ከመቼው ጊዜ በላይ የህዝባችንን ድጋፍ እንሻለን- የፋኖ አመራሮች | መሪዎቻችን ለመታዘዝ እና ለወገናችን ለመድረስ ጊዜው አሁን ነው-ኮሚቴዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 81

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሮሃቲቪ በርቱ ከጎናችሁ ነን የአማራ ፋኖ የወከሏቸዉን በመስማት ሁላችንም የአማራ ተወላጅ በሙሉ ትብብር ማድረግ አለብን።

  • @DerejeBirhanu-fe2md
    @DerejeBirhanu-fe2md 5 วันที่ผ่านมา +6

    ፍጠኑ ረሀብ ጊዜ አይሠጥም ።ለተራቡት መላው ኢትዮጵያዊ ይድረስ አደራ ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያ ።

  • @SisayAyele132
    @SisayAyele132 5 วันที่ผ่านมา +1

    አንድነት ጥንካሬው ለድል መብራት ነው ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ

    • @ይናጭ
      @ይናጭ 5 วันที่ผ่านมา

      ድል ለአማራ ፍኖ

  • @Ethaa1971
    @Ethaa1971 5 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግኒት መዓዛ በጣም እናመሠግንሻለን፤ አድናቆታችን ይድረስሽ ጀግናዋ!

  • @Nega-z2j
    @Nega-z2j 5 วันที่ผ่านมา +2

    በርቱ ሮሀ ዎች

  • @SisayAyele132
    @SisayAyele132 5 วันที่ผ่านมา +1

    ማአዚ በርች ጄግኒት

  • @befekadualeph950
    @befekadualeph950 5 วันที่ผ่านมา +4

    መጀመሪያ ወደ አንድነት ና። በአፍህ አማራ አማራ እያልክ በተግባር የጎጥ መሐንዲስ ሁላ። የአማራ ፋኖ አንድነት ከሌለ ሺ ዓመት ብትዋጋ የምታመጣው ለውጥ የለም። ኢጎህን ሠብረህ፣ ከኔ በላይ ለዓር ባይነትን አስወግደህ፣ የሥልጣን ጥምህን ገታ አድርገህ፣ ቂምህን ወርውረህ፣ ቅድመ ሁኔታ መደርደሩን ትተህ ለአንድነት ተነሣ። ያኔ ነፍሰ በላው ጠላት አፈር ይግጥል።

  • @Zewudu-vg3ku
    @Zewudu-vg3ku 5 วันที่ผ่านมา +1

    መዓዛ በርችልን እናመሰግናለን

  • @zeman1387
    @zeman1387 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን በጣም ጥሩ ተደረገ። ለአውሮፓ ማን እንደተወከለ ንገሩን አደራ።

  • @Fhdhjdussgxia
    @Fhdhjdussgxia 5 วันที่ผ่านมา +3

    ማአዚ የኔ ውድድድ ልዩ አምሮብሻል

  • @ማንቸሎት
    @ማንቸሎት 5 วันที่ผ่านมา +1

    በርቱልን ማአዚ ተስፉሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Samsonite-y2s
    @Samsonite-y2s 5 วันที่ผ่านมา +2

    We must donate my people

  • @Khadija-g9g
    @Khadija-g9g 5 วันที่ผ่านมา +2

    Temesgen andlay mehonachihu💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️👌👌👌💪🏻💪🏻💪🏻👏🏻👏🏻👏🏻🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🤰🤰🤰🤰

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د 5 วันที่ผ่านมา

    በርቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 5 วันที่ผ่านมา +1

    መአዛ በርች😊😊😊😊

  • @AmenWuba
    @AmenWuba 5 วันที่ผ่านมา +3

    በርቱ ማዓዛ ማዕተብሽን አታውልቂ የማነትሽ መገለጫም ነው

    • @sosunamerid5638
      @sosunamerid5638 5 วันที่ผ่านมา +1

      አረ መዓዛ ሙስሊም ናት እኮ

  • @JamalYasuf-ly9bs
    @JamalYasuf-ly9bs 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 5 วันที่ผ่านมา +2

    ዛሬ ደሞ ተዋህዶ መሆን አማረሽ ምአዛ ምትባይ😎መፈሥ ቅዱሥ ፊትሽ ለይ ሠፈረብሽ

  • @KassahunBelay-zq8vz
    @KassahunBelay-zq8vz 5 วันที่ผ่านมา +3

    ጋዜጠኛ ተስፋዬ በርታልን ግልጽና ጠንካራ ሰው በመሆንህ አድናቂህ ነኘ በርታ

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 5 วันที่ผ่านมา +1

    እስካሁን ለእርዳታ የተሰበሰበ ገንዘብ አሰባሰቢወች፤ሌቦች ተደራጅተው ሲዘርፉ ኖረዋል እስኪ እናንተ ጥሩ ምሳሌዎች ሁኑና አስተምሩ። ለፋኖ በሚል የተሰበሰበ ገንዘብ ለዘረፋና ለመከፋፈል አዋሉት፤ ይጠየቁ።

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 5 วันที่ผ่านมา +3

    በርቱ ተሥፍሽ በተለይ ለደን አዳራሽ አዘጋጂታችሁ እነ ፍኖ ወርቁ ያሥተባብሩልናል

  • @abeldaniel7656
    @abeldaniel7656 5 วันที่ผ่านมา

    One Ethiopian

  • @zalalemworqu6815
    @zalalemworqu6815 5 วันที่ผ่านมา

    እህቴ እንዴት ነሽ ማዚ እባክሽ ለነዚህ ህፃናት ፤ ለእነክርስቲያን ዮሐንስ ጋዜጠኞች እባካችሁ ድምፅሁኑ እንወድሻለን

    • @ElishaTesema
      @ElishaTesema 4 วันที่ผ่านมา

      ወደ ማን ነው ድምፅ የሚሆኗቸው ???

  • @aya8710
    @aya8710 5 วันที่ผ่านมา +1

    የፋኖ ሀይል የገንዘብ ጠበቃ እየሆነ ነው

  • @acha271
    @acha271 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @AriyamGetaneh-sb2ev
    @AriyamGetaneh-sb2ev 5 วันที่ผ่านมา +1

    እነዚህ እንዲህ ፍሬ ያለው ስራ ይሰራሉ።የነቀለ ልጅ ደግሞ ይነቅላል

  • @tegegnekebede5896
    @tegegnekebede5896 5 วันที่ผ่านมา +2

    let me ask to all Amhara community Tesfaye wolde silase must excluded pls pls

  • @chalachewbayu2468
    @chalachewbayu2468 5 วันที่ผ่านมา +2

    Agew shengo endet new?? Tesfaye??

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 5 วันที่ผ่านมา +1

    We need recite ,because we are the first Oditers to give money ,because Habtamu and Shaleka Dawit collect money in Houston TX Iam taxi driver Eritrean by berth I contribute $500 and interface $75 dollars because I grew in Ethiopia 🇪🇹,.
    Eskindr Nega play games with our money 💰 he used to Dividing FANO. I am so worried. ❤❤❤❤ please 🙏 we need recite for our diaspora money Eskindr Negative to the emage of Amara innocent people cannot help Amara FANO must learn from the past ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በርቱ ❤🎉🎉🙏

  • @chekolsontube4719
    @chekolsontube4719 5 วันที่ผ่านมา

    Please post the bank acoount or else to deposit. Pomotion and account release need to be done ahead of the date. Thanks Maaza

  • @Walia-Ethiopia-zm6dg
    @Walia-Ethiopia-zm6dg 4 วันที่ผ่านมา

    ተስፋዬ እያለ ለአምሓራ እርዳታ የሚሰጥ የለም ። እሱ አማራ ሳይሆን ለአማራ ገንዘብ ሊበላ በጭራሽ።

  • @tigistabebe6591
    @tigistabebe6591 3 วันที่ผ่านมา

    እነ አብይ አህመድ የማፍያ ጉሩብ ኔቸው
    እነእስክንድር ነጋ ኢዜሞች ናቸው የባንድራ ስር ቁማርተኞች ናቸው ፣ፊክ ኢትዮፖንስት ።

  • @GetnetAbbu
    @GetnetAbbu 5 วันที่ผ่านมา +3

    መስቀል አንጠልጥለሽ መጣሽ

    • @Fhdhjdussgxia
      @Fhdhjdussgxia 5 วันที่ผ่านมา

      ምንአገባህ

    • @Khadija-g9g
      @Khadija-g9g 5 วันที่ผ่านมา

      😷😷😷😷🙌🙌👎👎👎👎

    • @bizuayeesubalew
      @bizuayeesubalew 5 วันที่ผ่านมา

      የኔ ወንድም ስለ መስቀሉ ምን አገባህ?መስቀሉ ኃይል እንደሆነ አታውቅምን?

    • @Ojo787
      @Ojo787 5 วันที่ผ่านมา

      ማጭበርበሪያ

  • @sinechristosyilma612
    @sinechristosyilma612 5 วันที่ผ่านมา

    ፋኖን በተመለከተ ረጅም ጊዜ ወስጄ የተለያዩ በፋኖ ይዞታዎች ውስጥ ያሉ የገጠር ከተሞችን ጎብኝቀቼ ያዘጋጀሁት ዘለግ ያለ ጥናታዊ ፅሁፍ አለኝ እና ፅሑፌን ተቀብላችሁ እውነታውን አረጋግጣችሁ ለህዝቡ ይፋ የምታደርጉ ከሆነ መረጃ የምትቀበሉበትን ገፅ ወይም ኢሜል አድሬሳችሁን አስቀምጡልኝ ።

    • @RuurFu
      @RuurFu 5 วันที่ผ่านมา

      ከዚህ በፊት ምን ብለህ ነዉ የኮመትከዉ ዋርካዉ በተናገረበር ቢደወ ለይ አተ ሰላይ አገትን ነዉ መቁርጥ ፡፡ለዲሮን ጥቃት በአሞራ መሰለል ነዉ ትላለህ አተ እዛ ከሆክ ለምን አልሰለልክም ነበር

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 5 วันที่ผ่านมา

    ልክ ነውወንድሜ ያለው የፋኖ ትግል የግለስቦችን ቤተስቦች ኪስ ሲሞላ የነበር ነውማለትም ለምሳል ኢትዮጵያንዝም ግንቦቴወች ባልድራሶች በድርጅት ስም ያሉት ያሉናቸው አበበ ህብታሙ መስይ ወዘተ የመሳሰሉት

  • @mengistuhabtemariam4868
    @mengistuhabtemariam4868 4 วันที่ผ่านมา

    መዓዛ ዘመድኩን የሚባለውን የእርጎ ዝንብ እንዳተስገቡ አደራ!!!

  • @bizuayeesubalew
    @bizuayeesubalew 5 วันที่ผ่านมา +1

    አይዟችሁ ውድ ዲያስፖራወቻችን ከአሁን በፊት ብዙሌቦች አጭበርብረውናል በተለይም እስክንድር ነጋ ከዚህ በኋላ ግን በውድ እህታችን መዓዛ በሮሃ ሚድያ ትቆጣጠርልናለች።በርቱ በርቱ በርቱ

  • @mesaygebresilassie6744
    @mesaygebresilassie6744 5 วันที่ผ่านมา +1

    do not give money w/o proofing who is collecting , need to be investigation.

    • @mimitz9388
      @mimitz9388 5 วันที่ผ่านมา

      You do not belong here this is for Amhara people, not for Abiy Ahemed social media soldiers like you.

  • @AberhamKeri
    @AberhamKeri 5 วันที่ผ่านมา

    ያስረስ ጠበቃ 😅😅

  • @befekadualeph950
    @befekadualeph950 5 วันที่ผ่านมา +2

    መዓዛና ተሥፋዬ አንዱን የፋኖ አደረጃጀት ደግፋችሁ ሌላውን የምትጠሉ፣ የምታንኳስሱ ሸፍጠኞች ናችሁ። አንዱ ሌላውን አጥፍቶ መውጣት የማይችልበት፣ ትርፉ ተያይዞ መውደቅ መሆኑን በውል የማትረዱ መሠሪ ሆናችኋል። አሁን በቃችሁ። ሁሉም ስሕተቱን አርሞ ወደ አንድነት እንዲመጣ ያለ አድሎና ያለ ሸፍጥ ሥሩ።

  • @etava4296
    @etava4296 5 วันที่ผ่านมา

    የጎንደር እዝን ለምንድነው ያላካተታችሁት?

  • @AbenbabaAmasha
    @AbenbabaAmasha 5 วันที่ผ่านมา

    Wushet sew legidel mesarya lemegizat new wuch kuchibilesh saw lemin alimotem bilesh new balage nesh

    • @mimitz9388
      @mimitz9388 5 วันที่ผ่านมา

      ባለጌ ስድ እዳች ያለ ነው ስንት የአማራ እናት ልቅሶ አንች ቤት ይግባ ። አወ መሳሪያ መግዥያ ነው በአውሮፕላን፣ በድሮን በመድፍ ለሚደደብ ማህረሰብ ከመስሪያ መዋጣቱ እመገርምሽ ??

  • @Ojo787
    @Ojo787 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዶላር እዝ እያላችሁ ከርማችሁ ዶላር ያምራችኋል

  • @abebeeshetu5232
    @abebeeshetu5232 5 วันที่ผ่านมา +1

    መዓዛ የብአዲን ቡችላ!

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 4 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ መዓዚ አንች ለአማራ ህዝብ ህልውና መረገጥ መታገል ከጀመርሽበት ጊዜ ጀምሮ እስከዛሬ ከፋሽሽቱና ከህዝብ ጨፍጫፊ የአብይ አህመድ የማፍያ ቡድን ጋር የምታደርጊው ትግል በመሬት ላይ ከሚታገለው የአማራ ፋኖ ያልተናነሰ ነው ፣ መዓዚ መጀመሪያ በአንገትሽ ያስቀመጥሽው የጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ህዝብ አዳኝ መስቀል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ. እንኳን አደረሰሽ ፣ትልሽና ትግላቸን ፍሬ አፍርቶ ፣ፋሽሽቱ የአብይ አህመድ አገዛዝ ተወግዶ ለእውነት የታገለው የአማራ ህዝብ ፋኖ ስልጣን ተረክቦ ለሀገራችን ያብቃሽ ያብቃን ፣መምህር ተስፋይ ብርሃኑ ከአውሮፓ ፣ድል ለፋኖ ።

  • @AmenWuba
    @AmenWuba 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዲያስፖራው ለእስክንድር እሚባል ባንዳ ገንዘብ ማውጣት የለብህም ምክንያቱም እስካሁን በተሰጠው ገንዘብ ፋኖን ለመከፋፈል ነው የተጠቀመበት በተለይ በተለይ ለእኛ ለጎንደሬዎች ብሎም ለአማራ ህዝብ ከአገዛዙ በላይ እስክንድር እና መሰሎቹ ናቸው ጠላቶቻችን ዲያስፖራ በአቀበለው ገንዘብ ነው እኛ ዋጋ እየከፈልን ያለን ዲያስፖርው እባካችሁ ንቃ ንቃ ንቃበእሱ ምክንያት ህዝቡ እየተሰቃየ ነው ከስቃይም በላይ እያለው ነው እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ለህባችሁ ስትሉ እምትደግፍትን ለይታችሁ እወቁ................. ...... .... !!!!!!

  • @Dwr158
    @Dwr158 4 วันที่ผ่านมา

    ሸርሙጢት አቺ እየተኳኳል እየተሸራሞጥሸ ሸቅይ በህዝብ ስቃይ እና እንግልት።

    • @gelayemengesha6808
      @gelayemengesha6808 4 วันที่ผ่านมา

      @Dwr158
      ሙያህ/ሽ ስድብ ባለጌ
      መዓዛ በስራዋ በተግባሯ የህዝብ ልጅነቷን አስመስክራለች

  • @Dwr158
    @Dwr158 4 วันที่ผ่านมา

    ይህ ጣውላ ፊት እስቲ የሚያመጣውን እናያለን።

  • @mesaygebresilassie6744
    @mesaygebresilassie6744 5 วันที่ผ่านมา +3

    is this tesafye woldesilassie . it it is he is Banda .

  • @zemen254
    @zemen254 5 วันที่ผ่านมา +1

    No one trust tesfaye woldesilase any more. He has to first give details of the money collected under his name when woldiay was locked down because of the TPLF invasion. Please don't give people additional responsibility before they clear up what they already did!!

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 5 วันที่ผ่านมา +1

    Please don't collect money with out RECITE ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegegnekebede5896
    @tegegnekebede5896 5 วันที่ผ่านมา

    tigre be amara tgl mn abatu yseral nefsebela

  • @kiduish21
    @kiduish21 5 วันที่ผ่านมา

    አስረስማ ከሆነ ያሰባሰባችሁ አላዋጣም
    የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ምናምን እያልክ ታንቧችራለህ እንዴ
    እዚህ ሀገር ያላችሁ ጎጠኛ ጎጃሞች ናችሁ መረጃ ቲቪን ያዘጋችሁት
    አይለፍላችሁ

  • @KalekidanAlemu-n7v
    @KalekidanAlemu-n7v 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @جمالج-و9د
    @جمالج-و9د 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤