ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋው ሞኬ ዋው ይመችኽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
ሞኬንም በማየት ሁሌ ደስ የምሰኝበት ሰው ነውና ሀሪፍ ነው ሞኬ ሁሉ ነገሩ አስደሳች የሆነ ሠው በመሆኑ እናም በርቱልን ።
የጨርቆስ ልጅ፤ የፈሌ ተማሪ .. ዋው መኩዌ ኮራሁ!
ልጆቻችንን በሕብረት ያሳደግንበት ስፈር
ትክክል የልቤን ነው የተናገርከው በራሴ ምክሬ አይቼያቸዋለሁ አብሶ ትልልቅ ነን ባዮች እንዴት ስው እንዴት እንደሚገፉ በፍፁም ሰው እንዲያድግ አይፈልጉም።
ሁለታችሁም በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ናችሁ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን።
Welcome back, Jossy! It's been a while since.... can't wait to see your brilliant performance! ❤
እውይ ለካ መኮነን ለአከ ባለ ብዙ ታሪክ ነህ፣ ላንተ ክብ ር አለኘ❤😊
,ሰለጠነን ብለን ሰይጥነን ነው ውርደቱ የመጣብን ወንድሞች ይምሀረነ ክርስቶስ
Well came Jose ❤❤ ጆሲ ሁሊ በውስጤ አስብህ አለሁ በተለይ ጥፍት ስትል 💐💐💐💐 ህዝብ ይወድሃል አትጥፋብን
ጆሲ እንኳን አደረሳችሁ እንኳን በሰላም መጣህ አርቲስት መኮንን በመጋበዝኽ ደስታ ይሰማናል በርታ ጆሲዪ
መኮንን የስፈሬ ልጅ❤❤❤
የመኮንን ላዕከን እድሜ ለማወቅ ከፈለጋችሁ የዘነበ ወላን እድሜ ፈልጉ።በእድሜ ተቀራራቢ ናቸው።
🤣🤣🤣🤣😜 I love Meku. Can’t stop laughing. Nice to see you Jossiye.
በተለይ ቀለሜላይ😂😂😂😂😂😂
ሁለቱም በጥም እምወዳችሁ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አሜን
ጃንሆይን አንቱ ብትል ይበልጥ ያምራል ።
I agree with you. HE Majesty is not someone whom he can make jokes.
ያ ኩሩሩ ሽማግሌ ምኑ ነው አንቱ የሚያስብለው?
እውነት ነው
ለኮመዲ ነዉ እንጂ አሁን ዉነት መኮንን በንጉሱ ጊዜ ጔደኛ ቢሆኑ አሁን 130 አመቱ ይሆን ነበር።
@@kalkidanteshome-j8u ምነዉ መሳደብ አስፈለገህ?
I like mekonen,too much✌️
I'm a big-time fan of him too!!!
ጆሲ እንኳን አየሁኽ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ በርታልን
እንዴት ነህ ጆሲ በጣም የምትወደድ ሰው ነህ መኮንን እንዴት ነህ በጨዋታችሁ ላይ ስለኢትዮጵያዊነት ስታነሱ ያልተነሳ ነገር አለ ፊደል ይዘን የተማርንበት የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው የሚለውን ለምን ቀረ ለምን ተቋረጠ ጆሲ እስኪ አስበውና አንድ ነገር በለኝ
መምሬ ገብረኪዳን የቤተሰቦቼ ንስሐ አባት ነበሩ ቂርቆስ ሲነሳ እሳቸው ናቸው የሚታዩኝ ሥማቸው ሲነሳ ደስ አለኝ
እንኮን በሰላም መጣ በጣም ደስ ይላል በል አትጥፍ እግዚአብሔር ይመስገ መልካም በል ለኢትዮጵያ እዝብ
የእኛ እሩሕሩሕ ወንድማችን ሥትጠፋ እናሥባለን ጆሢ አትጥፋ ሠላምነሕ ❤
መኩ ምርጥ ሰው ጆሲ በጣም ሀሪፍ ሰው አቀረብክ አስተማሪ ፕሮግራም ነው
በጣም የሚደንቀው ሰው እማከብርው ዘላለም አከባሪህ ነኝ እስካለሁ
ጆሲ አትጥፍ አንተን እሼ ደስ ትሉኛላችሁ❤❤❤❤❤🎉
Right , Jossy ❤& Eshetu ❤are Kind people
ጆሲ እንኳን በደህና መጣህ ኃይለስላሴን አንተ ማለት ነውር ነው አለም ያከበራቸው መሪ ናቸው የኛ አርቲስቶች አወቅን ስትሉ ወጥ ትረግጣላችሁ የማይቀለድባቸው አይነኬ ነገሮች አሉ
አረ አማይመስል ወሬ ነው የሚያወራው ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑረውና ንጉስ ሃይለሥላሴ ሃይልዬ በለኝ አሉ ያለው ምንም የማይታመን ወሬ ነው ! ድፍረቱ አራሱ ይገርማል አሳቸውን አንተ ማለቱ ቲሽ ምንም አልጣመኝም ! አኔ አያቴ ሲያስተምሮኝ ንጉሱ ካላቸው ግርማሞገስ የተነሳ አንክዋን በስማቸው ልትጠራቸው ቀና ብለህም አታያቸው ነበር !! ይሄ የማን ነው አንዲህ የሚዋሽ ???
@@veracity8968; endee keldee atawekum endee?? Mekonen ekoo comedian new, yee art sew. Mekonen 50 amet enkewan aymolawem edemew. Guadegayee neber silachu keldee mehonun atawekum?? Haileselase yetekeberu nachew ginee yehenen yahel Egzyabeher or Meleakee aydelum eko. Akabajee
ሰላም ሰላም መኮንን በጣም የምወድህ እድሜ ጤና ይስጥልን ❤🎉❤🎉❤🎉❤
ጆሲ አከብርሃለሁ ጌታዬ ትክክል እኛ ነን የመጀመሪያዎቹ እናከብርሃለን እንወድሃሉን ❤❤❤ጤና ፅጋ ያልብስህ ክርስቶስ ወንድም
ጆሲዬ ስላየንህ ደስ ብሎኛል መልካምነትን ያሳየህን ለአሁኑ ዩቱበሮች በመልካምነት ፈርቀዳጅ ነህ በተለይ josi in the house ቲቪ ላይ የሰራህውን መልካም ነገር አንረሳውሞ
ጆሲዬ እንኳን ሰላም መጣህ! መኮንን ያነሳሃቸው ነጥቦች ትክክል ናቸው። ያደግንበት ዘመን እንደ ጥላ አለፈ ይገርም ዘይደንቅ ብቻ!!!! አርት ስትጀምር ያለው ፈተና ቀላል አይደለም ማንም ሊያደንቅህ አይፈልግም ቢችሉ ባትመጣ ደስ ይላቸዋል። ሳሚ ነፍሱን ይማረው የት መድረስ የሚችል ወንድማችን ነበረ😮 አርቲስት መኮንን ምን ጊዜም አድናቂህ ነኝ🎉
ጆሲዬና መኮንን ምርጦች። ስወዳችሁ💯
ጆሲ እንኳን በድጋሚ አየንህ እትጥፋ አንተ ደግ ስው ነህ ወሬ ንፋስ ነው ያልፋል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤️
Wawwww I love this guy from Eritrea 🎉🎉🎉❤❤❤❤
ጆሲ መልካም ሰው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ጆሲ በርታ ነገ ሌላ ቀን ነው
ንጉሡ በጊዜዉ ትልቅ ሰዉና አዛዉንት ስለሆኑ አንቱ ሊባሉ ይገባል !
የፈለገ ዮርዳኖስ ተማሪዎች እነ ሶፊያ ጆንያ ለብሰው ሲገረፉ በጭራሽ አይረሳም ተማሪ መምህርን ሳይገመግሙ የደጉን ዘመን ይመልስልን እድሜ ይስጣችሁ ለምልሙ
በስንት አመተ ምሕረት ነበርሽ ፈሌ?
በድጋሚ ስላየውክ ደስ ብሎኛል አንተ መልካም ሰው
Jossye nice to see you back happy Easter both ❤❤
ተመለሰ ወደ ስራ ደስ ብሎናል ጆሲ
ጆሲ በዚህ መጣህ ጆነዬ እንኳን ደህና መጣህ አንተ ደግ እኔ አመትባል በመጣ ቁጥር አሰብሀለሁለማንኛውም እንኳን ደህና መጣህ🙏💐🌹💐🌹✅
ያልሆነውን የሆነ መስሎ ምርጥ ተዋናዋኝ መኩ እንወድሀለን
Wow good see u brother 🎉🎉🎉🎉
Josi and Moke- great artists !!
ምርጥ ቆይታ ጆሲየ እና መኮነን ላእቀ😍😍😍
ጆሲዬ እንኳን ወደሚዲያ በሰላም መጣህ ሰለመጣህ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጆስዬ በጣምነው የማደንቅህበስራህ ሁሉ ታስደስተኛለህ በርታልኝ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ግን ጆስዬ እየቀለደነው ወይስ እውነቱን ነው እድሜው ግን እንደዛ አይመስልም
ሞኬ..ስወድህ
ጆሲየበጣምነበርእማስብህበእውነትደግነትንእናቅንነትንካንተነውየተማርኩትእናአንዳንድግዜየቤትህሰራተኛሆኔበቤትህያለህንፀባይባይህብየእመኛለሁእናስትጠፍበምንላግኘውብየነበእንኳንበሰላምመጣህአትጥፍደግነትሲርቀንአንተንአስባለሁጆሲየበህይወቴከምመኘውምኞትአንዱአንተንማግኘትነው ባገኘህእናበታደልኩኝነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
boss of u are best acters
መኩየ ስወድህ😍።ጆሲንም መኩየንም በጣም ነው የምወዳችሁ❤።
ውይ መኮንን በጣም ነው የምወደው። ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤
this person is so amazing,God nless laeke
መኮንን አርቲስት ሳይሆን ሌላ ስም ቢሰጠዉ ምርጥ ነዉ ግን መኮንን እነደሚያስቀኝ የሚያስቀኝ አለ ገና ሳየዉ መንከትከት እጀምራለሁ
ጃሲ እንደነህ አላህይጠብቅህ የሰንቱንእባያበሰክነህ ልጀነ
ዋው ጆሲ መልካም ሰው ክብር ይገባሀል።
ጆሲ ነፃ ሰው ነፃ ሚዲያ ትልቅ አሳቢ የተዋጣልህ ኢትዮጵያዊፈጣሪ ከጎንህ ይሁን!
jocye well come. tebarek betam melekam sowe neh " zemeneh yibarek rejem edme temegnhuleh.
የያኔው ከንጉሱ ጋ የባላው /የወጣትነቱ ምስጢር 😄 እድሜ ከጤናና ደስታ ጋር ይወድቅህ ያረብ
Goseye betegna yetebekelgne 🙏❤️
ጆሲዬ 💝እንኳን ደህና መጣህ 💝መኩዬ አክባሪክ ነኝ 💝እረጅም እድሜ 💝ይስጥህ ከጤና ጋር 💝
ወይኔ ሞኬ ሀይልዬ በለኝ አላለም 😂😂😂😂
GOD bless you so much ❤️😘❤️
መኬ ምርጥ ሰው
ትክክል ደስእሚል ሀቅነዉ
ሞክየ አባቴ ኾሲ ወንድሜ ምርጦች
ጆሲ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። ከሚዲያ ምነው ጠፋህ? ለአርቲስት መኮንን አክብሮት አለኝ። ጆሲ በርታ። ቲቸር ተሰማ ነኝ ከአዳማ ።
ቲቸር? መምህር ብለህ አስተካክለው የኔ ወንድም::
Wowwww jose enqan dehena methe
ጆሲ ሁሌም ጆሲ ነው!! ፈጣሪ ይጠብቀው::
Well come Jose Nice to see you
ጆሲ ሰላም ነህ ለኢትዮጵያችን ባለውለታ ነህ የተጠፋፉ በማገናኘት መሠረት ሆነህ ይኸው ብትቀማም ማገናኘቱ ግን አልቀረም በተገናኙ ሰዎች ደስታ ውስጥ አንተን ሁሌ አያለሁ አስታውስሀለሁ! በዮቲዮብም ቢሆን ስራውን ቀጥልበት መልካምነትን ጨዋነትን ሁሉን ያሟላህ ነህ! 🙏🙏🙏 ኢትዮጵያዊነት መልካምነት!!!❤❤❤❤❤
jossy May Allah Bless you
ጆስዬ እረ አትጥፋብን እንወድሀለን እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤
ጆሲይ እንኳን በሰላም መጣህ ልልህ እፈልጋለሁኝ መኮነን ለአከ ከምወደው አርቲስት ነበር ግን ለህሊናውና ለሞያው መኖር ትቶ አጎብዳጅና ህሊናቢስ አቃጣሪ ሆዳደር መሆኑ ማየቴ አዝናለሁኝ
ጆስዬ እንኳን ጀመርክ በጣም ትቆጨኝ ነበር
ሸጋው ቂርቆቅ ማንንም ጥሎ አያውቅም❤❤❤❤
ሸጋውቂርቆስ
አይይይይ ኢቲዮጲያ ንጉሡን ሲያዋርዱ ሃገር ተዋረደች እስካሁን በውርደት በውራነት አለን! ንጉሡን ሲገሉ ኢቲዮጲያ ሞተች!! እስካሁን ኮማ ውስጥ ናት ሃገር!! ንጉሥ ሆይ ይቅር በሏቹው የዛን ትውልድ አጋሰሶች
ይሄ ገገማ ውሸት ነው የሚያወራው ሃይልዬ በለኝ አላለም አንዴ ??? አረ ምን ጉድ ነው የዘንድሮ ሰው
Loved it what a great show
ጆሲ እኔ እኮ shown የተዉከዉ መስለኝ እንኮን ደህና መጣህ 🙏🏽
Jossy you are so kind and I want say well come ❤❤❤
glad to see you
እንኳን ደህና መጠ!!
ጆሲ እንኳን ደህና መጣህ መኮንን ለ3ነገሮች ትኩረት እሰጣለሁ ሲል እኔም እብድ የሚያወሩትን:ህፃናት የሚሉትን:ለተፈጥሮ ለምሳሌ የተለያዩ እፅዋቶች በጣም የሚያስገርሙ አበቃቀል እና ሽታቸው በደንብ ትኩረት እሰጣለሁ
Selam selam josy nice to see you again after long time inquwan aderseh really we miss you wish 🤞 u to see u always 😊
አውነትህን ነው መኮንን
Jose , I absolutely agree! We have to respect our own traditions,cultures, instead of copying western traditions… I lived half of my life in USA, however I am proud of my culture and traditions
ሠላም ጆሢ ለሁታችሁም ትልቅ ክብር አለኝ በራሤ እና በአናፂ፣።በግንበኛ በለሣኝ እና መሠል ባለሙያዎች ሥም ። ይበልጥ መኮንን ሥም ጠቅሶ ሢገልፀን ደግሞ እንደ ዜጋ በትክክለኛ አክባሪ ማግኘታችንን ለመረዳት ችያለሁ እናም ሠው አለን ለማለት ቻልኩኝ ። ማህበርም መሥርተን እየተንቀሣቀሥን ብንገኝም ሁለታችሁም ታሥፈልጉናላችሁ እንደሀገርም እንደወገንም ከጎናችን እንድትቆሙ በዚህ አጋጣሚ ጥሪዬ ይድረሣችሁ ።የማህበሩ መሥራች እና ፕሬዚደንት 13:38 ብሩክ አሻግሬ ነበበ
😳 did really I saw Jossy? Good to see you brother
ጆሲዬ የኛ ልጅ እንኳን በሰላም መጣህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ኑርልን
Jo am so happy, to see u again
Love u both .🥰🙏🙏
ውድወንድሜ ጃሴ እንካን አደረሰህ ለተንሳዬ ስትጠፋ በጣም ነበር ያዘንኩት እንካን በደህና መጣህ አትጥፋ
ጆሲ ፕሮግራሞች በጣም ደስ ይላል ግን የእስቲዲዮ መብራቶች አንድ ቦታ ብርሐን አንድ ጭለማ የመድረክ መብራቶች አስተካክላቸው
Gosi Berta yem todat Emebat terdaki❤
አስተያየት ሰጪዎች ግን ትገርማላችሁ! አድናቆታችሁ ለጆሲ ብቻ ያደላ ነው። ሁለቱምን አድናቆታችሁን ግለጹላችሁ!!!
እውነቱን ነው ግን ስለ አፄ ሀይለ ስላሴ ያወራው እኔ አላመንኩም
ጆሲ እንወድሀለን በርታ!
We love you Mekuu ❤️❤️❤️
yes we are Ethiopians
ጆሲ በጣም እናመሰግናለን።
Ay Gize ‼️😭Haileslase yante mekeleja ⁉️ Tinish sew ,,Tinsh yaregal Alu ‼️Beyans antu Notlage ⁉️‼️💚💛❤️ HIM🌹🌹🌹King of kings❤️ RIP🙏🌹🌹🌹
ዋው ሞኬ ዋው ይመችኽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
ሞኬንም በማየት ሁሌ ደስ የምሰኝበት ሰው ነውና ሀሪፍ ነው ሞኬ ሁሉ ነገሩ አስደሳች የሆነ ሠው በመሆኑ እናም በርቱልን ።
የጨርቆስ ልጅ፤ የፈሌ ተማሪ .. ዋው መኩዌ ኮራሁ!
ልጆቻችንን በሕብረት ያሳደግንበት ስፈር
ትክክል የልቤን ነው የተናገርከው በራሴ ምክሬ አይቼያቸዋለሁ አብሶ ትልልቅ ነን ባዮች እንዴት ስው እንዴት እንደሚገፉ በፍፁም ሰው እንዲያድግ አይፈልጉም።
ሁለታችሁም በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ናችሁ ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን።
Welcome back, Jossy! It's been a while since.... can't wait to see your brilliant performance! ❤
እውይ ለካ መኮነን ለአከ ባለ ብዙ ታሪክ ነህ፣ ላንተ ክብ ር አለኘ❤😊
,ሰለጠነን ብለን ሰይጥነን ነው ውርደቱ የመጣብን ወንድሞች ይምሀረነ ክርስቶስ
Well came Jose ❤❤ ጆሲ ሁሊ በውስጤ አስብህ አለሁ በተለይ ጥፍት ስትል 💐💐💐💐 ህዝብ ይወድሃል አትጥፋብን
ጆሲ እንኳን አደረሳችሁ እንኳን በሰላም መጣህ አርቲስት መኮንን በመጋበዝኽ ደስታ ይሰማናል በርታ ጆሲዪ
መኮንን የስፈሬ ልጅ❤❤❤
የመኮንን ላዕከን እድሜ ለማወቅ ከፈለጋችሁ የዘነበ ወላን እድሜ ፈልጉ።
በእድሜ ተቀራራቢ ናቸው።
🤣🤣🤣🤣😜 I love Meku. Can’t stop laughing. Nice to see you Jossiye.
በተለይ ቀለሜላይ😂😂😂😂😂😂
ሁለቱም በጥም እምወዳችሁ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
አሜን
ጃንሆይን አንቱ ብትል ይበልጥ ያምራል ።
I agree with you. HE Majesty is not someone whom he can make jokes.
ያ ኩሩሩ ሽማግሌ ምኑ ነው አንቱ የሚያስብለው?
እውነት ነው
ለኮመዲ ነዉ እንጂ አሁን ዉነት መኮንን በንጉሱ ጊዜ ጔደኛ ቢሆኑ አሁን 130 አመቱ ይሆን ነበር።
@@kalkidanteshome-j8u ምነዉ መሳደብ አስፈለገህ?
I like mekonen,too much✌️
I'm a big-time fan of him too!!!
ጆሲ እንኳን አየሁኽ በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ በርታልን
እንዴት ነህ ጆሲ በጣም የምትወደድ ሰው ነህ መኮንን እንዴት ነህ በጨዋታችሁ ላይ ስለኢትዮጵያዊነት ስታነሱ ያልተነሳ ነገር አለ ፊደል ይዘን የተማርንበት የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው የሚለውን ለምን ቀረ ለምን ተቋረጠ ጆሲ እስኪ አስበውና አንድ ነገር በለኝ
መምሬ ገብረኪዳን የቤተሰቦቼ ንስሐ አባት ነበሩ ቂርቆስ ሲነሳ እሳቸው ናቸው የሚታዩኝ ሥማቸው ሲነሳ ደስ አለኝ
እንኮን በሰላም መጣ በጣም ደስ ይላል በል አትጥፍ እግዚአብሔር ይመስገ መልካም በል ለኢትዮጵያ እዝብ
የእኛ እሩሕሩሕ ወንድማችን ሥትጠፋ እናሥባለን ጆሢ አትጥፋ ሠላምነሕ ❤
መኩ ምርጥ ሰው ጆሲ በጣም ሀሪፍ ሰው አቀረብክ አስተማሪ ፕሮግራም ነው
በጣም የሚደንቀው ሰው እማከብርው ዘላለም አከባሪህ ነኝ እስካለሁ
ጆሲ አትጥፍ አንተን እሼ ደስ ትሉኛላችሁ❤❤❤❤❤🎉
Right , Jossy ❤& Eshetu ❤are Kind people
ጆሲ እንኳን በደህና መጣህ ኃይለስላሴን አንተ ማለት ነውር ነው አለም ያከበራቸው መሪ ናቸው የኛ አርቲስቶች አወቅን ስትሉ ወጥ ትረግጣላችሁ የማይቀለድባቸው አይነኬ ነገሮች አሉ
አረ አማይመስል ወሬ ነው የሚያወራው ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑረውና ንጉስ ሃይለሥላሴ ሃይልዬ በለኝ አሉ ያለው ምንም የማይታመን ወሬ ነው ! ድፍረቱ አራሱ ይገርማል አሳቸውን አንተ ማለቱ ቲሽ ምንም አልጣመኝም ! አኔ አያቴ ሲያስተምሮኝ ንጉሱ ካላቸው ግርማሞገስ የተነሳ አንክዋን በስማቸው ልትጠራቸው ቀና ብለህም አታያቸው ነበር !! ይሄ የማን ነው አንዲህ የሚዋሽ ???
@@veracity8968; endee keldee atawekum endee?? Mekonen ekoo comedian new, yee art sew. Mekonen 50 amet enkewan aymolawem edemew. Guadegayee neber silachu keldee mehonun atawekum?? Haileselase yetekeberu nachew ginee yehenen yahel Egzyabeher or Meleakee aydelum eko. Akabajee
ሰላም ሰላም መኮንን በጣም የምወድህ እድሜ ጤና ይስጥልን ❤🎉❤🎉❤🎉❤
ጆሲ አከብርሃለሁ ጌታዬ ትክክል እኛ ነን የመጀመሪያዎቹ እናከብርሃለን እንወድሃሉን ❤❤❤ጤና ፅጋ ያልብስህ ክርስቶስ ወንድም
ጆሲዬ ስላየንህ ደስ ብሎኛል መልካምነትን ያሳየህን ለአሁኑ ዩቱበሮች በመልካምነት ፈርቀዳጅ ነህ በተለይ josi in the house ቲቪ ላይ የሰራህውን መልካም ነገር አንረሳውሞ
ጆሲዬ እንኳን ሰላም መጣህ! መኮንን ያነሳሃቸው ነጥቦች ትክክል ናቸው። ያደግንበት ዘመን እንደ ጥላ አለፈ ይገርም ዘይደንቅ ብቻ!!!! አርት ስትጀምር ያለው ፈተና ቀላል አይደለም ማንም ሊያደንቅህ አይፈልግም ቢችሉ ባትመጣ ደስ ይላቸዋል።
ሳሚ ነፍሱን ይማረው የት መድረስ የሚችል ወንድማችን ነበረ😮 አርቲስት መኮንን ምን ጊዜም አድናቂህ ነኝ🎉
ጆሲዬና መኮንን ምርጦች። ስወዳችሁ💯
ጆሲ እንኳን በድጋሚ አየንህ እትጥፋ አንተ ደግ ስው ነህ ወሬ ንፋስ ነው ያልፋል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤️
Wawwww I love this guy from Eritrea 🎉🎉🎉❤❤❤❤
ጆሲ መልካም ሰው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ጆሲ በርታ ነገ ሌላ ቀን ነው
ንጉሡ በጊዜዉ ትልቅ ሰዉና አዛዉንት ስለሆኑ አንቱ ሊባሉ ይገባል !
የፈለገ ዮርዳኖስ ተማሪዎች እነ ሶፊያ ጆንያ ለብሰው ሲገረፉ በጭራሽ አይረሳም ተማሪ መምህርን ሳይገመግሙ የደጉን ዘመን ይመልስልን እድሜ ይስጣችሁ ለምልሙ
በስንት አመተ ምሕረት ነበርሽ ፈሌ?
በድጋሚ ስላየውክ ደስ ብሎኛል አንተ መልካም ሰው
Jossye nice to see you back happy Easter both ❤❤
ተመለሰ ወደ ስራ ደስ ብሎናል ጆሲ
ጆሲ በዚህ መጣህ ጆነዬ እንኳን ደህና መጣህ አንተ ደግ እኔ አመትባል በመጣ ቁጥር አሰብሀለሁ
ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣህ
🙏💐🌹💐🌹✅
ያልሆነውን የሆነ መስሎ ምርጥ ተዋናዋኝ መኩ እንወድሀለን
Wow good see u brother 🎉🎉🎉🎉
Josi and Moke- great artists !!
ምርጥ ቆይታ ጆሲየ እና መኮነን ላእቀ😍😍😍
ጆሲዬ እንኳን ወደሚዲያ በሰላም መጣህ ሰለመጣህ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጆስዬ በጣምነው የማደንቅህበስራህ ሁሉ ታስደስተኛለህ በርታልኝ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ግን ጆስዬ እየቀለደነው ወይስ እውነቱን ነው እድሜው ግን እንደዛ አይመስልም
ሞኬ..ስወድህ
ጆሲየበጣምነበርእማስብህበእውነትደግነትንእናቅንነትንካንተነውየተማርኩትእናአንዳንድግዜየቤትህሰራተኛሆኔበቤትህያለህንፀባይባይህብየእመኛለሁእናስትጠፍበምንላግኘውብየነበእንኳንበሰላምመጣህአትጥፍደግነትሲርቀንአንተንአስባለሁጆሲየበህይወቴከምመኘውምኞትአንዱአንተንማግኘትነው ባገኘህእናበታደልኩኝነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤
boss of u are best acters
መኩየ ስወድህ😍።
ጆሲንም መኩየንም በጣም ነው የምወዳችሁ❤።
ውይ መኮንን በጣም ነው የምወደው። ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤
this person is so amazing,God nless laeke
መኮንን አርቲስት ሳይሆን ሌላ ስም ቢሰጠዉ ምርጥ ነዉ ግን መኮንን እነደሚያስቀኝ የሚያስቀኝ አለ ገና ሳየዉ መንከትከት እጀምራለሁ
ጃሲ እንደነህ አላህይጠብቅህ የሰንቱንእባያበሰክነህ ልጀነ
ዋው ጆሲ መልካም ሰው ክብር ይገባሀል።
ጆሲ ነፃ ሰው ነፃ ሚዲያ ትልቅ አሳቢ የተዋጣልህ ኢትዮጵያዊ
ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን!
jocye well come. tebarek betam melekam sowe neh " zemeneh yibarek rejem edme temegnhuleh.
የያኔው ከንጉሱ ጋ የባላው /የወጣትነቱ ምስጢር 😄 እድሜ ከጤናና ደስታ ጋር ይወድቅህ ያረብ
Goseye betegna yetebekelgne 🙏❤️
ጆሲዬ 💝እንኳን ደህና መጣህ 💝መኩዬ አክባሪክ ነኝ 💝እረጅም እድሜ 💝ይስጥህ ከጤና ጋር 💝
ወይኔ ሞኬ ሀይልዬ በለኝ አላለም 😂😂😂😂
GOD bless you so much ❤️😘❤️
መኬ ምርጥ ሰው
ትክክል ደስእሚል ሀቅነዉ
ሞክየ አባቴ ኾሲ ወንድሜ ምርጦች
ጆሲ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። ከሚዲያ ምነው ጠፋህ? ለአርቲስት መኮንን አክብሮት አለኝ። ጆሲ በርታ። ቲቸር ተሰማ ነኝ ከአዳማ ።
ቲቸር? መምህር ብለህ አስተካክለው የኔ ወንድም::
Wowwww jose enqan dehena methe
ጆሲ ሁሌም ጆሲ ነው!! ፈጣሪ ይጠብቀው::
Well come Jose Nice to see you
ጆሲ ሰላም ነህ ለኢትዮጵያችን ባለውለታ ነህ የተጠፋፉ በማገናኘት መሠረት ሆነህ ይኸው ብትቀማም ማገናኘቱ ግን አልቀረም በተገናኙ ሰዎች ደስታ ውስጥ አንተን ሁሌ አያለሁ አስታውስሀለሁ! በዮቲዮብም ቢሆን ስራውን ቀጥልበት መልካምነትን ጨዋነትን ሁሉን ያሟላህ ነህ! 🙏🙏🙏 ኢትዮጵያዊነት መልካምነት!!!❤❤❤❤❤
jossy May Allah Bless you
ጆስዬ እረ አትጥፋብን እንወድሀለን እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤
ጆሲይ እንኳን በሰላም መጣህ ልልህ እፈልጋለሁኝ
መኮነን ለአከ ከምወደው አርቲስት ነበር ግን ለህሊናውና ለሞያው መኖር ትቶ አጎብዳጅና ህሊናቢስ አቃጣሪ ሆዳደር መሆኑ ማየቴ አዝናለሁኝ
ጆስዬ እንኳን ጀመርክ በጣም ትቆጨኝ ነበር
ሸጋው ቂርቆቅ ማንንም ጥሎ አያውቅም❤❤❤❤
ሸጋውቂርቆስ
አይይይይ ኢቲዮጲያ ንጉሡን ሲያዋርዱ ሃገር ተዋረደች እስካሁን በውርደት በውራነት አለን! ንጉሡን ሲገሉ ኢቲዮጲያ ሞተች!! እስካሁን ኮማ ውስጥ ናት ሃገር!! ንጉሥ ሆይ ይቅር በሏቹው የዛን ትውልድ አጋሰሶች
ይሄ ገገማ ውሸት ነው የሚያወራው ሃይልዬ በለኝ አላለም አንዴ ??? አረ ምን ጉድ ነው የዘንድሮ ሰው
Loved it what a great show
ጆሲ እኔ እኮ shown የተዉከዉ መስለኝ እንኮን ደህና መጣህ 🙏🏽
Jossy you are so kind and I want say well come ❤❤❤
glad to see you
እንኳን ደህና መጠ!!
ጆሲ እንኳን ደህና መጣህ መኮንን ለ3ነገሮች ትኩረት እሰጣለሁ ሲል እኔም እብድ የሚያወሩትን:ህፃናት የሚሉትን:ለተፈጥሮ ለምሳሌ የተለያዩ እፅዋቶች በጣም የሚያስገርሙ አበቃቀል እና ሽታቸው በደንብ ትኩረት እሰጣለሁ
Selam selam josy nice to see you again after long time inquwan aderseh really we miss you wish 🤞 u to see u always 😊
አውነትህን ነው መኮንን
Jose , I absolutely agree! We have to respect our own traditions,cultures, instead of copying western traditions… I lived half of my life in USA, however I am proud of my culture and traditions
ሠላም ጆሢ ለሁታችሁም ትልቅ ክብር አለኝ በራሤ እና በአናፂ፣።በግንበኛ በለሣኝ እና መሠል ባለሙያዎች ሥም ። ይበልጥ መኮንን ሥም ጠቅሶ ሢገልፀን ደግሞ እንደ ዜጋ በትክክለኛ አክባሪ ማግኘታችንን ለመረዳት ችያለሁ እናም ሠው አለን ለማለት ቻልኩኝ ።
ማህበርም መሥርተን እየተንቀሣቀሥን ብንገኝም ሁለታችሁም ታሥፈልጉናላችሁ እንደሀገርም እንደወገንም ከጎናችን እንድትቆሙ በዚህ አጋጣሚ ጥሪዬ ይድረሣችሁ ።
የማህበሩ መሥራች እና ፕሬዚደንት 13:38
ብሩክ አሻግሬ ነበበ
😳 did really I saw Jossy? Good to see you brother
ጆሲዬ የኛ ልጅ እንኳን በሰላም መጣህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ኑርልን
Jo am so happy, to see u again
Love u both .🥰🙏🙏
ውድወንድሜ ጃሴ እንካን አደረሰህ ለተንሳዬ ስትጠፋ በጣም ነበር ያዘንኩት እንካን በደህና መጣህ አትጥፋ
ጆሲ ፕሮግራሞች በጣም ደስ ይላል ግን የእስቲዲዮ መብራቶች አንድ ቦታ ብርሐን አንድ ጭለማ የመድረክ መብራቶች አስተካክላቸው
Gosi Berta yem todat Emebat terdaki❤
አስተያየት ሰጪዎች ግን ትገርማላችሁ! አድናቆታችሁ ለጆሲ ብቻ ያደላ ነው። ሁለቱምን አድናቆታችሁን ግለጹላችሁ!!!
እውነቱን ነው ግን ስለ አፄ ሀይለ ስላሴ ያወራው እኔ አላመንኩም
ጆሲ እንወድሀለን በርታ!
We love you Mekuu ❤️❤️❤️
yes we are Ethiopians
ጆሲ በጣም እናመሰግናለን።
Ay Gize ‼️😭
Haileslase yante mekeleja ⁉️
Tinish sew ,,Tinsh yaregal Alu ‼️
Beyans antu Notlage ⁉️‼️
💚💛❤️ HIM🌹🌹🌹
King of kings❤️ RIP🙏🌹🌹🌹