ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አምባርን ላይ ገባሁ እጂ በአስፍየ ሀዘን በጣም ተከፍቻለሁ 😢
😢😢😢እኔም በጣም ልቤ ተሰብሮአል መጽናናት አልቻልኩም 😭😭
እኔ አምኜ መቀበል አቃተኝ ማሪያምን 😭😭😭😭
እኔም ድኖ ይመልሳን ብይ ተስፋ አርጊ ነበር ህይውት እዳስቦት አትሁን ስው ከንቶ 😭😭😭😭💔💔💔💔
ወላሂ እኔም አንድ ቤተሰቤን ያጣሁ እየመሰለኝ ነው
አስፊቲ ነፍስህን በገነት ያኑርልን🙏
_በአስፋው መሸሻ ሞት ያዘናችሁ ሁሉ መፅናናትን እመኛለሁ አስፊቲ አዛኝ የዋህ መልካም ሰው ነበር አይ ሞት😢😢_
ማሪያምን ለማመን ከበደኝ አስፊቲ ነብስክን ይማረዉ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭😭😭😭😭ኧረ ላይክ አድርጉ
ደስ የሚል ድራማ ነው ይመቻችሁ❤❤💊💊💊✌️🤞የኣስፋው ሞት በጣም ያሳዝናል ነፍስህ በአፀደ ገነት ያድርጋት ፈጣሪ😢😢😢
ለአስፍቴ ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን ተመኘሁ😢😢😢
አሜን በውነት
አስፋው አባታችን ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን በጣም ያሳዝናል ድግ ስው የማይቆይ ግዜ 😢😢😢😢😢
ለአሰፍው ከኢቢኤሶች ጋር ሳለቅስ ሰጨነቅ አምባር ከተፍ አሰፊቲ ነፍስህን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርልን የኔመልካም አባት
እንኳን ደህና መጣችሁልን ተወዳጆች🤗♥️♥️♥️ዛሬ በአባታችን በአስፍቲ ሞት ልቤ ተሰብሯል ሩህሩህ የድሆች አባት አስፊ ፈጣሪ ነፍስህን ይማረዉ🤲😭😭😭😭😭
To day 😢😢😢 our hearts broke we missed you asfete😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን ደህና ምጣችው አሰፍቲ አባታችን ነብሱን ይማርው በጣም ያሳዘናል አይ ሰው ከነቱ😭😭😭😭
እኔ ግን ዝምምም ብየ ስመለከተዉ ወዲጅ መስሎ የአንባር ቀንደኛ ጠላት አቶ ዘላለም የሚባል ሰዉየ ይመስለኛል
Exactly good view
እኔም ጥርጣሬ ላይ ነኝ 😂
አረ ምንጥርጣሬ ያስፈልገዋል ኮፍያውና ቀለበቱ ራሱ ነው ባሌጌ ነው
@@LieltiGYohans አወ ሀፃኗን በምትወደዉ አሻንጉሊት ያሳገታት እሱ ነዉ አባቷንም የገደለዉ እሱ ነዉ
ዛሬ የእውነት ከፍቶኛል የአስፋው ሞት ውስጤ ተቃጠለ
በሰው ሀገር ያላችሁ ውድ እህቶቼ እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ የስደት ሕይወትን በቃ ይበላችሁ እወዳችኋለሁ እህቶቼ ሳሪ ነኝ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ሳሪቲ የስደቶ እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን የኔ ውደ❤🎉
አሚን እኛም እንወድሻለን እህቴ❤❤❤❤❤
አሜን
Amenñnn
እንኮን ደህና መጣችሁ አባታችን አስፋዉ መሼሻ ነፍሱን በአፀዴ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይመችክ መንግስታችን ሀገራችን ሀገር አደረካት አማራ ክልል የራሳችን ጦስ ነው ይበለን አንሸዋወድ
Dengay rase sew eyaleke ketema biyamer men yaregelenale
😢በአስፋው መሸሻ ሞት አዝኛለሁ ያዘናችሁ ሁሉ 😢እግዚአብሔር ያፅናችሁ
በትክፍነው ደግአይልመጥፎ አላህለቤተሰቦቹጽናቱንይስጣቸው😢
አስፍዬ ሰው ሟች ነው ግን የአንተ አይነት ሰዎች ሞት ግን ያማል ደግ ሰው አይበረክትም አሞናል በሞትህ😭😭😭😭😭😭😭😭 miss u a lot❤❤❤
Betam Yasazinal Nefsun Yimar Asfiya
Ambar ewnetegna lifeachin silehone yasazinal
አፊቲዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት
beasfaw memot betam tekefchalehu nefs ymar😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ ባሁን ሰአት ልቤ አዝኖብኛል አስፊቲ የኔ የዋህ ኡፍፍፍፍ ነፍስህን በደጋጎቹ ቀኝ ያውላት 😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ምለው በየ ቲቪው መጀመሪያውን ላይ የአብይ እንድታሳዩ ተገዳችሁ መሆን አለበት😂
አብይ የራሱን ሌብነት እየተናገረ መሆን አለበት እሱ አልቸገረንም አረ አዉጡልን እሱን
😂😂😂አዎ እኛም አውቀነዋን አብቾ የራሷን ሌብነት መስበክ ጀምራለች😂
ወላሂ ጨቆኝነውጂ እዚህ የገባሁትበአስፋው ሞት ደግጫለሁ ለመላው ቤተሠቦቹ ለወዳጂ ዘመዶቹ መፅናናትን ተመኘሁ😭😭😭
እያዳድሽ ፊልምሽን ልታጣጥሚ ገብተሽ ነፍስ ይማር ትያለሽ ካዘናችሁ እዚህ ምን ትሰራላችሁ ? ጸሎት አርጉላት አባርን ቢያንስ ከሶስት ቀን በሗላ እዩ
አንተ ምን ልታረግ ገባህ
በጣም እንጂ ስለድራማው ትተው ኣስፊቲ በሚል ሞሉት እኮ ይመለከታቸው ይመስል
የአብይን ድምጽ መሰማት አልፈልግም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ታየው እሪሪሪሪሪሪሪሪ በይ ነው እሚለኝ😢😢😢💔💔
ትንሽ ከሐዘኔ ብፅናና ብዬ ነው የገባሁት አስፍዬ በመሸሻ ሞት ምነው ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል በጣም እንወድሀለን
Asfte nebes yemar😢😢 d/r abeye antene yalmadneke nfuginete new!!!❤❤❤
ቀጣይ ❤❤❤
አስፊቲ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ነፍስ ይማር😢😢😢
ማነዉ እደኔ አብይን ሲያይ ፌልሙን ያሳለፍ🤣🤣🤣🤣ዲምፁ ራሱ እደሚያስጠላኝ😢😢😢😢😢😢
እኔ ወላሂ ይሄ ሸይጧን😤😤😤😤
Ergetegna ngne Ethiopia khadeshe koyshe mselgne Ethiopia setigebe twejuwalshe
@@dureti742ኧረባክሽ ኢትዮጲያ የሚኖር ቤተሰብ የለሽም ማለት ነዉ
Enem yihe wusha
ኧረ እና ካሳለፍሺዉ እንዴት ብለሽ ኮመትሽ😏😏
WOWWWWWW ❤❤❤❤❤❤❤❤
አስፍዬ አባታችን ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭
😢😢😢ሙስኪንአስፍየ😢አሁንድረስአላመኩም
በአስፋው መሸሻ ሞት በጣም ነው ያዘንኩት 😢😢 ለመላው ወዳጅ እና ቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ
የምር በጣም ነው ያዘንኩት አስፋፊ የሁላችንም አባትና መካሪ ነበር እንግዲ እግዚአብሔር የወደደውን አድርጓል ነብሱን በ አፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭😭😭
በአሥፋዉሙት በጣምአዚኛለሁኝ ፈጣሪነብሥህን በገነትያኑራት ለቢተሠብክመፅናናትን ያድላቸዉ
አደራ ልጅቷን እስራኤል እንዳትልኪያት እዛም እሳት አለ ሀማስ ይገድላታል😅😅😅
የአስፊቲ ሀዘን አልወጣልሽ ብሎኛል የማየው ፊልም ሁሉ አስጠላኝ ኡኡኡኡእንዴት ያማል🙆🏾💔😭😭😭😭
እሁድ ሲመጣ መሸሻ ይሙት እያለ ዘና ያረገን ነበር😢😢
አባትን ለማወቅ ጊዚ የሚያስፈልገው አይደለም የልጆችን ስሜት መረዳት አለብን በተለይ አባታቸውን የሚጠይቁ ልጆች ሊነገራቸው ይገባል የኛ ሰው መደባበቅ ይወዳል አደጋ የማያደርስ እስከሆነ ድረስ እውነት መናገር
አስፋው እንደሚሉት አይት ሰው ከካሜራ ፊትም ኋላም አንድ አይነት ሰው ይመስለኛል ዛሬ በጣም በጣም ያዘንኩበት ጊዜ ነው
ምናለ ደጓች ኑረዉ ክፍዎች ቢሞቱ እንደምሳሌ ችግኝ እየተከለ ሠዉ ለሚገለዉ አድርሱል አስፍዉ ነብስህን ይማረዉ ለቤተሰብ መፀናናቱን ይስጣችሁ በጣም ነዉ የከፍኝ
አሥፍየ እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢ወየዉ ወየዉ ወየዉ ጩሂ በወጣልኝ ምናለ😭😭😭😭😭😭😭
ፊልሙን ተመስጬ እያየሁ የዛን የሰይጣን የአብይን ድምፀ ሲመጣ ሙዴ ጠፋ
😢😢😢😢😢😢😢😢አንባሮች እንኳን ደህና መጣቹ
አባሮች እንካን በሠላም መጣቹህ እናመሠጎናለን አስፍዬ የድሆች አባት ነፍሰህ በሠላም ትረፍ
ደስ የሚል ዲራማ ነው ግን ምን አለ አስፋው ከሚሞት 😢😢😢 አብይ አህመድ ቢሞት 😂😂 እስቅ ነበር
Tekekle nesh
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ😂
ክፉ ሰው እያደረ እድሜው እየጨመረ ነው የሚሄደው የሱ ባረገው ምን አለ እደዚህ ሠውን እደቅጠል አረገፈው
አስፊቲ የድሆች አባት ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🥺🥺
Egizabehar nafesun yemariln asefiya hulachim balibachin west tenoralh💔💔💔🙏🙏🙏😭😭😭
Betam kebad meber kebad hazen wst yiketal😢😢😢❤
የኔ የዋህ አስፍቲ 😢😢😢😢 ነብስህን ከደጋጎች ጋር ያኖርህ
እረ የአብይን ድስኩር ተረት ተረት አስወጡልን 🤨🙄
ምርጫ ደረሰ እንዴ ለዛ ይሆናል😅😅😅
በጣም ከፍቶኝ ነው የዋልኩት አስፊቲ በልባችን ትኖራለህ ነፍስ ይማር
Nuhamin kunjena betam yasgermal betam yegzabher. Sera ygermal❤
Betam masetawekiya yebazal ufff
አስፍውየ የኔ የዋህ
እናመሰግናለን ሀዘን ላይ ስለሆንን በጉጉት አልጠበኩም ለማንኛውም ጀግኞችዬ በርቱልን ሰላም ለሀገራችን አስፍዬን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
አስፊየ የድሃ አባት ነብስ ይማር 😭😭😭😭
አማት እና ምራት ደስ ቴሎ እኔ ከማቴጋ እደዝህ ብንዋደድ ደስ ይለኝ ነበር ግን አልሆነም ብዙ ለፈው ግን እያደር በጣም ክፎ እየሆነ መጡ ምን ይሻለኛል ምክር ጣል አርጐብኝ
@ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥምር ሙያ ያላቸው ማስተዉቂያ ስራ ይሱራሉ እንዴ 😂😂😂
የአምባር ድራማ ሰወች በዝታችሗል
አስፊቲ ነበሰህን በደጋጎቹ ጎን ያረግልን ሰላም ለሀገራችን በስደት ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
ለአሰፍቴ ነፍሰ ይማር ልብ ይሰብራል😢😢😢😢
ምንድነው እዚም እዛም መጠጥ ያለመጠጥ ዘና ማለት አይቻልም
እንኳን ደህና መጣችሁ ከቁስሌ ባገግምም የኔም ታርኬ ነው አንባር😢😢😢
Ayzon hulum yalfal tenkara mehon new ande negeroch kehonu bohala
ነብሥይማር አሥፍየ
ነፍስ ይማር
Le Asfiye Melkam Erft Eneimegnalen
እንኳን ደህና መጣችሁ አስፍው መሸሻ ነብሥሀህን ይማረው 😢
አስፊቲ ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢 ደብትሮኝ ዛሬ ነው ያየሁት
RiP Asfaw! ድራማችሁ እየተከታተልኩት ነበር ግን 7ኛው ንጉስ ጠ.ሚ ተብያችሁ በመሀል ሳየው ቋቅ እለኝ:: እውነት የድሆች አምላክ ፍርድህን ስጥ ብየም ቆዘምኩ:አይ አብይ!
የሱን ስም ለማስታወስ የማያደርጉት ጥረት የለም የእርጎ ዝምብ ነገር
😭😭😭በጣም ከባድ አዘን ነው የአስፊቲ እርፈት መስማት 😢😢😢😢
ዛሬ ከባድ ቀን ነዉ አስፊቲ ነፍስህን ይማረዉ😭😭😭😭😭
Astamare drama naw
አስፊቲ ሞትክፍነው ደግአይል ክፍ የኔየዋህ 😢
😭😭😭😭😭💔💔💔💔
😢😢😢አስፍዬ ድነህ ለማየት ስንቸኩል ሞትህን ሰማን በቃ ህክምና ገቡ ሙቱ ነዉ😢
ዛሬ በጣም ከባድ ቀን ነው አስፊቲን አጠናል በጣም ያማል እውነት😢🥺🤲💔
የአስፋው ነፍስ ፈጣርዋ ጋ በሰላም ትረፍ ።።። እናንተ አስመሳዮች ለእራሳችሁ አልቁሱ እያንዳንዳችን እንሞታለን ደግ ስራ እንስራ ።።።።
አሪፍ ❤❤❤ ፍልም ነው በርቱ አሪፍ የምንወዳቸው አርቲስቶችም አሉ❤❤❤
አስፋዬ ነብስ በሰላም ትረፊ
የአስፊቲን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን😢😢😢😢
በጣም ያዘንኩት ዛሬ ገና በጠዋቱ የአስፋዉ መሸሻን ማረፍ ሳይ ነዉ እኔኮ ሀሳቤ ልጅ ወልጄ አድጋ አስፊቲ ጋር አቀርባታለሁ ብዬ ነበር አይ አንቺ አለም ክፉ ነሽ😭😭😭😭😭ነፍስ ይማር
ሁለተኛ ይህን ድራማ አላይምይህን ሰው ጨራሽ እዚህ እንዴት ያቀርቡታል
ዛሬ በጣም ይጨንቃል አስፍዬን ያጣንበት መሪር ቀን ነብሱን ይማርልን 😢😢😢
እይተረበሽኩ ነዉ ያየሁት አስፍዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ 😢😢😢
ዛሬ በኢትዮጵያ የሀዘን ቀን ሊታወጅ ይገባል አስፊቲ አገር ነበር የኔ የዋህ ነፍስክን ይማር ውይይይ😢😢😢😢💔💔💔
ምን ኣለ የአስፊሽን ሞት ለአቢይ ባደረገዉ😢😢
ሞትን ለማንም ሰዉ አትመኚ እሺ😥
አስፊቲ 😢😢😢😢
ምንድ ነዉ ድራማዉ እንዲሰለቸን የምታደርጉት 😎
ዛሬ ቀኔ ያስጠላል አስፊቲ ነብስህ በሰላም ትረፍ የኔ ቅን መልካም 😭😭😭
❤❤❤
አስፍሽ😢😢😢
እንኳን በደህና መጣቹ አባሮች
አባታችን😢አስፋውመሸሻ😢ነብስህንይማርበሉትመልካምስራክይከተልህአባቴለልጁምመፅናናትንተመኘሁ
ወይኔ አስፍየ የደግነት ጥግ አስፍየ አስፍየ መቼ ነው ይሄ ክፉ ሞት የሚለመደው ወይኔ አምላኬ እንዴት ነው ሚታመነው እስካሁን ማመን አቅቶኛል ካለቀሰው ጋር አልቅሰህ ካዘነው ጋር አዝነህ አስፍየ መሸሻ ይሙት ካልክ ከማድረግ ወደኅላ ማትለው የጃፒየ አባት እውይይይይ አስፍየ ለመላው ቤተሰብ መፅናናት እንዲሆን እላለው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢
አይኔ ሊፈርጥ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ዛሬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አስፊቲ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አምባርን ላይ ገባሁ እጂ በአስፍየ ሀዘን በጣም ተከፍቻለሁ 😢
😢😢😢እኔም በጣም ልቤ ተሰብሮአል መጽናናት አልቻልኩም 😭😭
እኔ አምኜ መቀበል አቃተኝ ማሪያምን 😭😭😭😭
እኔም ድኖ ይመልሳን ብይ ተስፋ አርጊ ነበር ህይውት እዳስቦት አትሁን ስው ከንቶ 😭😭😭😭💔💔💔💔
ወላሂ እኔም አንድ ቤተሰቤን ያጣሁ እየመሰለኝ ነው
አስፊቲ ነፍስህን በገነት ያኑርልን🙏
_በአስፋው መሸሻ ሞት ያዘናችሁ ሁሉ መፅናናትን እመኛለሁ አስፊቲ አዛኝ የዋህ መልካም ሰው ነበር አይ ሞት😢😢_
ማሪያምን ለማመን ከበደኝ አስፊቲ ነብስክን ይማረዉ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭😭😭😭😭
ኧረ ላይክ አድርጉ
ደስ የሚል ድራማ ነው ይመቻችሁ❤❤💊💊💊✌️🤞የኣስፋው ሞት በጣም ያሳዝናል ነፍስህ በአፀደ ገነት ያድርጋት ፈጣሪ😢😢😢
ለአስፍቴ ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰቦቹ መፅናናትን ተመኘሁ😢😢😢
አሜን በውነት
አስፋው አባታችን ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን በጣም ያሳዝናል ድግ ስው የማይቆይ ግዜ 😢😢😢😢😢
ለአሰፍው ከኢቢኤሶች ጋር ሳለቅስ ሰጨነቅ አምባር ከተፍ አሰፊቲ ነፍስህን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርልን የኔመልካም አባት
እንኳን ደህና መጣችሁልን ተወዳጆች🤗♥️♥️♥️ዛሬ በአባታችን በአስፍቲ ሞት ልቤ ተሰብሯል ሩህሩህ የድሆች አባት አስፊ ፈጣሪ ነፍስህን ይማረዉ🤲😭😭😭😭😭
To day 😢😢😢 our hearts broke we missed you asfete😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን ደህና ምጣችው አሰፍቲ አባታችን ነብሱን ይማርው በጣም ያሳዘናል አይ ሰው ከነቱ😭😭😭😭
እኔ ግን ዝምምም ብየ ስመለከተዉ ወዲጅ መስሎ የአንባር ቀንደኛ ጠላት አቶ ዘላለም የሚባል ሰዉየ ይመስለኛል
Exactly good view
እኔም ጥርጣሬ ላይ ነኝ 😂
አረ ምንጥርጣሬ ያስፈልገዋል ኮፍያውና ቀለበቱ ራሱ ነው ባሌጌ ነው
@@LieltiGYohans አወ ሀፃኗን በምትወደዉ አሻንጉሊት ያሳገታት እሱ ነዉ አባቷንም የገደለዉ እሱ ነዉ
ዛሬ የእውነት ከፍቶኛል የአስፋው ሞት ውስጤ ተቃጠለ
በሰው ሀገር ያላችሁ ውድ እህቶቼ እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ የስደት ሕይወትን በቃ ይበላችሁ እወዳችኋለሁ እህቶቼ ሳሪ ነኝ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ሳሪቲ የስደቶ እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን የኔ ውደ❤🎉
አሚን እኛም እንወድሻለን እህቴ❤❤❤❤❤
አሜን
Amenñnn
እንኮን ደህና መጣችሁ አባታችን አስፋዉ መሼሻ ነፍሱን በአፀዴ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይመችክ መንግስታችን ሀገራችን ሀገር አደረካት አማራ ክልል የራሳችን ጦስ ነው ይበለን አንሸዋወድ
Dengay rase sew eyaleke ketema biyamer men yaregelenale
😢በአስፋው መሸሻ ሞት አዝኛለሁ ያዘናችሁ ሁሉ 😢እግዚአብሔር ያፅናችሁ
በትክፍነው ደግአይልመጥፎ አላህለቤተሰቦቹጽናቱንይስጣቸው😢
አስፍዬ ሰው ሟች ነው ግን የአንተ አይነት ሰዎች ሞት ግን ያማል ደግ ሰው አይበረክትም አሞናል በሞትህ😭😭😭😭😭
😭😭😭 miss u a lot❤❤❤
Betam Yasazinal Nefsun Yimar Asfiya
Ambar ewnetegna lifeachin silehone yasazinal
አፊቲዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት
beasfaw memot betam tekefchalehu nefs ymar😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ ባሁን ሰአት ልቤ አዝኖብኛል አስፊቲ የኔ የዋህ ኡፍፍፍፍ ነፍስህን በደጋጎቹ ቀኝ ያውላት 😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ምለው በየ ቲቪው መጀመሪያውን ላይ የአብይ እንድታሳዩ ተገዳችሁ መሆን አለበት😂
አብይ የራሱን ሌብነት እየተናገረ መሆን አለበት እሱ አልቸገረንም አረ አዉጡልን እሱን
😂😂😂አዎ እኛም አውቀነዋን አብቾ የራሷን ሌብነት መስበክ ጀምራለች😂
ወላሂ ጨቆኝነውጂ እዚህ የገባሁት
በአስፋው ሞት ደግጫለሁ ለመላው ቤተሠቦቹ ለወዳጂ ዘመዶቹ መፅናናትን ተመኘሁ😭😭😭
እያዳድሽ ፊልምሽን ልታጣጥሚ ገብተሽ ነፍስ ይማር ትያለሽ ካዘናችሁ እዚህ ምን ትሰራላችሁ ? ጸሎት አርጉላት አባርን ቢያንስ ከሶስት ቀን በሗላ እዩ
አንተ ምን ልታረግ ገባህ
በጣም እንጂ ስለድራማው ትተው ኣስፊቲ በሚል ሞሉት እኮ ይመለከታቸው ይመስል
የአብይን ድምጽ መሰማት አልፈልግም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ታየው እሪሪሪሪሪሪሪሪ በይ ነው እሚለኝ😢😢😢💔💔
ትንሽ ከሐዘኔ ብፅናና ብዬ ነው የገባሁት አስፍዬ በመሸሻ ሞት ምነው ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል በጣም እንወድሀለን
Asfte nebes yemar😢😢 d/r abeye antene yalmadneke nfuginete new!!!❤❤❤
ቀጣይ ❤❤❤
አስፊቲ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ነፍስ ይማር😢😢😢
ማነዉ እደኔ አብይን ሲያይ ፌልሙን ያሳለፍ🤣🤣🤣🤣ዲምፁ ራሱ እደሚያስጠላኝ😢😢😢😢😢😢
እኔ ወላሂ ይሄ ሸይጧን😤😤😤😤
Ergetegna ngne Ethiopia khadeshe koyshe mselgne Ethiopia setigebe twejuwalshe
@@dureti742ኧረባክሽ ኢትዮጲያ የሚኖር ቤተሰብ የለሽም ማለት ነዉ
Enem yihe wusha
ኧረ እና ካሳለፍሺዉ እንዴት ብለሽ ኮመትሽ😏😏
WOWWWWWW ❤❤❤❤❤❤❤❤
አስፍዬ አባታችን ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭
😢😢😢ሙስኪንአስፍየ😢አሁንድረስአላመኩም
በአስፋው መሸሻ ሞት በጣም ነው ያዘንኩት 😢😢 ለመላው ወዳጅ እና ቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ
የምር በጣም ነው ያዘንኩት አስፋፊ የሁላችንም አባትና መካሪ ነበር እንግዲ እግዚአብሔር የወደደውን አድርጓል ነብሱን በ አፀደ ገነት ያኑርልን ለመላው ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭😭😭
በአሥፋዉሙት በጣምአዚኛለሁኝ ፈጣሪነብሥህን በገነትያኑራት ለቢተሠብክመፅናናትን ያድላቸዉ
አደራ ልጅቷን እስራኤል እንዳትልኪያት እዛም እሳት አለ ሀማስ ይገድላታል😅😅😅
የአስፊቲ ሀዘን አልወጣልሽ ብሎኛል የማየው ፊልም ሁሉ አስጠላኝ ኡኡኡኡእንዴት ያማል🙆🏾💔😭😭😭😭
እሁድ ሲመጣ መሸሻ ይሙት እያለ ዘና ያረገን ነበር😢😢
አባትን ለማወቅ ጊዚ የሚያስፈልገው አይደለም የልጆችን ስሜት መረዳት አለብን በተለይ አባታቸውን የሚጠይቁ ልጆች ሊነገራቸው ይገባል የኛ ሰው መደባበቅ ይወዳል አደጋ የማያደርስ እስከሆነ ድረስ እውነት መናገር
አስፋው እንደሚሉት አይት ሰው ከካሜራ ፊትም ኋላም አንድ አይነት ሰው ይመስለኛል ዛሬ በጣም በጣም ያዘንኩበት ጊዜ ነው
ምናለ ደጓች ኑረዉ ክፍዎች ቢሞቱ እንደምሳሌ ችግኝ እየተከለ ሠዉ ለሚገለዉ አድርሱል አስፍዉ ነብስህን ይማረዉ ለቤተሰብ መፀናናቱን ይስጣችሁ በጣም ነዉ የከፍኝ
አሥፍየ እፍፍፍፍ😢😢😢😢😢ወየዉ ወየዉ ወየዉ ጩሂ በወጣልኝ ምናለ😭😭😭😭😭😭😭
ፊልሙን ተመስጬ እያየሁ የዛን የሰይጣን የአብይን ድምፀ ሲመጣ ሙዴ ጠፋ
😢😢😢😢😢😢😢😢አንባሮች እንኳን ደህና መጣቹ
አባሮች እንካን በሠላም መጣቹህ እናመሠጎናለን
አስፍዬ የድሆች አባት ነፍሰህ በሠላም ትረፍ
ደስ የሚል ዲራማ ነው ግን ምን አለ አስፋው ከሚሞት 😢😢😢 አብይ አህመድ ቢሞት 😂😂 እስቅ ነበር
Tekekle nesh
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ😂
ክፉ ሰው እያደረ እድሜው እየጨመረ ነው የሚሄደው የሱ ባረገው ምን አለ እደዚህ ሠውን እደቅጠል አረገፈው
አስፊቲ የድሆች አባት ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🥺🥺
Egizabehar nafesun yemariln asefiya hulachim balibachin west tenoralh💔💔💔🙏🙏🙏😭😭😭
Betam kebad meber kebad hazen wst yiketal😢😢😢❤
የኔ የዋህ አስፍቲ 😢😢😢😢 ነብስህን ከደጋጎች ጋር ያኖርህ
እረ የአብይን ድስኩር ተረት ተረት አስወጡልን 🤨🙄
ምርጫ ደረሰ እንዴ ለዛ ይሆናል😅😅😅
በጣም ከፍቶኝ ነው የዋልኩት አስፊቲ በልባችን ትኖራለህ ነፍስ ይማር
Nuhamin kunjena betam yasgermal betam yegzabher. Sera ygermal❤
Betam masetawekiya yebazal ufff
አስፍውየ የኔ የዋህ
እናመሰግናለን ሀዘን ላይ ስለሆንን በጉጉት አልጠበኩም ለማንኛውም ጀግኞችዬ በርቱልን ሰላም ለሀገራችን አስፍዬን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
አስፊየ የድሃ አባት ነብስ ይማር 😭😭😭😭
አማት እና ምራት ደስ ቴሎ እኔ ከማቴጋ እደዝህ ብንዋደድ ደስ ይለኝ ነበር ግን አልሆነም ብዙ ለፈው ግን እያደር በጣም ክፎ እየሆነ መጡ ምን ይሻለኛል ምክር ጣል አርጐብኝ
@ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥምር ሙያ ያላቸው ማስተዉቂያ ስራ ይሱራሉ እንዴ 😂😂😂
የአምባር ድራማ ሰወች በዝታችሗል
አስፊቲ ነበሰህን በደጋጎቹ ጎን ያረግልን ሰላም ለሀገራችን በስደት ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
ለአሰፍቴ ነፍሰ ይማር ልብ ይሰብራል😢😢😢😢
ምንድነው እዚም እዛም መጠጥ ያለመጠጥ ዘና ማለት አይቻልም
እንኳን ደህና መጣችሁ ከቁስሌ ባገግምም የኔም ታርኬ ነው አንባር😢😢😢
Ayzon hulum yalfal tenkara mehon new ande negeroch kehonu bohala
ነብሥይማር አሥፍየ
ነፍስ ይማር
Le Asfiye Melkam Erft Eneimegnalen
እንኳን ደህና መጣችሁ አስፍው መሸሻ ነብሥሀህን ይማረው 😢
አስፊቲ ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢 ደብትሮኝ ዛሬ ነው ያየሁት
RiP Asfaw! ድራማችሁ እየተከታተልኩት ነበር ግን 7ኛው ንጉስ ጠ.ሚ ተብያችሁ በመሀል ሳየው ቋቅ እለኝ:: እውነት የድሆች አምላክ ፍርድህን ስጥ ብየም ቆዘምኩ:አይ አብይ!
የሱን ስም ለማስታወስ የማያደርጉት ጥረት የለም የእርጎ ዝምብ ነገር
😭😭😭በጣም ከባድ አዘን ነው የአስፊቲ እርፈት መስማት 😢😢😢😢
ዛሬ ከባድ ቀን ነዉ አስፊቲ ነፍስህን ይማረዉ😭😭😭😭😭
Astamare drama naw
አስፊቲ ሞትክፍነው ደግአይል ክፍ የኔየዋህ 😢
😭😭😭😭😭💔💔💔💔
😢😢😢አስፍዬ ድነህ ለማየት ስንቸኩል ሞትህን ሰማን በቃ ህክምና ገቡ ሙቱ ነዉ😢
ዛሬ በጣም ከባድ ቀን ነው አስፊቲን አጠናል በጣም ያማል እውነት😢🥺🤲💔
የአስፋው ነፍስ ፈጣርዋ ጋ በሰላም ትረፍ ።።። እናንተ አስመሳዮች ለእራሳችሁ አልቁሱ እያንዳንዳችን እንሞታለን ደግ ስራ እንስራ ።።።።
አሪፍ ❤❤❤ ፍልም ነው በርቱ አሪፍ የምንወዳቸው አርቲስቶችም አሉ❤❤❤
አስፋዬ ነብስ በሰላም ትረፊ
የአስፊቲን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን😢😢😢😢
በጣም ያዘንኩት ዛሬ ገና በጠዋቱ የአስፋዉ መሸሻን ማረፍ ሳይ ነዉ እኔኮ ሀሳቤ ልጅ ወልጄ አድጋ አስፊቲ ጋር አቀርባታለሁ ብዬ ነበር አይ አንቺ አለም ክፉ ነሽ😭😭😭😭😭ነፍስ ይማር
ሁለተኛ ይህን ድራማ አላይም
ይህን ሰው ጨራሽ እዚህ እንዴት ያቀርቡታል