ማንን ልምረጥ / በ አለባበስ ከ 5 ሴት መርጦ ጠበሳ Dating by outfit

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2021
  • ማንን ልምረጥ / በ አለባበስ ከ 5 ሴት መርጦ ጠበሳ
    Dating by outfit
    ተጨማሪ አዝናኝ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ማግኘት ከፈለጉ እነዲሁም በፕሮግራሞቻችን ለመሳተፍ በተዘረዘሩት መህበራዊ ድህረገፃችን follow ያርጉን
    tiktok: vm.tiktok.com/ZM83aArcA/
    Insta gram: jondaniel2021?u...
    Tele gram : @jon_daniel
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 429

  • @ammishaama3932
    @ammishaama3932 2 ปีที่แล้ว +183

    የ ባሪያ ንግድ ነው ሚመስለው 😂😂

    • @lowkey_ruhi4895
      @lowkey_ruhi4895 2 ปีที่แล้ว +3

      Ikr😂 this is so awkward.

    • @Alinaa525
      @Alinaa525 ปีที่แล้ว

      😂😂 Why do you guys always ruin it tho

    • @KiKi-xv9rw
      @KiKi-xv9rw 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @mikyasasfaw4718
    @mikyasasfaw4718 2 ปีที่แล้ว +82

    የሴቶች መብት ይከበር መርከስ ይሉሀል እንደዚህ ነው

  • @karimaayman3519
    @karimaayman3519 2 ปีที่แล้ว +112

    ኧረ ይደብራል ሴቶች እራሳቹውን አታርክሱ

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 2 ปีที่แล้ว +3

      Copy from westerns

    • @dddsdt902
      @dddsdt902 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እውነት ገልቱ ሁላ

    • @monuzenebe2753
      @monuzenebe2753 ปีที่แล้ว +3

      አንድ አንዴ ምን እንኮርጅ ፤ የቱ ይጠቅማል ብለው የሚያስቡ አይመስለኝም። በዛ ላይ እንደ በግ መመረጥ የትኛው ባህል የትኛው ሀይማኖት ነው የሚወደው። ከማርከስም በላይ እረከሱ እንጂ እህቴ።

  • @elsabetgirma221
    @elsabetgirma221 2 ปีที่แล้ว +50

    Weyne abate yesew lj ede enssa komo simeret kuch bye beslke ly 🙆😂😂😂

  • @ethio5184
    @ethio5184 2 ปีที่แล้ว +54

    ሰገጤ ሲሰለጥን ነጮችን ካልሆንኩ ይላል

  • @yared3133
    @yared3133 2 ปีที่แล้ว +28

    ጆ bro.እንኳን ደስ አለሽ ጓደኛኝዮ
    የድምፅ ችግሮች አሉ አብሶ የሴቶችን ቢሲተካከል

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 ปีที่แล้ว +47

    ለመምረጥ እንጂ ለመመረጥ አልመጣም 😉✌️

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 2 ปีที่แล้ว +33

    ምን ጉድ ነው አልገባኝም ሲገባኝ እመለሣለው እስከዛ እዛ ሰፍር ደርሼ ልምጣ 😁🤔☹️🧐😳

    • @user-fp6dt5ru7s
      @user-fp6dt5ru7s 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም አልገባኝ😂

  • @mikaw1012
    @mikaw1012 2 ปีที่แล้ว +36

    Good job bro sound tnsh yechikochu bzum aysemam

  • @dehabtube8186
    @dehabtube8186 2 ปีที่แล้ว +11

    ጆዬ ድምጽ ችግር አለ? ምንም አይሰማም መጀመሪያ ቼክ አድርጉት እና ከዛን ለተመልካች አቅርቡ የግል አስተያየቴ ነው

  • @fatimaunajuaatali7106
    @fatimaunajuaatali7106 2 ปีที่แล้ว +47

    ወይኔ ተሞላቀቀባቸዉ እኮ😂

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 2 ปีที่แล้ว +16

    ለምንድነው ወንዶች የማይመረጡት በቀጣይ ሴት ወንድን አንድትመርጥ እንፈልጋለን??????????

    • @ohali5668
      @ohali5668 ปีที่แล้ว

      አይ አለመሰልጠን, መሀይም አትሁኚ, በቀጣይ ሴት ወንድን ትምረጥ ከምትይ አጠቃላይ ፕሮግራሙ ይቋረጥ ብትይ አይሻልም

  • @mhmoud6320
    @mhmoud6320 ปีที่แล้ว +4

    አይ መግማት መግማማት😂😂😂

  • @kidistwana4039
    @kidistwana4039 2 ปีที่แล้ว +13

    1st year withdraw Aykebdem😂😂ተጭሮ ነዋ ...ለምን ደህና ነገር አይሰራም ከሚረክስ እንዲ

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q 2 ปีที่แล้ว +5

    መጨርሻየን አሳምርልኝ ፈጣሪየ

  • @user-pj6bw8ge3f
    @user-pj6bw8ge3f 2 ปีที่แล้ว +47

    እቃ ሚገዛ ነው ሚመስለው አይ ዘመን

  • @uaeuae9066
    @uaeuae9066 2 ปีที่แล้ว +15

    በቃ ሴት ልጅ እንደቃ ሆነች 😭😭😭😭😭

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 2 ปีที่แล้ว +8

    አይ ይቅርብኝ ለዛቢስ ትላለች አያቴ

  • @ZeynuTubeX
    @ZeynuTubeX 2 ปีที่แล้ว +1

    jon የኔ ወንድም በርታልን የኛ ጀግና እንወድካል ገና ብዙ ነገር እንጠብቃል ካንተ ያንተን ቪድዮ ማየት በጣም እወደለሁ ግን pc የለኝም ግዛልኝ?ስልኬም ትንሽ ሆነች?እንደምትገዛኝ ተስፋ አለኝ ብሮ በርታ

  • @user-jf8nr7lm2n
    @user-jf8nr7lm2n 2 ปีที่แล้ว +39

    I know this show it called jubilee gn its weird to see the habesha version

  • @henokhailu
    @henokhailu 2 ปีที่แล้ว +17

    ሁሌ ኩረጃ አይደብርም በሽቃጣ

    • @ThTh-vy3yy
      @ThTh-vy3yy 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣

  • @user-sl9jz2eh3c
    @user-sl9jz2eh3c ปีที่แล้ว +16

    ሙዝ ተላልጦ ምኑ ያምራል ማስተዋል ይስጣቹ

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂 👍👍👍

  • @user-of8ok5bu3x
    @user-of8ok5bu3x 2 ปีที่แล้ว +68

    እሰተፊሪላህ ምን አይነት ዘመነው
    የመረጥካት ብዙም አታምርም ያሳለፍካቸው ናቸው የሚያምሩት አይ እጣ🤣🇪🇹

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 ปีที่แล้ว +27

    አይ መርከስ የስልጣኔ መጨረሻው ይከው ነው በቃ አይ መርከስ እደው የናተም ቤተሰብ ልጅ አለኝ ይላሉ ታሳፍራላችሁ

    • @user-nq2tx4ib4i
      @user-nq2tx4ib4i 10 หลายเดือนก่อน

      Wellahi yasebkutn new yetenagerkew amesegnalew ❤

  • @fedlureshid4204
    @fedlureshid4204 2 ปีที่แล้ว +6

    መጨረሻቹሁ በቃ እንደ በግ መመረጥ ሆነ

  • @hermona3539
    @hermona3539 2 ปีที่แล้ว +16

    liju betam act aderege keyet new yametut 😒

  • @bizuworkadmasu9876
    @bizuworkadmasu9876 2 ปีที่แล้ว +4

    ኡይይይይይይ ይሄ ነገር ሀበሻ ላይ ያስጠላል አይገልፀውም

  • @biniamgebrekidan3509
    @biniamgebrekidan3509 2 ปีที่แล้ว +19

    Is anybody tell me what is happening in our country ?🙄

  • @hawaadem6676
    @hawaadem6676 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔ የሚገረመኝ መርጠው ሲጨርሱ የእውነት ሊጣበሱ ነው?

    • @user-ml3sosna
      @user-ml3sosna 6 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነዉ😂

  • @yabuacadamy1780
    @yabuacadamy1780 2 ปีที่แล้ว +2

    ከአንገት በላይ ያለዉ ዙር ላይ 3ተኛዋ iphone አለኝ እያለች ነዉ

  • @hayaat9236
    @hayaat9236 2 ปีที่แล้ว +11

    What in the ፈረንጅ ባህል is this 😜

  • @Romantictiktokvideo....
    @Romantictiktokvideo.... 2 ปีที่แล้ว

    Dagiyee😍❤demo mnw tiktok lay tefah eko

  • @user-rj9ez9wx6b
    @user-rj9ez9wx6b 2 ปีที่แล้ว +7

    ሸቀጥ አረጋቸውእኮ ምንአይነትነገርነው

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 2 ปีที่แล้ว +5

    አሁን ይህ ምን የምሉት ነገር ነው

  • @susuwde5712
    @susuwde5712 2 ปีที่แล้ว +9

    ኦ ኤም ጂ አዘጋጅ ግን ከመጠን ያለፈ አይናፉር ነህ ስቴጅ አያያዝ ይቀርሃል ሶ እራስህ ላይ በደንብ ስራ ማንያ

  • @user-mb2si8xt9h
    @user-mb2si8xt9h 2 ปีที่แล้ว +1

    በእናተ የመጣውን አምላከ ቅዱሳን እስኪመልሰው ድረስ ዝምምምም ብሎ ማዬት ነው። የምሬን ነው እምላችሁ በጣም የወረድኩ ከሰው ተራ የወጣሁ ነው የመሰለኝ። በጣም ትልቅ ነውር ነው ተው ተው የራሳችን በደል ይበቃን ይህ ስራ ያስጠይቀናን ተው ተው። መቼም ምን ችግር አለው የሚል አይጠፋም ምንቺግራለው ነው ችግር ያመጣው አሉ አባቴ! አይ ዘንድሮ

  • @rake-habeshwi6014
    @rake-habeshwi6014 2 ปีที่แล้ว +17

    ጆዬ ምን ጀመርክ😂😂😂😂😂የመጀመርያ TH-cam channel የትዳር አገናኝ ኢጀንሲ😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙄🙄😍😍

  • @alhamdulilahayu477
    @alhamdulilahayu477 2 ปีที่แล้ว +12

    ሴቶቹ ናቸው ሚሳዝኑት

  • @azuaksmawtyetwahdolj382
    @azuaksmawtyetwahdolj382 2 ปีที่แล้ว +6

    ወን ገታይ ይቅር በለን ወዴት እየሄድን ነዉ ሴቶቺ ክብራቹ ጠብቁ ለማንኛዉ ኣቅራቡዉ እንደዚ ኣይነት ብትተወዉ ዪሻላሓል ቆይታቹ የሰይጣን የዝም እንደ ዉጩ እራቆታቹ ትወጣላቹ ማለት ነዉ ወን ኣገር ወዴት እየሄደቺ ነዉ

  • @_beth20_
    @_beth20_ 2 ปีที่แล้ว +2

    ኤፍታህ ተስፋሥላሴ ብላችሁ ገጠመኝ አዳምጡ ወገኖቼ

  • @Muletube06
    @Muletube06 2 ปีที่แล้ว +5

    የሴቶቹ ድምፅ አይሰማም ለኛ ከሆነ የቀረፃቹት አሰሙን

    • @abeytadesse8053
      @abeytadesse8053 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/NNbGLVOEKvg/w-d-xo.html

  • @user-dz9hq3fw3u
    @user-dz9hq3fw3u 2 ปีที่แล้ว +3

    Good job 👏 keep it up

  • @mekdelawitelias5935
    @mekdelawitelias5935 2 ปีที่แล้ว +7

    Wow ye camera quality akerareb 1gna maryamn tetekosale bekrbuuu tsegurehn 😉😉 good job bertalen

    • @abeytadesse8053
      @abeytadesse8053 2 ปีที่แล้ว

      ለዝሙት አይደል ሴቶቹ እራሳችሁን ከሸጣችሁ አይቀር እንደ ዉጪዋቹ እራቁታችሁን ብትሆኑ ። th-cam.com/video/NNbGLVOEKvg/w-d-xo.html

  • @abi_teme4041
    @abi_teme4041 2 ปีที่แล้ว

    ይመችህ bro

  • @genetberhe5207
    @genetberhe5207 2 ปีที่แล้ว +8

    ስታስጠሉ ስራ ፈት

  • @sweetquiet1498
    @sweetquiet1498 2 ปีที่แล้ว +3

    ምን አይነት ደደብ ናቸው ግን ሴቶቹ እሱ እራሱ ምን ይመስላል ሲቀጥልደሞ ለዚም ትኬት ምናምን ትላላችሁ እንዴ በእውነት ምን አይነት ጊዜ ነው

  • @wakerkidus9510
    @wakerkidus9510 ปีที่แล้ว

    ይመቻቹ zeda bro 🥰🥰🥰

  • @hacchundasa8449
    @hacchundasa8449 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘቅ ቆጆኮ እንጀሆነ ጢባሩ ፈጣሪየ እኔ ብሆን ስወጣ በጥፊ ነበር እምልህ

  • @yaracell5020
    @yaracell5020 2 ปีที่แล้ว +21

    ተመስገን አኛ አይመለከትም የማዳም ክማሞች አኛ በጣም ዉድነን ❤❤❤👌💪💪

    • @mplazamplaza2033
      @mplazamplaza2033 2 ปีที่แล้ว +1

      አፋ ቁርጥ ይበልልሽ ማማ💓

    • @user-is7ql4hg5t
      @user-is7ql4hg5t ปีที่แล้ว

      ❤❤❤

    • @hikmaHooka
      @hikmaHooka 7 หลายเดือนก่อน

      🌷🌷🌷🌷🌷

  • @himaliyacute6639
    @himaliyacute6639 2 ปีที่แล้ว +3

    good job you did like korea but make two boys that would be fun and make it relaxiable you should laugh and also bright ness

  • @Grkbkasys
    @Grkbkasys 2 ปีที่แล้ว +18

    Am getting second hand embarrassment plss😭😭

  • @Danayitmekbibofficial945
    @Danayitmekbibofficial945 2 ปีที่แล้ว +1

    Berchilgn broye nice 👍

  • @hanisam7747
    @hanisam7747 2 ปีที่แล้ว +3

    Mndnew zedagum gen tentebarere artistochu enkuan endesu algorerum
    Other wise ante keep it up bruh

  • @lujainla5311
    @lujainla5311 ปีที่แล้ว

    ይገርማል

  • @nolawitdegarege8515
    @nolawitdegarege8515 ปีที่แล้ว +2

    I mean, I don't think it is a humiliating thing to do, but I don't think this kind of relationship won't last long...it is just wasting ur time and ur energy

  • @lemifekerfekerlemi6580
    @lemifekerfekerlemi6580 2 ปีที่แล้ว

    ጆዬ የኔ ምርጥ

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 2 ปีที่แล้ว +6

    በቃ የዘንድሮ ስልጣኔ የተገላለጠ የተጠባበቀ የተለቀለቀ ሆኖ ቀረ ልባም ሴት እሚገኘው ከፈጣሪ ነው ሴት ልጅ ሽፍን ስትል ነው እሚያምርባት መሰልጠንና መሰይጠን እየለየን እንጂ😡😡

  • @edel1883
    @edel1883 3 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክክክክክክ ምን ብዬ ልኮምት ይቅርብኝ ክፋ አልናገርም ፆመኛ ነኝ ግን ግዜያችን ያሳዝናል😊😂😂😂😂

  • @senahailu6580
    @senahailu6580 2 ปีที่แล้ว +11

    Who muted the girls😅. I really hate our culture when it comes to this, why do they want girls to be so quiet and super reserved 🤦🏽‍♀️

    • @ohali5668
      @ohali5668 ปีที่แล้ว

      What if they don't talk? What should the guy do?

  • @solomonmengesha1894
    @solomonmengesha1894 2 ปีที่แล้ว

    Le setochum ande mike bisetachew arif nbr(for voice quality)🤷‍♂️

  • @lunatic1530
    @lunatic1530 2 ปีที่แล้ว +13

    Girls pls respect yourself pls ..ende le erd endekerebe beg setemeretu ayseketetachum . 🤦‍♀️ you don't hv to copy everything Westerns do they don't have the value we have just be yourself .. what a stupid generation are we in 🤮

  • @serkalm8434
    @serkalm8434 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ደስ ይላል

  • @BirhanuFente
    @BirhanuFente ปีที่แล้ว

    Jon ቻናሉን ትሸጠዋለህ ካልሰራህበት ወይ

  • @beckyentertainment8234
    @beckyentertainment8234 2 ปีที่แล้ว

    Arif eko nw gn mnshae energy situta...feta yale ngr adirgut...

  • @rahelolani2495
    @rahelolani2495 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job

  • @hopa106
    @hopa106 2 ปีที่แล้ว +6

    Good job ......broo keep up z good work

  • @amutitube3998
    @amutitube3998 2 ปีที่แล้ว

    ውይ የሚያስጠላ ተግባር ነው እንዳትቀጥሉበት ፈጣሪን ፍሩ

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job bro✌️

  • @rhimahissan4034
    @rhimahissan4034 6 หลายเดือนก่อน

    አረ በሳቅ😂😂😂ምን የሚሉት ነው😅😅

  • @takashi6ix9ine18
    @takashi6ix9ine18 2 ปีที่แล้ว +1

    Azegaju self confidence adaber mjmrya , lela programu arif new

  • @rhimahissan4034
    @rhimahissan4034 6 หลายเดือนก่อน

    እና አሁን ይች ቀይ ናት😮😅 ደሞ ምኔ ደስ አለሽ አላለም

  • @meronk6455
    @meronk6455 2 ปีที่แล้ว +3

    Next zefitretn akrebew

  • @Aschalewmama
    @Aschalewmama 2 ปีที่แล้ว

    Demsesh aysemam bro

  • @user-fp6dt5ru7s
    @user-fp6dt5ru7s 8 หลายเดือนก่อน

    አስተያየቱ ዘጋኝ እኝክ 😂😂😂😂

  • @johnnybeatz2527
    @johnnybeatz2527 2 ปีที่แล้ว +1

    please fix the sound 🙏🙏

  • @merondebrework8266
    @merondebrework8266 ปีที่แล้ว

    የድምፅ አሬንጅመንት ችግር አለ ይስተካከል

  • @ezanakiros3840
    @ezanakiros3840 2 ปีที่แล้ว +1

    Berchi bro arif sra new

  • @appinstall9334
    @appinstall9334 2 ปีที่แล้ว +4

    Ere part 2 pls yabede new

  • @ahadu1
    @ahadu1 2 ปีที่แล้ว

    Keep going

  • @afro90s78
    @afro90s78 2 ปีที่แล้ว +7

    Ayyyi Ethiopia mekerash gena new Gena mismar tazenbubenalachu🤭

  • @edilawitgetnet3535
    @edilawitgetnet3535 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ቤተሰብ ግን እንዴት እንደዚህ ነፃነት ሰጣችሁ ok ሙዳችሁ ከሆነ ይመቻችሁ እኔ ግን ከቤት መዉጣት አይፈቀድልኝም 😔😔😔😔😔

    • @ohali5668
      @ohali5668 ปีที่แล้ว

      ታድለሽ, እንዳንቺ አይነት ሴት ነች ደስ እምትለዉ, ቤተሰቦችሽን ለሰጠሽ ፈጣሪ አመስግኚዉ, እነሱ ባይኖሩሽ እንደነዚ አይነት ዘልዛላ ርካሽ ሴት ነበር ምትሆኚዉ።

  • @Sewunet-media_2024
    @Sewunet-media_2024 2 ปีที่แล้ว +2

    Nice job

  • @astugf7963
    @astugf7963 2 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ሤት ልጅ ክብሮን እረሣች

  • @ebo_baxa1
    @ebo_baxa1 2 ปีที่แล้ว +5

    Sound tnsh aysemam beterefe harif new ✌️💪

  • @tsionyegletu4779
    @tsionyegletu4779 2 ปีที่แล้ว

    Good job joye

  • @workesisay6973
    @workesisay6973 3 หลายเดือนก่อน

    እረ ውኔ ምን ጉድ ነው😂😂😂😂

  • @amenyonas3865
    @amenyonas3865 2 ปีที่แล้ว +10

    Bro is obsessed with clubbing

  • @nebiyusamuel8168
    @nebiyusamuel8168 2 ปีที่แล้ว

    thumbs up for studio

  • @khalidbab3025
    @khalidbab3025 2 ปีที่แล้ว

    Arif brother

  • @BkBk-il1qn
    @BkBk-il1qn 2 ปีที่แล้ว

    Chama eyaye sem metyk. "Jegnash manew?" leyet meyargsh mnamn. Yefara new liju ayhonm neber

  • @yahyetyeet683
    @yahyetyeet683 2 ปีที่แล้ว +14

    The colourism in this video omg

  • @Jon_daniel
    @Jon_daniel  2 ปีที่แล้ว +17

    Wooow wooow

  • @user-nb2qy8mc1e
    @user-nb2qy8mc1e ปีที่แล้ว +1

    ጌታን ልጁ ተመቸኝ ከድሥፁ ጀምሮ ተሞላቀቀባቸው አቦ ይመችክ😅

  • @fromiendale8321
    @fromiendale8321 2 ปีที่แล้ว

    mndenew sound system chegeru

  • @birukberhie5806
    @birukberhie5806 2 ปีที่แล้ว +1

    Wel done bro

  • @kenbontube180
    @kenbontube180 2 ปีที่แล้ว +1

    I think this game is accustomed in abroad but it is good .

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 ปีที่แล้ว

    ሱበለነአላህ

  • @user-my9gd7up5z
    @user-my9gd7up5z 2 ปีที่แล้ว +1

    ጉዲ በል ጉደር 🤔🤔🤔🤔

  • @suzanasuzysuzy3853
    @suzanasuzysuzy3853 2 ปีที่แล้ว

    Jon ere tew sra fterlgn lewegen derashi wegen newna

  • @dawityisma8627
    @dawityisma8627 2 ปีที่แล้ว

    Daniye sound yisera