ዐይን የምትስበው ኢትዮጵያ‼️ እነሆ የአለም ምስክርነት❗️ አቦ ሀገራችን ይመቻት‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
    ዐይን የምትስበው ኢትዮጵያ! እነሆ የአለም ምስክርነት! አቦ ሀገራችን ይመቻት!

ความคิดเห็น • 68

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo 10 วันที่ผ่านมา +46

    ኢትዮጵያን በአለም ሁሉ ከፍ ያደረጋት የእኔ መሪ ዶክተር አብይ ተባረክ❤❤❤❤❤

    • @ibrahimabdo705
      @ibrahimabdo705 10 วันที่ผ่านมา +6

      በአላህ:እርዳታ:በአብይ:ታታሪነትና:ቆራጥ:ሥራ።

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 10 วันที่ผ่านมา +16

    ገና ታድጋለች ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉❤❤❤keep going Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤

  • @SenaitBayisa
    @SenaitBayisa 10 วันที่ผ่านมา +18

    እልል አቢቹ ገና የውጭ ዜጎች እየለመኑ እንደጎርፍ ይመጣሉ ።ከዚየሚበልጥ ተአምራት እናያለን

    • @MeazaZewide
      @MeazaZewide 10 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን!!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 10 วันที่ผ่านมา +25

    ክብር እምዬ ኢትዮጵያ ክብር ለታታሪዉ አገር ወዳዱ መሪዋ ለአብቹ ገና ከዚህም በላይ ከፍታዋን እናያለን ጠላቶቿን እንደቅጠል ያርግፍላት አሜን 🙏🙏🙏

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 10 วันที่ผ่านมา +16

    እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግናለን 🙏🏿🙏🏿 መሪያችንን ህዝባችን ጠብቅልን!!

  • @adugna2835
    @adugna2835 10 วันที่ผ่านมา +16

    እትዮጵያ በጀግና መሪዋ ወደፊት ትግሰግሳለች❤❤❤

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 10 วันที่ผ่านมา +16

    እሰይ ኢትዮጲያ! የኛ መሪ ዶ/ር አብይ እናመሠግናለ! 💚💛🧡

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 10 วันที่ผ่านมา +12

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 10 วันที่ผ่านมา +15

    Amen 🙏🙏🙏🙏 ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም ውዶቻችን blessed

  • @SenaitBayisa
    @SenaitBayisa 10 วันที่ผ่านมา +17

    እውነትን ሥለምታወራ እናመሠግናለን ተባረክ

  • @barahadvert6265
    @barahadvert6265 10 วันที่ผ่านมา +13

    አቦ ሀገራችን ይመቻት‼

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 10 วันที่ผ่านมา +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ መረያችን አብቹ አባ-መላ እናመስግን ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 10 วันที่ผ่านมา +12

    እንዲህ ነው ። ዝም ብሎ ወሬ አይደለም ። በማስረጃ ፣ ያውም ነፃ በሆነ የተደገፈ ። ተባረክ።

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 10 วันที่ผ่านมา +6

    ሃገራችን ኢትዮጵያ አቦ አሁንም ይመቻት

  • @Elizabethurga
    @Elizabethurga 10 วันที่ผ่านมา +8

    ድንቅ አቀራረብ👏🙏👏

  • @shoaafrassa6366
    @shoaafrassa6366 10 วันที่ผ่านมา +7

    ሁላችሁም የሃገራችንን ከፍታ የምትመኙ ሁሉ ተባረኩ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏾👍🏾👍🏾

  • @AderaMulatu2
    @AderaMulatu2 10 วันที่ผ่านมา +5

    አቤት እኛ ኢትዮጵያውያን እንደዚሕ መልካም ወሬ ስለ ሀገራችን አውርተን ብናልፍ ምን ይጎልብናል ? እንደዚሕ ቸር ቸሩን እግዚአብሔር ያሰማን አሜን !!!

  • @MeazaZewide
    @MeazaZewide 10 วันที่ผ่านมา +5

    እምዬ ኢትዮጵያ ሀገሬ እወድሻለሁ !!!

  • @Black-2024
    @Black-2024 10 วันที่ผ่านมา +6

    Thank you #Hasab #Meda
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 10 วันที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ናት ፤ ኢትዮጵያ እየመከረች ታሸንፋለች ወደ ብልጽግና ከፍታ ጉዞ ፀንታ ትቀጥላለች ።

  • @fikiryashenifal4493
    @fikiryashenifal4493 10 วันที่ผ่านมา +4

    ይህ ሁሉ የሆነው በወጣቱ ብልህ ጀግናው አብቹ ነው ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ 💪💪💪💪💪

  • @mathyasglinde-jo8rf
    @mathyasglinde-jo8rf 10 วันที่ผ่านมา +7

    ይህ አይነቱ መልካም ነገር እኮ ለጉስቁልና ደሴት ነዋሪዎች አይመቻቸውም ።

  • @Elizabethurga
    @Elizabethurga 10 วันที่ผ่านมา +5

    ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብቹ ለኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን የሆነ ምቹ

  • @sadiyaselam3270
    @sadiyaselam3270 10 วันที่ผ่านมา +5

    long live prime minster Dr Abey Ahmed🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @احمدياسين-غ4د
    @احمدياسين-غ4د 10 วันที่ผ่านมา +8

    Selam le hagere Ethiopia ❤

  • @NafiraWakeeyo
    @NafiraWakeeyo 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አቤት ገለፃ ዘርህ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እናመሰግናለን ፈጣሪ ከክፉ ይብቅህ ተባረክልኝ ወንድሜ በርታ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይአህመድ ፈጣሪ ከክፉ ይብቅህ ተባረክልኝ እግዚአብሕር ይባርክህ ወንድሜ ዘመንህይባረክ በእውነት ሺ አመት ንገሥ ክበርልኝ ሀገሬን ከፍ ከፍ አደረክልኝ ሰላምህ ብዝት ብዝትዝት ይበልልህ ከነቤተሰብህ

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 10 วันที่ผ่านมา +13

    አብይን ለምን ይጠሉታል? ምን አደረገ (አደረጋቸው)? ብዬ ምርምር ጀመርኩና መልሱን አገኘሁት፤ ኢትዮጵያ ትወደዋለች ከእርኩስ መንፈሳሞችና ከሌቦች በስተቀር። ቅዱስ ራዕይ ያለው ኢትዮጵያዊ መሪ ነው።

    • @MeazaZewide
      @MeazaZewide 10 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል

  • @Elizabethurga
    @Elizabethurga 10 วันที่ผ่านมา +4

    ❤አብቹ❤ አባብያ❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 10 วันที่ผ่านมา +3

    ጥሩ ነው ሀገራችን ማደጓ ደስ ይላል ነገር ግን ህዝቦቿ ገና አልሰለጥንም በመለያየትና በዘር መከፋፈላችን አሳፋሪ ናን አንድ እንዲያደርገን ፀሎቴ ነው

  • @tinayimer9365
    @tinayimer9365 10 วันที่ผ่านมา +2

    Yemechat Mama Ethiopia ❤

  • @SamibatuBulante
    @SamibatuBulante 8 วันที่ผ่านมา +1

    ውብ የሆነች የነጌዋ ኢትዮጵያ ትታያኛለች የነጌው ሰው ይበለን

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 10 วันที่ผ่านมา +4

    ኢትዮጵያ እና ህዝቦቻ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ወደፊት ! የሀገር ውስጥ ባንዳና ዲያስፖራ ባንዳ በአናቱ ትክል

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 10 วันที่ผ่านมา +4

    ሀገርንየሚገልጥመሪትናትንከዛሬያጋመደሀገርከፍታእድገትየሚደክምባለእራይመሪስላለንእናመሰግናለን🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼🇪🇹🌼

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 10 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያን በትክክል ስለገለፅከት በጠም ትመሰገናለህ።ኢትዮጵያ አበሰዋን ጥለ ወደ ከፍታ ጉዞውን ስትገሰግስ ጩሃት የምያሰመው ድያብሎስና ሙሰኞች ብቻ ናቸው።አስተዋዩ መሪያችን ምንም አለደራገም ኢትዮጵያን ከፍ አደራገት እንጅ አሁንም ኢትዮጵያ ለዘልዓለም ትቅደም።

  • @jeryadera7932
    @jeryadera7932 10 วันที่ผ่านมา +1

    Edme LeDr.Abiy 🇪🇹🇪🇹👍

  • @HenokLema369
    @HenokLema369 10 วันที่ผ่านมา +3

    አለቃቃሽና ሰነፍ ትውልድ መጨረሻው ሞት ነው።ዘመኑን የማይረዳ ትውልድ 7 ጊዜ ይሙት!!!!

  • @AsmaKemal-jp4fv
    @AsmaKemal-jp4fv 10 วันที่ผ่านมา

    አላህ ሀገሬን በአለም ከፍ ብላ ሰላምዋን በዝቶ እንዲያሳየኝ ሁሌም ዱአ አደርጋለሁ ኢንሻአላህ

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Redwansani-m9n
    @Redwansani-m9n 10 วันที่ผ่านมา +4

    አብይ .አህመድ ህልሜን አንተን አግንቼ ማውራት ነወ

    • @MeazaZewide
      @MeazaZewide 10 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 9 วันที่ผ่านมา

    Wonderful work thanks.

  • @AdelAdel-f5h
    @AdelAdel-f5h 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EngdawarkSefa
    @EngdawarkSefa 9 วันที่ผ่านมา

    Abichu best leader of Africa.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 10 วันที่ผ่านมา +3

    እነሱ ግን የት ነው ያሉት

  • @abebeduresa2048
    @abebeduresa2048 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤

  • @sadiyaselam3270
    @sadiyaselam3270 10 วันที่ผ่านมา

    Ethiopiachen kef tebelelen berta ewnetegna gazetegna lelochu midiawoch zem bilum ante mertuan Ethiopiachenen tasayensleh thanks🎉🎉🎉🎉🎉4🎉🎉

  • @hanaestifanos5153
    @hanaestifanos5153 9 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia lezelalem Tenur

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 10 วันที่ผ่านมา

    🙌🙌🙌🙌 🇪🇹

  • @MGETHIOPIA
    @MGETHIOPIA 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LocyOmar
    @LocyOmar 10 วันที่ผ่านมา

    Hulem jege nachen docter abey ahemd edmena afeyawn yewefeqew yanurew wedachen nhena

  • @LulitTessema
    @LulitTessema 10 วันที่ผ่านมา +1

    How come EBC hasn’t reported this?

    • @elisabethrobi8963
      @elisabethrobi8963 10 วันที่ผ่านมา +2

      Because they don’t want talk the truth

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 10 วันที่ผ่านมา

    Ethiopian Alay yalut Dr Abbyin yemitelut bezeregnnet bemekefafel Ethiopian lemetal yemitagelut badawoch nachew enji Ethiopia 🇪🇹 betam eyadegech nw Ethiopia 🇪🇹 lezelalem tinor 🇪🇹 zeregnoch enna bandawoch ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu 🇪🇹

  • @Redwansani-m9n
    @Redwansani-m9n 10 วันที่ผ่านมา

    መኪና ግዛልኝ

  • @روزامحمد-ح7م
    @روزامحمد-ح7م 10 วันที่ผ่านมา

    Abtooon.yamatala.batuitu.manafasa.nawa

  • @seidgudetta9361
    @seidgudetta9361 10 วันที่ผ่านมา

    Hi
    Please can you expelane Islam from world 1st country tell as history. THANK YOU
    TRUTHFUL

    • @elisabethrobi8963
      @elisabethrobi8963 10 วันที่ผ่านมา

      What do you mean? we didn’t understand you were talking about it

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 10 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aminahamza3547
    @aminahamza3547 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedAbee-xt4eb
    @AhmedAbee-xt4eb 9 วันที่ผ่านมา

    ❤ambasaw❤amhasaw❤💚💛❤️💋💘💚💛❤️💋💘💚💛❤️💋💘💚💛❤️💋💘