ሰበር መረጃ - የወጣው መረጃ አሳሳቢ ነው ከባድ ፍጥጫ ተፈጥሯል ከመቀሌ የተሰማው መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 พ.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    th-cam.com/channels/3bE.html...
    Facebook
    / abelbirhanu21
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 158

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 24 วันที่ผ่านมา +28

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው የአለም ሁሉ አዳኝ ነዉ ከእርሱ ሌላ የሚያድን የለም መዳን በሌላ በማንም የለም ወገኔ ቀኑ ቀርቧልና ንሰሀ እንግባና ከዘለአለም ሞት እናምልጥ

    • @AshuMiraf
      @AshuMiraf 24 วันที่ผ่านมา +3

      Amennn

    • @badrea36
      @badrea36 24 วันที่ผ่านมา +6

      ኢየሱስ የአላህ መልክተኛ ነወ ነቢይ ነወ :: በረሱ ምንም መድረግ አይችልም

    • @Adeyyoutube
      @Adeyyoutube 24 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@badrea36አላህ ማነው 😂😂😂

    • @AnwarAnwarhassen-id4nu
      @AnwarAnwarhassen-id4nu 24 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@Adeyyoutubeዘይት እናጰ ቅቤህን ተቀባእዩ ጩፋ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 24 วันที่ผ่านมา +3

      😂😂😂እዳው ደሞእኮነብይእድሆነ በድብ ያቃሉ እሽ የመሬምልጂእያሉ እፈትፈጣሪነው ይላሉ ብርግጥ አላህያካቀናውን ማንንአያቀናው

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g 24 วันที่ผ่านมา +2

    ኬር ያሰማን❤

  • @kedirabdulkadir208
    @kedirabdulkadir208 24 วันที่ผ่านมา +8

    የሚገርም ነው በጣም ያሳዝናል በለፈው ነገር መጠየቅ አለባቸው

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h 24 วันที่ผ่านมา +6

    እጅግ ያሳዝናል አሁን ምን ይባላል ይሔ? እነሱስ ስልጣን አይበቃቸውም? ሌላ መዘዝ ደግሞ ሊያመጡ ነው።

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 24 วันที่ผ่านมา +8

    እኔ የሚያሳዝነኝ አዳሜ ለየራሱ ጥቅም እየተሯሯጠ ደሃዉ ህዝብ ልጆቻቸዉን ጧሪያቸዉን ተስፋቸዉን ሙጥጥ አርገዉ ከጨረሰ ቦሃላ ዛሬም በቃ የማይባልበት ግፍ እንዳይኖሩ የሚፈረድበት ነገር ፈጣሪ ሆይ ህዝብህን አድን አይ😢😢😢😢

  • @roserose-mh3ok
    @roserose-mh3ok 24 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ ሀገራችን

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 24 วันที่ผ่านมา +2

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲

  • @adebaadeba3967
    @adebaadeba3967 24 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ሃገሬ ሰላም ያምጣልን ከሁን በሃላ ትግራይህዝብ ንቃ ህዋትን ማጥፋት ብቻ ነዉ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 24 วันที่ผ่านมา +11

    እርግጠኛ ነኝ የህዋት ብዱን ባይኖር ሀገራችን ምንአይነት ሰላም ፍቅር ለዉጥ ይኖር ነበር እግዚአብሔር ቋቋቸዉን ያደባልቀዉ እግዚአብሔር ተዋጊ ነዉ በስራ ላይ ነዉ

  • @Yonas-jp7sp
    @Yonas-jp7sp 24 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪ ሃገራችንን እና መላዉ ህዘቦች ይጣበቃልን

  • @maya-21792
    @maya-21792 24 วันที่ผ่านมา +16

    የእናንተ ዉጤት ነው ሀገራችንን ለዛሬ ያበቃን.....

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 24 วันที่ผ่านมา +3

    እዴው ሀገራችን መጨረሻዋ ምን ይሆን አይ😢😢😢😢😔😔

  • @mohamedmoganed6788
    @mohamedmoganed6788 24 วันที่ผ่านมา +2

    በእውነት ሁሉነገረ ቀርቶ ሀገሪታ ህዝቦችን ሰላም ሚያገኙበትን መንገድ ቢፈጠረ ታሞ መ ሞት ትልቅ ነገረ ነው ፣የትግራይ እናት ሠላሟን ያሳስበኛል ፣አላህ ሰላሙን ያወረድልን

  • @SA-gn7ie
    @SA-gn7ie 24 วันที่ผ่านมา +4

    የትግራይ ህዝብ መከላከያ የመጀመሪያ ጊዜ መቀሌን በተቆጣጠረ ወቅት ከጎኑ ቢቆም ኖሮ እነዚህ ወንበዴዎች ዛሬ በህዝብ ባልተጫወቱ ነበር። ከእንግዲህ ህውሃትን ከጎሬው አውውጥቶ ለፍርድ ማቅረብ የትግራይ ህዝብ ፋንታ ነው።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 24 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ እይታ ነው ! ሁላችሁም ለአንድ ኢትዮጵያ የምትደግሙት ! በርቱ? 👍

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 24 วันที่ผ่านมา +4

    ህውሀት ካንስር ነው

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 24 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር እና የኢትዮጵያን ሕዝብ የትግራይ ሕዝብ ይቅርታ ጠይቆ አንድ ሕዝብ ካልኋኑ የሁሉም መከራ ይቀጥላል ብዙ ደም የዘረኝነት ካንሰር ዘርቶ ሠላም ፖለቲከኞች መፍትሔ አታመጡም ወደ ውስጣችን እንመልከት ፀልዩ

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 24 วันที่ผ่านมา +3

    እ/ር አምላክ ለትግራይ ህዝብ ይድረስ ባረጁ ጥርሳቸው በወላለቀ አቅመቢት ለሆነ ድርጅት ህዝቡ መከራውን ያያል

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n 24 วันที่ผ่านมา +3

    ህወሃት በቃሽ !!! ኢትዮጵያ ባንች ነዉ ምትታመስ በአንድነት ህወሃት ን መደምሰስ!

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 24 วันที่ผ่านมา +13

    እባክህ አቤል እነሱ አይጣሉም ማን ቢያምናቸው ምኞቴ ጥሩ ባይሆንም እንደው እርስ በእርሳቸው በተገዳደሉ ሰላሙ ምን ሆኖ ይደፈርሳል

  • @wendekebede4739
    @wendekebede4739 24 วันที่ผ่านมา +4

    ህውሃት ማለት የትግራይ ህዝብን በየጊዜው የሚያስጨርስ የሴጣን ስራ አስፈፃሚ ነው

  • @user-ll2im7qq7c
    @user-ll2im7qq7c 24 วันที่ผ่านมา +16

    አሁንም እሳትና ጭድ ያድርጋቸው

    • @tadeyosgetachew9002
      @tadeyosgetachew9002 24 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን

    • @karimam3236
      @karimam3236 24 วันที่ผ่านมา

      Minnew egnam ga yaw aydele ende be amara kilil sint hizb eyyaleke new ay Abesha

  • @fasileyayuethiopiandj
    @fasileyayuethiopiandj 24 วันที่ผ่านมา +2

    ለራሳቸው ስልጣን እንጂ የህዝቡ ችግር ምንም አያገባቸውም ምንም አይጨንቃቸውም ህዝቡ ግን ገና አልነቃም ከነሱ ውጭ ሌላ መሪ መፍጠር አቅቶታል

  • @maledabezaben5572
    @maledabezaben5572 24 วันที่ผ่านมา +6

    ኢትዮጵያ ላይ የዘሩት

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c 24 วันที่ผ่านมา +21

    ተዋዋዮች የትግራይ ችግር በደምብ ገብቷችኋል ፣ መፍትሔዉ ሕወአትን ማስወገድ ብቻ ነዉ ።

    • @wendekebede4739
      @wendekebede4739 24 วันที่ผ่านมา +5

      ህውሃት ማለት የትግራይ ህዝብ ካንሰር ነው የሚተነፍስበት ሳንባ የትግራይ ህዝብን ዋሻ አርጎ ነው

    • @Befikedu-negaa
      @Befikedu-negaa 24 วันที่ผ่านมา +1

      ሰዎች አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤

  • @medinaahmed8176
    @medinaahmed8176 24 วันที่ผ่านมา

    እባካችሁ ህዋት አውሬ ብድን እዳበላሺሁ

  • @marcelllyewsang5485
    @marcelllyewsang5485 24 วันที่ผ่านมา +3

    "ኹሉም አካታች ምክክርና ህዝቡን ማስቀደም ግድ ይላል : አጥፍቶ መጥፋት እንደ አለማወቅ ይቆጠራልና"!!

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t 24 วันที่ผ่านมา

    Abel thank you it’s very useful and important information
    May God help us

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 24 วันที่ผ่านมา +4

    😂😂😂ማንን ለመሸወድ ነው ወያኔ እርሰ በእርሱ ተጣልቶ አያውቅም በ60 ቀን ውስጥ ስብሰበ የተጸፈ ድራማ ነው አርፈሽ ተቀመጪ አብይን አትሸውጂ የኢትዮጲያ ህዝብ ሞኝ አይደለም ትእብቲሽን ጠንቅቆ ያውቃል አልተጣለችሁምምም😂😂😂😂😂😂😂

    • @tzitab8961
      @tzitab8961 24 วันที่ผ่านมา +1

      😂እኮ

  • @wessitadesseyatema5525
    @wessitadesseyatema5525 24 วันที่ผ่านมา

    Thank you Abel , for bringing this Information out of Tigra for all of us , keep it up the poor people of Tigray has to know bout the TPLF Mafia group. ❤❤❤❤💚💛♥️💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅💯💯✅✅✅

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 24 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @GetachewMekonen-bi7be
    @GetachewMekonen-bi7be 24 วันที่ผ่านมา +3

    የትግራይ ህዝብ ይህንን ተረድቶ ህወሃትን ከልባቸው ፈንቅሎ መጣል አለባቸው።

  • @user-gn9cq4uh8c
    @user-gn9cq4uh8c 24 วันที่ผ่านมา +7

    እነሱ ቢጠፉልን ኖሮ ሁሉም ሰላም ይሆን ነበር

  • @eliyastaame8647
    @eliyastaame8647 24 วันที่ผ่านมา +1

    ያማሃል

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 23 วันที่ผ่านมา

    ጽቡቅ እዩ.

  • @Befikedu-negaa
    @Befikedu-negaa 24 วันที่ผ่านมา +1

    ሰዎች አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤

  • @sam846
    @sam846 24 วันที่ผ่านมา

    በአዴን የሚባል ነቀዝ አይደል እንዴ ያስቸገረን

  • @user-zk4cy6nv6m
    @user-zk4cy6nv6m 24 วันที่ผ่านมา +2

    ካልሞቱ አይለቁም የአፍሪካ መሪዎች

  • @TsegayeWorede
    @TsegayeWorede 23 วันที่ผ่านมา

    ሀለወ- በሀየ አነደኘወ- ከፈለ ዘመነ አነደሀ የለ አሰተሰሰበ ቀረተወለ /do'nt be folish/የአለመ መሰለቀየ አነደተሀነ- ተጠነቀቀ-::

  • @user-ms9lf4nh9i
    @user-ms9lf4nh9i 24 วันที่ผ่านมา +3

    Lemin ye tigray hizib inazin hiwat yembalehun dirijit mariwochin aygelutim.

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 24 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ኢትዮጵያ ሕዝቦች የሚሰቃዩት እናተ ያመጣችው መከራ ነው

  • @sarabd6657
    @sarabd6657 24 วันที่ผ่านมา +2

    የትግራይ ህዝብ በደንብ ነቅተዋል ቀጣይ ላለው ትውልድ መታሰብ አለበት

  • @tadeyosgetachew9002
    @tadeyosgetachew9002 24 วันที่ผ่านมา

    ሕወሐት ይወድማል

  • @bintiselam16
    @bintiselam16 24 วันที่ผ่านมา

    አቤላ ሰዉ በግዳጅ እያፈሱ ወደ መከላከያ ዉትድርና እያስገቡነዉ የሚል ነገር ይወራል እዉነት ነወ ወይ

  • @user-um8cy9jl3t
    @user-um8cy9jl3t 24 วันที่ผ่านมา +1

    It is very interesting to hear big changes from Tigriayn brothers and sisters. Honestly, let's stand together( Amhara and Tigray) to fight the worst governments and stupid leaders forever for our people

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu 24 วันที่ผ่านมา

      Yadergutm hilmegna athun kendegna telatachew manew Ena new 🙄

  • @tadaelbelayneh4984
    @tadaelbelayneh4984 24 วันที่ผ่านมา +5

    50 አመት የኢትዮጵያን ≥¼ህዝብ መከራ ፈጣሪ!! ሰይጣን ህውሀት

  • @DerejeTadesse-hx6co
    @DerejeTadesse-hx6co 24 วันที่ผ่านมา +4

    ማነው የዘር ማጥፋት የምትሉትን በትግራይ ላይ ያደረገው ተወያዮች ግልፅ ሁኑ

  • @shume8778
    @shume8778 24 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @TeklayAmare-vo9ud
    @TeklayAmare-vo9ud 24 วันที่ผ่านมา

    Is it right

  • @MessAbebe
    @MessAbebe 23 วันที่ผ่านมา

    I like camera man ❤

  • @user-un7ks3df8n
    @user-un7ks3df8n 24 วันที่ผ่านมา +1

    I’m very saddened by Tigray people suffering from HEWAT catastrophic genocide who really care about the people un independent public elected institutions that is the only solution.

  • @shewachevallier5014
    @shewachevallier5014 24 วันที่ผ่านมา +2

    Hewhaten yetefa::

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 24 วันที่ผ่านมา

    ወይ ሃገር 😌💔

  • @merinatadeleababora8744
    @merinatadeleababora8744 24 วันที่ผ่านมา

    ግልግል እሱማ አንድ አሳብ ጥሩ አስበዋል ህዝቡን ይተወዉ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 24 วันที่ผ่านมา

    እነኝህ ሁሉም በስሩት ግፍ ? ለህግ ከመቅረብ በቀር ሌላ የስልጣን ቁጢጥ ማለት ህዝብን በድጋሜ ለማስጨረስ በቀር ምንም የሚፈይዱት ነገር የለም::

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 24 วันที่ผ่านมา +1

    🤲🤲🤲🤲

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 24 วันที่ผ่านมา

    ምስኪኑ የትግራይ ህዝብ በድጋሚ ሌላ የእርስ በርስ ጦርነት ጠብቆታል በለኛ...😢
    ጌታ ይራራላቸው 🙏

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 24 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሞቻችን የነዚህ ያረጀ ፓሎቲካ የዘው የትግራይን ህዝብ ዋጋ አስከፍለዋል አሁንም ትግራይን ዋጋ እያስከፈሉ ነው፡፡
    እትዮጰያን ሁሉ በዘረኝነት ያከፋፋሉ የሀገራችን ሁለት(2)እርምጃ ወደሐላ ያስቀራት ህወት ነው፡፡

  • @hirutmulat9036
    @hirutmulat9036 24 วันที่ผ่านมา

    Geta eyesuse geta new

  • @user-kz6fh8zf1t
    @user-kz6fh8zf1t 24 วันที่ผ่านมา

    መቼ ነው እነዚህን ክፉ ሰዎችና የዋሁን የትግራይ ህዝብ መለያየት የሚቻለው? ህዝቡን ለመከራ እየዳረጉት እኮ ነው።

  • @yonasasmelash5394
    @yonasasmelash5394 24 วันที่ผ่านมา +1

    We don’t need pp puppet in Tigray

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 24 วันที่ผ่านมา +1

    ለትግራይ ህዝብ አሥቡ ጦርነት አያዋጣም

  • @BuzayewTadele-wu9yt
    @BuzayewTadele-wu9yt 24 วันที่ผ่านมา +1

    1#

  • @getachewashenafi7801
    @getachewashenafi7801 24 วันที่ผ่านมา

    ጀርመን ሬድዬ ምኑ ይታመነል ?

  • @user-zb1wt9xc7w
    @user-zb1wt9xc7w 24 วันที่ผ่านมา +8

    ሰው የዘራው ነው የሚያጭደው ስለዚህ በትግራይ ያጋጠመውን ቢያጋጥም ኣይገርምም ኣይደንቅምም።

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 24 วันที่ผ่านมา

      Yegermen tabiya yetshete ke27 amet befit befit essu enna v.o e bedolar leweyyane teshetewal ayatochachin yakuakumutn tabiya siyageleggilu yenorut leweyyane new esun tabiya ezxih attamtaasw

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 24 วันที่ผ่านมา

    ምነው እሄን ቁልቋል የደረቀበረሀ ምታሳየን ሀገር ስለህነነው ለምለም ሀገር እንዳለነ እናውቃለን ባታሳየንም

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq 24 วันที่ผ่านมา

    ህወሀት መጥፋት አለበት 100000:

  • @gashewabera6721
    @gashewabera6721 24 วันที่ผ่านมา +2

    የፕሪቶሪያ ስምምነትን ሁሉም ያነሣል ስምምነቱ ፣ከሁሉም የተውጣጣ ከፌደራል ጭምር እድቋቋም ታ ጣቂዎች ከከባድ እስከ ቀላል የጦር መሣሪያ አስረክቦ ወደ ተሐድሶ እንድወስዱና በልማት እድሠማሩ፣
    ተፈናቃዮች ወደተፈናቀሉበት ቦታ እድመለሱ ......የሚል ሆኖ ሣለ እደምትሠሙት ማንም ሀሳብ አለኝ የሚል የክልሉ ተጠያቂ ስለትጥቅ መፍታት አያነሳም ምክንያቱም ያለውና የነበረው የሸፍጥ ፖለቲካ ነው ለነገሩማ የችግሩ መነሻም ሆነ መድረሻው ትጥቅ ነው።

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 24 วันที่ผ่านมา +4

    እንዴት አንድ ተማር ሰው ስለ ሉዓላዊነት አያውቅም ሉዓላዊነት ለሀገር ነዉ ለክልል ሉዓላዊነት አይባልም ዶክተር ምናምን ተብዬዎች

    • @newlife3636
      @newlife3636 24 วันที่ผ่านมา +1

      ከስህተትህም/ሽም ከእርግጠኛነትህም/ሽም በላይ ማረምህ ሌላ ስህተት ነው… በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ህገ መንግስት ለክልሎች ሉዓላዊነትን ይሰጣል።ሉዓላዊነት ማለት አንድ ነፃ መንግሥት በዜጎቹና በሚያስተዳድረው ወይም በሚቆጣጠረው ግዛት ላይ ተፈጻሚነት የሚኖረውን ሕግ የማውጣት መብት ጨምሮ ከብዙኃኑ ያገኘው የበላይ ሥልጣን ሲሆን፣ የእዚያ ሥልጣን ምንጩ ሕዝብ ነው።
      እንግዲህ ሉዓላዊነት ይህ ከሆነ በፌዴራል ሕገ መንግሥት አንቀጽ 52 ላይ ‘ክልሎች የክልል ሕገ መንግሥት የማውጣትና የማስፈጸም ሥልጣንና ሌሎች ሕጎችን’ የሚገልጽ የራሳቸው ሕገ መንግሥት እንዳላቸው ይነግረናል። በተጨማሪም ሀገር አደጋ ላይ ካልወደቀችና ክልሎች ጥያቄ ካላቀረቡ በስተቀር የፌደራል መንግስት በማናቸውም ጉዳዮች ጣልቃ አይገባም ይላል።ያ ማለት በኢትዮጵያ ያሉ ሁሉም ክልሎች ሉዓላዊ ናቸው ማለት ነው።
      በሌላ ዕይታ የአማርኛና የቀደምት የሀይማኖት ሊቃውንት በትርጉማቸው 'ሉዓላዊ' የሚለውን ቃል 'ልዕልና ያለው ላይኛ ከፍተኛ የላይ የሰማይ፡፡ መሐላ ሉዓላዊ ወማእከላዊ ወዘይቴሐት እምኔሆሙ፡፡ ኤስኬዴሬያት ሉዓላውያት፡የሚል አቻ ትርጉም ሰጠውታል።
      በዛ እሳቤ ለምሳሌ አሁን እኔ አንድ በራሴ ላይ ምንም ማድረግ የምችል ልዕልና ያለኝ ሉዓላዊ ግለሰብ ነኝ።

  • @soleabera7528
    @soleabera7528 24 วันที่ผ่านมา +1

    አቤላ

  • @mussiemichael22michael98
    @mussiemichael22michael98 24 วันที่ผ่านมา

    Ejachwn nw yageneut. Esy ethiopian zrfew ahun endi honu.. enkuan ers bers ytfu abo.

  • @Az-ft9xp
    @Az-ft9xp 24 วันที่ผ่านมา

    Abel bushti!!!!!

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 24 วันที่ผ่านมา

    ህወአት የታገለው በትግራይ ዲሞክራሲና ልማት በማሰፈን ድህነትን ለማሰወገድ ሆኖ ሳለ በተግባር የሚታየው ግን ባለ ሰልጣኖች ራሳቸውን ማበልጸግ ነው። ይህ ኢ ዲሞክራሲ እንቅስቃሴ ካልተወገደ ድህነትና ሰርአተ አልበኝነት ይነግሳል።

  • @freethought3523
    @freethought3523 24 วันที่ผ่านมา +2

    Abyi Ahmed, we Tigrians are with you if you bring all those TPLF criminals to justice. We are d happy to learn that Dawit Gebregzabuher, who stole billions of dollars from Ethiopia, is going to face justice. Thank you Abyi Ahmed.

  • @woldaitekola4986
    @woldaitekola4986 24 วันที่ผ่านมา

    የትግራይ ህዝብስ ምንይላል?

  • @remziremzi5829
    @remziremzi5829 24 วันที่ผ่านมา

    Telash derese🫶🐗 ✋️🐺🤚

  • @neimasani5818
    @neimasani5818 24 วันที่ผ่านมา +2

    የአላህ በእዝነትህ አስበን

  • @Rayt-gh5hs
    @Rayt-gh5hs 24 วันที่ผ่านมา +6

    ለትግራይ ህዝብ መስማማትና ሰላም ፈጣሪ ይስጣቸው ከሰላማዊ ኤርትራዊ ወንድም

  • @cremanmedia
    @cremanmedia 24 วันที่ผ่านมา

    Abel we understand you, you blackmailed by pp. Give them chance and time change will resolve your press freedom.

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 24 วันที่ผ่านมา

    ፓርቲውንም ሆነ ጊዜያዊ መንግስት ውድቅ አድርጋችሁ ፣ ሌላ አማራጭ ለህዝቡ ሳታቀርቡ በአየር ላይ እያስቀራችሁ ያላችሁ አይመስላችሁም 🤔

  • @user-wb1hj9te3w
    @user-wb1hj9te3w 24 วันที่ผ่านมา

    ትግራዋይ ..የት..ሀገር.. ነው 😂😂😂

  • @abuyeabbas5689
    @abuyeabbas5689 24 วันที่ผ่านมา

    how dr abyi trust this guy that way give up

  • @user-xt4gu4qx2n
    @user-xt4gu4qx2n 24 วันที่ผ่านมา

    M

  • @user-xt4gu4qx2n
    @user-xt4gu4qx2n 24 วันที่ผ่านมา

    KereMartenoch aysakLachum e weshetam lemin fetachum at

  • @shimelsgebrehiwet2558
    @shimelsgebrehiwet2558 24 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር አቤል ብርሀኑ የትግራይ ጥፋት የሚፈልግና የሚመኝ ሰው ነው

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu 24 วันที่ผ่านมา +2

      Abel min ytekmal bee tigray tifat? Ende tilk sew asib ye besal astesaseb ynureh 🙄

    • @shimelsgebrehiwet2558
      @shimelsgebrehiwet2558 24 วันที่ผ่านมา

      @@lula-lp3cu ante endetlk sew eyasebk new malet new ? tgermaleh . sle tigraym oromom kenakenawn btasbu ezih hulu balgeban gin beteqaraniw nachuh aznalehu

  • @girmabeyenesahle132
    @girmabeyenesahle132 24 วันที่ผ่านมา

    ረሰችሁን ቻሉ ፌደራል መንግሥቱ አይመለከተውም

  • @davidkassa4231
    @davidkassa4231 24 วันที่ผ่านมา

    በትግራይ መንገዶች ግራኝ ትራፊክ አለ?እባካችሁ ይህንን አስተካክሉ።

  • @emanuelgeleryfarag4812
    @emanuelgeleryfarag4812 24 วันที่ผ่านมา +1

    Addis Agenda new! Wolkayitin azenagtew lemewrer new

  • @kurateme
    @kurateme 24 วันที่ผ่านมา +4

    ሲጀመር ሁለቱም ህውሀት ናቸው ሲቀጥል የትግራይ ማህበረሰብ የፈለገ ቢጣሉ፡ቢጨቃጨቁ ህዝባቸውን እና ክልላቸውን ለማንም አሳልፈው አይሰጡም በዚህ ደስ ይሉኛል😂

  • @elsamesfin2327
    @elsamesfin2327 24 วันที่ผ่านมา +4

    👉 It is all drama we will never believe what these mafias are saying. It is all drama. Allbare the same Banana👈

  • @mebratali5687
    @mebratali5687 24 วันที่ผ่านมา +2

    Majority Tigrayan fighters died holding a gun invading Amhara, Qafar and Eritrean lands. There is no Genocide and so many innocent people died from Ethiopia and Eritrea.

  • @shiferawadugna933
    @shiferawadugna933 24 วันที่ผ่านมา

    Who Cares

  • @abdulmelikaman5846
    @abdulmelikaman5846 24 วันที่ผ่านมา +3

    Dr Goitom no genocidal war
    You came (invade) to amhara and afar region & used your ppl as a fodder.
    Don't mislead ppl!!!!

    • @mebratali5687
      @mebratali5687 24 วันที่ผ่านมา +1

      So true, no genocide in Tigreay

  • @abebazeray5277
    @abebazeray5277 24 วันที่ผ่านมา +2

    ህውሃትና ብልፅግና መጥፋት አለበት !ተላላኪ መሪ ካልጠፋ ጥቅላላለኢትዮጵይ ሕዝብ አደገኛ ነው :እግዝአብሔር ኢትዮጵያን ከተላላኪ መሪ ያውጣት 🙏🏾

  • @DM-qd4mg
    @DM-qd4mg 24 วันที่ผ่านมา

    አንተ ከርሳም ዩቱበር አገር ላይ ያን የሚያክል ድልድይ መስራቱን አልስማህም ወይስ 😂😂😂😂

  • @savefp12fp
    @savefp12fp 24 วันที่ผ่านมา +1

    ህውሀት እና ፍኖ የኢቶጰያ ካንሰር ናቸው አብይ እነዚህን ፅፈኞች ማሶገዲ አለበት ።

    • @Yoye156
      @Yoye156 24 วันที่ผ่านมา

      Are gala galanethi asabekebehi wede madagasecar

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 23 วันที่ผ่านมา

    ጽቡቅ እዩ.