Wow, Mihirtyee this song is absolutely blessing,Your voice and the lyrics truly touched my heart, and I could feel the presence of God through your music. It's clear that you have a gift, not only for music but for sharing a powerful message of faith and hope. Thank you for creating something so uplifting and inspiring -your song is a blessing to everyone who hears it. Keep shining your light and sharing God's love through your incredible talent!
ሜርሲዬ ተባረኪልኝ እባክሽ አትጥፊብን ቶሎ ዘምሪልን እንደዚ ባርኪን ይብዛልሽ 🎤🎬🎸🪇🎺🎻🪗💎🥁🪗✈️🪕🪈🪘💎💎
Sure yetwdedk antem atetfaben
ዋው በቃ በቃ ያኛው ልስልስ እያለ መንፈስን የሚረካ ድምፀሽ ግጥሙ እዲ ነው ብዬ አልገልፀውም ምረትዬ እኳን ጌታ እረዳሽ ምንግዜም መዝሙሮችሽ ይደመጣሉ ዋው
1ኛ ዮሃንስ 2
15-16 ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።
17 ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።
ኡፍፍፍ ነፍስን መንፈስን የሚያረሰርስ ዝማሬ አሜን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ምህረት ❤❤❤
ምህረትየ ጸጋ ይብዛልሽ በጌታ ሳልሆን በጣም ከማደምጣቸዉ መዝሙር የአንች አንዱ ነበር በጌታ ስሆን ማድመጡ ባሰብኝ መቼ ነዉ መልሳ የምትዘምረዉ እል ነበር ዛሬ ግን በዚህ ስለባረክሽን ጌታ ይባረክ
አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን በአባቱ ፈቃድ ወደ ምድር የመጣ የተወዳደ ለሰው ልጆች ስል የተወረዳ የተታው ከዚያው ሁሉ ነገር በኃላ አባቱ ከፍ ከፍ ያዳረገው ውድና አድያ ልጅ ኢየሱስ ብቻ የተባረኪሽ ዘማሪት ምሕረት ለሚሊም❤ ቡሩክ ነሽ
የማይቀየረ ድምፅ ሁሌም የሰማይን በር የሚከፍት መዝሙር ጌታ ይባርክሸ
Nice to see you back 🙏🙏💕💕
ኡኡኡ "ድምጽ መጣ...የምወደው ልጄ ይህ ነው አለ" 🥺😭😭🥰🙏 ጸጋውን ያብዛልሽ
በስማም ይህ ድምፅ እንዴት ተናፍቆነበር❤ተባረኪልን
Tebareki amennn
Wow, Mihirtyee this song is absolutely blessing,Your voice and the lyrics truly touched my heart, and I could feel the presence of God through your music. It's clear that you have a gift, not only for music but for sharing a powerful message of faith and hope. Thank you for creating something so uplifting and inspiring
-your song is a blessing to everyone who hears it. Keep shining your light and sharing God's love through your incredible talent!
ምርዬ እንዴት እንደምውድሽ ለመግለፅ ቃላት የለኝም ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ለምልሚ ቁ፩ን መዝሙርሽን እስከዛሬ ሰምቼም አልጠግብም በቃ ዝም ብለሽ እየዘመርሽ ኑሪልኝ ተባረኪልኝ የኔ እህት
WOW!!!!! እግዚአብሔር ስለ ማይነገር ስጦታ ይመስገን ። ተባረክ
ሜርሲዬ በጣም እወድሻለሁ ጌታ ዘመንሽን ይባርከዉ
Kelejint jemero mewedesh zemari nesh egezabeher yibarekesh
Hi meriye Exiabeher yebarikish
Ba'anich tebarikialehu
God bless you yene wud !!!
'disme' ሳይሆን 'Dimts'. ተባረክ ምሩ !
❤አሜን
ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሺ
እግዚአብሔር ትልቅ ነህ❤
🎉 hallelujah 🙌
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ምሩ በጣም እንወድሻለን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
waw ! miret Geta birik birik yargish chemiro chemamiro, Eyesus tilik new !
Tebarekiln mercy... Bzu yetetsnananibet mezmuroch alush geta tsegawun yabzalish
💖💖💖😍በጣም ደስ የሚል መዝሙር ተባረኪልን
Amen amen geta abzito yibrkish
Wow yene biruk tebarikeshal geta yesus zemenishen yibarekew❤
በጣም ድንቅ የሆነ ዝማሬ ይዘሽልን ነው የመጣሽው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።የሙዚቃው ቅንብር በጣም ደስ ይላል።ሳምሶን ታምራት በጣም የምንወደው በ 90ዎቹ የነ ዳንኤል የነ አዜብ ሀይሉ ፣የነ አዲስ አለም ,በጥቂቱ ከማውቃቸው ናቸው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሳሚዬ በርታልን ሌላም ስራዎች እንጠብቃችኋለን ተባረኩ❤❤❤❤
Tebareki🙏🙏🙏
ዋወ ጌታ ይባርክሽ ዘማ ራሱ ኢንደት ምያረካ ነዉ ከግጥሙ ጋር ምሄድ ነፈስን ምያርሰርስ ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይህወትሽን ይባርከዉ ዝማርዮችሽ ሁሉ ብማርኩ ምያንጹ ናቹ ጌታ ይባረክ ስላንች
ተባረኪ ምህረት
Well come merce
ዋው ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ አሜንንን
Amen Amen!!! Yeberket jiret yadergesh higziaber yibarek
Zemensh ybarek banchi zimare tebarkenal
Amen tbark❤
ተባረኪ እህታችን!
አሜን አሜን ምህረትዬ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤
Be bizu yetebarknibishi ahunim geta abzito yibarkishi merce🥰❤
አሜን
Tebareki Mehretiye!
እንኳን ደና መጣሽ ተባረኪ።
Wow, the legendary voice! The music is so perfect-amazing song. God bless you!
🔥🔥
Wow hulem tabaraki wudd Nash bageta
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!
ምህረትዬ ተባረኪ
Amennnn Amennnn Amennnn ❤❤
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 lord
ሜርሲዬ ተባረኪልኝ እወድሻለሁ ❤ አትጥፊ ጌታ ደም ይርዳሽ
You are so blessed.
ተባረኪ ምርዬ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Nice to see you dear
አሜን አሜን ጌታ ይባርክሽ
Amen 🙏🏼
ጌታ እየሱስ ይባርክሸ
መርይ ጌታ እየሱስ ይባርከሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
TEBAREKI.................DISME GIN MNDINEW
ምረትዬ ጠፍተሽ ናፍቀሽን ነበር በጣምምምም ስለምወድሽ አትጥፊ❤❤❤❤❤❤እንኳን ጌታ እረዳሽ ተባረኪልኝ ይብዛልሽ አሁንም🎉🎉🎉
ውዷ ያባቴ ልጅ ሳይሽ ጌታን አመስገንኩ, ባንቺ መዝሙር አሜንንን ብለናል, አልቅሰናል, ብዙዎች በመንፈስ ተሞልቶአል... ተባረኪ
ምህረትዬ ተባረኪ ተባርኬበታለዉ ማነዉ ከinterview ቡኃላ የመጣ
I really learned that we need personal time with God. I love you.
Mercy
Gn ካሜራማን ሆይ ንሰሀ ግባ
ተባረክለን
Tebareki Albumishenim eyetebkn nw
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤
Welcome swodshi 💘❤️
Amen tebarki geta segahune yebzalshi❤🎉🎉🎉🎉
God bless you Gospel singer Mihret Etefa.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Belss you merci
ምህረትዬ ተባረኪ:: ከትላንት እስከ ዛሬ በፀጋሽ እያገለገልሽን ነውና እግዚአብሔር ይባርክሽ:: አክባሪሽ ደሩ
ምህረትዬ እንደት እንደምወድሽ ጌታን ሳውቅ መዝሚር ያንችን ቁጥር 1ን ነበር የማዳምጥ
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
God bless you ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ሚርዬ በጣም ነው ምወድሽ❤
አሜን አሜን ሜርሲዬ የምወድሽ የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛልሽ ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤
Tebareki Mihret be buzu ❤
Stay blessed💌💌💌💌💌💌💌
Geta abizito yebariksh
Tebereki❤❤❤
ተባረኪ
God bless you!
Wow wellcom mercy God bless you🎉🎉🎉🎉🎉
Tebareki
ምርሌ ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤
መዝሙሩ ይባርካል❤። ምስሉ ግን ጥራት የለውም ድምፁም ቃላቱ አይሰማም😮 በሞባይል ነው የተቀረፀው?
Amen
My favourite❤
God bless you sister
GOD bless you......
Tebarek
Mercyye🙏😍😍😍
Blesssed
God bless you❤❤❤🎉🎉🎉🎉
God bless you 🙏
Be blessed mireyeeeee❤❤❤❤❤❤❤
Well come
Geta egzabher zemenshin hiwotishin nuroshin yebarik ewodishalew benche mezmurchi ijig tebarkiyalew
God bless you mire...❤❤❤
Well come our mercy❤❤
🥰🥰🥰
ሁሌም የማረሳቸው ብዙ መዝሙሮች ቢናሩም እጅግ በጣምም የምንግዜም መዝሙርሽ ( አይገመትም ከአይምሮ በላይ ነዉ )
2017 እያንበሸበሻቹን ነዉ ተባረኩልን❤❤❤
ማራናታ ጌታ ቶሎ ና
ሰምቼው ልመለስ ቀድሜ ሜርሲ
❤🎉 mercy