Ethiopia - ሥምምነቱ ...! ጠቅላዩ ምን ሰተው ምን ተቀበሉ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 196

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074 วันที่ผ่านมา +24

    አልሀምዱሊላህ።እውነት፡አሸንፏል።ሠላም፡ለኢትዮጵያችን፡ሠላም፡ለዓለማችን፡ሠላም፡ለሁሉም፡እጅጉን፡ይሁን፡አሚን።እውነተኛ፡ጀግኖቻችን፡እንኳን፡ደስ፡አላችሁ፡አለን።በድጋሚ፡አልሀምዱሊላህ።

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የኢትዮጵያ ህዝብ የብህር ወደብ አገኘሁለህ ብሎ አሰጨፈርው አሁን ደም ያኘውን ሰውየ ክዶ ተቱርክ የራሱን ህዝብ መጨፈጨፊያ ጦር ሰለሚፈለግ ወደቡም ቀር የሱማሌም ክብሯን አሰከበርች ኢትዮጵያ ከህዝ ጥቅም ያገኘችው ምደን ነው ክሀደ እዴሆነች ለማንም እዴማትታመን ነው ለራሱ ጥቅም ስል ገና እትዮጵያን ያዋርዳታል በዝህ ተቀጠለ

  • @World-u8w
    @World-u8w 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ኢትዮጵያን ያዋረደ መሪ!!!

    • @RAMIHUSSENBAHOBESHI
      @RAMIHUSSENBAHOBESHI 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      WHAT KIND OF STUPID COMMENT, you wish a war for your country that's why always we stay poor

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምቀኛ የሙቀጫ ልጅ

    • @ሰውመሆን-ደ3ጸ
      @ሰውመሆን-ደ3ጸ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      kkk አብቹ ሳቀ

    • @abrehamt.379
      @abrehamt.379 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ከመች እስከመች። 2008 - 2017? 2016-2017? 2008? 2017? When exactly? No need where. Forget History cause the STORY we the living Ethiopians are making could not give us any moral ground to judge the past.

    • @HABTAMUGanecho
      @HABTAMUGanecho 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      new ethiopia

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 วันที่ผ่านมา +33

    ያሁሉ ወደብ ተገኘልህ እልል በል የተባለው የዋህ ህዝብ አሁን ምን ሊባል ነው?

    • @harontamrat646
      @harontamrat646 วันที่ผ่านมา +9

      ደንቆሮ ወደብ ልትሰጥ ሱማሊያ ተስማማች ወይ ደግመህ አዱምጥ

    • @NigusAlemneh-ii3mj
      @NigusAlemneh-ii3mj 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ክክክክ ድንጋይ

    • @yenehungidyelew4991
      @yenehungidyelew4991 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      አሁንም ድል ማድረጋችን ካልገባህ ችግር አለብህ ማለት ነው

    • @tamrualemu7496
      @tamrualemu7496 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      መደብ ነው እንዴ ታዲያ የተገኘው ??

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የሱማሌያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነትን ኢትዮጵያ እንድታከብር ተስማምተዋል። ከጀርባ የቱርክ ከባድ ግፊት እንደ አለና አለበለዚያ ራስዋ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ውስጥ የምትገባ አስመስለውታል። የሶማሊላንዱ ስምምነት ወደጎን የተደረገ ይመስላል። በምትኩ ሶማሌያ ሌላ በር ለመስጠት ፍላጎት አሳይታለች። ሶማሊላንዶች የአሜሪካኖቹን ቃል ተማምነው እኛን ገሸሽ እያደረጉ ነው። ከሁለቱም ማጣት በጎ ስለማይሆን ስምምነቱ እንደ በጎ ይታያል። እናም ዐብይ ለእኛ የሚበጀውን እንደሚወስን ስለምናምን የአሁኑን ውል እንደግፈዋለን።

  • @yayatube6774
    @yayatube6774 วันที่ผ่านมา +18

    ዶ/ር አብር አህመድ ምንም በኢትዮጵያዊነቱ እንደማይደራደር አምናለሁ አብቹ መልክምና ቅን የኢትዮጵያ መሪ ነው

    • @wudewude1743
      @wudewude1743 วันที่ผ่านมา +5

      ጨፍጫፊና ዜጎቹን ለብዙ ስቃይ የዳረገ እንጭጭ ግለሰብ ነው

  • @kedjatube9725
    @kedjatube9725 วันที่ผ่านมา +21

    ኤርትርያ ምን ሊዉጣት ነዉ እቺ ምቀኛ አገር

    • @yenehungidyelew4991
      @yenehungidyelew4991 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይገርምም

    • @AdiamTesfu-ly9uc
      @AdiamTesfu-ly9uc 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂 በጥይት ባትገድሉን በሳቅ ልትጨርሱን ነው😵‍💫😵‍💫😵‍💫😂😂

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቁልቋላም ኤርትሪያ የአረብ የጣልያን መጫወቻ

    • @aidawaldamlak7530
      @aidawaldamlak7530 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ere tergagu demo Eritrea men agbat ezaw tatachun yazu. Men teyzo guzo alchi AYATE 😂😂

    • @aidawaldamlak7530
      @aidawaldamlak7530 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Eritrea menm aywetatem raswan cihla be confident yetnor Ager nat end Ethiopia 🇪🇹 berdat sende yemtnor aydlchem 😂😂

  • @YosefTeshome-h8c
    @YosefTeshome-h8c 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ጀግና አብቹ።

    • @hanaayele4463
      @hanaayele4463 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጀግንነት እንደዚህ አይደለም የፈሪ ምልክት

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አብይን ግን ማነው የጎረቤት ሀገራት መገስቶች አምነው ለሰራ የሚፈራርሙት አይ ውርደት መጀመሪያስ ማን ተፈራረም አለው ለማይዘልቅበት የኢትዮጵያን ህዝብ መጫውቻ አርገው አሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ አጨብጭቦ ነው የሚቀበልው 😂😂😂😂

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ጦርነት ይውደም።ሠላም ይንገስ🎉

  • @MmmTyty
    @MmmTyty วันที่ผ่านมา +4

    WOW❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @firomsaabzel721
    @firomsaabzel721 วันที่ผ่านมา +10

    Ethiopia my country viva

  • @yidisho2350
    @yidisho2350 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለመኑ አብይ ሲፈርም የግብፅ ወታደሮች ሱማሌን ለቀው እድውጡ ጠይቀ አልጠይቀም በራሱለ የ ሰርውን ወጥመድ ብቻ ነው ያስፈተው ለኢትዮጵያ ምን የሚጠቅም ይዞ መጣ😂😂😂😂

  • @Mule0411
    @Mule0411 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከሱማሊያ ጋር የሚደረገው አድስ ስምምነት ሁለት ያጣ ጎመን እንዳያደርገን ስጋሁ

  • @tesfayehailu5093
    @tesfayehailu5093 วันที่ผ่านมา +6

    Great achievement for great country ,"God blessed our big nation "🙏❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Zemen80
    @Zemen80 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኣይ የኣብይ ቅጀት መጎረር ብቻ ባህር ኣግኝተናል የተባለው ህዝብ ኣሁን ምን ሊባል ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር እኛ ምንስተው ምን አለ

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw วันที่ผ่านมา +3

    While there's is a great beginning for ETHIOPIA 🇪🇹. What is the resolution for this course 👌

  • @DVMMU
    @DVMMU 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መልካም ዜና

  • @AdanMobil
    @AdanMobil วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤

  • @eritreamassaw3059
    @eritreamassaw3059 วันที่ผ่านมา +20

    የሶማሌው ፕሬስዳንት ደስቸኛ እንደሆነ ፊቱ ላይ ይነበባል የአብይ ፊት ደስተኛ እንዳልሆነ ፊቱ የተበሳጨ ይመስላል 😂😂😂

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      Do not Underestimate this person , he Better than Eritrean president & Tigray president because he not Experienced than two Leaders. But He plays games on Tigray war , two of them they Lost the war .

  • @AkiliuZewdeh
    @AkiliuZewdeh วันที่ผ่านมา +9

    ደግሞ ነገ መጥቶ እንኮን ደሳላችሁ ይለናል እኳ😂😂😂😂😂

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማን አክሊሉ ፈላስፋው እና እርጥብ ዥልጥ

    • @AkiliuZewdeh
      @AkiliuZewdeh 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @EliasAlem-c1b አህያ ነህ ማለት ነው

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@AkiliuZewdeh ክክክ የሰው ሰር ምርጥ ኢትዬያዊ ነኝ በዘር እንደናንተ አላምንም ፋኖ የአረብ ግረድ ሆኗል የወረድኮ አይደለሁም ደሞ እንደናንተ ቁልቋላም

    • @AkiliuZewdeh
      @AkiliuZewdeh 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @EliasAlem-c1b ካድሪ ሆድ እንጂ ጭንቄ የለውም እና ወዳጄ ግን አበልህ ስንተ ደረሰ
      ቁልቁል ምንድን ነው ግን

    • @AkiliuZewdeh
      @AkiliuZewdeh 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @EliasAlem-c1b እረ መጄመርታ አማረኛ ቻል ከርሳም ለነገሩ ካድሪ ሆድ እንጂ ጭንቅላት ወፍ😀😀😀

  • @Case24215
    @Case24215 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰብን መመለስ ነው ሰጥቶ በመቀበል ሽማግሌው እሰካሉ ግን መቼም ለኢትዮጵያ አይቀኑም

  • @songohan7170
    @songohan7170 วันที่ผ่านมา +5

    የሚስጠውም የሚቀበለውም ምንም ነገር የለም ጥልቅ ከሗነ ቅጅት ባኖ ወደ ቀልቡ ሳይወድ በግድ እንዲመለስ መመለሱንም በፊርማ እንዲያረጏግጥ ተደርጎ በጏሮ በረ የእፍረት ማቁኑ ተከናንቧ ተሽኝቷውል ::
    ይህ ትልቅ ትምርት ጥሏ የሄድ ስብስብ የሀገራትን የዕየር የባህር የግዛት አንድነታቸውን መድፈር ማለም መቋመጥ ዋጋ እና ጭንቀት እንደሚያስከፍል በሚገባ የተማርንበት ህትደት ነው ::👈🏽🇪🇷🇪🇹🇸🇴🇹🇷

  • @HZIZ41
    @HZIZ41 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopia at the End accept International Law

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 วันที่ผ่านมา +2

    I don't want much, I just want the person reading this to be healthy, happy, and loved. Wishing you a good day

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b วันที่ผ่านมา +26

    መልካም ዜና ነዉ ኢርትራ እና ግብፅ መልካም መቃጠል

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሰብ ነው የአባትህን ቂጥ በሽርን ብዳው የቀን ጨለማ

    • @teklemariamtekeste2010
      @teklemariamtekeste2010 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂Junta

    • @SanaytTewelde-v2y
      @SanaytTewelde-v2y 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ምን አቃጠለን ጠላታችን ይቃጠል
      እጅ ነዉ የሰጠ መንግስታቹ

    • @AdiamTesfu-ly9uc
      @AdiamTesfu-ly9uc 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @AdiamTesfu-ly9uc
      @AdiamTesfu-ly9uc 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በባድመም ግዜ ውስኪ ተራጭታችሁ ነበር always wrong calculation 😅

  • @ww1075
    @ww1075 วันที่ผ่านมา +4

    እንደ ዝምብ ሰዉ ሃገር ትዳፈሩና ተዋርዳቹ ትወጣላቹ

  • @BuzayewTadele-wu9yt
    @BuzayewTadele-wu9yt 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Right

  • @wizabdatafar3500
    @wizabdatafar3500 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤

  • @Eritreaforeritreans_4131.
    @Eritreaforeritreans_4131. 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁሌም ራሳችሁን እንዳታለላችሁ

  • @TechVibe10
    @TechVibe10 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ በአሸናፊነት ከፍታ ትበራለች!ህጻናት ስለፍሪፋሪ ያልማሉ አርቆ አሳቢዎች ግን ለባህር በር ይተጋሉ!ተላላኪዎች አንገት ድፉ!

  • @rozaghebrelul1251
    @rozaghebrelul1251 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሮም በለፈለፉ ይጠፉ እኮነው ያደረገው ,፡ ስትነሳ መጀመርያ ማረፊያህን ወይም መውደቂያህን ማወቅ ግድ ይላል ,,, ኣለበለዚያ እንደ ዶክተር ኣብይ ኣንገት መድፋት እንዳይሆን

  • @gemechutaye9173
    @gemechutaye9173 วันที่ผ่านมา +7

    አብቹ ጀግና መሪ

  • @ilma.walloo-p3o
    @ilma.walloo-p3o 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤ alhamdulillaa wallahi bayyee nagamachiistee doktor Kenya Abiy Ahmed Ali nuuf jiradhu kana hundaa dhimma ofii kankeetiif osoo hin ta'in umata Itoophiyaatif garuu ummanni Itoophiyaa kana hundaa waan beekanii ishaa allaah Rabbiin tokkichi si waliin jirra jabadhu gotoota ❤❤❤

  • @ZainaLedet
    @ZainaLedet 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egzbher ymasgan salame wardaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተስፋነህክፍሌ
    @ተስፋነህክፍሌ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ነገ በኔ ያልከው ልጅ ልክ መሆንህ ታየ

  • @A.J6839
    @A.J6839 วันที่ผ่านมา +1

    የሶማሊያ ሉዓላዊነታን እና የግዛት እንድነታን አክብራለሁ ማለት ለሶማሊላንድ እውቅና አልሰጥም Mou ቀድጃለሁ ማለት ነው ከአሁን በሃላ የለው ነገር በሶማሊያ መልካም ፍቃድ ላይ የተመሠርት ነው የሚሆነው።

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎን! ግን ሶማሊላንድ በሌሎች በዩኤስ እና በብርትን ድጋፍ ነፃነቷን መቀዳጀትዋ አይቀርም። ስለዚህ ኢትዮጵያ ለምን ጠላት ታብዛ? ነፃ ከሆነች በኋላ ሶማሊላንድ ዳርቻውን አከራይታ ገንዘብ ለማግኘት ወደ እኛ መምጣትዋ አይቀርም።

  • @GechoGesess
    @GechoGesess วันที่ผ่านมา +5

    ጨቅላዉ ዲስኩር ይወዳል

    • @FaithHopeLoveAndPeace
      @FaithHopeLoveAndPeace วันที่ผ่านมา

      አልቅስ ባንዳው ምንም ማረግ አይቻልም

  • @melkamubogale4713
    @melkamubogale4713 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ ግን ይሄ ስምምነት በሴራ የተሞላ መስሎ ነው ምታየኝ!! በአንድ ጀምበር ያቺ ሞቃድሾ ፍንክች የማይል ያግትር ሀሳቧን ምንስ ልያስቀይራት ቻለ? አልተዋጠልኝም!!! ሰላም መውረዱ ደስ የሚል ነገር ብሆንም ግን ከኃላ ያዘለው ጣጣ እንዳይኖር ነው

    • @AwolIbnIbrahim-bz9nm
      @AwolIbnIbrahim-bz9nm วันที่ผ่านมา

      Mn albat tornet wst silegeba alyam yegna hidolachew new enji

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የሱማሌያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነትን ኢትዮጵያ እንድታከብር ተስማምተዋል። ከጀርባ የቱርክ ከባድ ግፊት እንደ አለና አለበለዚያ ራስዋ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ውስጥ የምትገባ አስመስለውታል። የሶማሊላንዱ ስምምነት ወደጎን የተደረገ ይመስላል። በምትኩ ሶማሌያ ሌላ በር ለመስጠት ፍላጎት አሳይታለች። ሶማሊላንዶች የአሜሪካኖቹን ቃል ተማምነው እኛን ገሸሽ እያደረጉ ነው። ከሁለቱም ማጣት በጎ ስለማይሆን ስምምነቱ እንደ በጎ ይታያል። እናም ዐብይ ለእኛ የሚበጀውን እንደሚወስን ስለምናምን የአሁኑን ውል እንደግፈዋለን።

    • @Mdjahid-bg7th
      @Mdjahid-bg7th 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንተ እዛ ነበርክ እንዴ ​@@birhanjommy

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Mdjahid-bg7th ጫት ሲያደቅቅ የሚውል ሰው እንዴት ይህን ስምምነት ሊረዳው ይችላል? መጀመሪያ ትንሽ ነቃ ሠልጠን በል፡ እንደ ጋን ሁሉን የሚሞሉብህም አትሁን!

    • @Mdjahid-bg7th
      @Mdjahid-bg7th 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@birhanjommy ቲሽ ድንቆሮ

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕረዚዳንት ኤርዶጋን እናመሰግናለን 🙏 ጎበዝ መሪም ነው።
    ነገር ግን የሶማሌላንድ ስምምነት መሰረዝ የለበትም (በጣም ወሳኝ ቦታ ነው ለኢትዮ)።

  • @Kereneritrean
    @Kereneritrean 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣቢ ነው ሓሳቡ ቀየሮ የሶልላንድ ስምምነት ወድቂ ኣድረግ ንሚን ቡዝሕ ጸቅጥ ስለበዛ ክሕግ ዊጪ መከየድ ሰለ ነበረ ኣቢቺ እቅረታ ጠየቅ

  • @LST25
    @LST25 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abiyot has been humiliated by Somalia 🇸🇴 ❤

  • @robelasmara3971
    @robelasmara3971 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Somalië seralet le abi😂😂😂😂😂😂

  • @Easylife-2024
    @Easylife-2024 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sorry somaliland 😢😢

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አገባን ተስማሙ አልተስማሙ ምንም አናውቅም

  • @NestehoMAHAMUD
    @NestehoMAHAMUD วันที่ผ่านมา +3

    Somaliland Stand with Ethiopia

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚገርመው የዣሬ አመት ሃሰን ሼክ አንድ አይደለም ሶስት ወደብ ውሰዱ ሶስት ሺህ ኪ/ሜ ድንበር አለን ባህር ላይ ምን ያደርግልናል አብረን እንጠቀም ብላ ነበር ከሱማሌ ላንድ ጋር ጁቡቲ ላይ ሲደራደሩ ሴትን ሆነን መሃል ገብተን እውቅና እንሰጥሻለን ወደብ ስሙን ብለን ቀጠናውን አመስነው አንድም አገር አለም ላይ አልደገፈንምምንም ሳይገኝ እንካን ደስ ያለህ ወደብ ተገኘ ተባለ የኢትዮጵያ ህዝብ ሱማሌም ደካማ ብትሆንም አቅም ወዳለው ጎራ አለች በዲፕሎማሲ ስህተታችን ሱማሌንም ኤርትራንም አጥተን ግብፅን አፍንጫችን ስር አመጣን በውስጥ ግዛትዋ ገብተን ጁባላንድን አሳመፅን እንደማይሆን ሲሆን እጅ ሰጠን ለምነን ታረቅን ለሱማሌ ላንድ የሰጠነውን እውቅና አነሳን ሽንፈታችንን ተቀበልን

    • @wintaweldu8473
      @wintaweldu8473 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Hixan megist talaq hagerin tinish yadergal. Abyin yizo wirdet mekenaneb ayiqeri new. Tolo kaltewegede

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 วันที่ผ่านมา +7

    የወሮበላ መጨረሻው ይሄ ነው ገና መቀመቅ ይወርዳል ከነ ግብረ አበሮቹ በዓለም አቀፍ ህዝብ በዚ ስድስት አመት በዓለም የዲፕሎማሲ ውድቀት አስከተለ ሱማሊያ በዲፕሎማሲ ድል አደረገች አሸነፈች ይሄ አስመሳይ በጊዚ እንደ ሶርያው መሪ መውደቂያውን ይፈልግ ከእንግዲህ የኢትዮጵያ ህዝብ በዚህ ሰውየ መታለል የለበትም ስንዴ አለ ነዳጅ አለ ወደብ አለ ምን ያላለው ነገር አለ በዘመኑ ወጣት ንግግር ሳክስ ነው የሚሉት ይሰከስካል ቱልቱላውነ

    • @imbaaleedafarshaaadaraa2333
      @imbaaleedafarshaaadaraa2333 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tadiya Sinde yelam naw yemitilew? Banda!

    • @temesgenwondimu7301
      @temesgenwondimu7301 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Banda

    • @gmekonnen397
      @gmekonnen397 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Mesfun Seyoum and Abiy Ahmed are the same who claims false victory undermining Ethiopian people intelligence

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተሸነፈ ኢትዮጲያ

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat วันที่ผ่านมา +11

    ፠ሕልም ሩጫው ውጠት ሾንፈት፠
    የኢትዮጵያ አምላክ አልረሳንም,ድሉ የኛ ነው፠
    ፋኖ ያለጥርጥር ያሸንፋል,,👍💚💛❤👍🙏

    • @Ethio-tradtional-music
      @Ethio-tradtional-music วันที่ผ่านมา +5

      ፋኖ መሰለህ እዚህ ያደረሰው አብይ ነው
      ፋኖ ይህንን የሚያደርግ አእምሮ የለውም አማራን ያሰቃይና ሀገሩን ያዳክም እንጅ 😂😂😂

    • @sababeyene4346
      @sababeyene4346 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☃️☃️☃️☃️☃️☃️☃️🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ❤️🇪🇷🇪🇷❤️❤️
      🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇷❤️
      🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷 🇪🇷❤️🇪🇷

    • @abdukeyru
      @abdukeyru 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Mene blo nw miyashnfew mn ayente aemero nw yalachu

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የወደብ ነገር አከተመ ከሱማሌላንድ ጋር የጀመረውን አጥብቆ አንደመያዝ ሊፈርስ ከተቃረበ ሀገር መሬ ጋር ስምምነት ያደርጋል ከሱማሌላንድም አያገኛም ከሱማሊያም አንዳች ነገር አያገኛም የኤርትራ ና የግብፅ አለማ ተሳካ

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎን! የሱማሌያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነትን ኢትዮጵያ እንድታከብር ተስማምተዋል። ከጀርባ የቱርክ ከባድ ግፊት እንደ አለና አለበለዚያ ራስዋ ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ውስጥ የምትገባ አስመስለውታል። የሶማሊላንዱ ስምምነት ወደጎን የተደረገ ይመስላል። በምትኩ ሶማሌያ ሌላ በር ለመስጠት ፍላጎት አሳይታለች። ሶማሊላንዶች የአሜሪካኖቹን ቃል ተማምነው እኛን ገሸሽ እያደረጉ ነው። ከሁለቱም ማጣት በጎ ስለማይሆን ስምምነቱ እንደ በጎ ይታያል። እናም ዐብይ ለእኛ የሚበጀውን እንደሚወስን ስለምናምን የአሁኑን ውል እንደግፈዋለን።

  • @ሰውመሆን-ደ3ጸ
    @ሰውመሆን-ደ3ጸ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተፈጠረ ሂሳብ ከ ፈጠረው አይበልጥም

  • @JohannesTes
    @JohannesTes วันที่ผ่านมา +5

    There is nothing to give and take from this childish leader

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እልልታ

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    GAME OVER 😂😂😂

  • @senaityeman6141
    @senaityeman6141 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወያኔ እነመለስ ዜናዊ እግዚአብሔር ይይላችሁ ሀገሬቷን ወደብ አልባ አረጎት የታሬክ ተጠያቂናቸው

  • @SofiaKeren
    @SofiaKeren 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቃዲሾ እንኳን ደስ ኣላቹ😂😂😂😂

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሮም በ ኪራይ የ ከለከላት አልነበረም

  • @esayaszewdie
    @esayaszewdie 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግልጽ እኮ ነው። የሶማሊያን ሉአላዊነት አከብራለሁ ማለት ስለ ሶማሊ ላንድ ያለኝን ጉዳይ ሁሉ አቋርጬዋለሁ ማለት ነው።

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ሰውዬ ግን እንድህ ኢትዮጵያን የሚያዋርዳት እንደው ምን ብናጠፋ ነው!!! ሶማሊያ እንድህ ያሻናው አብይን??? ሶማሊያ በዓለም አደባባይ አሸነፈችን!!! አብይ እግዚአብሔር ይይልህ!!!!

  • @maruabiye2521
    @maruabiye2521 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያምናውንና የዘንድሮውን ስምምነት ዓይኑ ላይ ለጉድ አንብቡት😂

  • @fentahunberhanu9604
    @fentahunberhanu9604 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርትራ ወደባችን ትመልስ

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 วันที่ผ่านมา +1

    bezih asteyayet yemtsetu sewoch endew keld meselachu ke ewrnet nesa wetu gize ywesdal

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co วันที่ผ่านมา +2

    አሁን በግልጽ ኢትዮጵያና አቶ አብይ በ ጀግናው የሶማሊያ መሪ በዝረራ ተሸንፈዋል ማለት ነው። አብይ ኢትዮጵያን አዋረዱ!!

  • @abetade-n6t
    @abetade-n6t 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wodeb Ye woha shita hono kere yemilew Zena ewun hone 😮😮

  • @lilianeasternquin9649
    @lilianeasternquin9649 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂 zem bel weshtam beqa somailia ashenefch

  • @Ethio-tradtional-music
    @Ethio-tradtional-music วันที่ผ่านมา +3

    አብይ ጀግና መሪ ነው

    • @samiras2322
      @samiras2322 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የምን ጀገና አቋም የሌለው ገና ለገና ስልጣኑን የሚቀማ መስሎት እየፈረጠጠ ቱርክ ገብቶ አደራድሩኝ ብሎ የሚቃዥ መንግስት ነው የሶርያ መንግስት የቱርክ እጅ አለበት ሲባል የሚዘው የሚጨበጠውን አሰጣው በቅርቡ የአማራ ፋኖ ስልጣኑ መቀማቱ አይቀረም እኛ ደገሞ ኢትዮጵያ አይኖችች ሁሉ ወደ አመራ ክልል ነው ድል ለፋኖ

    • @ሰውመሆን-ደ3ጸ
      @ሰውመሆን-ደ3ጸ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ነው እንዴ

  • @NOBLIN884
    @NOBLIN884 วันที่ผ่านมา +3

    አእጅግ በጣም ተንኮለኛ የሆነው አብይ አህመድ የተለመደች አክሮባቱን ጁባ ላንድን ወይም ሱማሌ ላንድን እወጋልሀለው ብሎ እንደታረቀ በቅርብ እንሰማለን!

  • @tgeb6431
    @tgeb6431 วันที่ผ่านมา +1

    What happened to the 50 year lease? Oh, Abiy! He just can't get anything right, can he. 120m people being led by this immature individual? Scary!!!!!!!

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 วันที่ผ่านมา

      Win win deal means he is still getting military base

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 วันที่ผ่านมา

      With less risk with brother hood manner not enemy manner

    • @tgeb6431
      @tgeb6431 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@peaceandlove9924
      Brotherhood is great but it was the 🇪🇹 pm who broke it and bragged about it in the first place, only to be humbled now.

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@tgeb6431 it is 🇸🇴 Somalia who set precondition to sit and negotiate they said we are not negotiating unless he officially agrees not to make a finial bind and to apologize but what happened to Somalia they just come to face to face with out any precondition

    • @tgeb6431
      @tgeb6431 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @peaceandlove9924 and the tore the fake agreement and threw it in the trash, right? A lesson for Abiy, don't be a village bully.

  • @tamrualemu7496
    @tamrualemu7496 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድብድቡን ለማየት የቆማችሁ ተበተኑ በቃ የለም

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድሮን ካገኘ አብይ ምንም ይስማማል

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq วันที่ผ่านมา

    ለሁሉም ነገር መልካም ነው ግን ኤርትራና ግብፅ ምን ይሻላል 😂😂😂

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኤርትራ እና ግብጽ ናቸው በዚ ድርድር ያሸነፉት

  • @meketeassosa1204
    @meketeassosa1204 วันที่ผ่านมา

    አብራቸው እዩ እናንተ አገር ይምራ ብለን ሰጥተናል የሚስማማ ያደርጋል ሲጀመር ያመጣው እሱ ነው ፀብ ፍለጋ ሄደ አላላችሁም ለምን ጦርነት አይካሄድም ነው

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሶማሌላንድን በጠረባ ዘረጓት በለኛ

  • @hanaayele4463
    @hanaayele4463 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱማሌ ላንድን አስረክቧት ነው የሚሆነው ኢሄ ደነዝ

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እርቁ
    ፕሬዚደንት ኢሳያስ
    ገብተውበት ቢሆን ኖሮ ወድያውኑ ሳይውል ሳያድር ከመቅጽበት ይሳካ ነበር። ኣትሳቁ ቀልዴን ኣይደለሁም። ቂቂቂ

    • @wintaweldu8473
      @wintaweldu8473 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Presdant Isayas yemihon kehone awo enji end Aby hixan ejun are wist ayasgebam.

  • @AuraEritrea
    @AuraEritrea 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Who's the winner and who's the looser is simply visible on their face. The leader of the Somalia looks much happier and more victorious than the other one.
    The agreement signed clearly explained that the territorial integrity of the greater Somalia 🇸🇴 must be respected by any foreign country.
    " They further agreed to closely work together to finalize mutually advantageous
    commercial arrangements through bilateral agreements, including contract, lease,
    O-
    and similar modalities, which will allow the Federal Democratic Republic of Ethiopia
    to enjoy reliable, secure, and sustainable access to and from the sea, under the
    sovereign authority of the Federal Republic of Somalia "

  • @DanielTafesseBekele
    @DanielTafesseBekele วันที่ผ่านมา

    bc Somalia has no choise without giving port

  • @menalalim2272
    @menalalim2272 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    your topic is about what given and taken,but nothing is mentioned in your news what is given and taken ,just still only questions

  • @madotube3523
    @madotube3523 วันที่ผ่านมา +3

    ከዚህ ቀደም የነበሩን መሪዋች ኢትዮጵያን ሲሸጡ ኖሩ ጠቅላዮ እዉነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ አብቹ ግን አንገታችንን ቀና አደረገልን ወሬ አናብዛ ሰዉየዉን መደገፍ ብቻ

  • @ZaideTekie
    @ZaideTekie 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ካለውሸት እውነት የማታቁ ናቹ እስቲ እውነት አውሩ አገራቹ ሰላም እንዲሰፍንላቹ

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopia has the right to acquire access to the sea, but the way Abyie approaches the whole situation is full of arrogance and belligerent, and has not involved a diplomatic approach.

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከጫጩት ፊት ፈንግል አይወራም!!የ11 ወር ግርግር ማብቂያው ደረሰ😂😂😂😂ድበር ተሻግረህ ከቀይ ባህር በፊት የኢትዮን ሉአላዊነት እንደ ቴዋድሮስ እንደ ሚኒሊክ አስከብር። እንሽአሏህ የኢትዮ አንድነትና ሉአላዊነትእንድሁም የባህር በር በፋኖ ይሳካል።

  • @ሳምራዊ
    @ሳምራዊ วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😂

  • @kamilakmal147
    @kamilakmal147 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sera bayenorewu arif naw 2 hulate eger ezoh 2 zafelaye wautet waye lameseba naw 1 andunem lameratt

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw วันที่ผ่านมา +7

    አብይ በስሜትጅ በስሌት አይሰራም አቋም የለለው ሰውነው

    • @EliasAlem-c1b
      @EliasAlem-c1b 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መሐመድ ስገድበት አንተ ወስፋታም

    • @ሰውመሆን-ደ3ጸ
      @ሰውመሆን-ደ3ጸ 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰው መሆን አብቹቡ❤❤❤❤❤

  • @WoldeBacha-z6b
    @WoldeBacha-z6b 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yante were minyiteqimal ? Banda yimesilal nigigirih.

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና ሀሰን ሼክ

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Aye ye Ethiopia 🇪🇹 meriwech zelew wede meret gura bcha yiluhal 😂😅

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዝምብለ ትሽከረከራለ! መረጃ ያለህ አይመስለኝም፡፡

  • @sebahadinabdella
    @sebahadinabdella วันที่ผ่านมา

    teru new

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢሳያሰና አልሲሲ ማበዳቸው ነው በጣም ጮማ ዜና ይመችህ

  • @selamudana4318
    @selamudana4318 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይ የማይጨበጥ መሪ ነው።

  • @mulugetayohannes5340
    @mulugetayohannes5340 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Beanateh tetekel tubo afe yemender alubaltegna duket Ethiopia telatochewan bemulu anten chemero gena anget tasedefalech buhaka ante belo journalist banda ye banda lij telalake Abechu gena tamer yeseral ayenachu eyaye maferia 😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢

  • @TsegaiMikaele
    @TsegaiMikaele วันที่ผ่านมา

    Hahaha waninet bahir altegeiem?

  • @danielshiferaw1278
    @danielshiferaw1278 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንትና፤*ምንም ለማለት፥ምንም አይፈቅድልህም*! እባክህ የዐረብ ደላላ(በጮኸ አይደለም-በሆነ እንጅ)!--- I know ur background&wat u r doin!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥱♥️🥱🇪🇹♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኣታቃጥር!

  • @geshaethiopua449
    @geshaethiopua449 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Min tashomonemunaleh

  • @SanaytTewelde-v2y
    @SanaytTewelde-v2y 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እጅ የሰጠ ሁሉ ፈከራ የት ሄደ ልጅ

  • @zewdihabtemariam6030
    @zewdihabtemariam6030 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Liers fake media

  • @WinaKinaContina
    @WinaKinaContina 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመኑኝ ተሸንፈናል።
    በምንም ተአምር ሶማልያ ከሶማሊላንድ አትበልጥብንም።በትርምስ ያገኘነውን የዲፕሎማሲ ከፍታ ሶማሌላንድን በመካድ ልክ እንደ ኤርትራው የዜሮ ድምር ፖለቲካ እንዳይሆን እሰጋለሁ።
    ኤርትራን እንዳስከፋናት ሶማሊላንድን ካስከፋናት እመኑኝ ተሸንፈናል ኢትዮጵያም ያበቃላታል።
    ስለዚህ፥ሶማልያ የሶማሊላንድን ጥቅም በነካ መልኩ ከኢትዮጵያ ጋር መስማማት ስምምነቱም የሴራ ፖለቲካውም ክሽፈት እንዳይሆን መጠንቀቁ ከቁጭተትም ከውቅሰትም ያተርፈናል ጠንቀቅ ነው።