ጥብቅ መረጃ የሽመልስ ጠባቂዎች ወታደሩን ህጻን ልጆቹ ፊት ገደሉት | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 736

  • @መጀመሪያእራስንንቀፍ
    @መጀመሪያእራስንንቀፍ 4 ปีที่แล้ว +120

    ለዚ አፀያፊ ድርጊት ፍትህ ካልተሰጠ ምን ፍትህ አለ!!

    • @noir4571
      @noir4571 4 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ፈጣሪ ያለውን ያሳጣው ህይወትን ከንቱ ያድርግበት

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 4 ปีที่แล้ว +4

      እነሱ አንድ ናቸው ማነው ለኛ ፍትህ የሚሰጥ?

    • @almazalain690
      @almazalain690 4 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል

    • @عابشوووخالظ
      @عابشوووخالظ 4 ปีที่แล้ว

      dd

    • @hcdfghgfttrfe201
      @hcdfghgfttrfe201 4 ปีที่แล้ว +1

      @@عابشوووخالظ 🇪🇹😭😭😭

  • @askme7620
    @askme7620 4 ปีที่แล้ว +122

    🙆‍♂️🤦‍♂️ዘበኞች ኮረኔልና ጄነራል የሚገድሉበት ሀገር ቢኖር ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው ።

    • @ላቀችላቀች-ዘ9አ
      @ላቀችላቀች-ዘ9አ 4 ปีที่แล้ว +3

      ድሮም አህያና ባሪያ ሲጠግብ አይታወቀዉም አማራ ቢገሉም በባርነት ለግብፆችና ለወጭ ሀገር ፈረጅ በጨወ ሰለሸጣቸዉ የዛ ንዴት ነወ እኛ የአማራ ልጆች መቼም አንሞትም ገና እንገዛቸዋለን

    • @Colorado_all
      @Colorado_all 4 ปีที่แล้ว

      good they have done
      on Neftegnma

    • @መጀመሪያእራስንንቀፍ
      @መጀመሪያእራስንንቀፍ 4 ปีที่แล้ว +3

      ቢገባቸው የሃገር ውርደት ነው!!

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 4 ปีที่แล้ว

      @@ላቀችላቀች-ዘ9አ አህያ ቆምጬ! ለራስህ የምትበላው አጥተህ ኦሮሚያ ለምግብ ልመና እየተንከራተትክ መግዛት ደግሞ አማረህ? ቆምጬ በአፉ በልቶ መልሶ በአፉ የሚቀዝን ከርከሮ ነው። በአፍህ መቅዘኑን በልክ አድርገው! አራም!

    • @ላቀችላቀች-ዘ9አ
      @ላቀችላቀች-ዘ9አ 4 ปีที่แล้ว

      ለፋህ አትድከም መንገድ ከመዝጋት ሌላ ምን ታወቃላችሁ

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደምጠላው መንግስታችን ፀጥ ብሏል እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @robelget8224
    @robelget8224 4 ปีที่แล้ว +72

    ለዜናው በጣም ዘግይታችዋል አንድ ወር ሆኖታል ቦታው ላይ ነበርኩ ሰፈሩ አዋሬ አካባቢ ነው የሽመልስ ጠበቂዎች ብዙ ሆነው ነው የደበደቡት ሀይለኛ ግርግር ተፈጥሮ ነበር በጣም ያሳዝናል ልጁን ሊያስከትብ ሄዶ መሞቱ.

    • @lovegrace1303
      @lovegrace1303 4 ปีที่แล้ว +5

      ወይ ግፍ ይህ ሁሉ ፈጣሪን ካለማወቅ የተነሳ ነው ሰይጣን በነሱ እየሰራ ነው ባገራችን ትልቅ ዘንዶ ተነስቷል ግን እግዚአብሔር ታጋሽ ሰለሆነ ነው ደግሞም የሚባላ እሳት ነው ይላል የሞተ ሞተ ግን ገዳዮች ህሊናቸው ጦር ሆኖ እንዳይሞቱ እንዳይሽሩ እያሰቃያቸው ነው ። ሺመልስ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ።

    • @awelsultansultan9173
      @awelsultansultan9173 4 ปีที่แล้ว +6

      ቦታው ላይ ነበርክ እና ለምን ዝም አልክ

    • @fetadailyanalysis
      @fetadailyanalysis  4 ปีที่แล้ว +12

      ለአስተያየቶ እናመሰግናለን። 🙏 ድርጊቱ ትንሽ ቢቆይም መረጃው የወጣው ግን አሁን ነው።

    • @awelsultansultan9173
      @awelsultansultan9173 4 ปีที่แล้ว +4

      @@fetadailyanalysis ሽመልስ ከመጀመሪያውም ጀምሮ አይመቸኝም ፈታዎች ፕሊስ ለማ መገርሳን ወደ ቦታቸው እንዲመለሱልን እኔ ያንን ነው ምፈልገው☺☺

    • @amareaklog6931
      @amareaklog6931 4 ปีที่แล้ว +4

      ተባረክ ይህን ዜና ዘግይትዋል ያልከው ወንድሜ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን

  • @tibebusolomonteklhyemnote1700
    @tibebusolomonteklhyemnote1700 4 ปีที่แล้ว +4

    ነፍስ ይማር እግዚእብሔር ይበቀላቸው ለናተም መጽናናቱን ይስጣችሁ እሜን እሜን እሜን።

  • @BethyBruk
    @BethyBruk 4 ปีที่แล้ว +79

    ሽመልስ አንተ የጋማ ከብት ላንተም ጠባቂ ተቀጠረልህ? ጠብቅ ዋጋህን ታገኛለህ።

    • @noir4571
      @noir4571 4 ปีที่แล้ว +3

      ፈጣረ በወጣህበት ያስቀርህ

    • @tsehayewogderes460
      @tsehayewogderes460 4 ปีที่แล้ว

      Ehe gem zegmtega yemsel degmo menk yetebekel yemtreba

    • @MimiMimi-ss1hb
      @MimiMimi-ss1hb 4 ปีที่แล้ว

      Ena lekebt tebaki gidkonew

    • @RubelMia-og2qf
      @RubelMia-og2qf 4 ปีที่แล้ว

      Dadab
      Issu___naw___ye___laka
      Dadab👎👎😡🤮🤮🤮🤮👎😡🤮🤮

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ፈታ ዴሊ🙏

  • @adyskfleen2804
    @adyskfleen2804 4 ปีที่แล้ว +1

    ፉትህ ለአማራ ተወላጆቼ ፉትህ ፉትህ ፉትህ አረ በደላችን በዛ ታዋቂ ሰዋችን እየመረጡ መግደል በዛ ፉትህ ለአማራ

  • @robelget8224
    @robelget8224 4 ปีที่แล้ว +21

    የሚያሳዝነው ግን አዚህች ሀገር ላይ ለሚጎዳውና ለሚሰቃየው ህዝብ ድምጽ የሚሆን ሚድያና ጋዜጠኛ አለመኖሩ ነው

    • @lamar5988
      @lamar5988 4 ปีที่แล้ว

      አይሽምል። የፍዬል። ጎርምሳ
      ገደማ ሬው ሸመልስ እግዚአብሔር ❤ይስጥህ

  • @ethiopiahagere969
    @ethiopiahagere969 4 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ሀገሬ የማንም ፈረስ ጠባቂ መጫዎቻ ሆነች አይደል በጣም በጣም ያሳዝናል ፍትህ ፍትህ ፍትህ በነዚህ ደደቦች ተደብድቦ ለሞተዉ ኢትዮጵያዊ

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 4 ปีที่แล้ว

      ፈረስ ሲኖርሽ አይደል የምትጠብቂው ሰውዬው በመገደሉ ፍትህ ይገባቸዋል ለብልግናሽ ግን ምስሽን ተቀበይ

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 3 ปีที่แล้ว

    " በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ! " እንዲሉ ☝☝☝☝☝

  • @hanaregasakekeba9498
    @hanaregasakekeba9498 4 ปีที่แล้ว +17

    እነዚህ እንዴት ጠገቡ እኔስ ባንድ ስሙ ወያኔዎች ተሻሉኝ እንደዚህ በአደባባይ ምንም አያረጉም ይሄ ሰው ያስገድላል ያታከለ ተባዩ ደግሞ የአዲሳባን መሬት ቤት ለዘር ማንዘሩ ያድላል እረ ጉድ ፈላብን እግዚአብሔር ፍርዱን ስጥ እኛ አንፈልጋቸውም ምድረ ዘረኞች

  • @ayalmganeth2679
    @ayalmganeth2679 4 ปีที่แล้ว +3

    አይኦሮሞ ለመግደል ነው የተሹሙት ነፍሱን ይማርልን

  • @sofiafaris9080
    @sofiafaris9080 4 ปีที่แล้ว +4

    ነፋስ ያማር😢😢😢

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 4 ปีที่แล้ว +1

    እርግጠኛ ነኝ የጨከኑበት በብሔሩ ምክንያት ነው ምክንያቱም እነሱም የድርሻቸውን መዋጣታቸው ነው ይህን አረመኔነት እንዲፈፅም የሠለጠነው የኦሮምያ ልዩ ሀይል ነው የአረመኔዎቹ መሪ ሽመልስ አብዲሳም በህግ ሊጠየቅ ይገባል ።

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 ปีที่แล้ว +3

    አበበ በለው እናመሠግናለን

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 4 ปีที่แล้ว +2

    ሽመልስ አብዴሳ ጌታ ወርዶ ያጥፋው አሜን

  • @brutkan5129
    @brutkan5129 4 ปีที่แล้ว +1

    ፋትህ

  • @talatalaco9976
    @talatalaco9976 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይፈርዳል😭😭😭☝

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 4 ปีที่แล้ว +3

    እነዝህን አውሬዎች አገራችንን ለቀው ይውጡ እባካችሁ ማዳካስካር ላኩልን አገራችንን ለቀው ይውጡ

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 4 ปีที่แล้ว +114

    ይሄ በግ ራስ መሐይም 👹👹🐃🐃🐃 የሱ ቤጤ ከብት ሰብስቦ ሰውን አስጨረስ ይንቀላችሁ አራዊቶች

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 4 ปีที่แล้ว

      ያማራሞትአዲስ አደለም።እደልምድ።ንው። አርባምት።አስቆጥር።እስተሚልቅ።እየተጥቀንው

    • @bekelebashah6104
      @bekelebashah6104 4 ปีที่แล้ว

      እንዴ ጠባቂዎች ናቸው እንጂ ተጠያቂዎች ለምንድን ነው ሌላውን የምትነቅፉት ወይም የምትተቹት እነርሱምማቆም ክልክል ነው የተባለ ቦታ ላይ ማቆም ክልክል ነው የሚል ምልክት ማስቀመጥና ህግ ሳያከብር የቆመን ተሽከርካሪን ቶው ወይንም ቡት በማድረግ ህግን ማስከበር ሲቻል በአሽከርካሪም በኩል ህግን ማክበር ከእንደዚህ አይነት የማይጠቅም እርምጅ ከመድረስ ይቆጥባል አንዳንዴ ለስሚ ግራ የሚያጋባና ግር የሚያስኝ ትንግርት ነው የሚታየው ኢንስደንቱን ወደ ፓለቲካም ቀየራችሁት

    • @RubelMia-og2qf
      @RubelMia-og2qf 4 ปีที่แล้ว +1

      Kabti___achi___nash___dadab
      Ahunis___amarahochi
      Asxalachuny👎👎😡🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👎😡😡🤮🤮🤮👎👎😡🤮🤮

    • @nebimike9380
      @nebimike9380 4 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ሰነፍ!!! እናዉቃለን ትዕቢታችሁን፡፡ ወያኔ ነዉ መድሃኒታችሁ!!! ለጥ ሰጥ አድርጋ ለ27 ዓመታት ቀጥቅጣ አንገት አስደፍታ ገዛች፡፡ ብራቮ ትግሬዎች፤ አንበሶች!!! ለነፍጠኞች ዱላ እንጂ ዲሞክራሲ አያስፈልግምና፡፡

    • @lilianarossi8959
      @lilianarossi8959 4 ปีที่แล้ว +2

      Kuma Derara ayyyyyy Gala Ken Tesetew idiot Gala

  • @Artmediahouse
    @Artmediahouse 4 ปีที่แล้ว +6

    አብይ ለሁሉም ነገር ተጠያቂ ነው!

  • @sirakgeez-m.h4139
    @sirakgeez-m.h4139 4 ปีที่แล้ว +3

    OMG!!! No Justice, justice, justice...Condolences to the family.

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 4 ปีที่แล้ว +2

    ባሁኑ ጊዜ ለምንም ነገር አለመቀደም ነው እንጂ የሆነ ነገር ከተከሰተ በኃላ ይህ ለምን ሆነ ብሎ የሚጠይቅ ይኖራል ተብሎ አይታሰብም ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን

  • @wezwez9817
    @wezwez9817 4 ปีที่แล้ว +12

    የመከላከያ ሠራዊት አባል ስለሆነ ሠራዊቱሰ አባላቸው በግፍ ሲገደል ለምን ዝም አሉ ?
    አባላቸው ተገድሎ ዝም የሚል ሠራዊት ምን ዐይነት ሠራዊት ነው ግራ የሚያጋባ ነው ።

  • @AG-ey2yb
    @AG-ey2yb 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ የሞተውን ነብስ ይማር። ፍትህ ከእግዚአብሔር ብቻነው ወደሱ ጩሁ።

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว +28

    ኧረ የፍትህ የፍትህ ያለህ ኧረ ኡኡኡኡ ምን እየተሰራ ነዉ እዚች ሀገር ላይ ፈጣሪ ሆን ድረስልን

  • @sarameketie2621
    @sarameketie2621 4 ปีที่แล้ว +9

    በጣም አሳፋሪ ይሔ የክልል መሪ ሳይሆን የሰፈር መሪ ነው ይሔ ሰው አዞ አሳፍሪ ስራ ነው የሚሰሩት የኦሮሚያ ባለስልጣን አውቀው ነው አማራ ስለሆነ ብቻ ነው ሽመልስ ማለት የመንጋው ሹፌር አዞ ነው እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል አይቀርም ።

  • @seni680
    @seni680 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ያሳዝናል አማራ አማራን እየቀበረነው

    • @noir4571
      @noir4571 4 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ይፈርድበት

  • @addistelhun7745
    @addistelhun7745 4 ปีที่แล้ว +1

    የሄ የከብት ተላላኪ ልጅ ቆይ ቀን ይጥልሀል እኛ የአዊ ልጆች ብድራችን የምንመልስበት ቀን ቅርብ ነው ጠብቅ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 4 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 4 ปีที่แล้ว +2

    አረኡኡኡኡኡኡኡ ዘረኞች ደም መጣጮች ናቸው ፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭

  • @tiruwerkali286
    @tiruwerkali286 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @tigistwoldemichael1425
    @tigistwoldemichael1425 4 ปีที่แล้ว +3

    Feta, trusted media, you are a voice for voiceless, keep it up💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @محمدسعيد-ع8خ1ف
    @محمدسعيد-ع8خ1ف 4 ปีที่แล้ว +2

    ሽመልስ አብዲሳ ለፍርድ ሊቀርብ ይገባል

  • @berhane7472
    @berhane7472 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፍርድን ይስጥ እንጂ ሌላ ምንም ማለት አይቻልም ጊዜው የሽመልስ የሚባል
    ከብት ነው::

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke4697 4 ปีที่แล้ว +1

    ሲለስው ነፍሰ ተተያኪ ናችው .

  • @tinasaron5836
    @tinasaron5836 4 ปีที่แล้ว

    ሽመልስ የሚባለው ድልብ አህያ ስልጣን አይደለም ለቤት ዘበኝነት ብቁ ያልሆነ ፍጡር እኮ ነው እሚናገረዉን እኳን የማያውቅ ደነዝ ከእሱ ጋር እየዋሉ ምን ይማሩ ግብዝነት እና እራስ ወዳድነት ምን እዳይሆን ነው እሱ የሚጠበቀው አገራችን 1 ደነዝ ሰው እንዳታጣ ነው አረ የሚጠበቅ እና የማይጠበቅ እንለይ !!!

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha 4 ปีที่แล้ว

    ያማል ይሄ ነገር አረ ይብቃ ዘረኝነት ይቅር ኢትዮጵያዊነታችን አድነታችን ሰላማችን ፍቅራችን ይመለስ አረ ፍትህ

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚኦ።ነብስ።ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 2 ปีที่แล้ว

    መንግስትም ሽመልስ አብድሳን ተንከባክቦ ይዞታል ግን ሲጀመር ሽመልስ አብድሳ የአማራ ጠንቅ ነው ጠባቂዎች ማ ለሁሉም ነገር እራይት አላቸው እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @elssabetdesalegn568
    @elssabetdesalegn568 4 ปีที่แล้ว +1

    ያሳዝናል እባክህ የሰማይ እና የምድር ንጉስ ፈጣሪያችን ሆይ ለንፁሃን ደም ፍርዱን ስጥ ፍርድ ካንተ ዘንድ ነዉ!!

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 4 ปีที่แล้ว +1

    የሀገር ባለውለታ በሀገር ተባዮች ሲበላ ያሳዝናል ፍትህ ለኮለኔል እረ ይህች ሀገር ስንት ጉድ ተሸክማለች ወይኔ የሀገር ባለውለታ ጀግና የሽመልስ ውሾች ሲገድሉት እረ የፍትህ ያለህ!! በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል።

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 4 ปีที่แล้ว +1

    ሆን ብለዉ ነዉ ነፍጠኛ ነዉ ብለዉ ነዉ እግዚያብሔር ሆይ ፍርድህን ስጥ ሕዝቡን ከነዚህ አዉሬዎች ታደግ

  • @ttty3386
    @ttty3386 4 ปีที่แล้ว

    ያማል

  • @melakudese1907
    @melakudese1907 4 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ይማር

  • @meronarefaine
    @meronarefaine 4 ปีที่แล้ว +17

    This person died for no reason is truly sad. Soldier, colonel or civil no one should be killed this way😒 ? a son, a husband & a father to someone.

  • @goodtube1820
    @goodtube1820 4 ปีที่แล้ว +16

    ይሃን ሽመልስን ለምን ሺ አመት አይታሠርም ይሄኮ ገና ከዘረኝነት አልጠራም

  • @kidisttilahun1118
    @kidisttilahun1118 4 ปีที่แล้ว +33

    የሚገርመው እስከዛሬ ድረስ ስለጣንላይ አለ ። ከጅዋር በምን ይለያል።፣

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር ወርዶ ያጥፋው አሜን ሽመልስ አብዴሳን ይህ ሰው በላ አውሬ አሜን

    • @ኑናወሎየዋ
      @ኑናወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว

      ያረብሳይውል ሳያድርእድሜውንያሳጥረው

  • @alemgezahegn9138
    @alemgezahegn9138 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የሥራቹን ይሰጣቹ የጁንተው አላነሰ የባለሰልጣን ጠባቅ ሰገል ባለ ሰልጣኑ የት ነበር ቤሬ ከአራጁ ጋር ይውላል የአሜራን ጦስ ብሉ የበቀል አምላክ ይበቀላቹ

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 4 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለኮነሬሉ ነፍስ ይማር

  • @sikkebeyhahu3957
    @sikkebeyhahu3957 4 ปีที่แล้ว

    ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚንስቴር ዶክተር አብይ የአገር መሪው ማን ነው ሽመልስ ወይስ እርሶ እኛ ኦሮሞዎች ከህብረተሰብ ጋር በስምምነት ነው የኖርነው አሁን ግን የሚያስፈራ ሁኔታ ላይ ነን ኢሀዲግ ኢሀዲግ ነው የተባለው ግልጽ እየሆነነው

  • @Colorado_all
    @Colorado_all 4 ปีที่แล้ว +1

    good

  • @mamitwoldie2070
    @mamitwoldie2070 4 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ የአማራ ክልል ባለስልጣኖች በጣም የሚገርም ናቸው ህዝባቸው በየቦታው ሲገደል ምንም የሚያደርጉት ነገር የለም

  • @wendywerku2555
    @wendywerku2555 3 ปีที่แล้ว

    ምን ያልተገደለ አለ በነሱ ሀገር ሳያውቃል ሳያውቅ በሱ መኖሪያ ሰፈር መኪና አቆሙ ከዛም ጥበቃዎቹ ደብድበው እደገደሉት ሁሉም ያውቃል ግን ምንም እዳልተፈጠረ ዝም ተብሏል

  • @alo2428
    @alo2428 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል

  • @official_Donk
    @official_Donk 4 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meremomer9219
    @meremomer9219 4 ปีที่แล้ว +1

    ሽመልሥ በህግ መጠየቅ አለበት የሠውነብ እያጠፋ ዝም ለምን ይባላል ፍትህ ለኮለሬን

  • @adyskfleen2804
    @adyskfleen2804 4 ปีที่แล้ว

    አብይ ለዚህ ሁሉ ነገር ተጠያቂ ነህ ምነው አማራ በደሉ በዛ

  • @ምሳየእትዮጵያ
    @ምሳየእትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +3

    ሽመልስ የጅዋር ተከታይ ነው እና ወታደሩ ምን አደረገ አማራ ይሆናል ሽመልስን አብይ አንድ ነገር ካላደረገ የአብይም እጂ አለበት ስለዛህ አሁንም ያንድ የብሄር የበላይነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቾን ጠብቅልን

  • @kenawbayuh3631
    @kenawbayuh3631 4 ปีที่แล้ว +2

    እረ ምነው ሀገሬ መከራውን አይቶ ሀገሩን
    ወገኑን ስለጠበቀ እስከ ኮነሬል ድረስ
    የታገለ በአንድ ከብት ጠባቂወች ከብቶች
    መገደል ያውም ምንም ሳያረግ😭😭😭

  • @abbabiyya3799
    @abbabiyya3799 4 ปีที่แล้ว

    አረምያ ዉስት ገረመሌ የላም ዉሸ

  • @meremomer9219
    @meremomer9219 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍትህ ለሟች ኮለሬን ወይኔ እሥከመቼ አላህ በቃ በለን ፖለሥ ባይሆንሥ ማንም ቢሆን መገደል የለበትምነበር ቀሥብለው በተረጋጋ ሁኔታ መጠየቅነበረባቸው ሆንብለውነወ የደበደቡት እነዚ የሠውደም እማይጠግቡ ኡኡኡኡኡኡ ወዴት እንሂድ

  • @khadijahs4781
    @khadijahs4781 4 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yimamahassenhassen7489
    @yimamahassenhassen7489 4 ปีที่แล้ว

    መንግሥት ይከን ሽመልሥ አብዲሣ የሚባል አውሬ መንግሥት እዴት ለቀቀው እህዝብ ላይ ፈጣሪ ያሣው

  • @marteasefa2234
    @marteasefa2234 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ አቤቱ አምላክ ማን ኛው ሰው ነው መልካም ጎድነው ምን አድርገው ልጅእልግፋት ክፍስራ እግዚአብሔር ይሚስክን እንባ ደም ይፍረግ በውነት ያማል

  • @kubemnegsha4056
    @kubemnegsha4056 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈርድ ለእግዚያቤሔር ለሁሉም ፈጣሪ ዋጋ ይሠጠዋል ታያላችሁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 ปีที่แล้ว +19

    ማፈሪያ ነህ ሽመልስ እግዚአብሔር ይክፈልህ አንተ ትቢተኛ ባለጌ ሰው ነገረ ስራህ ሁሉ አንዳሰለጠንካቸው ቆሮ ነው ሰው ቢያድበሰብስ እግዚአብሔር ዝም አይልም አረመኔ ነህ ሽመልስ በጣም ጠላሁህ

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ አንተ ብቻ ፍረድ!

  • @daoudtegegne2746
    @daoudtegegne2746 3 ปีที่แล้ว

    ለሁሉም ግዜ አለው

  • @adamugebreyes2734
    @adamugebreyes2734 4 ปีที่แล้ว +2

    እያንዳንዷን ነብስ እግዚአብሔር ያያል በጊዜውም ዋጋ ያስከፍላል እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 4 ปีที่แล้ว +2

    ሽመልስ አብዲሳ ወደ ህግ መቅረብ አለበት
    የህ ሰዉየ ሚያራምደዉ የራሱ የሆነ አጀንዳ አለዉ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭

  • @romanroma5715
    @romanroma5715 4 ปีที่แล้ว +1

    ነብሰይማር

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ይፍረድ እነሱ ዘርን እምነትን እያሳደዱ እየገደሉ እደሆነ ህዝቡ ተናግሯል ሰሚ የለም አንድ በአንድ ውስጥ ለውስጥ የሚገልቱን ቤት ይቁጠረው መግስት እነዚህ ዘረኞችን ካላስወገደ ይህ ይቀጥላል መዳናለም ግን ይፈርዳል ዝም ቢል ቢዘገይ ሚቀድመው ከለም እኩቶወች

  • @lemlemworkineh1087
    @lemlemworkineh1087 4 ปีที่แล้ว +14

    አይ የአማራ ደም: ለሀገር ስንት የሠሩትም በአዲስ ሹመኞች: ያውም ኢትዮጵያን የማያውቀዋት ከከተማ እስከገጠር ይፈሳል: ዳኛውም ዝንጀሮ መፋረጃው ገደል: ከየት ላይ ተሁኖ ይነገሬል በደል:: ጊዜ የሰጠው ቅል...

    • @mulualim7948
      @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭

    • @nunushibeshi2625
      @nunushibeshi2625 4 ปีที่แล้ว

      Zendrom zer kotera ale inde
      Colonel Ethiopiawi nuw yemibalut

  • @zdseed4880
    @zdseed4880 4 ปีที่แล้ว +1

    ብልፅግና የአምባ ገነኖች ዋሻነው የኢትዮጲያህዝብሆይ እረነዚን ጋሎች አንድ በሏቸው

  • @የአርሴማልጅነኝ
    @የአርሴማልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    እሱ ምን ስለሆነ ነው ቁጭ ብሎ ሰው የሚያስጨርሰው ማንም ከሀገር በታች እጂ ስልጣንን በመመካት እያደኑ መግደል ወንጀል ነው ቀን ይጠይቀዋል።

  • @samsonyoseph1421
    @samsonyoseph1421 4 ปีที่แล้ว

    it is good cont-nu

  • @እሙአብደላ
    @እሙአብደላ 4 ปีที่แล้ว

    የአላህ ምንአይነት ደነዞች ወነትነው እነዝህ ጠባቦች አላህይይላችሁ

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 4 ปีที่แล้ว

    ያሳዝናል

  • @lubabammohammed4259
    @lubabammohammed4259 4 ปีที่แล้ว +1

    ሌላ አገር ህግ አስከባሪዎች እንደዚህ አይነት ነገር ሲገጥማቸው በትህትና ነዉወ የሚያስረዱት። እኛ አገር ደግሞ በጉልበት .........

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 4 ปีที่แล้ว

    ዶር አብይ በሽመልስ በኩል ያለው መልስ ማሰጠት አለበት።

  • @timur-4894
    @timur-4894 4 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ መንግስት ገና ከጅምሩ ግፉ በዛሳ እውነትም ሀገር መምራት አይችሉም የተባለው እውነት ነው ያሁኑን ሰልጣን እግዚአብሔር ይፈንግላቸው እንጂ ኦሮሞ የሚባል ለሰልጣን መምረጥ መታረድ ነው። አየነው 😭

  • @mrvip3641
    @mrvip3641 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለዉ በየሜዳዉ መሳሪያ እየያዙ የሚጨፍሩት ምዲነዉ መልክቲ አማራ በየቦታዉ አየተገደለ ዝምታዉ ምድነዉ ከመጋወቹ ሞት አልሰማንም እነሱን እሚገዲል እደት ጠፍ ግን

  • @AaAa-uy2qn
    @AaAa-uy2qn 4 ปีที่แล้ว +2

    ሲጀመር አማራ ክልል ህግ የለም ቢኖርም ታፍናዋን!

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሸመልስ ከጀዋር ለይቼው አለይውም ለአብይም ጠንቅ ነዉ

  • @እየሱስወልደማርያም
    @እየሱስወልደማርያም 3 ปีที่แล้ว

    በዛም በዛም አማራ ለማጥፋት ነው የሚለፉት አማራ ምን አደረጋቹህ ይሄ ሚስኪን ህዝብ ኢትዮጵያን ሲላለ ለም ይገደላል 😭

  • @teshomehelimariam1356
    @teshomehelimariam1356 4 ปีที่แล้ว

    ምናለ መልካም ነገሮችን ብትናገሩ ዛሬም ሐገሪታላይ ሌላ የጥፋት ድግስ እየደገሳችሁ ነው የጊዜ ጉዳይ እጁ የኢትዮጵያ አምላክ ይፋረዳችኋል

  • @tamaneerdade7816
    @tamaneerdade7816 4 ปีที่แล้ว

    Mrs. Shimalisi one day is one day u can get what you are doing tomorrow is another day we all ETHIOPIA people we follow what are you doing you day is geting finsh but don't forget one day is one day time is coming

  • @adrianorma8646
    @adrianorma8646 4 ปีที่แล้ว

    Afer yabelachehu enantes nege yejachehun yistachehu amen🖐

  • @ኢትዮጵያ-ለ6ጘ
    @ኢትዮጵያ-ለ6ጘ 4 ปีที่แล้ว +5

    ይሄ ዝምታው ነው ኢትዮጵያን ለዚህ ያበቃት ግን ስልጣን ላይ ያሉት ሰዎች በትክክል አይመስልም የሚሞተው ህዝብ የፍየል ግልገል ወይም የዶሮ ጫጩት አይደለም

  • @diboradibora7260
    @diboradibora7260 4 ปีที่แล้ว +1

    እይ ዘንድሮ እገራችን

  • @nv2051
    @nv2051 4 ปีที่แล้ว

    ሽመልስ አብዱሳ ከጅዋር ጋር በሚስጢር አገር ለማፍረስ መወያየቱ ሁሉም ያውቃል ስለዚህ ለፍርድ ይቅረብ በዶላር ተደልሏል

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke4697 4 ปีที่แล้ว

    በታም ያሳዝናል ዋው.

  • @alohealohe7352
    @alohealohe7352 4 ปีที่แล้ว +2

    ፍትህ ለኮነሬኑ

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 4 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ሽመልስ ከጊዜው ጋር እየተጋዘ አይደለም። እራሱን አሻሽሎ መቅረብ ወይም መውረድ አለበት።

  • @meridbekele4008
    @meridbekele4008 4 ปีที่แล้ว

    አንድ ከፍተኛ መኮንን በወታደሮች ሲገደል ! አይ ኢትዮጵያችን የወያኔዎቹ ሲገርመን እነዚህኞቹ ባሱ እኮ

  • @mza2884
    @mza2884 4 ปีที่แล้ว +1

    ለስለላ ቤቱ የሄ ደውን ሰላይ መግደል አግባብ ነው ::

  • @zubidahussen3533
    @zubidahussen3533 4 ปีที่แล้ว

    የሰው ነብስ የዶሮ ነብስ ሆነ ኢትዮጰያ በጣም ይገርማል ሰው በሀገሩ ሜዳ ላይ ሲገደል አላህ ይፍረድባችሁ