በጣም ያናዳል ግን ስለተፈታክ ደስ ብሎኝል
ምርጥ ሰው ነው የዋህ ነገር ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የጃሉድ አድናቂህ ነኝ ይመቸኝል
💖💖💖💖😍😍💕💕💕💕💕🙏
ለመላዉ እስልምና እንኮን አደረሳችሁ ብያለሁ
ሲቀጥል ሶይፉየ ምነዉ አፌስክበት
መችም ሀገራችን ሚስኪን ሰዉ አይወደድም ማለት ነዉ
አሽቃባጭ ሀብታሞች ዘረኞች ሀገር አጥፊወች ሲመጡ ደስ ይላችሆል
የኔ ከርታታ ይሄን ልጅ ሳይ በጣም ያሳዝነኛል አላህ ካንተጋር ይሁን
ጃሉድና ቦብ ማርሌ ሚመሳሰልበት ሰው በላይክ አሳውቁኝ
jezba. mn malet new demo yihe?
@@moab5417 ጀዝባ የኦሽው እማ አቺ ነሽ
አያ በሻ መቼ ነው የምንሰለጥነው ግን😮😮😮
ትክክል የድንግል ልጅ ቆንጅየ
One of my favourite artist jalud!♥ He is kind, I love him and respect him so much♥I'm sorry about your sister Jaludye, my deepest condolences.
Enkuwan le arefa beal be selam adressachu Muslim ehtoche ena wendomoche♥♥♥ Selamachu yebza♥
ነብስ ይማር
ጃሉድ ለኔ ምርጥ ነህ እንጃ ሁሉ ነገርህ ይመቸኛል በርታ እቅድህን እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ወንድሜ አንተን ለጥላቻ የሚሰጡት ሁሉ እግዚአብሔር ልቦነ ይስጣቸው አሜን።
የጃሉድ አድናቂዎች እንኳን ደስስስስስስስ ያላችሁ
ያለን ጃሉድ እንኳን በሠላም ወጣህ
ምኞታችሁን like በማድረግ እንግለፅለት
☝👉ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቤን ይቀላቀሉ
በጣም እናመኖሰግናለን ባባዬ
yoal app ለምንድነው ፖስት ያደረከውን ነገር መልሰክ ምትደልተው?
👍👏👌😇😘
ሰብስክራይብ እኮ አርጌህ አለው
Yoal App አንተ ግን ኢሄን ልመናክን መች ነው የምታቆመው ወይስ ላንተ ብለን ሁለትና ከዛ በላይ ስልክ እንግዛ
Jahlud my brother
my deepest condolences for your loss and pray God gives you strength.i came to know you now,you are a great guy with great talent.unique,stylish,home brewed and Habesha.keep up.
you have talent and don't give up.
እግዚአብሔር ይመስገን ጃሉድ ቀልብ ገዛ🙏🏽 እውነትም ለበጏ ነው መታሰርክ ጠቅሞካል:: ያራዳ ልጅ ይመችክ ትችላለክ👍🏽
Konjo subscribe argnegn
ጃሉድዬ የኔ ምስኪን ምን አደረክ ደግሞ አንተን ያሠሩት ለህትህም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት ።
መልካም አረፋ ጃሉድ እስር ቤቱ ህይወትህን እደሚቀይረው ተስፋ አደርጋለሁ Good Luck 👍
ነብሱዋን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭 አይዞክ ጃሉድ ብርታቱን ይስጣችሁ
እንኮን ለዚህ አበቃ ጃሉልየ😍😘😍😍😍
Sefisha በጣም thanks 🙏 Jahludn ስለ ጋበዝከን
Abiti Abro
عيدكم مبارك!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!
ሰላም ሰይፍየ ለመለው የእስልምእና ሀይማኖት ተከታይ እንኳን ለአረፋ በአል አደረሳችሁ
Seifu I respect you my role model god bless your family.
Jalud nice
My favourite artists jalud i love him what happened to him why he arrested for please help me if anyone knows store?
ጃሉድዬዬዬዬዬዬ የኔ የዋህ በጣም ነው እኮ የምንወድህህህህህ😍😍😍😍😍 እባክህ ራስህን ጠብቅልንንንን ደሞ ደህና ሆነኻል ደግመህ እንዳትገባ ወደዛ ህይወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
ሰላም ለሀገራችን ዘረኞችን ንቀልልን የሚል ላይክ
የኔ ምስኪን አይዞህ በርታ የእህትህን ነፍስ በገነት ያኑር
ጣጣ የሌለበት ሰው ጃሉድ ምርጥ ማኛ 👍👍👍😍😍😍💋💋💋
ስወደዉ😍😍😍😍😍
አይዞህህህ ጃሉድዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር ያበርታህ የእህትህንም ነፍስ ይማር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጃሉድ ምርጤ አይዞህ ልሙና ነብስ ይማር ፈጣሪ ይጥብቅህ
ጃሉድ ታላቁ የእውነት ታላቅ ባለተህፆ
Ja lude you're legend! R.I.P for your sister
Seifu..fu Ewnet Tilik sew neh! Tilik media, tilk maninet, tilk..Sira! Fetari yibarkih lehulum sirawochih not only for this show..Just for alllllll 👍🏾 Take your 10! You deserve it yarada lij👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ጃሎን አላህ እህትህን በጀነት ያኑርልህ በጀነት አላህ ሞእሚኖችን ሁሉ ይሰብስበን ያረብ
ጃሉድዬ በጣም ሀዘን ላይ ነክ አንተ ሰይፉ የሚሉህ መላጣ ለምድነው የምታሾፈው አንተ ደነዝ አሁንስ አበዛህው ጨምላቃ
Temecheshene
ሁልግዜ የሚቀልድ ሰው ቁምነገርሚ ቢያወራ ለኛ የቀለደ ነው የሚመስለን
አንተ እራስክ ነህ ደነዝ ሰው ደነዝ አይባልም።
@@emebetnesibu4565 ክክክክክክ ሰው ደነዝ አይባልም አልሽና አንተ ነህ ደነዝ ትያለሽ ክክክክክ አረ አዝናናሽኝ
@@radiaahmad3884ያው ያለው ነው ለማለት ነው ይህ ካዝናናክ የመችክ።
ሙድ የምትይዝበትና የማትይዝበትን ሰው ለይተህ እወቅ የራስህን እንጀራ እየጋገርክ የሰው አትርገጥ
Thanks
እግዜር ያፅናህ
ጃሉድ የኔ ንፁህ ሠው❤😇😘
እህቴ በቅንነት ሰብስክራብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@@mulualemethiotube792 አደረኩህ👍🤗
ጃሉድ ፈታ ያልክ ሰው ነው ይመቸኛል 💗💗💗💗💋💋💋💗
Jalud my best you are amazing
ክክክክ
@@hahaHaha-qo8lu what
I love jalude miss you
አይዞክ ለሁሉም ንገር እግዚአብሔር ያለው ነው የሚከናወነው
Munaye abro adege😭 . Allah jenetul firdos yiwefiqish ehite. 😭
ጃሉድ የታነፀ ነው😎😎
ሰይፍሻ እግዚአብሔር ያሳድግልህ
እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን ደስ አለህ
በአለም ላይ ያላቹ ለእስልምና ተከታዮች ወንድሞቻችን እንኳን አደረሳችሁ የመቻቻል የሰላም የፍቅር በአል ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏
በጎ ማድረግ የምንጀምረው የእኔን ቻናል አዝናኝ እና አስተማሪ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ነው
ጃሉዴ Big Respect bro💚💛❤️
እንኳን ለኢድ አል አድሀ (አረፋ) በስላም አደረሳቹሁ ውድ የኢስላም እምነት ተከታዬች
امين الله يوفقك
👍👍👍👍👍👍
ስጠብቀዉ የነበረ ሠዉ ጃሉድ እኳን ተፈታህ እ/ረ ያፅናህ
Large up Jah Lude
ጃሉዬ ስወድህ እኮ ትንሽ ኮተታኮተትህ አይመቸኝም እንጂ። ሴፍዬ ዘቢብን አፍጥናት
እንኳን አደርሳቹ መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም ባዓል ጎደኞቼ👉💕💕
Jalud betaam yemiyasekegn sew new josse in the house laye yesetew interview betam bezu gize new yayehut sideberegn erasu ayewalew 😂😂😂😂 gin zare arif new ✌️
6:57 ሰይፏ ልጅ እንዴት ናት መውለድህን ሰምቼ ነ ነበር
7:03 ጃሉድ :- እህቴ ሞታብኝ.....
7:07 እኔ እግዚአብሔር ያፅናህ ግን አሁንም ትነፋለህ ጋንጃ??
ጃሉድዬ አኖድሃለን ምርጤ በርታልን
እንኳን በስላም አደረሳቹ ለመላዉ
የእስልምና ተከታዮች በሙለ
@ኩራቴ ኢትዮጵያዊነት sub arigeshalew achim arigegn
ግን እኔ ሰይፊን ብዙ ጊዜ ታዘብኩት ሰውን እኩል እይ በስርአት መድረክህ ላይ ሁነት ጠይቅ አንድን ሰው እምትጋብዘው ስራውን ወይም የሆነ ነገር ካለ እሱን እንድያስተዋውቅ እሚካፈል ትምህርትም ለህብረተሰቡ ለማስተላለፍ ነው ካልመጠነህ አለመጋበዝ እራስህን አግዝፈህ እምታይ ከሆነ ይህ የኔ አስተያየት ነው ሌሎችም እንደኔ እሚሰማቸው ይኖሩ ይሆናል እሱን አላቅም
ህግ ለሁሉም እኩል መሆን አለበት እንጂ ተዋቅውን የተለያ እንክብካቤ መድራግ ተጋቢ አይደለም። የግድ እንክብካቤ ለመድራግ ተዋቅ መሆን ያለበትም ጥፋት ጥፋት ነው። በእኩል ማራም ነው ያለበት።
ጃፓኑ ምርጥሰው እውነት የዋሁን ወንድሜን ነው የመሰለኝ ምርጥሰው እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን ጃኖ
ጃሉድ አምሮብህ ነው የወጣህው
ማረሚያቤት ተስማምቶሀል
የሀገሬ ልጅ በቅንነት ሰብስክራብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
Aye seyfu ante nebsik aymarem any ways I enjoyed your show and well come jalude....belnal
ዛሬ የእውነት ተርጋግቶል እኔ እኳ ዝም ብሎ ነበር የሚያወራው ግን ሁሌም ደስ የሚለኝ እራሱን መስሎ ነው ሚኖረው ይመች
መታስር ደጌ መልካም ስብእናን ተላብስሀል እሰይ
ጃሉድ ምረጥ ኢትዮጵያዊ በራስህ ዛቢያ ነው የምትኖረው ይመችህ አንተን ማሰሩ ለምን አስፈለገ ስንት ሀገር የሚያበጣብጥ እያለ 😠
ጃሉዴ በጋንጃም በሉባንጃም ሳትጦዢ ቀብራራ ነሽና😂😝😝
ነብሷን ይማረልሕ ጃሉዴ😩
እግዚአብሔር ያፅናህ ጃሉድ
ኦ ጃ እህትክን አላህ የጀነት ያድርጋት በጣም ያሳዝናል ስለተፈታክ በጣም ደስስስ ብሎኛል
ጃሉድዬ ምርጥ ኢትዪጲያዊ አድናቂህ ነኚ
welcome back Jah lude
I love him
ጃሉድዬ❤❤❤❤
ጃሉድ አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ የህትህን ነፍስ ይማርልን
ለመለው የእስልምና እምት ተከታወቸ እንኳን አደረሳቹው
Ikone abiro aderasen subscribe arigegn konjo
አምሮበታል ደስ ይላል
Seyfe mud atiyaz please?
Jalhud GBU brother 🙏 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
ጃሉዴ ከአሁን አሁን ዘባረክ እያልኩ በሰቀቀን የኔ የዋህ 😘😘😘😂
mahder yassin እኔም ልክ እንዳንቺ ክክክክ
ሰይፉን በጣም ረጅም ግዜ ነው ማውቀው ግን አንድም ቀን እንደታዋቂ ሰው አይቼው አላውቅም: : ምክንያቱም እውቅና እንጂ እውቀት የለውም ፣በዚህ ላይ ለሰው ክብር አይሰጥም ፣ ሌላው ደግሞ ሲቀልድ ደረቅ ነው; :
ባጠቃላይ አይመቸኝም!
Betam harif jalud betam teregaga des yilal beziw yemecheresha yarglih wendime
ሰይፉ ፋንታሁን ሜሮን ጌትነት አቅርብልን በሜሮን ጌትነት ላይ ሶሾል ሜዳሊያ መነጋገሪያ የሆነው እውነት ነው ወይስ ሐሰት ነው ከራሷ አንደበት መስማት እንፈልጋለን እና አቅርብልን ሰይፉዬ
Min adrga new meron
ብሰልም ደስ ይለኝ ነበር። ግን ውሸት ነው
@@issanazret6485 😃🤑 አታረገው ሜሮን ጌትነት እስልምና እምነት ተከታዮ ልትሆንም አትችልም ምርጥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ናት ። የሰይጣን ጀሮ ይደፈን
selam Darwish 😜😜😜😜😜😜👊👊👊👊
@@selamdarwish5927 ብትገባ እድለኛ ትሆን ነበር በመጭው አለም
Jalud inkuan kesir tefetah..sry for ur sister...seifsha hule zena indarekegn new..long live..no.1 show...
I respect you seifu & jalud best one
አይይ ጃሉድ 😄ሰወደው ❤
ቅጣት ከተባለ እስር ቤት ውስጥ ለሁሉም እኩል የሆነ አመለካከት መስጠት አለበት:: ታዋቂ ስለሆኑ ብቻ የተለየ እንክብካቤ ማድረጉ ትክክል አይደለም! They are not on vacation
ሰይፍ ግን ምነው ጉሮሮው ላይ ቆምክበት ስለ ሸዋሮቢት ህዝብ ሊያወራ ሲል😏😏
ሸዋሮቢት ነሽ እዴ
ምናለበት እስኪ ቢያወራበት
Betam merte zefagn neh jaludeye betam
Jaludye love you 😍😁😘😙
እንኳን አብሮ አደረሠን
ወይኔ ጃሉድ አተን ይሠሩህ አይ ሀገሬ በጣም ነው የምወድክ የማደቅህ አስተሣሠብህ እወደዋለሁ
የ ሰፊሻ አድነቂዋች በ like አሳዩኘ
አይዞህ በርታ
ጃሉድ ምርጥ ሰው
አንተ ሴፍ ፍንታሁን መላጣ ውስጤ ነህ
Jalud hamble❤
Jalude well mertua
Miss yh main man
ጃሎድ ወፈረ ደህና ሆኖ ወጣ እንኳንም በሰላም ወጣህ እህትህ ነብሷን ይማር
ጃሉድ