ውብ የሆኑ የቡና ረከቦቶች ዋጋ በኢትዮጵያ 2016 | Price of Coffee Rekebot In Ethiopia 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 110

  • @merkatotube
    @merkatotube  ปีที่แล้ว +10

    ውድ ተመልካቾቻችን ከስር በሃሳብ መስጫ ሳጥን ውስጥ ስልክ ቁጥር እና አድራሻ እየጠየቃችሁን ትገኛላቹ ነገር ግን ማንኛውም የምንሰራው ቪድዮ መጨረሻ ላይ ሙሉ መረጃ ከስልክ እና አድራሻ እንሰጣለን ስለዚህ ቪድዮውን እስከመጨረሻው እንድትመለከቱ እንጋብዛለን ለሚቀጥለው መረጃዎችን በፅሁፍ የምናካትት ይሆናል

  • @tube1623
    @tube1623 ปีที่แล้ว +3

    ቁጥር የምትሉ መጨረሻ ላይ ቁጥር ተናግሯል መሀል መርካቶ ሁለት ቁጥር ተናግሯል ሰከን ብላቹ አዳምጡ ውዶች እንኳን ሰላም መጣቹ በጣም የሚያማምር ነው እገዛለው በቅርቡ

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ ปีที่แล้ว +8

    ማሻአላህ ያምራል
    እንኳን በሠላም መጣህ መረኳቶ ኢቱፕ
    የፍሪጅ ዋጋ ጠይቅልን

  • @tiglove6861
    @tiglove6861 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ደስ ይላል ዋጋቸውም ተመጣጣኝ ነው ደስ ይላል❤❤❤

  • @MiseAnam
    @MiseAnam ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ዋጋ ነው ደሞም ሰፈሪ ነው ብዙ አይርቀኝም ደስ ይላል በጣም

  • @ummomuhammad1375
    @ummomuhammad1375 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ እኳን ደናመጣህ ምነው ጣፍተህ ነበር

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ ปีที่แล้ว +1

    በጣም እርካሺነው ደስሲሉ❤❤❤❤❤

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ጨ6ጐ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ጨ6ጐ ปีที่แล้ว +11

    ለምን እስከመጨረሻ አታዩትም ቪዲዮን ሁሉ ነገር ተገልፃል እኮ ኮሜንት ላይ ስልክ ቁጥር አድራሻ የምትሉ ሰወች ተረጋጉና ቪዲዮን ጨርሱ ልብ አድርቅ ሁላ 😊😊😊

    • @tube1623
      @tube1623 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @seadadeseia7952
      @seadadeseia7952 ปีที่แล้ว +3

      የመዳም ሸቃሎች ያውቁታል የማናይበትን ምክኒያት 😢

    • @tube1623
      @tube1623 ปีที่แล้ว

      @@seadadeseia7952 ልብ ብለሽ መጨረሻ ላይ ሥሚው እማዬ ተናግሯል

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ጨ6ጐ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ጨ6ጐ ปีที่แล้ว

      @@seadadeseia7952 የኔ ማር እኔም የማዳም ሸቃላ ነኝ ግን የሚጠቅመንን ነገር ግዜ ያለን ቀን ቪዲዮ ጨርሰን ማየት ለምን ሰውን እናደክማለን ብዬ ነው

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ ปีที่แล้ว

      ​@@seadadeseia7952የአምሮ ችግር ነዉጂ የጊዜ ማነስ አይመስለኝም😅

  • @አሙሪሪማስ
    @አሙሪሪማስ ปีที่แล้ว +2

    ውጭ ገዝተችሁ የምትገቡ ከርጎ በሚደራግባት ወገ ብቻ ይገዘል ማለት ነው የሚገዛባት ደሞ ትርፍ ነው

  • @umunuhኡሙኑህ
    @umunuhኡሙኑህ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል ቴሌግራም ቻናላቸውን ካላቸው ጠይቀክ ኮሜንት ላይ አስቀምጥልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +2

    መርካቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ የሴራሚክ አይነቶች አሳየን እስቲ

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ የት አገር ነው

  • @sayedaethiopia
    @sayedaethiopia ปีที่แล้ว +2

    አላመኩምርካሽሆነ

  • @masemase4938
    @masemase4938 ปีที่แล้ว +3

    የት ነዉ ቦታዉ

  • @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ
    @ኢልሀምሁሴንየሀረቡዋ ปีที่แล้ว +2

    የትነዉ ስልኩን ፃፍልን

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 ปีที่แล้ว

    እንዴት ያምራል😍

  • @Hadyah-g3d
    @Hadyah-g3d ปีที่แล้ว +4

    የዱባይ ሠዉ ሢጀመር በረከቦት ቡና አይጠጡም

  • @yekonjowochienat2273
    @yekonjowochienat2273 ปีที่แล้ว +1

    Betam erkashe naw Tadya wuchi lalenew Endet magenet enchilalen

  • @easypc559
    @easypc559 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ዋጋ ነው

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ያምራል👍👍

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy ปีที่แล้ว +1

    ቁጥር አስቀምጥልን

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ነው🎉🎉🎉

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 5 หลายเดือนก่อน

    የት ናቹ???

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 ปีที่แล้ว +2

    በዉስጥ ሲያዙህ ግን ዋጋ ትጨምራለክ ትገርማለክ

  • @emanmandefro
    @emanmandefro ปีที่แล้ว +1

    እርካሽ ነው መሻአላህ

  • @saratsegaw3193
    @saratsegaw3193 ปีที่แล้ว

    አውሮፖ ትልካለህ ወይ?

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 ปีที่แล้ว

    የት ነዉ ቦታዉ ሸገር እንዳይሆን ከወሎ ደሴ በሆን

    • @tube1623
      @tube1623 ปีที่แล้ว

      አለ ቪዲዮ እዪ

  • @wodiash6033
    @wodiash6033 6 หลายเดือนก่อน

    ስልካቹ የት ኣለ

  • @እናቴእውድሻለሁ-ቸ2መ
    @እናቴእውድሻለሁ-ቸ2መ ปีที่แล้ว +2

    ውይምስልክቁጥርአስቀምጡልን

    • @tube1623
      @tube1623 ปีที่แล้ว

      አለ ቪዲዮ እዪ ቁጥራቸው

  • @jdjgsisi6871
    @jdjgsisi6871 ปีที่แล้ว

    አረ ቦታዉ የት ነው

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus ปีที่แล้ว

    Gobeze Berta Berta

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 ปีที่แล้ว +2

    የት ነዉ

    • @tube1623
      @tube1623 ปีที่แล้ว

      አለ ቪዲዮ እዪ

    • @sethiotube5682
      @sethiotube5682 ปีที่แล้ว

      @@tube1623 አየሁት ግን ዉሸት ነዉ ዋጋ ይጨምራሉ በዉስጥ ስታናግሪያቸዉ

  • @ali-tt5om
    @ali-tt5om ปีที่แล้ว +1

    አረእኔእፈልጋለሁ
    እረከቦትአዲራሻየትነዉ

    • @tube1623
      @tube1623 ปีที่แล้ว

      አለ ቪዲዮ እዪ ቁጥራቸው

  • @zumrahussien8761
    @zumrahussien8761 ปีที่แล้ว

    ቦታውንገሩን

  • @banchiyekdusgebrillij7122
    @banchiyekdusgebrillij7122 ปีที่แล้ว

    ቦታው የት ነው ስልኩን ብታስቀምጥልን

    • @HayatHayat-zc8hf
      @HayatHayat-zc8hf ปีที่แล้ว

      መርካቶ ነው ስልክ ቁጥሩ ደሞ መጨረሻው ላይ ተናግሯል ቪዲዬን ጨርሠሽ እይው አለልሽ ቁጥሩ

    • @banchiyekdusgebrillij7122
      @banchiyekdusgebrillij7122 ปีที่แล้ว

      @@HayatHayat-zc8hf እሽ

  • @hayatabate3532
    @hayatabate3532 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 ปีที่แล้ว +2

    የት ሀገር ነው

    • @tube1623
      @tube1623 ปีที่แล้ว

      አለ ቁጥራቸው ቪዲዮ እሥከመጨረሻው እዩ

  • @መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ

    የት ነው ስልክ ቁጥር ፃፉልን

    • @tube1623
      @tube1623 ปีที่แล้ว

      አለ ቪዲዮ እዪ

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf ปีที่แล้ว

    የተ ነው

  • @ሀበሻነኝ-ቘ6ጘ
    @ሀበሻነኝ-ቘ6ጘ ปีที่แล้ว +2

    የጣን ማጬሻ ክዳን ያለው አለ !!!

  • @HayimFiker
    @HayimFiker ปีที่แล้ว +1

    እረ የተሰረቀ ነዉ እንዴ እንዴት እረከሰ እኔ ከ2አመት በፊት 1,300 ነዉ የገዛሁት እንዴት አልጨመረም 😮😮

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀ

    • @እሙዳይመድ
      @እሙዳይመድ ปีที่แล้ว

      ከነሡገዝተውነው የሚሆነው እሕት

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy ปีที่แล้ว +1

      የኛ ጉድ አያልቅ ሲረክስ አይወድልንም ክክክክክ ግን አንችን አሙኚተዉሽስ ቢሆን እ ሲቀጥል የሚጨምርና የማይጨምር እቃወች አሉ እህት

    • @HayimFiker
      @HayimFiker ปีที่แล้ว

      @@MadenaUae-lw9wy ኢትዮጵያ የማይጨምር ነገር አለ እንዴ የማይጨምር መርፌ ነበር እስም 25 ሳቲም ነዉ ክክክክ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy ปีที่แล้ว

      @@HayimFiker መርፌኮ አንድ ብር ሆኗል ካልሽስ ሀሀሀሀሀ

  • @kanzabumata1332
    @kanzabumata1332 ปีที่แล้ว +2

    Yet Hager now?

    • @tube1623
      @tube1623 ปีที่แล้ว

      አለ ቁጥራቸው ቪዲዮ እሥከመጨረሻው እዩ

    • @chialidagafa9414
      @chialidagafa9414 7 หลายเดือนก่อน

      Addi sabba

  • @rahima-d1x
    @rahima-d1x ปีที่แล้ว

    እስኪ በናታችሁ ሙሉ የወንዶች ፀጉርቤት እቃወች አሳዩን 2016 ዋጋ

  • @samerasoso6442
    @samerasoso6442 ปีที่แล้ว

    የት ነው የስራ ቦታችሁ

    • @tube1623
      @tube1623 ปีที่แล้ว

      መሀል መርካቶ ብሏል መጨረሻ ላይ ቁጥር ተቀምጧል

  • @yasminbokayo
    @yasminbokayo ปีที่แล้ว

    Please I want contacts plz

  • @EmuahmedAyalew
    @EmuahmedAyalew ปีที่แล้ว +3

    Kutri askmti

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 ปีที่แล้ว +2

    መርካቶ ምነው ጠፋህ !

  • @yeshimebetkabtymer7721
    @yeshimebetkabtymer7721 ปีที่แล้ว +1

    botaw yete new seilk kuter askmtilen

  • @buzunashdadhi4143
    @buzunashdadhi4143 ปีที่แล้ว +2

    Yet newu batem rikash newu eko

    • @tube1623
      @tube1623 ปีที่แล้ว

      አለ ቁጥራቸው ቪዲዮ እሥከመጨረሻው እዩ

  • @hayatabate3532
    @hayatabate3532 ปีที่แล้ว +1

    ጉድ ነዉ በጥፋ እየሸጡ እድህም አለ

  • @abedabooude8048
    @abedabooude8048 5 หลายเดือนก่อน

    🎉❤😍👍

  • @ليلى-ج7د6ز
    @ليلى-ج7د6ز ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @umunuhኡሙኑህ
    @umunuhኡሙኑህ ปีที่แล้ว +1

    አጅብ የናጋዴ ነገር በጥፍ አትርፎ ይሸጣል ከዚ ገዝተው

  • @ElhmeSada
    @ElhmeSada ปีที่แล้ว +2

    Kuterchu askimtu

  • @woine123
    @woine123 ปีที่แล้ว

    ተገጣጣሚ ከሆነ ውጭ ላለን ሰዎች ለማጏጏዝ ይመቸናል::

    • @FatySam
      @FatySam ปีที่แล้ว +1

      አዎ ተገጣጣሚነው

  • @akiyadegu8210
    @akiyadegu8210 ปีที่แล้ว

    Adrashaw yet naw

  • @huluagershdadi2472
    @huluagershdadi2472 ปีที่แล้ว

    Mobile neber

    • @tube1623
      @tube1623 ปีที่แล้ว

      አለ ቁጥራቸው ቪዲዮ እሥከመጨረሻው እዩ

  • @V8Movile-tn9vg
    @V8Movile-tn9vg 6 หลายเดือนก่อน

    Yet.naw.????

  • @kaledoto7623
    @kaledoto7623 ปีที่แล้ว

    Yet naw

  • @shew.9544
    @shew.9544 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለሰይጣን ማምለኪያነው የምገዙት

  • @huluagershdadi2472
    @huluagershdadi2472 ปีที่แล้ว

    Koter askemte

    • @tube1623
      @tube1623 ปีที่แล้ว

      አለ ቁጥራቸው ቪዲዮ እሥከመጨረሻው እዩ

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 ปีที่แล้ว

    ጠፋክ አንተ ልጅ

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 11 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ንገረን በአላህ

  • @zumrahussien8761
    @zumrahussien8761 ปีที่แล้ว

    ቦታውንገሩን

  • @V8Movile-tn9vg
    @V8Movile-tn9vg 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @رحمةرحمة-ع4غ
    @رحمةرحمة-ع4غ ปีที่แล้ว

    የት ነው

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @Sofie-pn2nw
    @Sofie-pn2nw 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤