በካሜራ ተቀርፀው የቀሩ አስገራሚ እና አስፈሪ ክስተቶች
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
እንኳን ለዛሬዋ ቀን በሠላም አደረሰን፡፡ ማነው እንደኔ በሠላም ደርሶ ፈጣሪውን ያመሰገነ?
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ
አቤል እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ይቀጥል
ምንም የሚያስደንቅ ነገር የለውም በእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ያልተቃኝ ስለሆነ የአብዛኛው ፈረንጅ ኑሮ ለክፉ መናፍስት የተጋለጠ ነው ለዛም ነው ቤታቸውን የሚያተረማምሰው ,ፀበል የለ ፀሎት የለ መስቀል አይነካቸው ....
አቤሎ የምትሰራቸውን ስራዎች 😍 ወዳቸዋለሁ !!! በርታልን
ቤታችሁን ወና አታድርጉ ፣ሰረቱል በቀራን ቤታችን ውስጥ መክፈት እናዘውትር ይሄ ምንም አይገርምም የሰይጣናት ስራ ነው ሸያጢን ለሰው ልጆች አይን ስውር ናቸው ፣ከተወሰኑ እንስሳቶች በስተቀር ድመት ፣ውሻ፣አህያ ጂኖችን የማየት ችሎታ አላቼው፣ለማንኛውም ከሰይጣናት ተንኮል በአላህ እጠበቃለሁ
አሚንንን
እስኪ እንደዚህ አይነት ቪድዮ ሁሌም ይልቀቅብን ምትሉ🙋♀️
ለሙሲልም ወገኖቻችን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ በዓለም ውስጥ ወይጉድ የማይሰማ ነገር የለም ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ አምላኬ ተመልከተን
ለምኑ ነው ያደረሰን ለሰኞ
@@amiratube3467 ለመውሊድ ነው ለሰኞስ ቢሆን ፈጣሪ አገራችን ሰላም አምጥቶ ፍቅር ይስጠን
@@yirgalemmokonen5159 መውሊድ የሙስሊም በአል አይደለም
@@amiratube3467 የኔ ቆንጆ እባክሽ ንገሪኝ ልወቀው ካጠፋሁም በጣም ይቅርታ
ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አክብሩልኝ አላለም
እንድናይ እያቀረብክ ባታዩት ይሻላል ማለት ምን ማለት ነው?
ማነው እንደኔ አስፈሪ ቪዲዮ ማየት የማይፈራ
አቤልዬ አመሰግናለሁ በጣም❤❤ ሌላም ካለ እንደዚ ገራሚ ነገሮች ይለቀቅልን ያው እንደልማዴ ለሊት መቃዠቴ ነው😂ሆረር ቫንፓየር ዮፉ መንፈስ ነገሮች ውስጤ ናቸው እንደዚ አይነት ነገር በህንድ በዙ ናቸው ይቀጥል👌
ምርጥ ምርጥ ቪድዬ፡፡ በትንሽ ደቂቃ በጣም የተለየ እንደምትለውም አስገራሚ አስደናቂ የተለየ ነገር ታቀርባለህ፡፡ አድናቂህ ነኝ!፡፡ ብዙዋቹ ስለሚደክሙኝ!!!፡፡
ምርጥ ሰው 🇪🇹💟👌👌👌
Abela endezik aynet video mesrat ketl 👍👍 👏👏
ይችን ኮሜንት ምታነቡ ሙስሊሞች እንኳን ለ ነብዩ ሙሀመድ የልደት በአል አደረሳችሁ
yaltfkdan makbar barasu ftarinmabdal nw
አሚን
Muselimen aywokelem mewolid mibalewo kotete
አቤሎ ስለመረጃው እናመሰግናለን ተመችቶኛል በርታ 👏👏👏👍
*ሰላም አቤሎ እንኳን ደና መጣህ አስፈሪ ነገሮች ማየት መስማት ስለ ማልችል አስፈሪ ከሆነ ልሽሽ ሳልሰማዉ*
እንኳን ደና መጣህ እናመሰግናለን
yimechik abela yhen y camera kistetoch yakomkew nbr ymeselegn pls awnm ketilbet 👍👍👍👍👍👍
እንኳን ለዛሬዋ ቀንፈጣሪ አደረሰን ሰላምለምድራችን🙏🙏💞
በህልሜ ነው ወይስ የምር ተለቋል👌😋😋😋😂😂😂😂 እናመሰግናለን አቤሎ🥰🥰🥰
አቤሎ ስለመረጃው እናመሰግናለን
Abel we love you our brother that you always make us proud
welcome the most young kind talented journalist
Selamhn ybzaln wendme aruf arif mereja new mtadersen
እና ይህ እኮ የአጅሬው ስራ ነውኩ በለተይ በሂንዶች የሚያመልኮት አምላካችነው የሚሉት ጣውት በበሬ በዝሁን በጥቁር ሀውልት በእባብ በነብር እረ በስንቱ ይሄሁሉ በውስጡ አጅሬው አለበት ሰይጣን ወይም አጋንንት ነው ወገኑቸ መታወር እኩነው ሰው እንዴት ዝሁን ዲጋይ በሰውች የተሰራ ያመልካል እግዚኦ
ይሄ ምኑ ያስፈራል በእኛ ሀገር ሰው ሲገሉ በvideo እያሳዩን አይደል
ለምደናል ለማለት ነው😂😂😂
@@firendash2979 አያስቅም😌 ከመልመድም አልፈን ደንዘናል
Betkkel
አቤላየ እኮን ደህናመጣህ ሀሪፍነው እኔ እደዚአነት ነገር ይመቸኛል
እናመሰግናለን አቤል 💚💚💛💛❤❤😳😳😳😳😳😳😳🤔🤔🤔🤔
ክክክክ ወይኔ የዛፊቱ ነገር አሳቀችኝ 😂 እናመሰግናለን አቤሎ
በሐገራችን ውስጥ እንደዚሕ አይነት ነገር የለም ወይስ አለ።
አቤሎ በጣም ነዉ የምወድህ
Thanks Abella
ይገርማል🤔
የመጀመርያ ተመልካች
Eshi Abela memechachu 👑👑
Abela sel taim travel sralen
Abela Berta programochu bexam Nw des yemilut
ተመችቶኛል በርታ 👏👏👏👍
ዶክተር ናይክን ሲያሰቃዪ የነበሩት ሁሉ ጉዳችሁን ስሙ
ብዙም የመያሰፈራ መሰል አየደለም ብሮዬ
Abelb wedehalew gn yezarew tnsh yasferal . Eski yenenim betseb hunulign
thank u Abela
Waw betam tru new berta endi aynet video yketl
keep it up
በርታ ወንድሜ
Yimechik abeloo👏👏
Selame endate nachu we'd ethiopian
ስላም አቤላ ፕሮግራምክን በጣም ነው ምወደው አንድ ነገር አድትሰራልን ልጠይቅህ ነበር ምን መሰለህ አንዳንድ ሰዎች አሁን ያለንበት ምድር 3ኛችን ነው ሲሉ እሰማለው ጓደኞቼም እንዳዛ ሲሉኝ ደንግጬ ነበር ከዚህ በፊት ሌላ አለም ላይ ነበርን ይሉኛል ከዛ ሞተን ነው እዚህ የመጣነው ብለውኛል እንደውም አንዱ ጓደኛዬ ከዚህ በፊት የነበረበት አለም ላይ እንዴት እንደሞተ ነግሮኛል እና አሁን ሲያስበው እራሱ ያመዋል እና አቤላ ይህ ነገር እውነት ነው በዚህ ነገር ላይ video የሰሩ አሉ እስቲ አንተ እንድትሰራበት ስለፈለኩ ነው በጣም ግራ ስላጋባኝ ነው ።
በርታ
Ere des ayelm yesetan sera yetegelts nw sera mejajal nw please sewoch lezi tekurt atestu bayhon abel sele talalak swoch asgerami tenkarariachwn information betadersln belen bakbrot enteykalen selestkn information enamsegenaln
ናፈቀንን ነበር abela
Nice
ትለያለህ bro
እውነትነው
Min yasferal tadiya asferi atakim
ምን ያስደነግጣል ይሄ የሴጣን ስራነው ለአጋንት እየሰገዱው
Btam btam mysfra video sraln Please
yaseferale betame
በስመ አብ
Abelo takaleh betam temechegnaleh nurelgni
ብዙም አይደለም የዛሬው የሰው አምጣልን
ይህን Comment 0 like አንድ ሰው like እንዳያደርግ 🙏🙏
abel that was scary!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Abel.....💪💪💪
ግን ተለው ወደጉዳዩ ለምንድነው ማትገባው በጣም ነው ምታቅርበው ድምጽህን ምወደው ግን ቶሎ ወደጉዳዩ ስለማትገባው ልጠላህ ነው ኣስተካክል በናቲ
ካሜራው ላይ አታች የሆነ መንፈስ ሚስብ ነገር አለው
አትልፋ እኛ ሀበሻ የሠዉ ኩላሊት አዉጥተን የምንበላ ነን አፈራም
Abelaaa
ok I'm done, the king is back Abel my best youtuber
እየፈራሁ አያለሁ ክክክ
ይህ የመናፍስት አሰራር ነው
Abela mirt
ፍትህ ለወሎ😢😓😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
i need to know how
abelaya yewente merte prog a ...m nwe yalhe yemche he
ምንም እንግዳ ክስተት የለውም. ይሄ ሁሉ. የአንደርቢ መንፈስ የሚሰራው ስራ ነው
Abel
atufru hlu wshet new ferenjoch yemadrgut sistem yelem
አጀይብ ነው
አያስፈራም
Hello
ABELO DHINA ADERK ISHE
ያማል ቅኔው
Keze yebase sinet gud ale camera lae yetegeresi
ይህን ታውቃላችሁ አቤል apk እንዳለው
Download በማድረግ እናበረታታው
እሱን ለማግኘትስ
ከስንት ጊዜ በኅላ😊
Konjo video new
የሀገሬ ልጆች እስክ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ሀገሬን የምትወዱት ብቻ በlike ግላፁልኝ ቤተሰብም እንሁን አቤሎ እናመሰግናለን 😍
Cellama wust hogne nw mayew este yemata yemta
amlakachn ken dezi aynet neger ysewren
Fatre lzara ybknie kbru ysfa tmsgni
😢😢😢😢😢😢😢
Abela tolo tolo lekeke
Tro
🙏🙏🙏💚💛❤
ደስ የሚያሠኝ የምታሣየው የለህም እንዴ ??? ሕዝቡ ብዙ ጭንቀት አለበት
ሆስፒታልውስጥ ሞችየሆነውሰውመንፈስ
እውነት እሄ ምንም አያስገርምም ሁሉም የመናፍስት አሰራር ነው
Tragedy
b