የበሬ ጉበት አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና ጉዳቱ/Beef Liver Benefits and side effects

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  2 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @ፋኖአማራኢትዮጵያ
    @ፋኖአማራኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶ/ር ስለ ሰናፍጭ ጥቅም ስራልን.ስለ ምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን

  • @abenezeryared8810
    @abenezeryared8810 2 หลายเดือนก่อน +2

    thanks d.r

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ።

  • @HabteBoy-y9b
    @HabteBoy-y9b 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @WinaKinaContina
    @WinaKinaContina 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን!

  • @MhretGebremariam
    @MhretGebremariam 2 หลายเดือนก่อน

    Tanks docter

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ወንድሜ ስለ ቀይ ስጋ ጥቅም እና ጉዳት ብትሰራልን ለምሳሌ types 2 የስኳር በሽታ ምልክት እና ኮሌስትሮል ምልክት ላለብን ሰዎች ስራልን ወንድሜ ብንበላዉ ነገር ጨነቀኝ ኮመንቴን ታየዋለህ ብዪ ተስፋ አለኝ አመሰግናለሁ 🙏

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 หลายเดือนก่อน +1

      ኮሜንት ላይ አስተያየት አስቀምጡ ይላል እንጂ መልስ አይሰጥም ለምን እንደሆነ እኔንጃ

  • @mohamadmahmoud4491
    @mohamadmahmoud4491 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thankw Dr
    ተጠብሶ ወይስ ጥሬው ይሻላል ይችን ብቻ ንገርን

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድሮ ፍሬሽ ጥሬውን ለሃንጎቨር ማብረጃ ነበር በሌሊት ሥጋ ቤት የምንሰለፍለት - ጉቤን ! 🤣🤪🤣

  • @ፋኖአማራኢትዮጵያ
    @ፋኖአማራኢትዮጵያ 2 หลายเดือนก่อน +1

    What a bout የላም ጉበት?

  • @DagmawiFerede
    @DagmawiFerede 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ተጠብሶነው ወይስ ሳይጠበስ ይሔን ግልጽ አርገው

  • @Nurilign
    @Nurilign 2 หลายเดือนก่อน +1

    በቅርቡ ሰርጀሪ ለተደረገ ሰዉ ምን ትመክራለህ?

  • @dinosemr8141
    @dinosemr8141 2 หลายเดือนก่อน

    ❤️🙏❤️

  • @HabtamuGebeyeh
    @HabtamuGebeyeh 2 หลายเดือนก่อน +2

    የበሬ ጉበት ትኩሱን መብላት ይሻላል ወይስ ተጠብሶ ይሻላል

  • @bx5831
    @bx5831 หลายเดือนก่อน

    ፎለረት የምትለዉ ምን ማለት እንደሆነ አብራራ ከዚያ ደሞ ለምን የበሬ ብቻ የላም የፍየልስ በምን ይለያል ? ጉበት ጉበት አይደለም እንዴ ?

  • @FatimaHassan-p9d
    @FatimaHassan-p9d 2 หลายเดือนก่อน

    I was told by my doctor that I have fatty liver and golblader stones can I estimate liver or not?

  • @tilayetadesse2197
    @tilayetadesse2197 2 หลายเดือนก่อน

    ለሪህ የበግና የፍየል ጉበት ከከብት ጉበት ልዩነት አለው ?በአንፃራዊነት ብያስተምሩን አመሰግናለሁ

  • @aberakumbi7954
    @aberakumbi7954 2 หลายเดือนก่อน

    ለብለብ የበሬ ጉበት የተሻለ ነው።

  • @bx5831
    @bx5831 หลายเดือนก่อน

    አብስለህ ብላ አንተ የምን ጥሬ ነው