The Great Conference at Dessie St. Gabriel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 7

  • @SelamawitWorke-z8n
    @SelamawitWorke-z8n 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተዋህዶ ሰራዊቶች እንዴት ነፍሴ በሃሴት እንደተሞላችኮ በስመአብ

  • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
    @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ 2 ปีที่แล้ว +1

    የየተዋህዶ እንቁዎች ፈጣሪ ይጠብቃቹ ደሴዎች ነቅታቹ ቤተክርስትያንንና ሀይማኖታቹን ጠብቁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @tigistyoutube5674
    @tigistyoutube5674 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ዉዴ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ሙሌ ዩቱብ እጅግ እየራቃችሁ ነው ከዩቱብ
    የሌሎች አባቶች መምህራንን ትምህርቶች ሼርር ብታደርጉ ለብዙዎች እህት ወንድሞች ትምህርት ነበር
    ቴሌግራም ላይ ያላፉት ዓመታት የተማርናቸው አውድዬ አሉ ድጋሜ ይተላለፍ ወደ ዩቱብ እባካችሁ

    • @tubeofficial3188
      @tubeofficial3188  2 ปีที่แล้ว +2

      እሺ በቅርቡ በሰፊው እንመለሳለን

  • @zebiderazmeraw8862
    @zebiderazmeraw8862 2 ปีที่แล้ว

    የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሴወች ቤተክርስቲያናችሁን ጠብቁ የጫት አላምጭ ዛቻ አንስማህም እኛ በክርስቶስ ክርስቲያንነን በስሙ ድል የምንነሳ እንደናተ አርደን ሳይሆን ታርደን እንበዛለን

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ደስ ስንል በማርያም መቼ ነው የማንቂያው ደውል ጎንደር ላይ የሚካሄድ