He is one of major General whose eyes and Ears are ready to listen and see prophetical revival .We love you papa you are my spiritual father I will follow you like Elisha
We love you prophet miracle it's a blessing, you are lucky to get this chance to say sorry for those who have got misunderstood the word. One year or 100 years u are responsible for what you teach.
Read your bible and you will be clear. Angels only serve God not humans. They can help you, only when God told them to help you. you only pray to God not to angels.
Nebiye meracil teka edigetih liki eyesus chirisitos bemidir layi bale Giza be ewiketim be akalim edemiyadigew new yanitem ediget be ewinet be anite Hewet eyesus yitayal .❤❤❤❤❤❤❤
My father my mentor my prophet we love u respect you our leader, ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ You r not just prophet or leader you're beyond that i which i could get word and mention it 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
እበክህ በሕግዝአብሄር እንደንታመን ከተሰጠንን መንፈስ ቅዱስ እንድንርቅ የአጋንንት ት/ም ነዉ! ይእርሱ መለእክ የቱ እንደሆነ ይታወቃል የወደቁት ነዉ pered!!! Take care of for the sprit and their teaching!!!
spiritual experience means to study the word of God and be obedient to what you have LEARNT. when you pass that red line you will INTER spiritual jargon.
Sofi u r a good listener I really appreciate that keep it up. Prophet Miracle u r young, well matured, full confident and loyal person. Keep the live prayer and preaching through your fb account.
Pastor sofonyas ateyayekih astekakil Eritrawyan Eritrawi new Bihons slehone bicha wshetam malet new yeeritra hzb iko chwa new lela prophet Miracil teka 100% tkikilegna nebi new 👈🙏🙏
ሚራክል የምድራችን በረከት ነው ዘመንክ ይባረክ
ነብዩ እግዚኣብሔር ይባርክህ አንተ የደረስክበትን መንፈሳዊ መረዳት ስላልደረሱ ነዉ የሚተቹህ ተዋቸዉ ቋንቋህ ለነብያት ና ለሐዋሪየት ግልፅ ነዉ ልክ ነህ ቀጥልበት በርታ መጋቢ አንተም ተባረክ
ነብይ ሚራክል ምርጥ የጌታ ባሪያ ነህ ከሶፊ ጋር ያደረከው የ ዲሲፒሊን ቃለምልልስ ለሌ ሎች ምሳሌ ነህ
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ።
በውነት ጌታ የሚያገለግሉ ሰዎች በዚሕ ሚዲያ መቅረብ የለባቸውም ጠያቂ ፓስተሩ ለወጌል አይጠነቀቅም
የምናመልከው ጌታ ይጠብቀን እንድናስተውልም ይርዳን እንጂ ጊዜው ከፍቷል። ቅዱሳኖች መጠንቀቅ አለብን
ብዙ ሰዎች ሊማሩ እና ሊታነፁ የሚችሉ አስተምሮዎችና የወንጌል አገልጋዮች እያሉ ጊዜ በከንቱ ሲባክን ሳይ አዝናለሁ
አሁን ላይ ብዙ ታዋቂ እንጅ አዋቂዎች ወደፊትለፊት እየታዩ እንዳልሆነ ተረድቻለሁ እ/ር የሚያጠራበት ጊዜ በደጅ ነው ጆሮ ያለው ይስማ!
ክርስቶስ ሊመጣ በደጅ ነው ንቁ የእግዚአብሔር ሰዎች
ኤርሚያስ አበበን ጌታ አብዝቶ ይባርከው ምክንያቱም በኢትዮጵያ ያሉ ፓስተሮችና መሪዎች በግዴለሽነት እየሰሙ ለመንጋው ግድ የማይላቸው ዝም ብለው ተቀምጠዋል ኤርሚያስ ግን ህዝቡ እንዳይጠፋ በስህተት ትምህርት ጌታ በሰጠው ጸጋ ጌታን ታዟል ጌታ ኤርሚን አብዝቶ ይባርከው ግን ሚራኪል ተካ ጥላቻ ነው ለምትለው ጳውሎስ ከሰበከልን ወንጌል ውጪ የሚሰብኩትንም አንተንም እኔ በግሌ አልቀበልህም ምክንያቱም የሐሰተኛ ነብያቶች ልክ እንደ ይሁዳ ገንዘብ ገንዘብ ነው ስብከታቸው የስህተት አስተማሪዎችን ያለመቀበል ጥላቻ አይደለም አውቀት እንጂ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ የእግዚአብሔር ልጆች ስለሆኑ ያንተን ሐሰተኝነት በመንፈስ ቅዱስ መረዳት መሪነት የመለየት ፀጋ ተሰቶናል እሱ እውነትን ከሐሰት ይለይልናል እኔ ያንተን አገልግሎት ከመጀመሪያውም አልቀበልም ጌታ መንፈስ ቅዱስ የተረዳሁት ያየሁትም ስላለ ይቅርታ መጠየቅህ መልካም ነው ከአሁን ሰዓት ጀምሮ የተሰቀለውን ክርስቶስን ብቻ ስበክ ደግሞም ከእውነተኞቹ አገልጋዮች እግር ስር ቁጭ ብለህ እንደገና ወንጌል ን በጥንቃቄ የህይወትን ውሀ ምንጭ ጭልጥ አርገህ ጠጣ አለበለዚያ አሁንም መሣትህ አይቀርምና ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቷል ይላልና
የእግዚአብሔር ቃል ህያውና ክቡር ነው ። ሁላችንም እንሳሳታለን ። ይህን ቃል ( ያለፈው አመት ) መልእክት እኔም ሰምቼዋለሁ ለእግዚአብሔር ቃል ክብር ለመስጠት ያህል እንዳለ ስህተት ነው ። ዛሬ በተረዳው መልኩ የገለጸውን መልካም ነው ብያለሁ ።
He is one of major General whose eyes and Ears are ready to listen and see prophetical revival .We love you papa you are my spiritual father I will follow you like Elisha
Every knowledge updates! Thank u for reaching on such feeling!
He is the best preacher i know and God bless Phrophet Miracle Teka we ❤❤ and respect him.
በረከታች ነው ጌታ የሰጠን 🙏
መልካሙን እንጂ ክፍውን ማስብ ብቻ ክፉ ሕዝብ የእግዚአብሔር ድምፅ የምስማ የእግዚአብሔር ነብይ ነው አሜንንን
መዝሙረ ዳዊት 34፥7 "የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።"
Thank you Prophet Miracle. ሰዎችን ልመናዬን አድርስልኝ ብለን ሁላ ነበረ እኮ። አሁን ልጅ ስንሆን ግን ቀጥታ እግዚአብሔርን እያወራን ነው
ተባረክ ሶፊ አስታራቂ ሀሳቦችን አንስተህ ብዥታ ለፈጠረው ትምህርት መልስ ከማግኘት በተጨማሪ ይቅርታ ማለቱ ብቻ ለእውነት እንደሚገዛ ያመለክታል አንዳንዶች ነቀፌታና ትችት ከእውነት የራቀ አሉባልታ ብቻ በህዝብ ላይ ይዘራሉ አንተ ግን በየዋህነት ማቅናትህን ቀጥል
ወንድሜ ሚራክል ለተቃዋሚዎች ለተቺዎች ጆሮ ሳትሰጥ በፀጋው በርታ ተባረክልኝ
ዋ ው ው ደስ ይላል ስህተትህን አውቀህ ይቅርታ መጠየቅህ በዚህ አጋጣሚ ወንጌላዊ✝️✝️ ኤርሚያስ አበበ (💙ተናገር እውነቱን💙 )ፔጅ ሊመሰገን ይገባል የተሳሳቱ አገልጋዮችን በእግዚአብሔር ቃል እየመለሰ ንስሃ ገብተው ይቅርታ እንዲጠይቁ ስላደረገልን 🌻🌻 እንወድሃለን ኤርሚ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Teyakewom kermyeyas newo teyakewon yawotawo beraswo megenezebe adelem teyakewon meteyekewo. Eremye enamesegenalene
egnam erimin silastawesken enameseginalen bro
tekekel zemenu yebark ermi
ግን ኤርሚያስን ቀጥታ ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ ለማስተባበልና ሊተቸው ሲሞክር ነበር። ሲሆን ደግሞ ቀርቦ ቢያስረዳው ያኔ ይቅርታው ትክክል ይሆን ነበር።
ትህትና ያለው አጠያአየቅ ነው የፓስተር ሶፊ ተባረክ በ እውነት መልሱም ተመችቶኛል ።
የእነዚህ ጥቃቅን ነቢይ ነኝ ምንምን የሚሉ ሰዎች ችግራቸው ምንድነው እነሱ ኢት/ያ ነቸው ያደጉትም እዚሁ ሆነው ሳሉ የሚሉት ግን ያሳዳጋቸው ፈረንጅ ነው። የተማሩትም ከውጭ ነው። ራሳቸውን ምጡቅ በጣም ምሁር ለማስመሰል ነው።ይህ ሰውዬ ስታዩት የማሀይምነት ጥጉ ለእሱ ቅዱስ መፅሀፍ ውስጥ ካሉት ከነጳውሎስም በላይ ቦንኬ ነው ትልቁ ።ፅንፈኞች ተነቅቶብሃል!!!!!!!!
@@workayehutanetse7883 እግዚአብሔር በጥበቡ ይመልስልህ ምክንያቱም ባንተ ውስጥ አመፅ አለ ሰዎች ያልተረዱት ነገር ሲኖር ደግሞ ተረድተናል ሲሉ አንድ አይነት መልክ አይሰጣቸውም ፡
እንደ መረዳትህ ተመላለሰ ተባረክ።
ፈጣረ ሆዬ ነብይ ምራክልን ጠብቅልን ለእኛ የሰጠህ ባረየህ ነውና
ENE betama new yemiwadehu geta yesusn Ibsaa alamanutim
I really love you prophet miracle,I absolutely admire your humility,your amazing...
We love you prophet miracle it's a blessing, you are lucky to get this chance to say sorry for those who have got misunderstood the word. One year or 100 years u are responsible for what you teach.
I love the way he explained word of God 🙏💞
I really respect this Man of God!!!
Man of God prophet Miracle Teka Gave Amazing Witness and well brief About him self and Angels , Thank You Prophet, You are Blessed
እውነተኛ ነብይ ነው መጀመሪያ ስትስሙ ለእውቀት ስለማትስሙ ነው ማስተዋልን ይስጠን
ጌታ ኢየሱስን ብቻ እንድንሰብክ ነው የተጠራነው እንጂ መላእክትን አይደለም!
አዳዴ እዉነቱንም አሸሽገዉ
Ayiiii wst yale menfes new miyanagrshi ye e/r agelgay nachewko enatu mnew amemachusa?yesewn wede geta yegetan mhret wed sewochi letfatm bihon telalaki nachew ylakalu yamesegnallu ykrtan yasetallu yamaldallu aleke beka. Tks kefelegshi elklshalew. Mejemeriya anbiw yhen melikt.
Brave Brother in Christ. Prophet You are a blessed and true Man of God.
ጌታ ይባርክህ ነቢ ሚራክል ረጅም እድሜ ክፊትህ ሰላለ sory ማልትህ ትልቅ ነገር ነው።
ለሚቅጥል ኣገልጉሎትህ እግዛቢሄር በምስታዎልና ጥበብ የብርክህ
Are you sure?
ጭዋ የእግዚሐብሄር ሰው ሚራክል❤❤❤❤❤
“ወንድሞቼ ሆይ፥ ከእናንተ ብዙዎቹ አስተማሪዎች አይሁኑ፥ የባሰውን ፍርድ እንድንቀበል ታውቃላችሁና።”- ያዕቆብ 3፥1
ሰው ይሳታታል ዋናው ስተቱን ማወቆ እና ይቅርታን መጠየቁ ነው እኔ ይቅርታውን ተቀብያለሁ ወደድኩህ ነብይ ሚራክል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
Read your bible and you will be clear. Angels only serve God not humans. They can help you, only when God told them to help you.
you only pray to God not to angels.
ሶፊ ጌታ ይባርክህ ጥሩ ጥያቀ ነው የጠየከው በጣም ደስ ብሎኛል ሶፊ በርታ በርታ ከኢየሱስ ውጭ ማንም ምንም መሰበክ የለበትም ለጠየቀንም ይቅርታ ጥሩ ነው ከይቅርታ በላይ ለላ ምንም አንፈልግም እኛ እንደ ክርስቲያን እየሱስ ይሰበክ እየሱስ ይበክ አራት ነጥብ
ነብይ ሚራክል በጣም በሚገርም ሁኑታ አሁን ነው የሳትከው እንደውም በፊት ትክክል ነበርክ የጫና ብዛት ነው ይቅርታ የሚያስብልህ አንተ የደረስክበትን እውነት ሁሌም ማመን ማስተማር ያለብህ1) መልአክ ጾታ የለውም ነገር ግን በሴት መልክ በወንድ መልክ ይገለጣሉ 2)በመንፈስ ቅዱስ እየጠነከረ የመጣ ክርስትያንና ስጋዊ ክርስትያን መንፈሳዊውን አለም የማወቅ ልዩነት በጣም ሰፊ ነው ስለዚ በመንፈስ የጠነከሩ ክርስትያኖች አብረዋቸው ያሉትን መልአክ ማየትም የማዘዝም ስልጣን አላቸው
Prophet mirakle egzabher tsegawn yabzalih enem betesebem enwedhalen befkr.
We love u prophet miracle God bless u❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ነው ቅን መልካም ነብይ ሚራክል ይጭምርልህ ስወድህ ክስማይ ካባቱ ቤት ክስማይ እግዚአብሔር ዘንድ ነው ውይይይ አበሻ
Nebiye meracil teka edigetih liki eyesus chirisitos bemidir layi bale Giza be ewiketim be akalim edemiyadigew new yanitem ediget be ewinet be anite Hewet eyesus yitayal .❤❤❤❤❤❤❤
Tebareku ye geta sewoch indezihu nebi joh chirom teyiq ye gna sewoch hasab yehonebachew be miracle money gar bete yayaze
prophet mirakil yene menfesaw Abat Iwedihalew
Prophetye geta ybekh
ተባረክ በጌታ በርታ በርታ
God bless you. Knowledge can change as we grow spiritually in things of the Lord. Good response.
ሁለታችሁም ተባረኩ ምርጥ የእግዚአብሔር ሰዎች ናችሁ ረጅም እድሜ ።
የአይጥ ምስክር ድምቢጥ ሁለታችሁም አንድ ናችሁ።
@@workayehutanetse7883 መፅሐፍ ሲናገር ለሰነፍ መልስ አትስጥ ያወቀ ይመስለዋል ይላል።
ምሳሌ 26:5-6
Eyee lejee batame uqatee Yalee sawu nawu Egezabere katee yunee Majamare macharashee Alee batamee uqatee yalee sawu nawu 📖🙇♀️🙇🏻♂️🙇♀️🙇🏻♂️🙇♀️🙇🏻♂️🙏🙏🙏🙏🙏👸🤴👍👍👍
Very good interview. Thank you Pastor Sofonias.
ይቅርታ መጠየቅህ በጣም ጥሩ ነገር ነው ተባረክ ሌሎቻችንም ከዝህ መማር አለብን ነገር ግን የማናውቀን ነገር ከማሥተማር ብንቆጠብ ጥሩ ልምድ ነው ይቅርታ ከጠቅህ ይቅርታ ነው ማሥተባበል አያስፈልግም
I just love him he’s so blessed❤
Yes, you ate ointed true prophet.
Prophet may God blessing upon you I learned many thank you .
Mature new des ylegnal xegawn yabzalh 💯💯
እንተ እራስህ ፓስተር ሶፎንያስ የወንጌል ሰባኪ ነኝ የእግዚአብሔር ቃል አስተማሪ ነኝ ካልክ ለምን እንደዚህ ይሉሃል ብለህ ትጠይቃለህ ስህተት እና ትክክል የሆነውን በቃሉ መዝነህ አትሞግትም ለምን ታመቻምቻለህ ያሳዝናል
My father my mentor my prophet we love u respect you our leader, ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
You r not just prophet or leader you're beyond that i which i could get word and mention it 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
how much did you get in your account from his miracle MONEY ???
🔥🔥
@@jonhap29 ha ha yesss
Yes,you are ointed true prophet.
ነብይ ሚራክል መሳሳቱን ማመኑ ጥሩ ይመስለኛል ። ለሠጠኸው ይቅርታ እናመሰግናለን ተባረክ !
በመጀመሪያ ሶፊ በጣም ተባረክ የነብይ ምላሽ ግን ትክክል አይደለም ልጅ(በመንፈስ) ከሆነ ለምን ያስተምራል ብቁ እስከሚሆን መዘጋጀት አለበት በሱ ትምህርት ሌሎች መሠናከል የለባቸውም መልአክትን እግዚአብሔር እንደፈለገ ይጠቀምባቸው እኛ ግን ስብከታችን እግዚአብሔር ይሁኑ ለእግዚአብሔር ካለን ጊዜ ቀንሰን ስለመላእክት ማቀንቀን አይገባንም
Betam tekekel hasabe new brother
ካንድ ኣመት በፊት መድረክ ላይ ያልኩት ልጅ ሆኜ ነው ካለ፡ ሲጀመር ሳያድግ፡ በደምብ ሳይማር በማን ስልጣን መድረክ ላይ ወጣ? ጳውሎስ እንኳን ችግር ሲፈጠር ወደ እየሩሳሌም ወደ ሃዋርያት ሄዶ ነበር የሚነጋገረው። ኣሁን ግን ሁሉ በራሱ ስልጣን መድረክ ይዞ፡ ሲፈልግ ይሳሳታል ሲፈልግ ያስተካክላል። በጣም ያሳዝናል። ትንቢተ ኤርምያስ በሙሉ ቢያነቡ የእግዚኣብሄር ቁጣ ይገባቸው ነበር።
Mnew seytanh tenesa ewnetun new mnm stet yelebetm
እግዚአብሔር የቀባው ልጁን ብቻ ነው
Hardtalk. 🤝 God BLESS you P. Sofi
Wawa well na.. miracle teka. Tikikilli.new banemi banki /1,7000 /gabitonyali AMEN thinks jesus❤❤❤💔🙏🙌🙌🙌🤝👂👂👈💓💓💓👏☝️❤❤
እባክህ የእግዚአብሔር ሰው ወንጌልን ብትሰብክ ምን አለበት።
እበክህ በሕግዝአብሄር እንደንታመን ከተሰጠንን መንፈስ ቅዱስ እንድንርቅ የአጋንንት ት/ም ነዉ! ይእርሱ መለእክ የቱ እንደሆነ ይታወቃል የወደቁት ነዉ pered!!! Take care of for the sprit and their teaching!!!
True miracle is Jesus and only Jesus.
Geta ybarkeh pastor Sofy 🙏🙏🙏🙏
Pastor Sofi.. tebarek zemeneh yebarek
ፓስተር ሶፎ ተባረክ እነዚህን አጭበርባሪዎች የጌታን ስራ እንዳን ስራ ጉዳቸው በሚድያ ተገልጦ እንዴት ወንጌልን እንናገር ጌታ በቃ ይበላችሁ ሰብስቡ አንድ ቤት መዝጋት ነበር ውሸታሙች የሰይጣን መላዕክት ይሆናል እንጅ የእግዚአብሔርን መላዕክ ይሆናል የምታዮት ውሸታሞች
prophet mircle teka baxami nawe miwedhi tabarki talatochi eyayayu qibathuni yabzale
Wawwwwwwww sofiyeyyyy gieta ybarkh des bulonal betam yemiwedow agelkaynow sisema mulu lelit now saleks yaderku tamye sle ayehu des bulonal tebarkku
እኔ ጌታ እደሚጠቀምብህ ምስክር ነኝ በርታ
ብሩከን ተባራኩ ጌታ አብሰቶ ይባርከችሁ
ነብይ ሚራክል ተካ ሰወድክ
Miracle ye egziabher sew new tebareke
ቆንጆ፣ያእግዝአብሔር፣ሳው፣ውድድድድድድድድ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
መንፈሳዊ ልምምዶችን ለመረዳት:- በብርቱ የጌታን ፊት ፈልጉ! የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ መንፈስ:- አይናችሁን ይከፍተዉና የጠለቀ ነገር ታያላችዉ::
“ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።”
- 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥14
እውነት ነው ሰውየው ግን ስቷል በደብ ጌታ ይርዳን ሁላችንም
spiritual experience means to study the word of God and be obedient to what you have LEARNT. when you pass that red line you will INTER
spiritual jargon.
ወንድም ኤርሚያስ አበበ ጌታ ይባርከው ለብዙ ሀሰተኛ ነብያት መድሀኒት ነው .ታዲያ ያስተማረው ትምህርት የዛሬ አመት ቢሆንም ለወንድም ኤርሚያስ ምልስ ብሎ የተወው ቪድዬን ምን ይባላል
Ameen Ameen ebarike eyeesus
You are amazing prophet, I learned a lot! I love you prophet keep shining
you must be one of the few people who recieved miracle money in your account ???
😂😂😂😂
E.r yebarkihi wonderful prophet
Sofi u r a good listener I really appreciate that keep it up. Prophet Miracle u r young, well matured, full confident and loyal person. Keep the live prayer and preaching through your fb account.
“ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?” - ዕብራውያን 1፥14
የጌታ ሰልም ያግኘን። ማንም ሲናገር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር። በኔና በእናንተ ምክንያት ስለሚሰናከሉት ነፋሳት መጠየቃችን አይቀሬ ነው ስለዚህ የሰው ዘር ሁሉ የሚዘራዉን መጨዱ ከለቀረ የምንዘራዉን ዘር ብንመርጥ መልካም ይሆናል።ስቀጥል ከመሠረቱ የተበለሸ ነገር በለበት መጠገን ሰይሆን አፍርሶ በትክክለኛው መሠረት ላይ መመሥረት ይሻልል።ማንም ከተመሠረተዉ መሠረት ዉጪ ቢመሠርት ስህት ነው መሠረቱም ክርስቶስ ነው። እኛ የምንመሠርተው መሠረት የለም በመሠረቱ ላይ መነፅ ብቻ ነው። ስለዚህ እንደሱቅ በየጥሻው በተሰሩ መጋዘን ከመፅሃፉ ቅዱስ ዉጪ በሆነ አስተምሮ ክርስቶስ በሞተላቸዉ ህዘብ ላይ የራሳቸው ፍላጎት ለማሟላት ነፍስን ሳይሆን ስጋን በሚያደልብ የስህተት አስተምሮት እያስተማሩ ሰውን ከእግዚአብሔር መንግስት ማሸሽ ያስጠይቃል።
Sofi gin e.r yebarkihi aggayochin ena mihimenin. Magibabat bemesratihi
የመለአክት ሰባኪ
እና በትምህርትህ የተወናበዱ ሰዎች አሉ
እንደገና በማስተማር አውጣቸው
ሌላ ጫና አትጫንባቸው
ሶፎኒያስ ጡሩ ጥያቄዎች ነው የጣያቅህ ነብዩ ግን ስህታት አለው እንዴት ከአንድ አመት በፊት ስያገለግል ከእግዚአብሔር አይዶልም ወይ ለምን የአሥር አመት አይሆንም አግልግሎት ስጀምር መንፈሳዊ አለም እንዴት እንዴ ሆኔ አያዋቅም ወይ
ደግሞም የምያስተምሮ ትምህርቶች ያስጣረጥረል
ተባረክ ሶፎኒያስ ክፍል ሁሌት ይቃጥል እንጣብቃልን
Asegariw Piter eyalem sem enakolepapesa
Pastor sofonyas ateyayekih astekakil Eritrawyan Eritrawi new Bihons slehone bicha wshetam malet new yeeritra hzb iko chwa new lela prophet Miracil teka 100% tkikilegna nebi new 👈🙏🙏
ቆይ ሶፎንያስ አንተ ሰማይ ሄደህ ሰዎችን ጠየኳቸዉ ልትል ነዉ እንደ ኤረ እንደ እግዚአብሔር ቃል አስተምር
ይህን ሰውዬ በደንብ አናዝልኝ ።
ኑዛዜው ወደ ንሰሃ እንዲመጣ አድርግልን
ሰው አካውንት ገንዘብ እያስገቡ
ከስር ሊንካቸው ደግሞ እርዳታ ይጠይቃሉ
God kebto basnesaw lay man feraj aregeh. He's a really Man of God kalamenk hedeh eyew bezawm nisiha GBA🙈😄
@@aantuufantaahun2185 ተቀብቷል ተለቅልቋል እያላችሁ እዛው ተለቃለቅ
የዘንድሮ ነቢያቶች ከምድር ጋር ነው እየሰፉን ያሉት
ሰማያዊዉን አገር አስረስተውን ከምድራዊ ነገሮች ጋር አቆራኝተው አሳስረው ጠፍረው ጠፋፍረው ናል
ማን ኦፎ ጋድ እያሉ ነው ሳር በይዎች ያደረጓቸው
ዳዲ ዳድ ባቢ ልተንብይ ፕሮፎሳይ እየተባሉ የጥንቶቹ አላገለገሉም እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ነው ብለው ያገለገሉት
ዘይት በቦርሳቸውና በኪሳቸው ይዘው እንዲዞሩ አላስተማሩም
ከሰማይ በታች የምንድንበትን ስም ነው የነገሩን
የቸርች አፈር ውኃ ዘይት ያድናል አላሉንም
ማን ኦፍ ጋድ እያላችሁ አታሳስቷቸው ኃዋርያቶች በጋርድ ተከበው ሲያገለግሉ አላየናቸውም
በቀንና ማታም ተኝተው የሚጠብቋቸው ጋርዶች ሳይቀጥሩ ይቀራሉ ብለህ ነው ?
አገልጋይን ማክበር ጥሩ ነገር ሲሆን
ከኋላና ከፊት ሲያስጠብቁ የላይኛውን እንዳያስጥሉን
ጠንቀቅ ነው
💖💖💖💖🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖
God bless you with all your family
ጠያቂው በጣም ተለሳልሰሃል ምክንያቱም ከዚህ በፊት ባለኝ መረዳት ተናግሬአለሁ አሁን ባለኝ መረዳት ግን አይደለም ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ ይላል እንድህ በቀላሉ ይገርማል!!!!!! አሁን ለጌታ ቃል ቅናዓት ያለባቸው ሰዎች ተነስተው አረ ጉድ አይደለም ቃሉ ተጣሟል ብለው ባይነሱ እዛ ሁሉ ጉባኤ ውስጥ ያለ online ያዳመጠውን ሁሉ እኮ ገደል ከቷል ቀላል ስህተት አይደለም አጥፍቷል በብዙዎች አእምሮ ስህተት አስገብቷል ከቃሉ ውጥቷል ቀጥታ አዎ ይሄ ጥፋት ነው እንዳይል በምሳሌ ይሽከረከራል ባለፈው መረዳቴ ካለ ባለፈው መረዳትህ ትክክለኛ ነገር እንዳልነበረ ታምናለህ ብሎ መጠየቅ ይገባል ቃል በቃል ምሳሌ መደርደር ሳያስፈልግ ካልሆነ ለምን ሚድያ ላይ ታቀርቡታላችሁ? ማንም የእግዚአብሔርን ቃል እያወላገደ በያኔ መረዳቴ ነው አሁን ግን እያለ ማንቦራጨቅ አለበት??? የማይመስል ነገር ነው ወገን
Tabarakuu zamanachu yibarakii tabarakuu
prophet miracle teka
ጠያቂው ፓስተር ሶፎንያስ አንተም ፓስተር ነህ ስለዚህ ጥያቄዎቹ የራስህም አድረገህ መጠየቅ አለብህ እንጂ የሌሎች ብቻ ጥያቄ አድርገህ ማቅረብ ትክክል አይደለም የኔም የሌሎቹም ብለህ ብትጠይቀው ጥሩ ነው ቻሌንጅ ልታደርገው ይገባሀል ሳይማር ቃሉን በደንብ ሳይበላ ማስተማር የለበትም ሌላው መላእክት ከእግዚ ወደ ሰው ይላካሉ እንጂ እኛ መላእክትን አንጠራም አናዝም ከኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ጋር የሚለየን አንዱ ትምህርት ይኼ ነውኮ የመላእክት አማላጅነት ። በአዲስ ኪዳን የምንጠራው ወደ እውነት የሚመራን በአገልግሎትም የሚረዳን መንፈስ ቅዱስ ተሰጥቶናል ከዚህ የወጣ ስህተት ነው
❤ተባረኩ
እውነት ለመናገር ልጁ በእግዚአብሄር ቃል
ሳይበስል ነው ማስተማር የጀመርው.
መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚለው ማንም ኤጵስ ቆፕስ (አስተማሪ ) መሆን ቢፈልግ አዲስ ክርስtiያን አይሁን ይላል.
ስለዚህ ይህ ሰው ይህን ያህል ሰው ሰብስቦ ሳይገባው በግዴለሽነት ክቡር የሆነውን የእግዚ አብሄርን ቃል ያስተምራል.
ይህ ደግሞ ትልቅ ድፍርት እና ነውር ነው.
አሁንም ቢሆን መርዳቱ ገና ለማስተማር የበቃ
አይመስልም.
ስለዚህ በድፍርት ማስተማሩ ትቶ ቁጭ ብሎ
ማንበብ እና መማር አለበት.
Heaven ቹርች ማስተማር ለገባው ሰው ወይም ለበሰሉ ሰወች ይስጥ.
ብዙ ሰው አሳስቶል ስህተቱንም አምኖል.
የእግዚአብሄርን ቃል ስናስተምር በጥንቃቄ እና
በማስተዋል መሆን አለበት.
We love u 🇪🇷🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
የተለየ ነው
❤❤❤
እኔ እምለው የእግዛብሔርን ህዝብ ግራ ከምታገቡ ዝም ብላችሁ ወንጌልን ብትሰብኩ ባታሰድቡን ባታሳፍሩን እባካችሁ ሽልማት የሚያሠጣችሁን ስራ ስሩ
It's all about money
Gudachumako badebabay new 😄😄😄😄😄😄😄😄
@@meron7563 q
@@meron7563 like you
@@saronse95340¡
ገራሚው ነገር ሚራክል ተካ ለሚፀልይላቸው ሰዎች ስመለከት ብዙ ጊዜ እየተጠጋ ልባቸውን በእጁ ይነካል ! ለምን አስፈለገ ? ለምሳሌ የፈረንጁ በትንቢት አላምንም ያለው፡