ውሎ አዳር በጅማ አጋሮ ቡልቡሉ ቀበሌ በወ/ሮ ብርትኳን ቤት የተደረገ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • ውሎ አዳር በጅማ አጋሮ ቡልቡሉ ቀበሌ በወ/ሮ ብርትኳን ቤት የተደረገ ቆይታ
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

ความคิดเห็น • 46

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ እናት ከጅማ አባጅፋር ጀግኖች የወጡበት ኑሩልን ለናቶች እረጅም እድሜ ተመኘሁ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 2 ปีที่แล้ว +9

    እንዴት እንዲህ ተለብሶ ገሀጠር ይኬዳል ማን እንደአስካለ ልክ እነሱን መስላ ነው የምትቀላቀለው ጌታ ጨርሶ ይማራትና ወደ ስራው ተመልሳ ያሳየን፣

  • @ESU05
    @ESU05 2 ปีที่แล้ว +11

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን#!@!!

  • @user-bl9cw7bm8o
    @user-bl9cw7bm8o 2 ปีที่แล้ว +4

    ባስካለ ነበር ደስ እሚለው ፈጣሪ ጨርሶ ይማራት

    • @user-ce5mu3qn4i
      @user-ce5mu3qn4i 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ድናለች

  • @usiniaamuhindin8738
    @usiniaamuhindin8738 2 ปีที่แล้ว +7

    Jimmaa Agaroo Bulbulo 😘😘😘🥰🥰🥰

    • @SamiraSam-ml6pk
      @SamiraSam-ml6pk 11 หลายเดือนก่อน

      My motheri kee❤❤

  • @almazfreeborn7451
    @almazfreeborn7451 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይችን ሐገር ይጠብቅልን ጅሞች ፍቅር ናቸው ❤ ❤❤

  • @Hayaataggaro
    @Hayaataggaro 6 หลายเดือนก่อน +1

    Aggaaroo koo ❤❤አጋሮ የ ፍቅር አገር

  • @khadijajemal890
    @khadijajemal890 2 ปีที่แล้ว +1

    የጅማ ልጆች ናቸው የዘመሩት

  • @lucy_love4113
    @lucy_love4113 2 ปีที่แล้ว +2

    I missed Askale 🥰🥰🥰

  • @lucy_love4113
    @lucy_love4113 2 ปีที่แล้ว +2

    Jimma Fikir!!🥰🥰❤❤❤

  • @toninboulo8738
    @toninboulo8738 2 ปีที่แล้ว +2

    ጅማየ ሀገሬ

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 2 ปีที่แล้ว +8

    ምነው አለባበስሽ እንደ አካባቢው ብታደርጊው

    • @addiscustomt-shirt2578
      @addiscustomt-shirt2578 2 ปีที่แล้ว

      Yep they didn’t like it if you don’t where proper close specially in Muslims society

  • @hayatah7696
    @hayatah7696 9 หลายเดือนก่อน +1

    Jimmaa❤️❤️

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲያምር በአላህ

  • @user-pu8ph2io2q
    @user-pu8ph2io2q 2 ปีที่แล้ว +8

    ዉሎ አዳረ ቆጆ ፕሮግራም ነዉ አሰካለ ተሰፋዬ ተሻላት ወይ የምታዉቁ ንገሮኝ

    • @user-qv3nu8kc2g
      @user-qv3nu8kc2g 2 ปีที่แล้ว +1

      ተሽሏታል ሰይፉ ፋታሁን ላይ ቀርባለት

    • @user-pu8ph2io2q
      @user-pu8ph2io2q 2 ปีที่แล้ว

      @@user-qv3nu8kc2g አመስግናለሁ ዉዴ

  • @hewletwodajo5498
    @hewletwodajo5498 2 ปีที่แล้ว +4

    ምናለ ዘናአድረጎ የሚያሥቀምጥ ልብሥ ብትለብሺ አይ ዱኒያ

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ EBC እንዲህም የኢትዮጵያ የደምስር የሆኑ ጅማ አጋሮ ብልብሎ አስቡልን።

  • @user-tc5fo9no1s
    @user-tc5fo9no1s 2 ปีที่แล้ว +2

    አለባበስሽን አስተካክሊ እደአስኩ

  • @bilaatubi6628
    @bilaatubi6628 2 ปีที่แล้ว +1

    uma kun afan oromoo dubataa lumuxii amara maanaa kesa kaayatan oromum keesa baaradhaa

    • @hawitube1393
      @hawitube1393 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkk

    • @Hayaataggaro
      @Hayaataggaro 6 หลายเดือนก่อน

      Alaabaa lummuxxiin kan eenyu akka ta, e eessatti beekan warri biyya nutu erga biyya orma dhufne barrehoo

  • @nebatskitchen3607
    @nebatskitchen3607 ปีที่แล้ว

    Were is part 2

  • @khadijajemal890
    @khadijajemal890 2 ปีที่แล้ว

    ሰው ሲያከብሩ ደሞ ማሻላ ናቸው

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤሳ 4 ነው እንጂ የአጋሮ እይደልም ይስተካከል🙏🏾

  • @sinaethiopiawiteethiopiawite
    @sinaethiopiawiteethiopiawite 2 ปีที่แล้ว +1

    Weyina sefra

  • @Amotube478
    @Amotube478 2 ปีที่แล้ว +1

    ባስካለች ቀረ

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ጥፍርሽ ሲያቅለሸልሽ

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 2 ปีที่แล้ว

    Ere errands meshefega setwat.

  • @hawitube1393
    @hawitube1393 2 ปีที่แล้ว

    Jarii xasa kuni yomi Wallaggaa demituu sila🙄

  • @user-ce5mu3qn4i
    @user-ce5mu3qn4i 2 ปีที่แล้ว

    ቡልቡሎ ሲነሳ ልቤ ውክክ ነው ያለው ፕሮግራሙን እስካየው በጉጉት ነው

    • @user-de3jv7tv3i
      @user-de3jv7tv3i 2 ปีที่แล้ว

      ቀላል የተወለድንበት አገሬ

  • @user-vv3jo1qx4d
    @user-vv3jo1qx4d 2 ปีที่แล้ว

    ወሎ አዳር በአስካለች ቀር

  • @user-tc5fo9no1s
    @user-tc5fo9no1s 2 ปีที่แล้ว +2

    እራቁትሽን ሆነሽ አትሂጅ ሱሪልበሽ ድገት ሳውሽ ይደብራ

  • @Miriamkk
    @Miriamkk 2 ปีที่แล้ว +1

    This lady didn’t want to speak Amharic ! 😜 Engeda ekwan ayakebru ! Ay Amhara yehen hizb new siastemer yenorew! 😜

    • @milkilion696
      @milkilion696 2 ปีที่แล้ว

      Alegebagem 😂😂😂

  • @aabd5
    @aabd5 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/3AFKtRG6SHo/w-d-xo.html ትክክለኛዋ አዳነች አበቤ እቺ ናት

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 2 ปีที่แล้ว

    Tarikye mecheme Jima muselime yebezawale degmo yemetehejbete bete tenesheme bihone information saynoreshe aykereme malete muslims mehonachwe alebabeseshe betame tekekele aydeleme leisure tegezuna yemilebesebetene bota atakuteme betekekele Addis Ababa weste erate gebza tegabzshe yemilebwse lebese newe yelebeshwe. Muslims bete endeza aynete lebse lebseshe mejlise laye kiletemeshen endeza tegelalteshe mekemete ejge newer newer newe. Be Lula yetelanwen atadrgi beterfe betame gobez ena melkame neshe eshi Tarikye.

  • @saliharayya2409
    @saliharayya2409 29 วันที่ผ่านมา

    My.jimma.lo❤❤❤