Ethiopia: New Gosple song singer senait Engdamusic video 2021 ሰልፉ የማን ነው ? በሰናይት እንግዳ +251911416144/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 144

  • @Habesha251
    @Habesha251 ปีที่แล้ว +30

    ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄ መዝሙር ግን ገና በለጋ እድሜዬ ነበር በልቤ ዉስጥ ተሰንቅሮ የቀረዉ😍
    እወድሻለሁ የኔ እናት😍

  • @MesfinGirma-f1o
    @MesfinGirma-f1o ปีที่แล้ว +9

    ልብን ውስጥን ዘልቆ የሚገባ የእ ር መንፈስ የእ ር ቅባት ያለበት ድንቅ መዝሙር ዘመንሽን እ ር ይባርክ ክብር ሁሉ ለኤልሻዳዩ ለአዶናዩ ለባለብዙ ስሙ እ ር ይሁን

    • @senaitengda-official2317
      @senaitengda-official2317  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ ውዶቸ በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 9 หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ መዝሙር ነው ከሀገሬ የወጣሁት። ውጊያው የእግዚአብሔር ነው ብዬ።

    • @senaitengda-official2317
      @senaitengda-official2317  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ ውዶቸ በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 2 ปีที่แล้ว +13

    አሜን አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው። ህዳር መጨረሻ ታህሳስ በመጀመሪያዎቹ ቀናቶች እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከጦርነት ያሳርፈል። ኢትዮጵያ ታፈራ እና ተከብራ ትኖራለች አበቃ።

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 10 หลายเดือนก่อน +11

    ጌታ ሆይ ቃል ብቻ ተናገር እህቴን ሰነይትን እንድትፈውሳት እለምንሃለው🙏 ሰንዬ የእንደገና አምላክ ካንቺ ጋር ነው ለክበሩ ቆመሽ ታገለጊዪዋለሽ በእየሱስ ስም አሜን በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤

    • @senaitengda-official2317
      @senaitengda-official2317  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ ውዶቸ በጣም አመሰግናለሁ!!!

    • @senaitengda-official2317
      @senaitengda-official2317  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ ውዶቸ በጣም አመሰግናለሁ!!!

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 4 หลายเดือนก่อน

      @@senaitengda-official2317: ሰንዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ደውዬልሽ ነበርኮ በዋትሳፕ እንዴት ነሽ አሁን ተሻለሽ? ጌታ ካንቺ ጋር ነው 🙏❤🙏❤🙏

  • @emebetteshome256
    @emebetteshome256 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ስንቴ ተዋግቶ አሳየን አሽነፈልን በዚም መዝሙር እኔና ቤተሰቤን አስመልጧል ዘመንሽ ልምልም ይበል

  • @Waaqayyo_arjaadha
    @Waaqayyo_arjaadha 3 ปีที่แล้ว +11

    ሰንዬ ምርጧ እና ተወዳጇ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ ይለምልም❤ በመዝሙሮችሽ በጣም ተባርካለሁ እኔ🙏

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 ปีที่แล้ว +4

    ሰንዬ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ባሪያ❤❤❤ ዘመሽ ይባረክ እንድህ ሆነሽና አምሮብሽ በማየተ
    በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 10 หลายเดือนก่อน

      በጌታ የተወደድሽ/ክ እዚ ላይ የምታያት የቆየ መዝሙሯ ነው ሰናይት ታማለች የአቅማችንን እንርዳት ቴሌፎን ቁጥሯ እስክሪኑ ላይ አለ ተባረኪ/ክ

  • @Ri78iiH-xk2hw
    @Ri78iiH-xk2hw 10 หลายเดือนก่อน +3

    Amen amen😭😭🙇‍♀️ amazing song I like so much god blessed mom everyday. I lessen ❤❤❤❤

    • @RamiAllfakih
      @RamiAllfakih 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen You are Blessed You look so Goregous All Singer Senait Engda I love u All God bless u All May God bless u More & More in the name of Jesus Christ All by the power All & I love this song ሰልፋ የማን ነው Selfu Yeman New (wgiyam) Tebarakecho Zemenicho Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

    • @senaitengda-official2317
      @senaitengda-official2317  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ ውዶቸ በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 ปีที่แล้ว +31

    ሰንዬ ሰወድሸ ለምን እንደሆነ አላቅም በጣም ነው ሚወድሸ ከ10 አመት ጀምሬ ባየውበትና ጊዜ ጀምሬ እወድሻለው የኔ እናት እድመ ጤና ይጨመርብሸ

    • @senaitengda-official2317
      @senaitengda-official2317  4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ ውዶቸ በጣም አመሰግናለሁ!!!

    • @EyuelTemesgen-k8z
      @EyuelTemesgen-k8z วันที่ผ่านมา

      በጣም ነዉ ምወድሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉​@@senaitengda-official2317

  • @malikamuabayenh6580
    @malikamuabayenh6580 8 หลายเดือนก่อน +2

    Amen Awo selfu Yegetano

  • @tazabiwsew5123
    @tazabiwsew5123 2 ปีที่แล้ว +7

    ስርአት ያለው የምስግና መዝሙር ነው።እንዳሁኖቹ ጨሬ ጨሬቦ አይደለም።

  • @meazamathewosofficial7861
    @meazamathewosofficial7861 3 ปีที่แล้ว +10

    ሰኒዬ የምወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ረጅም እድሜ እና ጤና🥰🥰🥰

    • @senaitengda-official2317
      @senaitengda-official2317  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ ውዶቸ በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @mimieskinder2059
    @mimieskinder2059 4 หลายเดือนก่อน +1

    My favourite song from old times.🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 ปีที่แล้ว +3

    Tebareki sister gate yebarks 💕🙏💕🙏💕💕

  • @DestaDegifeDaniso
    @DestaDegifeDaniso หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ሰኒዬ ጌታ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 3 ปีที่แล้ว +9

    ሰንዬ ዘምንሽ ይባረክ ሀሌም ጌታን የማመልክበት መዝሙር ነው።

  • @AbelBekele-xs7zt
    @AbelBekele-xs7zt ปีที่แล้ว +2

    ጤንነትሽ እንዴት ነው ይሄ መዝሙር ግን ስሰማው ሚሰማኝ ስሜት ላብራራው አልችልም ጌታ ይባረክ

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 10 หลายเดือนก่อน

      ሰናዪት አሟታል እንርዳት እባካቹ ቴሌፎን ቁጥሯን እስክሪኑ ላይ አስቀምጣለች አይዞሽ እንበላት ተባረኩ

  • @kenawakararso5099
    @kenawakararso5099 2 ปีที่แล้ว +8

    ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማው ያደኩት 😍😍😍 በዚህ ሁኔታ ዳግም ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል የት ናት ብዬ ሁሌም አስብ ነበር። ሰኒዬ በጣም እወድሻለሁ እናቴ ነው ምትመስይኝ

    • @ethiopiantiktok3182
      @ethiopiantiktok3182 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን! ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!

  • @Hamziya-l3y
    @Hamziya-l3y 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሰልፉ ያንተ ነው ብለሽ የዘመርሽለት ጌታ አያሳፍርሽም ሰልፉን ይዋጋልሻል

    • @senaitengda-official2317
      @senaitengda-official2317  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ ውዶቸ በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @genetmidekssa683
    @genetmidekssa683 2 ปีที่แล้ว +7

    Glory,praise and honor to be Jesus christ of Nazareth. I am blessed too much with this song. Seni may God almighty bless you abundantly.

  • @aboneshbenti9528
    @aboneshbenti9528 ปีที่แล้ว +4

    ሰንዬ የኔ ደርባባ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ተባረኪ❤️❤️❤️❤️

  • @Smile-my9yg
    @Smile-my9yg 2 ปีที่แล้ว +5

    I love the old version.

  • @Mariamadiouf-pf9ws
    @Mariamadiouf-pf9ws 7 หลายเดือนก่อน +2

    c'est magnifique chanson merci beaucoup Jésus Christ ❤❤❤

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 3 ปีที่แล้ว +7

    Amen Amen Amen!!!!!! My sister seniye God bless you more & more!!! God bless you all!!!

  • @sinboneerabii7806
    @sinboneerabii7806 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው የጌታ ጸጋና ሞገስ ይጨመርብሽ

  • @selamselam366
    @selamselam366 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @almaz947
    @almaz947 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰንየ በጣም ነው የምወዲሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natiadu422
    @natiadu422 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ኢየሱስ ገናና እልልልልልልልልልልልልልልልል ሰኑዬ የገናናው የኢየሱስ ልጅ ❤❤❤❤😍😘

  • @tme251
    @tme251 2 ปีที่แล้ว +4

    Tebarku yegeta set
    Yekrarshe raseshe eytecawetshe
    Yemtezemerewe betame wede hywete weste yegebal ❤❤❤🙏🏾🙏🏾

  • @Genet-u6n
    @Genet-u6n 2 หลายเดือนก่อน +1

    Saney. Tbarke. Amen. Amen. Amen

  • @lilyhenok8365
    @lilyhenok8365 3 ปีที่แล้ว +6

    Seny selayehushi dise belogniale ke 10 anete befet nber yemisemashi. Yet nechi bey sefelgishi agegnihushi Egeziabeher yemesgen hulume ewodeshalhu tebarkilegni.💕🙏🙏🙏

  • @AmarechTube
    @AmarechTube 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል ❤️❤️❤️ውውውውው ስዎድሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ

  • @frehiwettesfai8628
    @frehiwettesfai8628 3 ปีที่แล้ว +6

    Amen Hallelujah God is our fighter

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 ปีที่แล้ว +6

    #ሰኒ ሰላም ለአንቺ ይሁን መዝሙሮች መሰብሰብ ብችሉና ይህ የአንቺ ፔጅ ከሆነ ብትለጥፍ ለትውልድ ይሆናል 👪👪👪🤠🤠🤠👕👕👕🕺👕🕺🕺

  • @shalomabab5731
    @shalomabab5731 2 ปีที่แล้ว +3

    Swedesh Pastor &zemarie Senait For the last almost 2 decade yetebarekubet mezemur. hulem maytegeb!!!Please post again the original Kinber also. God bless you more. Red ❤ ❤ 🤍 🙏 🙏 🙏

  • @kibamotirore2201
    @kibamotirore2201 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne Amne ❤❤

  • @kalubiruk8925
    @kalubiruk8925 3 ปีที่แล้ว +5

    betam yemedew mezmur nw ema tebareki%%%%%%%%

  • @yordanoswoldeab6560
    @yordanoswoldeab6560 2 ปีที่แล้ว +5

    I love your song. My mam also
    She loves you. God bless you.

  • @BirttukanBegi
    @BirttukanBegi 18 วันที่ผ่านมา +1

    Remenant of God❤

  • @hannge7073
    @hannge7073 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ እውይይ የኔ እመቤት ያልጠየኩት አገልጋይ የለም ጌታ ምስክሬ ዋዉ ይገርማል ማሰብ ብቻ ሳይሆን በጣም እጸልይልሻለሁ ሳይሽ ማመን አቃተኝ እውይይይ የኔ እመቤት WOW so amazing OMG በምን ላግኝሽ የእኔ ውድ ስወድሽ

    • @senaitengda-official2317
      @senaitengda-official2317  ปีที่แล้ว +2

      ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ ስልኬን ልስጥሽ +251939986063

    • @Hab104
      @Hab104 ปีที่แล้ว +1

      @@senaitengda-official2317 ሰኒዬ እንዴት ነሽ ታመሻል ብለው ሰምቼ በጣም ነው ልቤ የተሰበረው እንዴት ነሽ አሁን የኔ እናት

  • @shiwaineshogbai9757
    @shiwaineshogbai9757 3 ปีที่แล้ว +4

    You write absolutely

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 15 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen🙌🙌🙌🙌❤

  • @sjhsjsshshsh4309
    @sjhsjsshshsh4309 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ።

  • @urgeejo87
    @urgeejo87 8 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Ameen!

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰንዬ፣ተባረኪ፣ጌታበሰፊውእጅ፣ያድንሽ፣እወድሻለው

  • @ethioprotestantmezmur6524
    @ethioprotestantmezmur6524 3 ปีที่แล้ว +6

    Tebarek seniye

  • @MikiasSileshi-g9c
    @MikiasSileshi-g9c ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሸሺይባረክ አንቸየጌታ ልጂ

  • @WsrdWydf
    @WsrdWydf หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @EagerFriedEgg-ul9bz
    @EagerFriedEgg-ul9bz 4 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 15 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen amen❤❤❤❤

  • @aklilfikere56
    @aklilfikere56 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሰንዬ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @senaitengda-official2317
      @senaitengda-official2317  4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ተባረኩልኝ ውዶቸ በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @beteabo8507
    @beteabo8507 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜንን ♥

  • @chuchukmessi5990
    @chuchukmessi5990 2 ปีที่แล้ว +4

    Geta yebarksh seni bemzemurochsh tbarikalhu

  • @teddygizachew6963
    @teddygizachew6963 3 ปีที่แล้ว +7

    አሜን❤

  • @amanueltesfaye5391
    @amanueltesfaye5391 3 ปีที่แล้ว +5

    Dink mezmur ahunm ❤️

  • @helenmebratu5693
    @helenmebratu5693 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelelele!!!!!!!!!!! Tebarki

  • @nardoshaile2461
    @nardoshaile2461 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen

  • @SaraJeses-rv5kb
    @SaraJeses-rv5kb 2 หลายเดือนก่อน +1

    ameeeeen
    ameeeeen

  • @Amarech-i4l
    @Amarech-i4l ปีที่แล้ว

    Senye geta yebarksh endet enidamagenshe alawikm ehite

  • @SaraJeses-rv5kb
    @SaraJeses-rv5kb 2 หลายเดือนก่อน +1

    ameeeeeen
    ameeeeeeen

  • @farisvlog8520
    @farisvlog8520 3 ปีที่แล้ว +6

    love you so much ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @adiammehari1511
    @adiammehari1511 3 ปีที่แล้ว +5

    Amen

  • @sintyuayele121
    @sintyuayele121 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️🙏🙏🥰🥰🥰

  • @BanchiAtoma
    @BanchiAtoma 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen!!!!!

  • @amarkientertainment
    @amarkientertainment 2 ปีที่แล้ว +4

    stay Blessed

  • @ayelhlegse5871
    @ayelhlegse5871 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜንንንን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏

  • @tasmaniahussein3707
    @tasmaniahussein3707 3 ปีที่แล้ว +4

    ውድ የእግዚአብሔር ባርያ እህቴ ሆይ ባገልግሎትሽ ብዙ ተባርከናል. እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባረክ.
    አንድ ነገር ግን ሳልናግር ባልፍ ነገ ከምስጋና ይልቅ ምንው እንደዚህ ሆንች ማለት ትልቅ ሃጥያት ነው.
    የብዞዎቻችንን ነፍስ የነካው መንፈስ ቅዱስ የሰጠሽ ቃሉና ድንቅ የሆነው የእግዚአብሔር ስጦታ ድምጽሽ ነው.
    ታዲያ የዛሬው ያ ውብ የሆነው ያልተመረዘው ምዝሙርሽ ከልብ ወደ እግር ሲመጣ ሳየው በጣም አሳስቦኘ ነው. በአምልኮ ሸፋን ብዙዎችን ጠላት ስዎስድብን አይተናል:
    ያ የድሮው ንጹህነትሽ ልብን ሰንጥቆ የ ምሄደው ቃልሽ ክቆርቆሮ ጋጋታ እጅግ ይበልጣል.
    እግዚአብሔር በምንግድሽ ሁሉ ይምራሽ.

    • @senaitengda-official2317
      @senaitengda-official2317  3 ปีที่แล้ว +3

      ሲጀመር ከልብ ወደ እግርም አልወረደብኝም ሊሆንም አይችልም እይታችሁን አስተካክሉ ነገ በጌታ ፊት ትጠየቁበታላችሁ እኔ የዘመርኩት የምዘምረውም ለጌታ ነው ጌታ ህይወቴን ልክ አይደለችም ንገሯት ብሏችሁ ከሆነ እንደ ጌታ ሰው ቀርባችሁ አብራርታችሁ ንገሩኝ ካመንኩበት እመለሳለሁ ያለዚያ ግምታችሁን ባትናገሩ ጥሩ ነው ጌታ እንዳያዝንባችሁ በተረፈ ጌታ ይባርካችሁ! ክብር ለጌታ ይሁን !!!

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 ปีที่แล้ว

      @Tasmania h...🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @almazdesta1743
      @almazdesta1743 3 หลายเดือนก่อน

      የድሮው በጣም ልብ ይመስላል

  • @mimimamush8599
    @mimimamush8599 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more❤❤

  • @MeskiAbe-lg4qc
    @MeskiAbe-lg4qc 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen😢😢

  • @RahwaHafte
    @RahwaHafte 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen ❤❤🎉

  • @genetmoges3206
    @genetmoges3206 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @samsontadesse9724
    @samsontadesse9724 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ ቁርጥ እናቴን 🥰🥰🥰🥰

  • @beteabo8507
    @beteabo8507 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ♥

  • @michamotemesgen
    @michamotemesgen 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen❤

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሰልፉ የ እግዚኣብሔር ነው

  • @melsechmaekebogetaeysuslij7329
    @melsechmaekebogetaeysuslij7329 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SeniSeni-lf6ie
    @SeniSeni-lf6ie 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zemen mayshirew mezmur

  • @kibinsh
    @kibinsh ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ እናታችን

  • @Thitnazeleke
    @Thitnazeleke ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪልኝ።

  • @peaceworld5948
    @peaceworld5948 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንን
    አሜንንንን
    ጌታ ይባርካችሁ

  • @Thitnazeleke
    @Thitnazeleke ปีที่แล้ว +1

    1:13

  • @meserettariku9392
    @meserettariku9392 ปีที่แล้ว +1

    Amen 👏👏👏👏👏✊🔥🔥✊✊

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ! እንደገና በአዲስ ቅባት ባዲስ መዝሙር ያቁምሽ ! የምታመልኪው ጌታ ታማኝ ነው ! አሜን ?

    • @roziroza3655
      @roziroza3655 10 หลายเดือนก่อน

      ሰኒን በቻልነው አቅም እንርዳት ታማለች በመዝሙሯ ተባርከናል ስልክ ቁጥሯ እስክሪኑ ላይ አለ አይዞሽ እንበላት ተባረኪ/ክ

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 10 หลายเดือนก่อน

      @@roziroza3655 እውነት ነው እሺ

  • @4rtr5alfesaljleeb62
    @4rtr5alfesaljleeb62 2 ปีที่แล้ว +1

    Saanaye.anee ortodox nangi.mazamurshin baxam kamingarw balyi sawdw ameen

  • @AsnakechAsuu
    @AsnakechAsuu 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ በፍፁም አይለቅሽም ዘላለማዊ ክንዱ ካንቺ ጋር ነው አንቺን ሳይ ኢየሱስን አያለው

  • @mimimamush8599
    @mimimamush8599 ปีที่แล้ว

    Seniye we love you ❤❤❤❤

  • @jesusislord3673
    @jesusislord3673 3 ปีที่แล้ว +4

    Amenamennn

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 15 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Mahder-r5x
    @Mahder-r5x 17 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @amanuel1212
    @amanuel1212 ปีที่แล้ว

    zemensh ybarek

  • @TeddySibilu
    @TeddySibilu ปีที่แล้ว

    I like it

  • @createyourownrc9090
    @createyourownrc9090 2 ปีที่แล้ว +1

    Elillllllllllllllllllllll senuye shi amet nurilng ,menfes yalebet yeteqeba hulye adiss btsemaw btsemaw yemayselech betam yetebareknbetna yetetsnanabet zmarye new

  • @ruthc7527
    @ruthc7527 3 ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 11 หลายเดือนก่อน +1

    Selfu ye egzabeher new

  • @BornLiveDie4Christ
    @BornLiveDie4Christ ปีที่แล้ว +3

    Amen. All the glory to the Lamb of God.

  • @Godwithus-te2jj2mf9x
    @Godwithus-te2jj2mf9x ปีที่แล้ว +2

    የኔ ውድ ፈጣር ይፈውስሽ

  • @agereasefa8720
    @agereasefa8720 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤