መከራ አደረሱብን/ዘማሪ ሐብታሙ ሽብሩ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 132

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ እንኩዋን አመለጥክ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን thank you

  • @Elenkahsay-o1z
    @Elenkahsay-o1z หลายเดือนก่อน +1

    Jesus, the only way to haven 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Yes 🙌

  • @edelawitemoges5712
    @edelawitemoges5712 หลายเดือนก่อน

    "አሸነፍን በእግዚአብሔር" 2003/04 ዓ.ም ህፃናት ኪነ-ጥበብ ፕሮግራም ስናቀርብ ነው ማውቀው ጌታ ይባረክ አሸናፊው ጌታ እዛው ባደኩበት ሰንበት ት/ቤት አግኝቶኛል አሁን ከልቤ በመንፈስ ሆኜ በልጅነቴ ያዜምኩትን እንዲ እላለው
    የአጥቢያ ኮከብ ነው የሚያበራ
    በተፈሩት ዘንድ የተፈራ
    ያሳዳጁን ጦር ነቅለን ጥለን
    እንዘምራለን መስቀል ተክለን
    😍😍😍😍😍😍

  • @burtesiyum1659
    @burtesiyum1659 หลายเดือนก่อน

    Wow 😳 God almighty bless you more singer your testimony is helpful for some of us

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Thanks for listening

  • @LauraSmith-n6t
    @LauraSmith-n6t หลายเดือนก่อน +1

    Bingo!!!

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድንቅ የሆነ መረዳትና መነካትን ስላደረገልህ የጌታ ስም ብሩክ ይሁን ገብቶህ የተከተልከው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @VitaSweet-qj3jp
    @VitaSweet-qj3jp หลายเดือนก่อน +8

    ex muslim here wow💙 and I wish I can share my great testimony too but I can't cause all my families are muslim so please pray 🙏 for me in the name of Jesus

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር መልካም ነው

  • @tesyehualashet7354
    @tesyehualashet7354 หลายเดือนก่อน +1

    WOW !!!! from deep darkness to the marbles light !!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @ElthabetElsi
    @ElthabetElsi หลายเดือนก่อน +2

    More respect ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @sababelay-n1y
    @sababelay-n1y หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @Mtube-me7gi
    @Mtube-me7gi หลายเดือนก่อน +1

    I would like to appreciate this channel, very nice presentation. I even like the background sound.

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Thank you very much!

  • @LauraSmith-n6t
    @LauraSmith-n6t หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይመስገን!!😊

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @eleni311
    @eleni311 หลายเดือนก่อน

    አሜን ሀሌሉያ 🙏❤

  • @joeking2028
    @joeking2028 หลายเดือนก่อน +1

    GOD bless you and your family brother
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @MulukenBayu-c7i
    @MulukenBayu-c7i หลายเดือนก่อน +1

    ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ አሜን አሜን!!!
    ክብር ለእግዚአብሔር አብ
    ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ
    ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 หลายเดือนก่อน +2

    GOD bless you and your family bro 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @AlemHailemaram
    @AlemHailemaram หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤God bless you

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @emmylemma855
    @emmylemma855 หลายเดือนก่อน +2

    What a blessing having Christ in our life 🙏🙏🙏 so happy for you Brother to see you how God hold your hand .

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @yeabsirasolomon137
    @yeabsirasolomon137 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 หลายเดือนก่อน +3

    Keber Le Egzabher Yehun Egzabher Yebarkhe Tebarku

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እየሱስ ሲበራልህ ታበራለህ ሲገለጥልህ ትገልጠዋለህ ይህው ነው የሆነው ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏

  • @RahelGebretsadic
    @RahelGebretsadic หลายเดือนก่อน +2

    ameee.....n tebareke

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የሚገርም የማይጠገብ ምስክርነት በእውነት እናንተ ከኦርቶዶክስ ወንጌል በርቶላችሁ የምትመጡ አገልጋዮች አምናለሁ ለኢትዮጵያ የወንጌል ሪቫይቫል እሳት መነሳት ምልክት እንደሆናችሁም እንደምትሆኑም አምናለሁ! ኢየሱስ በእናንተ ይደምቃል! ኢየሱስ በእናንተ ገና ይከብራል! እውነት ብዙዎችን ከእስራት ትፈታለች! ተባረክ ሀብታሙ ዝማሪዎችህን ስሰማ በእንባ ነው! ፅና አደራ ዘመነኛ ሰዎች እንዳያሰናክሉህ ቅንነትህን እንዳትጥል! እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው!❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +1

      ክብር ለጌታ ይሁን

    • @mesk_erem
      @mesk_erem หลายเดือนก่อน

      አሜንንንንንን

  • @genetgirma1056
    @genetgirma1056 หลายเดือนก่อน +3

    God Bless you.

  • @AssefaMeng
    @AssefaMeng หลายเดือนก่อน +1

    ጊታ ዪባርክህ አብርሽ በመዝሙሮችህ ብዙ ተባርከናል አሁንም ምስክርነትህ ድንቅ ነዉ ዘመንህ ቤተሰቦችህ ሁሉ ዪባረክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @BetiChristianShow
    @BetiChristianShow หลายเดือนก่อน +14

    ድንቅ ምስክርነት ነው።ጸጋ ይጨመርልህ አብርሽዬ የኔ ውድ❤|ዘ.ሀብታሙ ሽብሩ| ለበረከት ሁን።ወንጌል ይለውጣል።

    • @ZuZuZules
      @ZuZuZules หลายเดือนก่อน +2

      ቤትዬ አንችም ከእግዚአብሔር በታች ብርታቱ ነሽ ምርጥ ሚስት ነሽ አሁንም ቤታችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +2

      ክብር ለጌታ ይሁን

    • @BetiChristianShow
      @BetiChristianShow หลายเดือนก่อน +1

      @@ZuZuZules
      አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን!

    • @BetiChristianShow
      @BetiChristianShow หลายเดือนก่อน +1

      @@Encounter_
      አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን!

    • @godisgood1848
      @godisgood1848 หลายเดือนก่อน +2

      Betesha tebareki

  • @ElthabetElsi
    @ElthabetElsi หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤you have rewarded ahead brother keep up ❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Thank you so much 😀

  • @አይደለም
    @አይደለም หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Naannee-r1d
    @Naannee-r1d หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ኢየሱስ ከእነዚህም በላይ ጥበብና ፀጋውን አብዝቶ እስጥህ ወንድማችን ተባረክ ❤❤❤ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእዚህ ሁሉ ክብርና ምስግና እውሳድ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @ephibezu
    @ephibezu หลายเดือนก่อน +17

    ሰው ግን እየሱስ ገብቶት ሲኖር እንዴት ደስ ይላል:: ይህን መረዳት የጨመረብህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን::

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏

  • @raheldjene
    @raheldjene หลายเดือนก่อน +2

    ሀብትሽ እንወድሃለን አንተ የተባረክ ነህ 🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 หลายเดือนก่อน +4

    May The Lord use your Testimony to reach a lot of our brothers and sisters sister s who are still jealous for religion but not for Christ our lord and savior who paid the price in his own blood and life for our eternal life.
    God bless u and your family my brother. Yes Jesus only he saved us from our sin.

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ሆይ ተመስገን ከምንም በላይ አንተ አለህልኝ ሐብትሽ እንወድሃለን

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Thank you 😊

  • @meronkassaye7132
    @meronkassaye7132 หลายเดือนก่อน +2

    God bless you all 🙏💕

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 หลายเดือนก่อน +3

    ስላንተ ኢግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @SnetyehuBeze
    @SnetyehuBeze หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ይድናል
    አውነትነው ኢየሱስ ይድናል
    ክብር ለጌታ ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌🙌

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድም አብርሃም ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታን እንባርካለን በብዙ ብሩክ ነህ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 หลายเดือนก่อน +1

    ሀብትሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @kuribekele-t1y
    @kuribekele-t1y หลายเดือนก่อน +5

    ጌታ ኢየሱስ ብዙ ይባርክህ ።በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ።አይዟችሁ እኔ አለምን አሸንፍለሁ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @Beminetabebe9268
    @Beminetabebe9268 หลายเดือนก่อน +11

    ክርስትና ከልምድ እና ከቤተሰብ የሚወረስ ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ የሚገኝ አዲስ ልዴት ነው ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባረክህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r หลายเดือนก่อน +4

    ወንድማችን ጌታ በጊዜው ደርሶ ስለታደገህ የማያልፈው የእግዚአብሔርን መንግስት ማገልገል ትልቅ እድል ነው ስለዚህ እድለኛ ነህ በርታ ጌታ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ ዝማሬዎችህም ድንቅ ናቸው ተባረክ
    ለዚህ ፕሮግራም አዘጋጆችና አቅራቢዎች ትልቅ አክብሮት ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በተለይ በውጭ ሀገር ለምንኖር ትልቅ በረከት ነው በጣም ተጠቃሚ ነን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏🙏

  • @Debole7
    @Debole7 หลายเดือนก่อน +1

    Next please pastor d/r tesfahun mulualem (cm tv)🙏🙏🙏

    • @user-mahi0987
      @user-mahi0987 หลายเดือนก่อน

      Aw please 🥰🥰

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules หลายเดือนก่อน +11

    የዚህ ቻናል ጠያቂዎች ስርአታችሁ በጣም ይባርካል በመሃል ጣልቃ መግባትም የድምፅ ጫጫታም የለም።
    ተጠያቂውን በደንብ እንድንሰማው አድርጋችኋል። ሳላመሰግን ማለፍ አልፈልግም ፀጋ ይብዛላችሁ።
    ይሄን አገልጋይም እንድመሰክር ነገሮችን ስላገዛችሁት በድጋሜ ተባረኩ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🙏

    • @mesk_erem
      @mesk_erem หลายเดือนก่อน

      በትክክል አዘጋጆች በብዙ ተባረኩ❤❤❤❤ ስወዳችሁ

    • @mesk_erem
      @mesk_erem หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ተባረክ❤❤❤

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka หลายเดือนก่อน +1

    አመለጣችሁ ከአለማዊነት እግዚአብሔር ረዳችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra หลายเดือนก่อน +7

    በሰማይ ታላቅ ምስካና አሜን ሀብትሼ የጌታ ስራ በጣም ነው የሚገርመኝ ስላንተ ስለበጋሻው ስለዝርፌ በጣም ይገርመኛል እዛኛው ቤት እያላችሁም መልክቶቻችሁ ሁሌም ይባርኩን ነበር ጌታ የሱ የሆኑቱን ያውቃል የዘመኑ ጳውሎሶች ብሩካን ናችሁ ሀብትሼ አደራ የምልህ ነገር ሰለእህታችንም ምርትነሽ ፀልዩላት እደናንተው ጌታ እዲረዳት ዝማሬዎችዋ ጌታን የሚገልጡ ናቸው አብዛኞቹ ጌታንም ታውቀዋለች ካለችበት ሁኔታ ወጥታ ጌታን ብቻ እዳታመልክ እዛ ያለው አጀብ ሊለቃት አልቻለም ለናንተ የበዛላችሁ የጌታ ፀጋ እዲያገኛት ፀልዩላት እንወድሀለን ሀብትሼ የትውልድ በረከት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +1

      🙌🙌🙌🙌

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @etagegnadnew4110
    @etagegnadnew4110 หลายเดือนก่อน +4

    ኢየሱስ ቆመህ ከደጃፌ የሚለውን መዝሙርህን ወደጌታ የምመጣ አመት ላይ እያለቀስኩ እሰማው ነበር።

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @BizushSintayew
    @BizushSintayew หลายเดือนก่อน +6

    እንኩአን ከድቂድቅ ጨለማ ዎደ የሚደነቅ ብረሃን ውጣህ

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp หลายเดือนก่อน +4

    የድንግል ማሪያም ልጅ መስቀል ላይ የተሰቀለው ኢየሱስ ያድናል!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @YakMms
    @YakMms หลายเดือนก่อน +1

    ሀፍተን አይቸነዉ ይመጣዉ 🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules หลายเดือนก่อน +5

    አብርሽዬ የከፍታ ዘመንህ ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej หลายเดือนก่อน +7

    ዋውውው ድንቅ ምስክርነት ነው ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማወቅ መታደል ነው ጌታ ዘመንም ይባርክ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @DaniSalon-b1p
    @DaniSalon-b1p หลายเดือนก่อน

    ፃድቃኔ ማርያም ን በቃ ካድካት እንዳልዘመርክላት😢😢😢

  • @bethelehemtadesse4078
    @bethelehemtadesse4078 หลายเดือนก่อน +2

    መጋቢ በጋሻው አቅርቡልን❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      We will 🙏

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 หลายเดือนก่อน +1

    በጉጉት እጣብቀሌን

  • @helennewete6108
    @helennewete6108 หลายเดือนก่อน +1

    Hiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii

  • @tarikdemissie1993
    @tarikdemissie1993 หลายเดือนก่อน

    ይኼ አማላጅ የሚሉት ቃል ከመፈጠር ጋር አቻ ትርጉም አለውን? አማላጅ ማለት ከሚማለደው አካል ያነሰ ሆኖ የሚለምን ብቻ ስራ የሚሰራው ነው። መፅሐፍ ቅዱስ ጌታችን ከትንሳኤው በዃላ በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ ሁሉ ሁሉ እኔ አደርገዋለሁ እያለ ለፍጥረቱ የምትሰጠውን አንዱ ስለአንዱ የሚለምነው ምልጃ መስጠት ከላይ ከተጠቀሰው ጥቅስ በተቃራኒ ሁሉ አድራጊነቱ ትቶ ለማኝ ማድረግ ምን ይባላል ድግሞ ብቻ አማላጅ ማለት?በስላሴ ዘንድ አንድ መለኮት በሶስት አካል የተገለጠው ልጁን በስላሴ ዘንድ ያለውን አንድ ስልጣን ያለውን አንዱ አካል የሚለመን አንዱ አካል ደግሞ ልመናውን ሰምቶ መልስ የሚሰጥ ምን አይነት የነገረ ድህነት ተፋልሶ ያመጣ ይሆን? ይኼ የፕሮቴስታንት እየሱስ የኖስቲኮቹ ኢየሱስ ነውን? ይሀኼ አማላጁነት የሚነገርለት የፕሮቴስታንትቱ ኢየሱስ የጥንት የቤተክርስቲያን አባቶች አማላጃችን ይሉት ነበረን?

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ หลายเดือนก่อน +1

    ገምጭ። አንተ ኦርቶዶክስን በሯንም አታውቅም። ደደብ። በደንብ አውቅሃለሁ። መጽሃፍ ቅዱስ እንኳን ማንበብ የማትችል መሃይም ነበርክ። ሰንበት ትምህርት ቤት አብረን ስንማር ከሴቶች ጋር በነበረህ ቆሻሻ ታሪክ ስንት ጊዜ ገመናህ ተሸፍኖልህ እንደኖርክ እንዳትረሳ። ይልቁንስ የአእምሮ ዘገምተኛ እንደነበርክ እንዳትረሳ። ሙሉ ታሪክህን በቅርቡ ጠብቀኝ። አንት ጨለማ ፊት።

  • @jerusalemyibeltal3108
    @jerusalemyibeltal3108 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Nt-lyrics.
    @Nt-lyrics. หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ หลายเดือนก่อน

    ገምጭ። አንተ ኦርቶዶክስን በሯንም አታውቅም። ደደብ። በደንብ አውቅሃለሁ። መጽሃፍ ቅዱስ እንኳን ማንበብ የማትችል መሃይም ነበርክ። ሰንበት ትምህርት ቤት አብረን ስንማር ከሴቶች ጋር በነበረህ ቆሻሻ ታሪክ ስንት ጊዜ ገመናህ ተሸፍኖልህ እንደኖርክ እንዳትረሳ። ይልቁንስ የአእምሮ ዘገምተኛ እንደነበርክ እንዳትረሳ። ሙሉ ታሪክህን በቅርቡ ጠብቀኝ። አንት ጨለማ ፊት።

    • @BariTefera
      @BariTefera หลายเดือนก่อน

      ፈራጅ ማን አረገ ወንድሜ አንተ ራስ በደንብ አንብብ።❤❤❤ኢየሱስ ጌታ ነው።

    • @መሃመድሸሁ
      @መሃመድሸሁ หลายเดือนก่อน

      @@BariTefera ሰይጣንም እኮ ኢየሱስ ጌታ መሆኑን መስክሯል😂😂😂

  • @dagimassefa684
    @dagimassefa684 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ หลายเดือนก่อน

    ገምጭ። አንተ ኦርቶዶክስን በሯንም አታውቅም። ደደብ። በደንብ አውቅሃለሁ። መጽሃፍ ቅዱስ እንኳን ማንበብ የማትችል መሃይም ነበርክ። ሰንበት ትምህርት ቤት አብረን ስንማር ከሴቶች ጋር በነበረህ ቆሻሻ ታሪክ ስንት ጊዜ ገመናህ ተሸፍኖልህ እንደኖርክ እንዳትረሳ። ይልቁንስ የአእምሮ ዘገምተኛ እንደነበርክ እንዳትረሳ። ሙሉ ታሪክህን በቅርቡ ጠብቀኝ። አንት ጨለማ ፊት።

    • @MeskeremZekarias
      @MeskeremZekarias หลายเดือนก่อน

      senbet tmhrt bet mtmarew endi tru tru sdbna tlacha new ere teregagu 😅😅😅😅

  • @fevu-n2h
    @fevu-n2h หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏