Ethiopia - ከአማራ ክልል የመጣው አስደንጋጭ ሪፖርት፣ ለአፍሪካ ህብረት የተላከው ተቃውሞ፣ ስለአደይ አበባ የተሰማው፣ ‹‹ምዕራብ ኦሮሚያ ተከቧል›› ኦነግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 เม.ย. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 189

  • @Eyerus21
    @Eyerus21 หลายเดือนก่อน +21

    ድል ለአማራው ፋኖ
    ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤አማራዬ አይበገሬው ድሉ የኛ ነው ትልቁ ህዝቤ

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l หลายเดือนก่อน +15

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

    • @mocchi115
      @mocchi115 หลายเดือนก่อน +1

      日本は平和だよ😁

  • @hallmaqumara1188
    @hallmaqumara1188 หลายเดือนก่อน +9

    ድል ለጀግናው ፋኖኖ 🐅🐅🐅🐅❤️❤️❤️💛💛💛💛💚💚💚💚💪💪💪

  • @user-ct1yq2wr2o
    @user-ct1yq2wr2o หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለፋኖ

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน +6

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiopia4083
    @ethiopia4083 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለፋኖ❤

  • @user-rt3ly4hh5e
    @user-rt3ly4hh5e หลายเดือนก่อน +3

    ድልለፋኖ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 หลายเดือนก่อน +2

    አማራየ አግዛቤር ያግዝህ

  • @manderinchekole363
    @manderinchekole363 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለአማራ ሰራዊት ለፋኖኖኖኖ

  • @MuazMuaz-vr4wi
    @MuazMuaz-vr4wi หลายเดือนก่อน +12

    ሠላም ለሀገራችን

  • @yayeneberhan3099
    @yayeneberhan3099 หลายเดือนก่อน +26

    ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 หลายเดือนก่อน +1

      ሞት ለማን ነው ይሆን ለነገሩ ኢትዮጵያ ውስጥ የበቀለው አማራ ነው አይደል ለዛውም ክርስቲያኑ ብቻ 😂 ድልብ መሀይም የማይጠቅም ቦታ ምትገኙት እናተ ብቻ ወላሂ ገብቼ ኮመት አየሁ ግን አልሰማሁትም ምክንያቱም በቀን አስር ጊዜ የሚዘግብ ሚድያ ሰው እንዴተት አምኖ ላይክ ያደርጋል ለነገሩ የዘመድኩን በጎች አሁን ወደ ደቡብ እያኮበኮበ ነው አይዞን የአማራ ህዝብ ደም አልበቃ ብሎት ሰው እንዴት በዚ ልክ ይከፋል አኡዙቢላ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq หลายเดือนก่อน

      ​@@qtrdoh2067deneze gala mn abak tadergalek koshasha

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለአማራ❤

  • @ghggg7785
    @ghggg7785 หลายเดือนก่อน +2

    እድል ለፍኖ💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q หลายเดือนก่อน +4

    እንደዛሬው ምንም ውሸትና አድሎየሌለበት ትክክለኛ መረጃ ሁሌም በዚሁ ቀጥልበት።የዛሬው በጣም ጥሩ ነው ።

  • @mesimesi8125
    @mesimesi8125 หลายเดือนก่อน +16

    ድል ለአማራ ሕዝብ ውይ ሕዝቡ ተሰቃየ

  • @Luabab407
    @Luabab407 หลายเดือนก่อน +9

    ድልለፋኖድልለ አማራ

  • @fozilovemohammed5654
    @fozilovemohammed5654 หลายเดือนก่อน +12

    ያረብ አገራችንን ሰላም ያስፍንበት አላህ አይቸግርህምና አገራችንን ሰላሟን መልስልን ያረብአገራችንንሰላምያስፍንበትአላህአይቸግርህምናአገራችንንሰላሟንመልስልንያአላህ

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q หลายเดือนก่อน

      አሚን አሚን አሚን
      ሁላችንም በእንደዚህ ነው ዱዓ ማድረግ ያለብን።እየተጨራረሰ ያለው እኮ ወንድምና ወንድም አባትና ልጅ እኮነው።ድል ድል ድል እያልን ወንድም ወንድሙን ገድሎ የሚገኘው ድል ለእኔእንደድል አልቆጥረውም።አላህ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላሙን ያውርድልን።የሰላሙ ባለቤት እሱነውና ባሪያዎቹ እርስበርሳቸው ሲጨራረሱ ዝም አይበለን እስው ይመልከተን። ያ ረብ ።

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x หลายเดือนก่อน

      አሜን፡አሜን

  • @AnowerHossen-hr1jf
    @AnowerHossen-hr1jf หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ💪💪💪

  • @Seid-nv8vb
    @Seid-nv8vb หลายเดือนก่อน +15

    ድል ለ አማራ ፋኖ 💚💛❤💪💪

    • @Tjsjsjsj-iy2yz
      @Tjsjsjsj-iy2yz หลายเดือนก่อน

      አይ😂😂😂😂

  • @user-rc5yx9ec5f
    @user-rc5yx9ec5f หลายเดือนก่อน +9

    ኧረ እባካችሁ የብሪጅ ሙዚቃውን ድምፅ ቀንሱ። በጣም በጣም ነውኮ እንደ መሳሪያ ድምፅ የሚጮኸው

    • @maresketafff2901
      @maresketafff2901 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይስጥክ

  • @user-ql4co7in5j
    @user-ql4co7in5j หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ሆየ ምህረትህነ ለግሠልን

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw หลายเดือนก่อน +4

    ፈታ ዝቅተኛ የመንግሥት ደሞዝ ተከፋዮች በረሃብ ልናልቅ ነው እስቲ ሚሰማህ ካለ ኣስተላልፍልን ለማን ኣቤት እንበል😭😭😭

  • @maresketafff2901
    @maresketafff2901 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ ይገነባዋል ።ይታወቃል ብልጽግና ሚባል መልከጥፉ በስም ይደግፉ ስራው አማራን ማፈናቀልና መዝረፍ አደል።እግዚአብሔር ብቻ ፍርዱን ይሰጣል

  • @btrueeth
    @btrueeth หลายเดือนก่อน +2

    አንድ ዩኒቨርሲቲ አልገነባም፣ ግን ስታዲየም እንገነባለን።

  • @user-hd4zg2mu2w
    @user-hd4zg2mu2w หลายเดือนก่อน +17

    አማራ ነፃነታችን በክዳችን አማራዬ ብርታቱን ይስጠን አላህ።

  • @user-de2ie7tw4u
    @user-de2ie7tw4u หลายเดือนก่อน +16

    ድል ለጀግናዉ ፍኖ እግዚአብሔር ከተገፉትጋረ ነዉ

  • @militarywatch111
    @militarywatch111 หลายเดือนก่อน +2

    በወሬና ድል ለፋኖ.. በማለት ቢሆን ጀዝቦቹ ኣሽንፈው ነበር👈 Just saying. Bravo Mekelakeya.... ዉቀጠው💪💪💪💪

  • @user-kt2gy8kb2v
    @user-kt2gy8kb2v หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለተገፋውአማራ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @taibah5903
    @taibah5903 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላመነዉየናፈቀን አስደጋጭሁሌመሰማት አመመንኡፍፍ

  • @taibah5903
    @taibah5903 หลายเดือนก่อน +5

    ኢትዮጵያመከላከያሳይሆን የህዝብፀርነዉያላት መከላከያ rip

  • @ZemedkunTilahun
    @ZemedkunTilahun หลายเดือนก่อน +2

    Glory to Ethiopian Deface Force

  • @user-ez4hr8fm3f
    @user-ez4hr8fm3f 3 วันที่ผ่านมา

    Fano.Egzbhier.yerdachu❤❤❤❤

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg หลายเดือนก่อน +18

    ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ ድላችን በደማችን እናሸንፋለን 💚💚💚💚💚💛💛💪💛💛❤❤❤❤❤

    • @markonbini9187
      @markonbini9187 หลายเดือนก่อน +4

      ድላችን በደማችን ፋኖ💚💛❤

    • @be-liever
      @be-liever หลายเดือนก่อน

      💪ENDF💪🇪🇹ድል ለጀግናው ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት💪 ሞት ለፅንፈኛው ሽፍታ።

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg หลายเดือนก่อน +2

      @@be-liever እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ ካድሬው🤮 😜

    • @be-liever
      @be-liever หลายเดือนก่อน

      @@DawaDawa-zz7vg እኔ ፋኖ አይደለሁም የምገረፈው 🤣🤣🤣 ምላስ ጦሩ ነው ራቆቱን የሚገረፈው

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg หลายเดือนก่อน +2

      @@be-liever የሰው ደም እንዴት ነው ካድሬው ይጥማል አንድ ቀን አንተም ትበላለህ በሰፈሩት ቁና...🤔

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d หลายเดือนก่อน +3

    የተባበሩት መንግሥታት በሕይወት አለ እንደ! ትንሣኤው የኢትዮጵያ ሲሆን ነውን? ነፍሰቢስ በለው

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 หลายเดือนก่อน +5

    ባይቶና እኮ ህወሓት ማለት ነው።

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 หลายเดือนก่อน +1

    በአማራ ክልል ያለዉ ጦርነት ነዉ ግጭት አትበል ፋታ የቡልፀግና ካድሬ

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ኡና አጋሮቹ እስካሉ ድረስ አማራ ብሎም ኢትዮጵያ ሰላም አይኖራቸውም::

  • @berhanualemu4689
    @berhanualemu4689 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉም የዘራዉን ያንኑ ያጭዳል!!

  • @selamgizachew531
    @selamgizachew531 หลายเดือนก่อน +9

    የአማራ ህዝብ ስቃይ ማብቂያውን አቅርብልን💚💛💔😔 ውድቀት ለብልፀግና ❌

  • @user-ot1rs3wc9u
    @user-ot1rs3wc9u หลายเดือนก่อน +4

    ግጭት ግጭት ይላል ያጋጭህና ግልጥጦርነትነው

  • @user-po1qk3br4s
    @user-po1qk3br4s หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-px7yn9er4o
    @user-px7yn9er4o 22 วันที่ผ่านมา

    አላህ ሰላምን አጣልን ያአረብ

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv หลายเดือนก่อน +17

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ ከደቡብ ኢትዮጲያ 💪💪💪💪

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 หลายเดือนก่อน

      አሽቄ አረፈው ይቀመጡ ገልቱ

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w หลายเดือนก่อน +1

    Amhara😭😭💔😭🤲☝

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 หลายเดือนก่อน +9

    እስቲ ፓለቲከኞች በቃን በሉ ሁላችንም አንድ ነን ወደዳችሁም ጠላችሁም ኢትዮጵያኖች ነን እናንተ እየሠራችሁ ያላችሁት ህዝብ በዘር እየከፋፈላችሁ ማጨፋጨፍ ሲሆን የናንተ ልጆች ግን በውጭው አለም ደልቶአቸው ይኖራሉ የደሀው ህዝብ ደግሞ በረሀብ በበሽታ በጦርነት እያለቀ ነው😢😢

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 7 วันที่ผ่านมา

      አስመሳይ እና አማራ እየሞተ ስለ ፖለቲከኞች ማውራት ሰአቱ አይደለም

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r หลายเดือนก่อน

    በአርዕስተ ዜና የተናገርኸውን የዘለለንስኪን የሌሊት ጩኸት አልዘገብህም !!!!! ዘገባ የተሟላ ይሁን !!!!!!!

  • @dessieassefa945
    @dessieassefa945 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን ሻታ አይስታርቃቸዉም? ለምን ታዲያ የደቡብ ሱዳን አካል ነው ብለው የወረሩ ሱዳናዊያን ሁለት ፓስፖርት እንደያዙ እየታወ ኢትዮጵዊይ መታወቂያ ይታደላቸዋል በስደተኝነት የመጡ ሱዳናዊያን የመንግስት ባለስልጣን ሊሆኑ ቻሉ ?

  • @zekariasabere
    @zekariasabere หลายเดือนก่อน +2

    Tegell Lehager amhara

  • @MisaratElene
    @MisaratElene หลายเดือนก่อน +1

    deleee lafano deleee lafano ❤❤❤

  • @tekleabebe2391
    @tekleabebe2391 หลายเดือนก่อน +3

    የአይጥ ምስክር ድንቢጥ አሉ።ዺሮ ከትግራይ ፖለቲካ ሃይሎች ምን ይጠበቃል።በነበረው ስልጣን ቀምቶ የወሰደውን መሬት የኔ ነው ብሎ በድርቅና ቤከራከር።

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu หลายเดือนก่อน +8

    እረ ኔቶርክ ይለቀቅልኝ አማራ ክልል😢

  • @LubabaDxb-zd1pe
    @LubabaDxb-zd1pe หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @trtt90
    @trtt90 หลายเดือนก่อน +1

    💪💪💪💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️💪💪💪

  • @user-np1oh7oc1z
    @user-np1oh7oc1z หลายเดือนก่อน +1

    Pleas Lewnet Enkum

  • @AbrhamMola-sj3el
    @AbrhamMola-sj3el หลายเดือนก่อน

    በጣምጥሩ

  • @zadtube7653
    @zadtube7653 หลายเดือนก่อน +3

    ዲል ለአማራ ፍኖ❤❤

  • @user-ez4hr8fm3f
    @user-ez4hr8fm3f หลายเดือนก่อน +1

    Fano.yasnfal.wadifty❤❤❤

  • @user-ez4hr8fm3f
    @user-ez4hr8fm3f หลายเดือนก่อน +1

    Del.lamhara.fano❤❤❤

  • @user-te7cx4en3p
    @user-te7cx4en3p หลายเดือนก่อน +2

    Free oromia free amhara free ogadenia from amhara wesupport mokadisho from amhara galbeed galbeed gallbed

  • @tsbrodemnet5024
    @tsbrodemnet5024 หลายเดือนก่อน

    የአፍሪቃ ዋንጫ እዉነት ወገኛ

  • @messifkr7045
    @messifkr7045 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kiruva_
    @Kiruva_ หลายเดือนก่อน

    በጣም እኔንም Ethiopiawi አይደለህም ብለው ከብዙ እንግልት ቦሃላ ነው የተሳካልኝ።

  • @zekariasabere
    @zekariasabere หลายเดือนก่อน +2

    Dele lejegnaw amhara fano

  • @TheJoelo1l
    @TheJoelo1l หลายเดือนก่อน

    Voice of Cairo digging out trouble in Ethiopia!

  • @AkaluGebere-zk2ur
    @AkaluGebere-zk2ur หลายเดือนก่อน

    አኦከሏ 🤗🤗🤗🤗

  • @CheerfulCamera-gn4bf
    @CheerfulCamera-gn4bf หลายเดือนก่อน +1

    አንድ የሀገር መከላከያ ኢታማዦር ሹም በዚህ መልኩ ምስላቸውን መለጠፍ ነውር ነው!

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 7 วันที่ผ่านมา

    የተባበሩት መንግስታትም አማራ ትግሬ ኦሮሞ እያየ መለያየት ጀመረ ለአማራ ክልል ምን ያህል ጉዳት እንዳለ አላቀረበም ማለት ምን ማለት ነዉ

  • @TIBEABE
    @TIBEABE หลายเดือนก่อน

    Kader

  • @rabirramulataa2947
    @rabirramulataa2947 หลายเดือนก่อน

    ዳግ፡አራገዉ፡ኦኔግ፡ማሻሻጋ፡በይኖር፡ኦኔግ፡ከየት፡አበቱ፡ነዉ፡ስንቅና፡ትጥቅ፡የምያገኘዉ፡ከምጮዉ፡ከብብታቻ፡ሥር፡የአለዉን፡ያዉጡ፡፡

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q หลายเดือนก่อน +2

    ከዘረኝነትና ከጥላቻ ከፀባጫሪነት ነፃና ትክክለኛ መረጃ ተደራሽ የምታደርግ ከሆነ ሁላችንም እናዳምጥሃለን Like Comment and Share እናደርግልሃለን ።ውሸትና ዘረኝነትን እንቃወማለን ።

  • @user-bt4kf5xx5t
    @user-bt4kf5xx5t หลายเดือนก่อน

    To the UN all this problem because of the government Ethiopia has enough resource if you help Fano will be solved

  • @birukabrehamdesta5978
    @birukabrehamdesta5978 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ትኩረት የሚሻ

  • @fevenetio6003
    @fevenetio6003 หลายเดือนก่อน

    ማንም ታሪክ ማንበብ የሚችል ሰው መሬቱየአማራ አፅመ ርስት መሆኑን ይረዳል

  • @user-rx9sq6er4t
    @user-rx9sq6er4t หลายเดือนก่อน +1

    ፈታ ዴሊ የአማራ ጠላቱ ነው አከተመ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 หลายเดือนก่อน

      ታድያ ላይክ ሚያረጉት ሚያበረታቱት የናተው በጎች እንዴት ለያችሁት በቀን ስቴ ነው ሚዘግው እስኪ አረጋግጪ ሰው በቀን አንዴ ቢበዛ ይዘግባል እሱ ከየት ነው ሚያመጣው ገዘብ ሀገር ያስክዳል እንዴ

  • @zebibtefera2401
    @zebibtefera2401 หลายเดือนก่อน +1

    DELAHEN BESELOTAHEN BEFETARY DEGAFE

  • @user-yf5gg3hb8v
    @user-yf5gg3hb8v หลายเดือนก่อน

    የዘለንስኪ ይድረሡልኝ ጥሪስ????

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 หลายเดือนก่อน

    በአማራ ብሔራዊ ክልል የመሠረተ ልማት መውደም ያሳስባል ፥ ምክንያታዊነት የጎደለ ጦርነት ተወግዶ የሰላም ፍኖተ ካርታ እዲሳካ ማድረግ ነው ።

  • @EbrahimreshidRashid
    @EbrahimreshidRashid หลายเดือนก่อน +1

    ዘለኒሥኪ?

  • @TiaTery
    @TiaTery หลายเดือนก่อน +5

    ለአማራ ጭፍጨፋ የቢሄር ቢሄረሰቦች እጅ አለበት ሆኖም አማራ ያሸንፋል ደል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki หลายเดือนก่อน

      አንተ ወረኛ ለአማራ ንፁሀን እዝብ ጭፍጨፋ ተጠያቂው ኦሮ ወሀብያው ሸኔ አብይ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር አዋርዶ ከተቀመጠበት ወንበር ያውርድልን ብሔር ብሔረሰብ ምን አገባው ኦሮ ወአብያው ሸኔ ነው ተጠያቂው ንፁህ ጭንቅላት ያለው ሁሉ ስለ ወገኖቻችን መሞት ያመናል

    • @be-liever
      @be-liever หลายเดือนก่อน

      የምን የብሔር ብሔረሰቦች እጅ ደግሞ አያስፈልግም የአማራ ሚሊሻና አድማ በታኝ ለምላስ ጦሩን ፋኖ ምች አንሰው🤔🤔 ፋኖን እየገረፉት ነው የአማራ ሚሊሻ😂😂😂😂😂

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii หลายเดือนก่อน

      ​@@be-liever😅😅😅😅😅😅😅

  • @alemayehuyaregal481
    @alemayehuyaregal481 หลายเดือนก่อน +2

    ለ2.5 ሰዎች ስልጠና ተሰጥቷል ብለህ ስታነብ ትንሽ ቅር አይልህም ? ታድያ እናንተ የኢትዮጵያ ደም መፋሰስ እንዴት ነው የሚገባችሁ ???😢😢😢 !

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 หลายเดือนก่อน +1

    ሐሰተኛ ማሠራጨት ተገቢ አይደለም ።

  • @user-op8bk8hv3n
    @user-op8bk8hv3n หลายเดือนก่อน +4

    ዘረይነትም ቶዎ የትም አያዳርሰም ኢትዮጵያ ማለት አለብህ

  • @yibeltaltebikew2541
    @yibeltaltebikew2541 หลายเดือนก่อน +1

    መለሰ እንዴ

  • @Nesredin-hu3wo
    @Nesredin-hu3wo หลายเดือนก่อน

    ዩቱበሮች መቼ ነው ከችግር ውጭ የሆነ ነገር የምትዘግቡት ሁሌ ችግር አረ ይደብራል!!!

  • @yesharegmulate
    @yesharegmulate หลายเดือนก่อน +1

    ከስቴዲየ ስራ በፊት ሌቦች ይታሰሩ

  • @ademtibesso6018
    @ademtibesso6018 หลายเดือนก่อน +1

    የአማራ ክልል ዘገባ ብቻ ለመዘገብ የተቋቋመ እስክ መስል ድረስ የወገና ነው

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 หลายเดือนก่อน +1

    FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም ጋዜጠኞች ዜናን ማንበብ ከዚህ ሰውዬ ተማሩ። አታላዝኑብን ።

  • @mintesnothailu556
    @mintesnothailu556 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ወንድሞቼ መንግስትን እሚያስፈራው ምን እንደሆነ ታዉቃላችሁ የታላቁ #እስክንድር ነጋ 💪 🇪🇹ዝምታ ነው። አይመስላችሁም ?

  • @bekelemolla2304
    @bekelemolla2304 หลายเดือนก่อน +2

    የዘለንስኪ የድረሱልኝ ጥሪ ዝርዝር ዜና በላህው እንዴ

  • @esess-wx1ud
    @esess-wx1ud หลายเดือนก่อน +4

    😂ድል ለአማራ ድል ለአማራ ልጅ ለፋኖ ሞት ለበአደን እና ለብልጽግና ።

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 หลายเดือนก่อน

    That is there plan destroying Amhara but Oromoya is next it's about a time

  • @reactor7357
    @reactor7357 หลายเดือนก่อน

    እንደ እግርኳስ ግጥሚያ ድል ድል እያላችሁ የወንድሞቻችሁን ደም የምታፈሡ በሠማይ ቤት ትጠየቃላችሁ

  • @user-ik4tu1ul2e
    @user-ik4tu1ul2e หลายเดือนก่อน

    አላህ፣ዘረኛነትን፣ከሀገረችን፣ያጥፈልን፣ያረብ

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 หลายเดือนก่อน +8

    የእትዮጵያ መከለካያ ከምድረ ገፅ ማጥፋት አለባት 👎👎👎👎👎መከለካያ

    • @user-fi5hl2zv5f
      @user-fi5hl2zv5f หลายเดือนก่อน

      Donkoro!! Go to hell!!

  • @samitefera9623
    @samitefera9623 หลายเดือนก่อน +3

    ለዚህ ሁሉ ተጣያቅ አካል የዘራፍ ስብስብ መከለካያ ነው

  • @AsratTerefe-il3dh
    @AsratTerefe-il3dh หลายเดือนก่อน +1

    ኦሮሞ ነጻነት ስራዊ አማፂ ቡድን ብ ለ ትጠራለ ግን አሽባራ ቡዱን ፋኖ ፋኖ ብለ ትጠራለ ዘሬኛ

  • @Spurgeo
    @Spurgeo หลายเดือนก่อน +1

    Zelenski New Yalken? Yetale? Botraffa Kedada..... 😅😂😅

  • @sarafirdous916
    @sarafirdous916 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር፡ለጃጊናዉ፡ማካላካያ ሰራዊታችን💪💪💪💪💪💪💪

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg หลายเดือนก่อน

      የትኛው መከላከያ የአብይን ወንበር ነው የሚከላከለዉ ካድሬው😜

    • @hallmaqumara1188
      @hallmaqumara1188 หลายเดือนก่อน

      አይመከላከያ ዘራፊ ሽፋታጅ መከላከያ የለም የጋላው የፋፉሽቱኑ አብይ መከላከያ ሴትና ህፃን ደፋሪ የህዝብ ንብረት አውዳሚ ነው 🤧🤧🤔ድል ለጀግናው ደመላሹ ፋኖ ወች ይሁን 👍💪💪❤️❤️💛💛💚💚ፋኖ ጀግና 🐅🐅

    • @Layla-wt4xm
      @Layla-wt4xm หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni หลายเดือนก่อน +1

    ውሸቷን ነዉ ለአቤቱታ ሲጠየቅ ሀላፌ የለም ነዉ ነሜባል ሙስና እጀግ በጣም የበዛበት ነዉ