Yohiye, you are a man of knowledge, wisdom & full of love for our country. In the meantime please stay safe & protected. We need young men like you. Let His protective power & favor stay upon you, son!❤❤❤❤❤❤❤
One God One Ethiopia and One Leader Doctor prime Minister ⭐️Abiy Ahmed Only.🇪🇹☝️ Highly respect and honor for Ethiopia military Army forces Air Force and police forces 🇪🇹☝️ Peace health and happiness to all good Ethiopians 🇪🇹☝️❤️✌️
👍👍some of them they believe Wayne.some scared for their life. Activities making money by Tigray people blood I mean evil ones . They can’t work no more . They have good life expensive cars . They are not educated if at all they work maximum Housekeeping if they can communicate . The only choice is blood money which they won’t eat it nor pass it to their children . There is blood in it.
ጆን ጀግናችን በርታ ከነቤተሰብህ እናመሰግናለን ንፁ ኢትዮጵያዊ ስለሆናችሁ👍👍👍🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ ዮኒ 🙏 የአብቹ ከፍታ ይቀጥላል የኔ ጀግና መሪ 🙏🎉🎉 አይ እረፍት አልባው መሪያችን ኑርልን 🙏❤️❤️❤️❤️❤️ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አዎ ዓቢይ በጅማ እና ዙሪያዋ የሚከተሉትን ከባባድ የልማት ተግባሩን እጅግ በከፍተኛ ክትትልና ትጋት እያከናወነ ነዉ:
360 ዲግሪ :
ወላይታ ሶዶ:
__ገሱባ
___ሳዉላ
2ቱም በ ግቤ 4 ኮይሻ ኮርደሮች ፣
ከጅማ ወደ ጪዳ አመያ
ከጪዳ ተርጫ
ከተርጫ ወልደሀኔ
ከወልደ ሀኔ ዱርጊ ዱራሜ
ከተርጫ የኦሞ ወንዝን በ36ሜትር ስፋትና እጅግ ዘመናዊ ድልድይ በ CTCEC,CRSG and MCG contractors
ከጅማ ሊሙ በ CTCEC
ከጅማ አጋሮ ደዴሣ ወንዝ ድልድይ 76km በCRC21st BG Ethiopia B.
ከአመያ ቦንጋ
ከሺሺንዳ ቴፒ በCRC21st Bg
ከሚዛን ተፈሪ ቴፒ
ከቴፒ መሻ ጎሬ ወደ መቱ ጋምቤላ ዋናዉ መንገድ ጋር የሚገናኝ
ከጋምቤላ ፑኙዶ፣ጎግ፣ጅካዎ፣ዲማ ዙሪያ መለስ በደቡብ ሱዳን ድንበር ኮሪደሮችን እና የኮይሻ 2400MW hydroelectric power development construction works እጅግ በቅርብ ክትትልና ድጋፍ እያሰራ ነዉ።
ህውሃት ለሰዉ ልጆች ሁሉ ካንሰር ነው ።የግትግራይ ህዝብ ሰላም ና ነፃነት ከፈለገ መጭው የካቲት 11 በልደት ቀናቸው ሆ ብሎ ተነስቶ አርቆ ሊቀብረው ይገባል ።ክብር ና ሞጎስ ድል ለጀግናው ክንደ ብርቱ መከላከያ ሰራዊታችን ቀይ መስመራችን 💪🇪🇹♥️ በርታ ጆየ ❤
👍👍👍👍👍True non stop.
አሜን እግዚአብሔር ያጥፉቸው
የወያኔ ህወሃቶች ፍላጐት ያለ እኛ በሌላ ብሔር አንገዛም እያሉ ነው እርሱ አሁን የማይታሰብ ነው ኢትዮጵያ የሁሉም ብሔር በረሰቦቸ ናት ።ከአሁን በኃላ ኢትዮጵያ መዘረፍ የማይታሰብ ነው ሀሳብ ሜዳ ጀግና ኢትዮጵያዊ በርታ 👍👍🕊🕊❤❤💐💐
👍👍👍👍👍one 🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳
@@melathabthyimer9706🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👌👌👌👌
አቢቹ...ጀግናችን....❤❤❤
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
እግዚአብሔር ይመሰገን የእውነት አምላክ::
እናንተን ሳስብ ሀገሬ ተስፋ አላት በርቱ ከነ ወንድምህ 👍👍👍👍👍👍👍
እግዚአብሔር ፡ ይረዳቸዋል ፡ ፈጣሪ ፡ ኢትዮጽያን ፡ ይጠብቅልን ፡ አሜን ፡ ❤❤❤🙏🙏🙏 ፡
ጎበዙ እንኳን ደህና መጣህ
የኔ ልጅ እንኳን ደህና መጣምህ❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይመስገን ነገሮች እየጠሩ ይመጣሉ። ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ ብርቅዬ መሪ ናቸው።
በርታ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤
ትችላለህ በረታ
እንኳን ደህና መጣህ ጆዬ
ጆዬ እውነተኛ ሀገር ወዳድ አንተ ጀግና ነህ እራስክን ጠብቅ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏❤️🌹🌼❤️
Long Live Dr.Abiy Ahmed ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ከአብቾ ጋር ነው ❤
በርታ በአቅዋህ የጸናህ ጀግና!!!
የዶ/ር አብይ የልማት ፍጥነት ቀጥሎአል መቸም ወደፊት እንጅ ወደኃላ የለም ።ቀጥል የእኔ ጀግና የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎነህ ነው።
😊😊
Yohiye, you are a man of knowledge, wisdom & full of love for our country. In the meantime please stay safe & protected. We need young men like you. Let His protective power & favor stay upon you, son!❤❤❤❤❤❤❤
Jon tebarek berta ye Ethiopia wodlij❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you John ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🧡🧡🧡🧡
ጆን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏
Thanks 🙏🏾
ሠላም ሠላም ሠላም መምህር ተንታኙ❤❤❤
በርታ ወንድሜ
አንተ ጀግና ብሩህና ምጡቅ አእምሮ ጠላት የሌለው ጠላት ለሚሉ እንደ ፈጣሪ የምትጨነቅ በእውቀትና በእውነት ሰው ሁሉ መዳን አለበት ብለህ ለራስህ ሰላም የምታጣ ብቊ ኢትዮጵያዊ ወጣት❤❤❤
We love you brother
Amen 🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙌🙌🙌🙌👍🏾👍🏾👍🏾
Yes 👏
Tebark
Abichu yeleyal ❤❤❤❤
We❤️❤️❤️❤️❤️❤️you!🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ወንድሜ በርታ ❤🙏
አብችዬ አላህ አለ እሱ ይጠራርግልህእነዚ ጠላቶችህን።
ተባረክ
❤የኛ ውድ ልጅ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ለሌላው ቃል የለኝም በርታ ❤
Wendeme Enanten sasab Agere Tesfa Alat 👍👍👍👍👍👍👍
እግዚአብሔር ይርዳዊ የትግራህዝብ ኢትዮጵያውያ ነው
ሰላም ዮኒሻዬ ሰላምህ የበዘ ይሁን ውዱ የሀገሬ የእትዮ ልጁ እናከብረሃለን❤❤❤❤
Abichun ketewat jemiren Entebikewalen Beselam Nalin🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you
One God One Ethiopia and One Leader Doctor prime Minister ⭐️Abiy Ahmed Only.🇪🇹☝️
Highly respect and honor for Ethiopia military Army forces Air Force and police forces 🇪🇹☝️
Peace health and happiness to all good Ethiopians 🇪🇹☝️❤️✌️
I strongly agree 👍
ዮዮ በጣም ያናድዳል የወያኔ ነገር
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጀ።
Yes❤❤❤
ነገ አጋሮ በሻሻ እየጠበቀነው ነው🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉
Salute John🙏🙏
እግዚአብሔር መልካም ነው !!!
ትክክል እግዚአብሔር ይረዳል
Selam
አብቹ:እግዝአብሔርንና:ኢትዩጵያን:ይዞ:ስለምጎዝ:ወደ:ከፍታ:ጤላት:ወደ:ዘላለማዊ:ጉድጋድ:ይወርዳል::
Amen.💐🍇🌷☘️🌿🍓🌴👋👋👋👋
ሰላም ሰላም ❤️❤️❤️
መሃል ደርሶ መግቢያ ከሚያጡ መንግስትንና የትግራይ ህዝብን ይቅርታ ጠይቁ ወዴት ክለኛው ማንነቱ መምጣት አለበት ይህንን እምቢ ካላ ለህወሃት መጥፋት ጊዜው አሁን ነው
👍👍👍👍👍👍
የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን አለምን ከኮተት ከጭንቀታቸው የሚያድን ኢየሱስን የግል አዳኝ አድርጎ በመቀበል መዳን ነው ለምድሩም ለሰማዩም ኢየሱስ ብቻ ነው መፍሄው። ኑ ወደ ሰላም ኢየሱስ ። የመዳን ቀን አሁን ነው።
ኢየሱስ ይመጣል
ጆን ጀግናችን በርታ
በክፉ መንፈስ የታወረ እንደማሰማ ማሰብም እንደማይችል እጅግ ዘግይቸ ነው የደረስሁበት። ስለሆነም evil spirit የሰውን አእምሮ ከደፈነው ማስረዳት ከባድ ነው። ስለሆነም ወደ እግዚአብሔር እየጮህን ራስን መከላከል የግድ ይላል ልክ ነህ መንድሜ ሆይ። ብቻ ለማንኛውም የዓለም ህዝብ የኢትዮጵያን አብዛኛው እግዚአብሔርን አስቀይመናልና ራሳችንን እየተከላከልን ወደ እግዚአብሔር ንሥሐ እየገባን መፀለይ ነው። እግዚአብሔርና እግዚአብሔር ብቻ ነው መፍትሃችን።
ተባረክልኝ!!
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Inshallah ❤️🙏🏾
YOU ARE THE REAL DEAL.. THANK YOU FOR BEING VOICE TO THE VOICELESS. 🟩🟨🟥📌💯
እግዚአብሄርኢትዮጵያን ይጠብቃታል እንተ ጀግና ነህ በርታ
በላሌዴንጣ ዮኒዬ ❤
የኔ ልጀ ደሰታ ያሰክራል አሁንሰ ሰከርኩኘ በማየው ነገር አንድም መሬት አልቀረም
ሰላም
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሁሉም ፡ ገናያምርበታል ፡ ገታ ፡ ሰላም ፡ ለኢትዮጵያ ፡ ሕዝቦች ፡ ይሁንላችሁ ፡ የእግዚአብሔር ፡ ጥበቃ ፡ ይሁንላችሁ።
ጆን ደሥ ብሎኛል ጅማ ውስጥ ያለውንድንጋይ ከሰል ጥናት ና ቁፉሮ ላይ ከዛሬ አሥር አመት በፊት ተሳትፌ ነበር ይህ ሥራ ተጠናቆ ወደ ልማት መግባቱ ተደስቻለሁ የዚህ ፕሮጀክት ጠቀሜታ የሚያቅ ያቀዋል
👏👏👏
ጦረነት ዉሰጥ የትዉልዱ ዶንቆሮ ሼይባዎች ሰላም ሲሇነ ያማቿል የሀሕዝብ ጉዳያችአድለም
የትግራይ ወጣት አሁንም ከበሮ ሲደለቅ ዘሎ ወደ ጦርነት ከገባ የሚያዝን ልብ አይኖረኝም።
Salam enkuwan bedehna metah
Ethiopian lemitiwedu Hulu edmena Tena yistachu
Ethiopian lemafres yemitmegnu ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu
Dr Abby sira eyesera nw Allah yitebikew Ethiopian lemasadeg betam eyedekeme nw
Selam le Ethiopia 🇪🇹 ❤🎉
ያልፀፀታቸው የንፁሀን ደም ነው እንዲህ የሚያክለፈልፋቸው እዛው በተሰበሰሱበት ህዝቡ አደብ ሊያስገዛቸው ይችላል እስከመቼ ነው እሹሩሩው እድሜያቸውን ጨርሰው በወጣቱ ህይወት ቁማር እየተጫወቱ ነው ልጆቻቸውና ዘር ማንዘራቸውን አውጥተው በተዘረፈ ዶላር እያንደላቀቁ ደሀውን ግን አሁንም ጦርነት ይደግሱለታል የተነገረ ትንቢት አለ እንደጢስ በነው እንደሚጠፉ
በርታ ጆኒዬ
በአውነት ቅዱስ እግዘብሔር ለትግራይ ሕዝብ ይድረስለት።
ግደፈኒ ! ለወያኔ ! የትግራይ ህዝብ ማለት አለበት ። የራስህን ዓላማ ማሳካት ባትችል ለልጅህ እድልና ዓላማ ዝም ልትል አይገባም ። ልጅህን እነዚህ ሽማግለዎች ጉልበቱን ፣ ኑሮውን ፣ ህይወቱን ሁሉ አይንህ እያዬ ይብሉ ? አዝናለሁ ።የትግራይ ሕዝብ ይህን ያህል ይጃጃላል ብዬ አስቤ ም አላውቅም ፣ አዝናለሁ ።በኔ በኩል እግ/ር ይፍታችሁ ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ኢትዮጳዊ ነህ ትመቸኛለህ
እውነት፡ነው።በቃ።
ጆን አትጥፋ ስልህ እንቢ ብለኸኛል ለማንኛውም ማሜ እየመጣ ትምህርት እውቀት እያስጨበጠን ስለሆነ እናመሠግነዋለን በጣም ጥልቅ እውቀትና እውነቱ እሱጋ እንዳለ ይሰማኛል ጆን አንተም አትጥፋ ማሜ ለአንድ ዓመት በየቀኑ እንደሚመጣ ቃል ገብቶልናል፡፡
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
❤🎉Yoni yeee❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
የትግራይ ህዝብ ዝም የሚለው አልገባኝም ። አለበለዚያ እግዚአብሔር እይተቆጣቸው እንዳይሆን በምድሪቷ ብዙ ጣኦቶች ይመለካሉ ። ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል ።
ኑ ወደ ኢየሱስ ።
👍👍some of them they believe Wayne.some scared for their life. Activities making money by Tigray people blood I mean evil ones . They can’t work no more . They have good life expensive cars . They are not educated if at all they work maximum Housekeeping if they can communicate . The only choice is blood money which they won’t eat it nor pass it to their children . There is blood in it.
ሿ ሿ አንድ ናቸው
🎉🎉🎉Great work🎉🎉🎉
❤❤❤
ዳኒ ክብረት የኦነ ግዜ የእውሀቶችን ጭንቅላት ተመራማሪዎች እንዲመራመሩበት እንሰጣለን ሲል ??ለምን ብዮ ነበር ። አሁን ግን ሳስበው ትክክል ነው??😂😂
Hi brother ❤❤❤❤
You nailed it !!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👍👍👍👍👍👍👍
Berethulene Egezeabehere yeredachehu bekane torenete Selamena Fekere Nafekonale tewene
TPL can't learn from past & Fallirty!!!!
እር ሰንቱ ግብፅ ትሰጣለእግዚአብሔር ልብ ይሰጣቸው
Bravo
አንበሳችን÷ እንኳን ደህና መጣህ!
John Berta ke gonehe nen Ewenet yaschenefal Ethiopia lezelalem Tenur
አኔ ግን መከላከያም ሆነ ፌደራል መንግሰት ጣልቃ መግባት የለበትም ነው ምለው እዛው ተቷክሰው ይውጣላቸው መከላከያ ባለፈው የደረሰበት ሰቆቃ ይበቃዋል 🙄
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
"ደባ ራሱን ሥለት ድጉሡን" እንዲሉ ለመሆኑ የወያኔ ተግባር ራሳቸው ባመጡት ከአማራ ጋር ልዩነት የለምን???
ልጄ አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም የሚባለውን ታውቃለህ እነዚህ ሰዎች ሰላም አይፈልግም it takes two to tango ሰላም የሚመጣው ከሁለቱም ሲመጣ ነው አዎ የትግራይ ህዝብ ግሰፍኒ ማለት አለበት
Selam Selam Selam ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርታ ጀግናው ወንድሜ፤ እንቅጭ እንቅጩን ንገርልኝ የመስማት አእምሮ ካላቸው።