ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም እናመሰግናለን በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ♥
አሚን አያቴ አላህይጠብቀን ያረብብብብብ
ዶክተር እኔ እህቴን ያማታል እየቆየ ሳል ያስላታል ስትተኛ ማታ ማታ ሁል ግዜ የልብ ትርታዋ ይጨምራል አፍንጫዋ ላይ ለመተንፈስ እያስቸገራት ሲር ሲር የሚል ድምጽ ይሰማል ከእንቅልፍ ስትነቃ ግን ይጠፋል ሆስቢታል ወስደናት ነበር እራጅ ተነስታ ወደ ሳንባ ምች ተቀይሮባታል አሉ ከኒን ሰጡዋት ከዛም ተሻላት ግን ሽታ ያለው አካባቢ ስትሆን ጣፋጭሽታም ይሆን መጥፎ ሽታ ካሸተተች አፍንጫዋን ይበላታል ያስነጥሳታል ሳሉ ግን የለም ብቻ በአመት እየቆየ እንደጉፋን ያስላታል ይለቃታል እስኪ መልስ ካለወት ዶክተርመቸም ዶክተሮቹ በሚዲያ ሲወሩ አቤት መልካምነት ሆስቢታል ስንሄድ ግን ፌት አይሰጡንም የበሽታችንን የህመማችንን ችግር እካን ሳይረዱ ነው መዳኒት እሚዙት
ትክኤል፡መቸ፡ያነግራሉሰዉ
እህት ይሄስ አስም መሰለኝ ይሄን ሲናገር የሰማሁት የአስም ሀኪም ነው
እናት ሳሉ የለቀቃት በምዲነው እስኪ ንገሬኚ
ትክክል
ተባበረኝ ዶክተርየ
Yem axefawu medanit yelm indee ibakachuuu ??? Lije tamobignl
ዶክተርየ እኔ ምግብ ከበላሁ ቡሀላ ውሐ ስጠጣ ውሀውን ያስመልሰኛል በመቀጠል ወገቤን ደረቴን እና ሖደን የሕመም ስሜት ይሰማኛል እና እስኪ መፍትሔ ካለሕ ንገረኝ
😢😢😢
አመሰግናለሁ
ወንድሜ የ12 ክፍል መምህር ነው ማስተማር እያቃተው ነው የሳንባ ምች ነው አሉት እስኪ በዱአችሁ አግዙኝ
ሰላም ዶክተረ በፈጣሪ መልስልኝ ወዲሜን የሳንባ ካሠር ነው ብለውት ውጋት አለው ሳል እና መላበለኝ በናትህ ዶክተርየ እሚያጠፋ መዲሀኒት አልሰጡትም ግን ካለበት እዳይቀሳቀስ ብለው ሰተውታል እብጠትም ስላለው አንችልምም ብለው ወደውጭ ሪፈር አልፃፉለትም ምን ላዲርግ ወገን እስኪ መላ ያላችሁ ንገሩኝ 😢😢😢
በሽታና ችግር መስማት አልፈልግም በሰማው ቁጥር ፍርሃት ባልሰማውስ ቻው
የሣንባ ቁስለትና የሣንባምች ልዩነትአለውወይ በአላህመልሱልኝ😭😭እናቴን የሣንባበቁስለትያሣያል ራጁ
እናመስግናለን
ኧረ ዶክተር አኔ ከምመገበው አይነት ምግብ የተነሣ ያሥመልሠኛል በሥተመጨረሻም ደም አለው
እኔስ ወደት አባቴ ልግባ በሰዉ ሀገር ህመም እንዴት ብዬ ልግባ
ይተላለፋል ወይ ከሰው ወደሰው
የኔ አክስት ሳንባ ምች ተብላ ምንም ምግብ አትበላም ሻይና መኮረኔ በባዶ ውሀ ቀቅላ ብቻ ነው ትንንሽ ምትቀምስ 10 አመት በላይ ሆናት ምን ማድረግ ነው ሜሻለኝ
Thanks
እናቴን ሳባ ምች ነው አሉብኝ አሁን ዴውየ በዱአችሁ አትርሱኝ
እግዚአብሔር ይማረልሽ እህቴ አይዞሽ
ሰላም ውደ እናትሽ እንደት ናት ዳነች ወይ ወላሂ የፃፋሽውን ሳይ እኔም አባቴን አሞብኝ ነው እና ስላለው ነገር ብትነግሪኝ ብየ ነው
@@wpwp3506 ኧረ እኔም አባቴን አመት 1 ወር ሆስፒታል ተኝቶ ወጣ አሁን ደክምል አሉኝ ኡፍፍፍ😢
@@temokrotube1159 አላህ ያሽርልሽ ውደ ከባዲ ነው የቤተሰብ ህመም
ወላሂ እኔም እህቴን በጣም ልቦንያማታል መተፈስሁሉ ያቅታታል😢😢😢
ዶክተሮች ምንም የሚያመጡት ነገር የለም እናቴን በዚህ በሽታ ነው በቅርቡ ነው ያጣኋት ማንም ከዚህ በሽታ የተያዘ አይድንም ምክንያቱም1. ታማሚው በራሱ መተንፈስ አቁሞ በማሽን እገዛ ነው ሚተነፍሰው2. ታማሚዉ ማሽኑ ላይ ብዙ ከቆየ ማሽኑ እራሱ ሳንባዉ ዉሀ እንዲቋጥር ያደርገዋል ይህ ሲደጋገም ደግሞ ሰዉየው አበቃለት ማለት ነውበዚህ ገዳይ በሽታ የምትሰቃዩ ካሁኑ ትኩረት ብትሰቱጥ ይሻልችኋል አለበለዝያ 1&2 የናንተ እጣፈንታ ይሆናሉ!!!
ወይኔ አባቴ የሳምባ ምች ነው አሉ ደክምል አሉኝ አይድንም ነው የምትይኝ 😭😭😭
@@temokrotube1159 እ/ር ያዉቃል ግን የመሞት እድሉ ከፍተኛ ነው
ውይ በአላህ አስፈራራሺኝ ወንድሜ የሳንባ ምች አለበት እና በባህር መጥቶብኝ ተጨንቄ ነው 😢😢😢አላህ ከሱጋ ይሁን ሌላምን እላለሁ
እናቴ አለህ ይዘንለት እኔም የአክስቴ ልጅ በዚህ ,ባሽታ ነዉ የሞተች አለህ ጀናት ፊራዲዉስ ይወፊቀት😢😢😢
የህፃናት ዶክተር ነህ ? እድሜያቸው የገፉትስ ከበሽታው ለመዳን ?
አምላኬሆይ 💔
ወንድሜ የ13አመት ልጂነው ያስለዋል ልቡያኮራፋል በተለይ እንቅልፍ አያሥተኛውም የሳንባምችነው ብለው መርፊ ና ሹርብ ሠጡት አላሥተወውም 😢😢
የሳባ ማለቅስ የህቴ ልጅ 5 አመት ነች ሳባሽ አለቀ አልዋት
እናመሰጊናሌን
ልጅ የምግብ ፍላጎት በጣም ዝቅተኛ ነው ቀጭጫ ልቀርብኝ ነው ታክሞ መዳን ይቻል ይሆን
D/R nymonia alebign hikmina adrgea bizum lewut alagegnehum 5ken medhanit neber yetazezalign ahun bedgami tenestobgnal medhanitu mindnew
Venaxan
በየ አመቱ ይነሣብኛል ወተት ጥሩ ነው ይበሉኝ አይበሉኝ እረሥቸዋለው አሁንም ያሥለኛል
ወይኔ ወንድሜ ወይኔ ልጄ
እኔ ኣንድ ትክሻየ ያመኛል በዛው በኩል ልቤን ያመኛል እስከ መላ በሉኝ
Inem indachew
የኔ ውድ የስራ ብዛት እና ስልክ እምንይዝበት ነው አትጨነቂ
በሽታ ይመጣል
በጣም እናመሰግናለን በስደት አለም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ♥
አሚን አያቴ አላህይጠብቀን ያረብብብብብ
ዶክተር እኔ እህቴን ያማታል እየቆየ ሳል ያስላታል ስትተኛ ማታ ማታ ሁል ግዜ የልብ ትርታዋ ይጨምራል አፍንጫዋ ላይ ለመተንፈስ እያስቸገራት ሲር ሲር የሚል ድምጽ ይሰማል ከእንቅልፍ ስትነቃ ግን ይጠፋል ሆስቢታል ወስደናት ነበር እራጅ ተነስታ ወደ ሳንባ ምች ተቀይሮባታል አሉ ከኒን ሰጡዋት ከዛም ተሻላት ግን ሽታ ያለው አካባቢ ስትሆን ጣፋጭሽታም ይሆን መጥፎ ሽታ ካሸተተች አፍንጫዋን ይበላታል ያስነጥሳታል ሳሉ ግን የለም ብቻ በአመት እየቆየ እንደጉፋን ያስላታል ይለቃታል እስኪ መልስ ካለወት ዶክተር
መቸም ዶክተሮቹ በሚዲያ ሲወሩ አቤት መልካምነት ሆስቢታል ስንሄድ ግን ፌት አይሰጡንም የበሽታችንን የህመማችንን ችግር እካን ሳይረዱ ነው መዳኒት እሚዙት
ትክኤል፡መቸ፡ያነግራሉሰዉ
እህት ይሄስ አስም መሰለኝ ይሄን ሲናገር የሰማሁት የአስም ሀኪም ነው
እናት ሳሉ የለቀቃት በምዲነው እስኪ ንገሬኚ
ትክክል
ተባበረኝ ዶክተርየ
Yem axefawu medanit yelm indee ibakachuuu ??? Lije tamobignl
ዶክተርየ እኔ ምግብ ከበላሁ ቡሀላ ውሐ ስጠጣ ውሀውን ያስመልሰኛል በመቀጠል ወገቤን ደረቴን እና ሖደን የሕመም ስሜት ይሰማኛል እና እስኪ መፍትሔ ካለሕ ንገረኝ
😢😢😢
አመሰግናለሁ
ወንድሜ የ12 ክፍል መምህር ነው ማስተማር እያቃተው ነው የሳንባ ምች ነው አሉት እስኪ በዱአችሁ አግዙኝ
ሰላም ዶክተረ በፈጣሪ መልስልኝ ወዲሜን የሳንባ ካሠር ነው ብለውት ውጋት አለው ሳል እና መላበለኝ በናትህ ዶክተርየ እሚያጠፋ መዲሀኒት አልሰጡትም ግን ካለበት እዳይቀሳቀስ ብለው ሰተውታል እብጠትም ስላለው አንችልምም ብለው ወደውጭ ሪፈር አልፃፉለትም ምን ላዲርግ ወገን እስኪ መላ ያላችሁ ንገሩኝ 😢😢😢
በሽታና ችግር መስማት አልፈልግም በሰማው ቁጥር ፍርሃት ባልሰማውስ ቻው
የሣንባ ቁስለትና የሣንባምች ልዩነትአለውወይ በአላህመልሱልኝ😭😭እናቴን የሣንባበቁስለትያሣያል ራጁ
እናመስግናለን
ኧረ ዶክተር አኔ ከምመገበው አይነት ምግብ የተነሣ ያሥመልሠኛል በሥተመጨረሻም ደም አለው
እኔስ ወደት አባቴ ልግባ በሰዉ ሀገር ህመም እንዴት ብዬ ልግባ
ይተላለፋል ወይ ከሰው ወደሰው
የኔ አክስት ሳንባ ምች ተብላ ምንም ምግብ አትበላም ሻይና መኮረኔ በባዶ ውሀ ቀቅላ ብቻ ነው ትንንሽ ምትቀምስ 10 አመት በላይ ሆናት ምን ማድረግ ነው ሜሻለኝ
Thanks
እናቴን ሳባ ምች ነው አሉብኝ አሁን ዴውየ በዱአችሁ አትርሱኝ
እግዚአብሔር ይማረልሽ እህቴ አይዞሽ
ሰላም ውደ እናትሽ እንደት ናት ዳነች ወይ ወላሂ የፃፋሽውን ሳይ እኔም አባቴን አሞብኝ ነው እና ስላለው ነገር ብትነግሪኝ ብየ ነው
@@wpwp3506 ኧረ እኔም አባቴን አመት 1 ወር ሆስፒታል ተኝቶ ወጣ አሁን ደክምል አሉኝ ኡፍፍፍ😢
@@temokrotube1159 አላህ ያሽርልሽ ውደ ከባዲ ነው የቤተሰብ ህመም
ወላሂ እኔም እህቴን በጣም ልቦንያማታል መተፈስሁሉ ያቅታታል😢😢😢
ዶክተሮች ምንም የሚያመጡት ነገር የለም
እናቴን በዚህ በሽታ ነው በቅርቡ ነው ያጣኋት
ማንም ከዚህ በሽታ የተያዘ አይድንም ምክንያቱም
1. ታማሚው በራሱ መተንፈስ አቁሞ በማሽን እገዛ ነው ሚተነፍሰው
2. ታማሚዉ ማሽኑ ላይ ብዙ ከቆየ ማሽኑ እራሱ ሳንባዉ ዉሀ እንዲቋጥር ያደርገዋል
ይህ ሲደጋገም ደግሞ ሰዉየው አበቃለት ማለት ነው
በዚህ ገዳይ በሽታ የምትሰቃዩ ካሁኑ ትኩረት ብትሰቱጥ ይሻልችኋል አለበለዝያ 1&2 የናንተ እጣፈንታ ይሆናሉ!!!