እስልምና ባይኖር ዓለም ትሸበር ነበር! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
    Copyright @MinberTV
    👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
    📍TH-cam 👉 / @minbertv1
    📍Facebook👉 / minbertv
    📍Telegram👉 t.me/minbertv
    📍TikTok 👉 / minber_tv
    📍Instagram 👉 / minbertv
    📍X / Twitter 👉 / minbertv
    📍Website 👉 www.minbertv.com

ความคิดเห็น • 198

  • @Wegeshatube958
    @Wegeshatube958 25 วันที่ผ่านมา +45

    ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል የሚለውን አባባል ያረጋገጠ ሰው ነው። ምርጥ ዳኢ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ።አልሃምዱሊላህ

    • @aduadu3685
      @aduadu3685 22 วันที่ผ่านมา

      በእርግጠኝነት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 25 วันที่ผ่านมา +85

    ይህ ወንድማችን የህይወት መንገዱን ከማካፈል ባለፈ በእምነት ዙሪያ መድረክ ተሰጥቶት ቢያስተማር መልካም ሊሆን ይችላል ።

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 25 วันที่ผ่านมา +7

      ትክክልል

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 25 วันที่ผ่านมา +4

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @SophiaAwale
      @SophiaAwale 24 วันที่ผ่านมา +6

      ትክክል አፖችኒቲ አለው የንግግር ስልት የለው ነው

    • @sumaya4132
      @sumaya4132 24 วันที่ผ่านมา +3

      በጠም😢

    • @sumaya4132
      @sumaya4132 24 วันที่ผ่านมา +3

      በጣም😢

  • @b.6015
    @b.6015 24 วันที่ผ่านมา +29

    ማሻ አላህ አባቴ ታድለሁ ያከሪም የኔንም እናትና አባት ወፍቅልኝ ያከሪም አተ አዛኝ የሆከው ጌታየ ሆይ አተው እዘንላቸውና ከጥመት አውጣልኝ

    • @user-mi3zn8lt1l
      @user-mi3zn8lt1l 22 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንንንን❤❤❤❤❤ አብሽሪ አሏህ ይምረቸዉ

    • @RebiaShemolo
      @RebiaShemolo 21 วันที่ผ่านมา

      Allah yrdah wendme lik neh yamal

    • @user-dt6zz2lu8i
      @user-dt6zz2lu8i 15 วันที่ผ่านมา

      አላህ ሂዴያ ይስጣቸው የኔም አጎቶቸ ከፍረዋል

  • @hibabekri7035
    @hibabekri7035 24 วันที่ผ่านมา +17

    ማሻ አላህ ይህ ሰው ለእኛ የማንቂያ ደውሉን ነው የደወለልንና ኡስታዞች፣ዳኢዎችና መላው ሙስሊም ማህበረሰብ ተኝተናልና እንንቃ።

  • @HassanJimmawe-ul5zd
    @HassanJimmawe-ul5zd 25 วันที่ผ่านมา +34

    እንኳን ደህና መጣህ ወደተወለድክበት ወደሆነው ሀይማኖት ( እስልምና ) መጣህ ወንድሜ ። አላህ በዚህ ሀይማኖት ፅናቱን እንዲሰጥህ እመኝልሀለው ። በድጋሜ እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 25 วันที่ผ่านมา +2

      አሚን

    • @sagcdfghg
      @sagcdfghg 23 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HemdiyaNasr
    @HemdiyaNasr 25 วันที่ผ่านมา +23

    ያሱብሃነላህ እዉነት ነው ለኔም ጠይቆኝ ነበር ቤንጤዎች አባትሽ አደም ላቺ ያወረሰሽ ሀጥያት አለ እና ከዛ ለመዳን ተስፋሽ ምንድነው አሉኝ እኔ ደሞ አይ የሀጥያት ወራሽ አይደለሁም አልኳቸው ብዙ ተከራከርንና ጭራሽ ገታ እየሱስ በህልምሽ መጥቶ እኔ ነኝ ጌታሽ እመኝብኝ ቢልሽ ታምኛለሽ አሉኝ እኔም በመገረም መጥቶ ካለኝ በኋላ እነግራችኋለሁ አልኳቸው እዉነት ነዉ ትንሽ እንኳን ስለ እስልምና እዉቀት ያለውን ሰዉ መሸወድ አይችሉም አላህ ከፈተናው ይጠብቀን ማስተዋሉን ይስጠን ❤❤❤

  • @sumaya4132
    @sumaya4132 24 วันที่ผ่านมา +6

    *Mash allha allhu akbar allhamdulilh❤❤🎉🎉🎉*
    *አቤት ማሻ አላህ የዘሬ ይለየል ብዙ ትምህርት ነው የወሰድኩት በጠም የመሥተመር አቅሙ አለው😢😢😊😊❤❤❤*

  • @SelamMoges-j5h
    @SelamMoges-j5h 25 วันที่ผ่านมา +12

    አላህ በዲነል ኢስላም ያፅናን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 25 วันที่ผ่านมา +19

    ሙስሊም ያሣዝኑን ነበር አላለም አጂብ እንኳንም አላህ ብርሀኑን መንገድ ገለፀልክ

  • @Fatma-re5lp
    @Fatma-re5lp 24 วันที่ผ่านมา +6

    ሱብሀነ አ ላህ አልሀምዱሊላህ አለኒእመቲል ኢስላም እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @TamimYy-xj1xc
    @TamimYy-xj1xc 24 วันที่ผ่านมา +6

    ዋው የዛሬው ይላየል ወላሂ መሻ አላህ የኔ አባት ኡንኳን ወደ ተፋጣርከባት ሃይመኖት መጣህ መድራክ አግኝቶ ትምህርት ብሰጥ ጥሩ ነው 🎉🎉🎉

  • @20246LL
    @20246LL 25 วันที่ผ่านมา +16

    እሄ፣ሰውየ የተናገረው የእስላሙን ደካማነትበደንብ የገለፀው

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 25 วันที่ผ่านมา +2

      ወላሂ እዉቀት እኮ የለም ዝም ብሎ ብቻ መሰገድ መልክቱ ሳይገባን😢አላህ እዉቀትን ፈላጊ ያድርገን🤲🤲🤲

  • @Somaya1994
    @Somaya1994 25 วันที่ผ่านมา +6

    ሠብሀን አላህ ያሙቀሊበን ቁሉብ ሠቢት ቀልበና አላ ዲንክ ያራህማን

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 24 วันที่ผ่านมา +6

    ሱባሀን አሏህ አልሀምዱሊሏህ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @b.6015
    @b.6015 24 วันที่ผ่านมา +6

    ይገርማል ጀግና ሙህር አባት የሚያነቡ ብዙወች ናቸው ወደ እስልምና የመጡ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሁ ያረብ

  • @user-du5us2yb2e
    @user-du5us2yb2e 24 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻአላህ የዛሬዉ ይለያል

  • @user-nt4uy3mg4k
    @user-nt4uy3mg4k 24 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻ አላህ... አሰተ ሣ ሠቡ ጥልቅ ነው :... ቀጣዩን ክፍል በናፍቆት እንጠብቃለን ....

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 25 วันที่ผ่านมา +5

    መሸአላህ. 👍👍

  • @hayatqassim6104
    @hayatqassim6104 22 วันที่ผ่านมา +3

    እስልምና ውበት ክብር ፍትህ አድነት መመካከር ነው

  • @LouatLouat-wi3ir
    @LouatLouat-wi3ir 25 วันที่ผ่านมา +6

    አህሌን የኔ መንገድ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁን

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed1689 25 วันที่ผ่านมา +6

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም

  • @SaidaShow3
    @SaidaShow3 25 วันที่ผ่านมา +7

    የዛሬው ይለያል ማሻ አሏህ ቀጣዩ ፓርት በጉጉት እጠብቃለን እሻ አሏህ

  • @mnewermuktar6693
    @mnewermuktar6693 24 วันที่ผ่านมา +5

    Mashaallah

  • @zurettube638
    @zurettube638 25 วันที่ผ่านมา +5

    ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል ለብዞዎች ትምህርት ነወ ቀጥሉ ጀዛኩም አላህ ኸይርን

  • @nasraabdullah1784
    @nasraabdullah1784 24 วันที่ผ่านมา +4

    ሰምቼ ሳልጨርስ ክፍል ሁለት ቢኖረው እያልኩ ነው ማሻአላህ ወንድሜ

  • @user-ok4eu6mn5c
    @user-ok4eu6mn5c 25 วันที่ผ่านมา +7

    *_ባላለቀ ብየ ተመኘሁ ጣፋጭ የሆነ ፕሮግራም ጣፋጭ አደበት ከታደላት ጋዜጠኛ ጋሬ_*
    _እኔምለው ግን ለጎጀየ ብሮግራም ለምን ተቋረጠ ሀቂቃ ናፍቆኛል_

  • @JemalYmer-z9y
    @JemalYmer-z9y 25 วันที่ผ่านมา +10

    ኑሪልን የምትሉ

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 24 วันที่ผ่านมา +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለ የኔ መንገድ 🎉🎉🎉
    ኢስላም ሰላም ነው አልሀምዱሊላህ አላህ የኢስላምን መንገድ ይወፍቃቸው ያልተወፈቁን

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r 24 วันที่ผ่านมา +1

    ያጓጓል ሰውየው ጀግና ነው ማሻ አላህ በርልን

  • @user-ms7qn8ce8s
    @user-ms7qn8ce8s 25 วันที่ผ่านมา +4

    መሻ አላህ
    🎉🎉🎉

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 24 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻአላህ ❤ ወንድማችን ❤

  • @b.6015
    @b.6015 24 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻ አላህ አላህ አክበር በርቱል

  • @riimethiopia4661
    @riimethiopia4661 25 วันที่ผ่านมา +10

    እስልምና🥰
    እልምና ምንድነው??!!!!
    ስትፅፉ ተጠንቅቃቹ ብትፅፉ🙏🏼
    ልትሉ የፈለጋቹት ግልፅ ቢሆንም ግን የፊደላት ግድፈት ተደጋጋሚ ነገር ሆነብኝና እንድትታረሙበት ያክል እህታዊ አስተያየቴ ነው!

  • @romanshifa3399
    @romanshifa3399 25 วันที่ผ่านมา +5

    Sel haymanot yemechenku sewoch
    Ewneten yefelgallu. Kefelega. Behualla Eslmenan ykelakelalu
    ALLAH subhan wetalla Beslmena yastenah

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 25 วันที่ผ่านมา +8

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ተወዳጁ ፕሮግራም ከተወዳጀ እህት ሶፊ እንዴት ነሸ ሶፊ ከና እንግዳሸ እንኳን ደህና መጣሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haponabdulahe9990
    @haponabdulahe9990 24 วันที่ผ่านมา +4

    Absolutely brilliant! He feeds his mind with the right thing, like Allah SWA says, "Read" 📚📚📚

  • @mahmudadem8502
    @mahmudadem8502 25 วันที่ผ่านมา +6

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂወበረካቱህ
    ኢቅረእ ማለት ለካ እንዳንተ እንድናነብ ነበር❤

  • @saadas9954
    @saadas9954 25 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅህ

  • @mahmudjemal
    @mahmudjemal 24 วันที่ผ่านมา +3

    I am really enjoyed the talk of this Brother,,
    Praise to Allah
    ለአላህ ብዬ እወድሃለው

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 24 วันที่ผ่านมา +3

    የህዲ መን የሻ ❤❤❤

  • @user-tp2cn9li9h
    @user-tp2cn9li9h 23 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ሂወት መንገዱ ከማካፈሉም በላይ በእምነታችን ዙሪያ የጠቀሰዉ አስተማሪ ነገረ በጣም አሪፍ ነዉ ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል የተባለዉ አባባል በአንተ ላይ አየሁ አላህ ይጨምርልህ

  • @zeynebahmed3984
    @zeynebahmed3984 24 วันที่ผ่านมา +3

    wellcome to the religion of peace ❤❤

  • @KindKind-ue9pu
    @KindKind-ue9pu 24 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም የሚደንቅ ነው እሳክሁን ካየሁት የኔ መንገድ ፕሮግራም ላይ ከቀረቡት፡፡

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 25 วันที่ผ่านมา +3

    ሱባሀንአላህ

  • @SSs-w8s
    @SSs-w8s 25 วันที่ผ่านมา +4

    አሰለመሌኩም ወረህማቱለሂ ወበረካቱ የዛሬው ደግሞ ከሌሎቹ የተለያ ነው የአለህ ንእመትክ

  • @user-ot4hl5tu9t
    @user-ot4hl5tu9t 24 วันที่ผ่านมา +2

    ስብሀነላህ

  • @user-ee8qz8yx3t
    @user-ee8qz8yx3t 25 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ🥰❤❤❤❤❤❤

  • @user-zz3lf3vf2o
    @user-zz3lf3vf2o 25 วันที่ผ่านมา +3

    Mashallah

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 24 วันที่ผ่านมา +4

    😂😂😂😂ተበርቼ ሰላም እኔ ራሴን ካወኩበት ሰዓት ጀምሮ ሙስሊም እደሰር አደል የሚተጨደው መገደል የሚለው ቃል በጣም ይቀላል ሲጀመር ጥቆልና እነማን ሰፈር እዳለ ቢያቁ አላሀምድልላ ጥቁልናን አጥብቆ የሚጠለው እስልምና ነው ነገሩ እቆቅልሽ ምን ያውቅልሽ ላይ ቁጭ ብለው የሌላውን ከመተቻት እደዚህ ወድማችን የሁሉንም በቅንነት ብታነቡ ጥሩ ነበር

  • @abdulfather4445
    @abdulfather4445 25 วันที่ผ่านมา +3

    መሸ አለ

  • @rehimaamare-mz1ol
    @rehimaamare-mz1ol 24 วันที่ผ่านมา +1

    ሱብሃን አላህ

  • @user-nt3rt5uo6x
    @user-nt3rt5uo6x 25 วันที่ผ่านมา +9

    የዛሬዉ ይለያል ሂዳያ ከአላህ ነዉ የሚባለዉ እኮ ለዚህ ነዉ

  • @b.6015
    @b.6015 24 วันที่ผ่านมา +4

    ሳያቁ በጭፍን በውርስ ነው የሁላችንም ቤተሰቦች የሚኖሩት በዘሬ የለለውን የቤተሰቦቻችንን ሀይማኖት ትተን ሰውስ ምን ይላል ነው የኔም የሚሉት

  • @AminaMolaw-bt1it
    @AminaMolaw-bt1it 23 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሰላም ማሻአላህ አባታችን ማበብ ሙሉሰው ያረጋል
    በነገራችን ላይ ወደስልምና የሚመጡት ያነበቡ ናቸው

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs 25 วันที่ผ่านมา +4

    አህለን አህለን🎉🎉🎉🎉🎉 በያላችሁበት

  • @user-dr6hy7nt7d
    @user-dr6hy7nt7d 25 วันที่ผ่านมา +3

    ማሸአለህ ማሸአለህ

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 24 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላ ወዲማችን አላህ ይጨምርልክ በደንብ ነዉ ያብራራከዉ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YessufDawed
    @YessufDawed 22 วันที่ผ่านมา

    ያጀመአዐ እራሳችንን እፈትሽ ሙእሚን ወድሞቻችንና እህቶቻችን ተዉሂድን ፍለጋ መጠዋል እኛስ አሏህን አድ አርገናል ከሽርክያት እርቀናል ......????እራሳችንን እንፈትሽ

  • @user-zm7hr5up2h
    @user-zm7hr5up2h 25 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ

  • @nurabdela534
    @nurabdela534 24 วันที่ผ่านมา +4

    ይህ ሰው በጠም ብዙ ሀሳብ የለው ይመስላል ሶፊ ቢያንስ በ4 ክፍል በህይወቱ መንገድ ብትመላለሺ

  • @user-zy1fg9gv3d
    @user-zy1fg9gv3d 25 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አለህ ኦንከነ አለህ ረደኪ

  • @SeidBekele
    @SeidBekele 24 วันที่ผ่านมา +2

    Masha allh

  • @leyilamahmmud584
    @leyilamahmmud584 24 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላሕ ተባረከ ረማን ይሕ አባታችን ትልቅ እወቀትና አስተሳሰብ አለው በንፅፅር ላይ ቢሰማራ ባይ ነይ ልክ እንደ ዶክተር ዛኪር በአላሕ ፍቃድ ወደሒድያ ያመጣል ባይ ነኝ

  • @HamzaAbdu-y4o
    @HamzaAbdu-y4o 21 วันที่ผ่านมา

    በጣም እጅግ በጣም የምገርም እውቀት ማሻ አላህ

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 25 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤Alhamdulillah lemeran isu baymeran memeratanchilm neber❤❤❤❤❤❤❤❤ Ahlan ya Akhi

  • @user-fh6bm5yt8u
    @user-fh6bm5yt8u 24 วันที่ผ่านมา +1

    አህለን ወሰህለን ብለናል ምርጦች🎉🎉

  • @user-xj4qv9gm6o
    @user-xj4qv9gm6o 24 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ😢❤❤❤

  • @nasirshafi6250
    @nasirshafi6250 25 วันที่ผ่านมา +11

    ሚንበር የዛሬው ፕሮግራም የቲቪውም የዩቱም ትክክል አይደለም የተዋጠ ድምፅ ነው፥ በተለይ ሶፊ ስትጠይቅ echo ይበፍፕዋል

    • @hassenseid2224
      @hassenseid2224 25 วันที่ผ่านมา +3

      You are right, I was confused 😮

    • @khadijakuwait7266
      @khadijakuwait7266 24 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ነዉ

    • @munaali2129
      @munaali2129 23 วันที่ผ่านมา

      Exactly it looks like she is speaking on speaker 🔈

  • @user-ic5vb4hl7s
    @user-ic5vb4hl7s 22 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን በደህና መጣህ ሹየኔውድአላህምዱሊላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salasala5700
    @salasala5700 25 วันที่ผ่านมา +2

    አህለን የኔ ምንገድ

  • @MohammedKamal-mw8ix
    @MohammedKamal-mw8ix 25 วันที่ผ่านมา +3

    Betam dissilal ye mimber tv sira beteleyi yene menged

  • @SSs-w8s
    @SSs-w8s 25 วันที่ผ่านมา +3

    የዛሬው የተለየ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 16 วันที่ผ่านมา

    ማሸአላህ ማሸአላህ ማሸአላህ አላሁ አክበር❤😊🎉🎉🎉🎉እንኳን ወደተፈጠርክበት ቀጥተኛውጎዳና በዴድነል ኢስላም ሳይመሽብህ በሰላም መጣህ ወንድማችን❤

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 25 วันที่ผ่านมา +13

    በጣም በሳል ሰውዬ ነው። በአእስስልም ትምህርት የጠለቀ ትምህርት እንዲኖኖሰሰው ቢደረግ ለእስልምና ትልቅ ስራ ይሠራል ብዬ አስባለሁ

  • @akmelkeradin8663
    @akmelkeradin8663 24 วันที่ผ่านมา +2

    Ya allah bazi guday hulachi santayki ankeram

  • @abuabu4272
    @abuabu4272 23 วันที่ผ่านมา

    ከነ አቡ ሐይደር ኢና ከነ ኡስተዝ ከዲር ከሌሎቹም ኢንዲገነኝ በአክቢሮት ዕጠይቀለዉ

  • @YessufDawed
    @YessufDawed 22 วันที่ผ่านมา

    ያረብ ወድሞቻችንን ሰባት ስጥልን❤❤❤

  • @munaali2129
    @munaali2129 23 วันที่ผ่านมา

    MashaAllah well observation of different types of beliefs, welcome to the one and the only true religion of Islam 🎉👍

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 25 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤ماشاء الله الحمدلله الله يحفظك حبيبي ❤❤🤲❤️

  • @salahadin2733
    @salahadin2733 25 วันที่ผ่านมา +7

    ጥያቄ ለክሪስቲያን ወገኖቼ
    አንድ ህፃን ልጅ ክሪስቲና ሰይነሰ ብሞት ዬት ነዉ የሚቀበረው ?

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 25 วันที่ผ่านมา +2

      ጓሮ😂😂😂😂😂😂

    • @b.6015
      @b.6015 24 วันที่ผ่านมา +3

      እጓሮ ምክንያቱም ሙስሊም ስለሆነ ክክክክክክ

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 24 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 21 วันที่ผ่านมา

    إن الله يهدي من يشاء
    اللهم ثبتنا على دينك
    عجيب الله يحفظك

  • @tofikeahemed2750
    @tofikeahemed2750 22 วันที่ผ่านมา

    ሱብሀን እላህ አላህ በስንት በኩል እንደሚያስተምረን ያጅባል ወላሂ ደዪቃዉ አነሰብኝ አላህ ይጠብቃቹ

  • @imamseid2046
    @imamseid2046 25 วันที่ผ่านมา +3

    Mashallah Mashallah

  • @user-uc6xq5tt3g
    @user-uc6xq5tt3g 24 วันที่ผ่านมา +1

    Waw layat tilalah

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 17 วันที่ผ่านมา

    ሱብሀንአላህ

  • @fatmahassan7616
    @fatmahassan7616 25 วันที่ผ่านมา +4

    🥰🥰🥰

  • @MisbaMurad
    @MisbaMurad 24 วันที่ผ่านมา +3

    ሶፊ ፈዘዘች ጋዜጠኛም መላሽም እሱ የነበረዉ 😊😊❤

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 18 วันที่ผ่านมา

    ልምድ አለው መድረክ ይዘጋጅልን

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v 21 วันที่ผ่านมา

    Masha Allah Tabarakallah astamari nebar endaw sofi chokolshibet bezu hasab yemisat new Allah yetabik ❤❤❤

  • @playlist6960
    @playlist6960 24 วันที่ผ่านมา +1

    የዛሬው ይለያል❤❤❤

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c 21 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አሏህ አክበር አላህይጨምርልህ

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 22 วันที่ผ่านมา +1

    ሶፊ ዛሬ ድምፅሽ ያስተጋባል እና ሊፕስ ነው ሚመስለው😂😂😂😂 ፕሮግራምሽ በተረፈ የዛሬው እንግዳሽ ይለያል 🎉🎉🎉🎉

  • @showseidshowseid7263
    @showseidshowseid7263 16 วันที่ผ่านมา

    Wolahi tekekel eslemena baynor alem tesheber neber subehan allah

  • @sewlesew5691
    @sewlesew5691 22 วันที่ผ่านมา

    ቅንነት የሚል ፍልስፍና አበዛ በዘዴ ስለ ኩፍርና የሚሰብክ ይመስላል ተስተካከል ሄይይይ

  • @user-vi6xr7ig4d
    @user-vi6xr7ig4d 25 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 16 วันที่ผ่านมา

    Masha allhe allhe akbar allhe akbar allhe yahmirlhehe allhe edemena tana yasthehe enken baslam wada denle eslam matehe ❤

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 23 วันที่ผ่านมา

    Masha’Allah

  • @slemaMeker
    @slemaMeker 22 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ❤

  • @JemalYmer-z9y
    @JemalYmer-z9y 25 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤