Dwar Mihret, your songs bring me even closer to our Lord Jesus. I bless you and your beloved ones in the name our Lord Jesus Christ. Your sister in Christ.
Dear Mihret, your songs bring me even closer to our Lord Jesus. I bless you and your beloved ones in the name of our Lord Jesus Christ. Your sister in Christ.
Dear Mihret, your songs bring me even closer to our Lord Jesus. I bless you and your beloved ones in the name of our Lord Jesus Christ. Your sister in Christ.
ይህን መዝሙር እህቴ ምህረት ኢተፋ ስትዘምረው እግዚአብሔር ቁልጭ ብሎ ከነባህሪው ይታየኛል።ውስጤ መንፈሴ ሃሴትን ታደርጋለች:ተስፋም ትጭራለች።
ይህን መዝሙር አሁን ከሌሊቱ አስር ሰአት ላይ በህልሜ እየዘመርኩ ነቃሁ። መዝሙሩን አውቀዋለሁ ግን አሁን እያለቀስኩ ነው እየሰማሁ ያለሁት።ምን አይነት ግሩም መዝሙር ነው።እግዚአብሔር ስለዚህ ግሩም መዝሙር ይመስገን።በርግጥ በአምላኬም ተስፋ እየቆረጥኩ ባለሁበት ግን ከቤቱ አልወጣም ጸሎቴን አላቆምም ብዬ ዝም ብዬ እየኖርኩ ነበረ።ቀኔን በዚህ መዝሙር እውላለሁ። እግዚአብሔር አይረሳም።ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን።
አኔ አባን የማቀሁ በመልካምነቱ….ምፅናናበት ሁሌም my favorite song . God bless you
እኔ እሱን የማውቀው በታማኝነቱ፡፡ አሜን እግዚአብሔር ታማኝ ነው፡፡
እ
ብርክርክ ያርግሽ እግዚአብሔር ። ይሄ መዝሙርሽ ሰርስሮ ውስጤ ነው የሚገባው። የእግዚአብሔር ባህሪዎች ናቸው።
የሚወደዉ ዝማሬ ዘማሪት ምህረት እግዚአብሔርን ስላንቺ አመሰግናልዉ😍😍😍😍😍
እኔን ብቻ ነዉ አልቅስ አልቅስ የሚለኝ መዝሙሩን ስሰማዉ😭😭😭❤❤❤
ምህረትዬ ተባረኪ
የተረጋጋሽ እህት፡አለባበስሽም ሜካፕሽም ደስ ይላል እንደሌሎቹ ያላስፈላጊ ጩኸት በመጮኽ መድረክ አትረብሺ❤
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ምህረትዬ። እየሱሴን መግልጽ እንደሚገበው ስለ ገለጽሽው ጌታዬ ለፍርድ ሲመጣ በቀንኙ ከሚሆኑት ያድርግሽ፡ እኛንም በምህረቱ ያስበን ፈጣሪ። ተባረኪ።
Errr download enadergebet please 🙏🙏
Aw Please mercy download enadergebet 🙏🙏🙏
Dwar Mihret, your songs bring me even closer to our Lord Jesus. I bless you and your beloved ones in the name our Lord Jesus Christ. Your sister in Christ.
Much blessing to you.
Dear Mihret, your songs bring me even closer to our Lord Jesus. I bless you and your beloved ones in the name of our Lord Jesus Christ. Your sister in Christ.
Dear Mihret, your songs bring me even closer to our Lord Jesus. I bless you and your beloved ones in the name of our Lord Jesus Christ. Your sister in Christ.
May God Almighty bless your life and keep you at all time.
"እኔ እርሱን የማውቀው በሰፊው ትዕግሥቱ"🙏
ተባረኪ ውድድድድድ
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን የምህረት መዝሙር በጣም ነው ሚመቸኝ
😢😢😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍ ምንአይነት ፀጋ ነዉ ታድለህ ጆስዬ
😭😭😭😭geta egizaber seile zimarew lelzalalem yetebark yihone 🙏🙏🙏🙏🙏🙏mihert geta zemanshen yebark
እኔ እሱን የማቀው በመሃሪነቱ♥️♥️♥️♥️♥️ አሜን
ዋው በ97ቶቾ አሽከርካሪ ነበርኩኝ ኘና በጣምይመስጠኝ ነበረ አሁንማ ሁሉም አለፈ ሁን ያለው ሆነ
Miretiyee yene derbaba egziabher silesetesh megelet yimesgenn kezii belay lemidre bereket yargishh birrk beyiii😇😇😇🥰🥰🥰
አስታውሳለሁ ይህንን መዝሙር በጫካ ውስጥ አንድ ቦታ ስሄድ እንደ እብድ ድምጼን ከፍ አድርጌ እየዘመርኩ በረሃውን አቋርጫለሁ። ምህረት ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ።
mercy bereketachen nesh tebarekilegn 🙏🙏🙏
የተወደድሽ ምርዬ እንደው ምን አይነት 😍😍 ሰማያዊ ዜማ ነው ያላቸው መዝሙሮችሽ🙏🙏🙏🙏🙏
ኡፈ ይህ መዝሙር ስሰማ እምባዬን መቆጣጤር ያቅተኛል :የእግዝአብሔር ፈቅር ይታዬኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ውይ ግን እየሱስ ምን አይነት ፈቅር ነዉ ያለዉ።
ከነፍስ የሆነ ዝማሬ ከሰማይ የተቀዳ ጌታ ይባርክሽ። እወድሻለሁ
Bemezimurish sinte gize egizabherine ayhute zemenish tidarishe lijochise yibareku
አሜን እስይይይ ሃለ ሎያ😊😊😊 ተባርኪ ❤❤❤😊
Wawwwww marcyyy bettttttttttm yemwedew mezmur zemneshi yebarkh..... we love you
Hallelujah yeni abatey 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 yeni eysusey ❤❤❤❤❤
Eree yibarksh be ewunet Getan gelteshlgnal.hulem enwedshalen
❤ሁሌም የምባረክበት ዝማሬ ነው፡፡ ተባረኪሊኝ ዘማሪ ምህረት ❤❤❤
Gata yebarkesh betam des yemil agelglot naw
እስከዛሬ ድምፅሽም መንፈስሽም fresh ነው። ዋው ቀዝቃዛ እርጎ እንደጣጠው አይነት ስሜት ተሰማኝ። ጌታ ይወደኛል በቃ።
taberek
❤ Egz.r melkam new,
Esiratin feto yemilek,
Geta tamagn new!
አሜን አቅም የሰጠኸኝ አንተ ተባረኮ ጌታ ኢየሱስ ልቤ አንተን አለ ይገባሀል ለዘላለም ተባረኪ ምሩዬ!
አምላክ ሆይ ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ እንድናውቅ አንተ በቃል እንድናውቅ ሰላረከን❤❤❤እነድዚህ ያሉ ዘማሪዎች ያብዛልን 😢❤❤❤😂ተ❤ባረኪ ❤የኔ ወድ ❤❤❤❤
Endeafu ende tenagerew yadergal Gietaye tamanij newwww
Tebareki bereketachn nesh
ያደርጋል ጌታዬ ታማኝ ነው;;
ገና ሌቱ ሳይነጋ ይል መዝሙር ውስጤን ሞላው እና አሁን እየረማሁ ነው ሰለ ምህረት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
Legna miyasfelgun endeswa rega Yalu zemariwoch nachew
ከምሽቱ አምስት ሰአት ሁነዋል ተስፋ፣ ብርሃን፣ መውጣት፣ ጥሶ መሄድ፣ የእግዚአብሔር መንፈስ መገኘት ጉብኝት ይታየኛል ይሰማኛል ።
ሁሌ የሚባርከኝ መዝሙር ።ምህረት አ/ር ይባርክሽ ዘበንሽ በተስብሽ ይባረክ።
😢
አሜን አሜን። እግዚአብሔር ታማኝ ነው የተናገረውን ያደርጋል። የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ
Amen
ምን ልበልሽ እህታችን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፣ እኔ በጣም ተባርከአለሁ።
በታም የምወደው እና የእግዚኣብሄርን ምህረት ሁሌ እንዳስታውስ ሚያደርገኝ ዝማሬ ነው u r blessed❤❤❤❤❤❤
Amen Eg/r le kalu tamagn new ❤❤
ጌታ ይባርክሽ ምሩ ደስ የሚል መዝሙር
Uffff nebsen yemiyareseres mezmur wudachn ❤tebareki
Amen amen amen amen esu melkam naw ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏
Mhiret tebareke betam new yehen mezemure yemewedew
My soul is flowing like a river.....geta Yibarkish🙌🙌🙌🙌
ክብር ለጌታ ይሁን አሜን አሜን አሜን
Uffe miro koo ebifami elililili♥️♥️♥️♥️♥️
ተባረኪልን Mercy.
Wow ,tebareki
አሜንንን 🙏ጌታ ልክ እንደቃሉ ነው።❤❤
Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekise tebarki
Mehret etefa
Lily tilahun
Azeb hailu
Betehelem walde
Lene leyu nachu tebarekulegn
ለኔም❤❤
Zmnesh ybarek ❤ene amnalew gata yrdashal btam arif yehune addis album tlkylesh .you are blessed ❤
May God bless you!!
Tebarkyalew
Miruye ye lebe sawu nashi
Tebareki ehte❤
በጣም የተባረኩበት መዝሙር ነው ጌታ አገልግሎትችንና ዘመንሽን ይባርከው እንወድሻለንን❤✌✌
እኔ እሱን የማውቀው በረዳትነቱ ። አሜን
ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ይባርክሽ 🥰🥰🥰 ተባረኪ
God bless you.
Geta yebarek❤❤❤😢
አሜን የኔ ጌታ ታማኝ ነው ተባረኪ
May God bless you Hani! More blessings to you our beloved sister in Christ!
Please release a new song clip….it has been a long time tefash betam
ተባርኪ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ምህሩን በጣም ህጻን እያለሁ ጀምሬ መዝሙሮቿን ብሰማ ብሰማ አልጠግብም ❤❤❤
God bless you
Iwnet igna isun minawkew !!!
GOD BLESS YOU!
እግዝ/ር መልካም ነው አሜንንንንንን
Amennnnn ene esun yemawikew befewashinetu😭😭😭😭😭😭😭😭 haleluyaaa kibr legeta yihun🙏🙏🙏 tebareki mihretye
Ene esun mawkew beredatnetu amen yene geta
በጣም የምዎዳዉ ማዛሙር ኛው ጌታ ዜምንሽ ይባረክሽ 😢😢🙏🙏
Hi shitaye
Min ayinet ergata new yalesh.
Mhret tega yebzalshe brt teshe ketybet
Yes amen geta tamage new❤❤❤❤
blessed❤i love you
አሚን እውነትነው ተባረኪልኝ ምህረትዬ🎉❤
እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ እህቴ ትለያለሽ❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ
አሜን ሀሉያ
በ እንባ ሆኘ ነው ምሰማው አላቅም ልዩ መንፈስ አለብሽ ምህረሻ ተባርከሻል
Praise the Lord
Tebareki
May God bless you 💙💙💙🙏
Bachi mzmer ylalgkut medrbeda ylm zmshi ybark
Godblessu Ahte ! ! !
❤❤❤
thank you mer
Ameeeeeeeeeeeeennnnnnnnm❤❤❤❤❤
ye igizaber sow
❤❤❤ God bless you!
ምን፣አለ፣እይዳንቺ፣ለጌታ፣ብሰጥ,ተባረኪ፣የሚያቀና፣ቅናት፣ለጌታ፣አለሽ
Ene esoun yemawekew besefiw tegesto