ከሜክሲኮ የኮሪደር ልማት ምረቃ ማግስት። Addis Ababa, Mexico Square Area Reconstruction Finalized.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 มิ.ย. 2024
  • Mexico Square area is one of the most populated corridors of Addis Ababa, where numerous businesses and banking and insurance companies are located. I've presented in this video the unusually busy movement of people relaxing near the fountains of Mexico Square on a Saturday evening.
    Visit Addis Ababa from the comfort of your home. Get a closer look at its fascinating cityscape, business activities and the life of its ordinary people in my walking and driving tour as well as public events and specific site visit videos. All my tour videos are original footages.
    MORE ABOUT ADDIS ABABA:
    Addis Ababa, founded in 1886, is the capital city of Ethiopia and the business, financial and cultural center of the Country. It is also the seat of African Union and numerous other international organizations (the 3rd largest diplomatic center in the world, behind New York City and Geneva, with many embassies and missions). It is often called the "African Capital" due to its historical, diplomatic, and political significance for the continent. The City is located in the geographic center of the Country.
    Standing 2,355 meters above sea level, it is the third highest capital in the world. This historically significant city in its enchanting mountain setting is recognized as one of the world's most fascinating and beautiful cities.
    Addis Ababa has an estimated population of about 8 million with an eight percent annual growth rate. Each of the country's multitude of ethnic groups is represented somewhere in the capital, as are many foreign residents from all parts of the world who contribute to the city's cosmopolitan atmosphere.
    Amharic is widely spoken throughout the country and is predominant in Addis Ababa. The principal foreign language is English, but you will also find many people who speak French, Italian, and Arabic.
    Ethiopia is often called the origin of humankind due to various hominid fossil discoveries such as the Australopithecine "Lucy". Recent DNA evidence suggested, After analyzing the DNA of almost 1,000 people around the world, that humans originated and spread from around what is now Addis Ababa 100,000 years ago. The fossilized skeleton, and a plaster replica of the early hominid Lucy (known in Ethiopia as Dinkinesh) is one of the numerous preserved hominid skeletons at the Ethiopian National Museum in Addis Ababa.
    Addis Ababa has more than enough history and sites to warrant more than just a stopover.
    #Addis_Ababa_Walking_Tour
    #Addis_Ababa_Business & Financial Centers
    #Addis_Ababa_Reconstruction
    #Addis_Abeba_Ethiopia_Travel #Addis_Ababa_Ethiopia_Visit
    #Addis_Ababa_Public Events
    #Ethiopia_Places_To_Visit

ความคิดเห็น • 59

  • @yaredhaile8446
    @yaredhaile8446 วันที่ผ่านมา +13

    ይህን አለማድነቅ አይቻልም አገር እንዲ ስታምር ደስ ይላል የይትዬጵያ ሕዝብ ይሔ ያንተ ሀብት ነው ተንክባክበው

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 2 วันที่ผ่านมา +9

    ለካንስ ህዝቤ መላወሻ አጥቶ ኖሯል

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 วันที่ผ่านมา +5

    ወገኔ ለካ ህልሙ ነበር ለደሀው ሀገሩ ኢትዮጵያ የመረጠው መሪ አብቹ ወሮ አዳነች አበቤ መላ ቲሙ ዱባይን ሀገሩ ላይ ሰራለት ህዝቡ ደስ ብሎታል ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ወገኖቼ ይህ የሀገር የህዝብ ሀብት ነው ጠብቀው ለትውልዱ ተተኪው ትውልድ ጠብቅ ንብረትህን እንክዋን ደስ አላችሁ አለን ውጭ ያለው በሰው ሀገር በንደዚህ አይነት እየኖረ ሀገር ላይ ለወገኑ እንዲሆን አይፈልግም መቶ ለመጎረር አትስሙት መንግስትህን ሀገራችንን እንጠብቅ❤❤❤❤

  • @kidanehabteselassie7043
    @kidanehabteselassie7043 2 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም ጥሩ!!!

  • @bilen664
    @bilen664 2 วันที่ผ่านมา +7

    God bless Ethiopia

  • @zufantirfe2746
    @zufantirfe2746 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም። ደስ። ይላል። የምሰሩ። እጆች። ይበርቱ። ልብ። የምያደክሙ። ዝም። በሉ። አይናች። መልካም። ነገር። አየ። ጠገበ። የቀጥል። ሥራዉ። እግዝያብሔር። በጀትና። ትጉ። ሠራተኞችን። ያብዛ። እአኛ። ኢትዮጵያኖች። መልካሙን። መልካም። መጥፎዉ። በፍቅር። ማረም። እንለማመድ። አምላክንም። እናመስግን በግድ። ሥራችነን። እየሰራልን። ነዉ። ልባችንም።። እንደዝዉ። ይመር

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv วันที่ผ่านมา +5

    እሁን በዚህ ሥራ የማይደሰቱ ቢኖሩ የውሥጥና የውጭ ጠላቶቻችን ብቻ ናቸውና መንግሥታችን ከዚህ በበለጠ ለዕድገት የሚሰራ መሆኑን በብዙ መስኮች አሣይቶናል እያሣየን ይገኛል

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 2 วันที่ผ่านมา +10

    150 years in month!

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 วันที่ผ่านมา +1

    PM Abiy, transforming Ethiopia, God bless 🇪🇹👍💕

  • @yesufsaid9620
    @yesufsaid9620 วันที่ผ่านมา +2

    ታሪክ ነው ኣብያችን ሺ ኣመት ይግዛ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 2 วันที่ผ่านมา +5

    አዲስአበባ እንደስሟ አበባ መስላለች !እንኳን ደስአላችሁ ወገኖቼ ልጆቻቸሁም ደስ ይበላቸው ❤❤በርታ ወንድሜ ተባረክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ስላሳየኸን

  • @targetmulti-media5262
    @targetmulti-media5262 2 วันที่ผ่านมา +11

    ገና ብዙ እናያለን🎉🎉🎉
    💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @jerryaddisababa
      @jerryaddisababa วันที่ผ่านมา

      Yes we can eat each other for lunch or dinner

  • @sebleasfaw5952
    @sebleasfaw5952 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብቹ ኪያ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን ሁሌ ደሰ ይበልህ ተባረክ❤❤❤

  • @abebemengesha6314
    @abebemengesha6314 วันที่ผ่านมา +2

    Beautiful!

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv วันที่ผ่านมา +6

    የኑሮ ውድነቱ ዓለም ዓቀፍ ችግር እንጂ የአቢይ መንግስት ያስከተለው ችግር አይደለም ከዚህ ቀደም የነበሩ የወያኔ አገዛዝ ዘመን ያስከተለው ችግር ነው ክዚህ ችግር ለመላቀቅ ከመንግሥት ጋር በእንድነት ቆሞ መስራትና መታገል እንጂ ለባርነት ሊዳርጉን ሥልጣን ፈላጊ ነፃአውጭ ነን ባዮችን ማውገዝ እና ትብብራችንን መንፈግና ማጋለጥ ያስፈልጋል

  • @Tamgn
    @Tamgn วันที่ผ่านมา +4

    እግዚያብሔር ይመስገን❤

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 วันที่ผ่านมา +6

    ምንም እንኳን የኑሮ ውድነት ቢያሰቃየውም የአዲስአበባ እንዲሁም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጽዱና ምቹ ቦታ ቢያገኝ ጨለማ ሳይገደው ይዝናናል።

  • @eshetuwaktoli542
    @eshetuwaktoli542 วันที่ผ่านมา +1

    Beautiful

  • @teshomeethiopia2024
    @teshomeethiopia2024 วันที่ผ่านมา +3

    Ethiopians must unite to defeat internal enemies who are engaged in destruction while PM Abiy and his party builds Ethiopia!

  • @user-nu1mt7pr2l
    @user-nu1mt7pr2l วันที่ผ่านมา

    Just nice and precious to see on this tour. Celebrations are medicine to the human spirit. The joy is evident to your global audience 😊!

  • @Kecheroman
    @Kecheroman วันที่ผ่านมา +2

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 วันที่ผ่านมา +2

    you need also to teach the people proper use of pedestrian steet and bycle path..and keeep to ambient clean

    • @sarlenesewell3613
      @sarlenesewell3613 วันที่ผ่านมา

      Most of all, they need to learn about their valuable history with HAILE SELASSIE 1,and the truth...NOT PROPAGANDA LIES!!!!💚💛❤️

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርማችሁ ነገር ይህንን ስራ ሲያጥላላ እና ሲሳደብ የነበረውን ጀለሴን ልጆቹን ይዞ አላየውም እዚህ ቪዲዮ ላይ

  • @tomk5529
    @tomk5529 2 วันที่ผ่านมา +1

    👍

  • @mulugetakelecha3662
    @mulugetakelecha3662 วันที่ผ่านมา +1

    እንዲሁየሚስሩትን እየተቸህ ምንም ሳትስራ ትልፋለህ ወደ ወዲያኛው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥህ

  • @idiamin5811
    @idiamin5811 วันที่ผ่านมา +2

    Why do people walk on bike lane. Wow

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 วันที่ผ่านมา

    ሰካራም ሹፌር ካሁኑ ፖሉን እያየ ይመስለኛል

  • @FaithSaves23
    @FaithSaves23 วันที่ผ่านมา

    ሜክስኮ ካፌ ፈርሶ ነው እንዴ ጋይስ

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up  วันที่ผ่านมา

      አዎ ሜክሲኮ ካፌ ፈርሶ ነው በቦታው መዝናኛው የተሠራው።

    • @FaithSaves23
      @FaithSaves23 วันที่ผ่านมา

      @@AddisAbabaClose-up በልጅነቴ ለመጀመሪያ ግዜ ኬክ የቀመስኩበት ቤት ነበር ግን ለተሻለ ነገር ስለሆነ አይቆጭም

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 วันที่ผ่านมา

    ብርቅ አደረገባቸው

  • @Landofthefree8
    @Landofthefree8 วันที่ผ่านมา +1

    Abiy is not playing!! Ethiopians are not playing!!

  • @user-oc1hl9jz7z
    @user-oc1hl9jz7z วันที่ผ่านมา +1

    የሀገሪቷን መገበያያ ኖት ቀይረህ ፤ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ዩኒፎርም ልብስ ቀይረህ ፤ የያዙትን መሳሪያ ሳይቀር ቀይረህ ፤ የትምህርት ካሪኩለሙን ቀይረህ ፤ አንድ በሚኒስቴር ደረጃ ያለን position ድክመትህን በተጠየቅህ ቁጥር በአመት አራት ጊዜ እየቀያየርክ ፤ ምንም ሳይሳካልህ ሲቀር ፤ በቃ አለመማርህ እና ልምድ አለመኖርህ እዚህ ላይ አበቃ ፤ ያለህ አማራጭ እየዞርክ የፎቶ ፖለቲካ መስራት ነው 😎 ዳይ ካሜራ ማን ....i
    PP

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks to bin zayid

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 วันที่ผ่านมา

    Ayyyy,,,, mejajal ......tiru new bertu ....

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube วันที่ผ่านมา +1

    መብራቱ ይበላልን? ብልጭልጭ ሰላም ያመጣል? ሰላም ሳይኖር ሕዝብእያለቀ ብልጭልጭ ነገ አመድ ነው

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd วันที่ผ่านมา +1

    ዕቤታቸው መብራትና ውሐ የጠፋባቸው ሑሉ ተገደው ወጥተዋል።

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube วันที่ผ่านมา +1

    የሚጠጣ ውሃ በሌለበት ከተማ ፋውንቴን 😂😂 ጋሪው ከፈረሱ ሲቀድም ማለት ይሄ ነው

  • @omaridris3167
    @omaridris3167 วันที่ผ่านมา +1

    መቸስ አሁን ሰላም ነው የጎደለን ፋኖ

    • @helenayele6541
      @helenayele6541 วันที่ผ่านมา +1

      ደምበጫ ገዳም ቀሚስ ለብሶ አለ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 วันที่ผ่านมา

      አንተ የዘንዶ አምላኪ ቆሻሻ666ትጠረጋለህ!!​@@helenayele6541

    • @omaridris3167
      @omaridris3167 วันที่ผ่านมา

      @@helenayele6541 ቅዳሴ ነው

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 วันที่ผ่านมา +3

    ሃገራችን ቆንጆ ብትሆን የሚጠላ የለም ሰዎች ከመፋናቀላቸው በፊት ማረፍያ ቢሰራላቸው ቦታ ቦታቸውን ቢይዙ ቅድሚያ ከሕዝብ ጋር መወያየት ያስፈልጋል በአሁን ሰዓት ሕዝቡ ሜዳ ላይ ነው ያለው በዛያላይ የባለስልጣን ሌብነት እንሱ የሰረቁት ገንዘብ ለተፈናቀሉት ቤት ይሰራል መንግስት ከማፍረሱ በፊት ቅድምያ ለተፈናቃዮች ቤት ይስራ

    • @helenayele6541
      @helenayele6541 วันที่ผ่านมา +1

      ሀገር የጋራ ነው ምን ሰራሁ ላገሬ ብሎ እራስን መጠየቅ ሰው ደስ ብሎታል ቤት ሰርተህ ስጥ ወሬ ብቻ ቀናችሁ እርር

  • @mammo9755
    @mammo9755 วันที่ผ่านมา +1

    ስንት ሺ ብትሆኑ ነው ተካፋዮች እንዲህ የምታሽቃብጡት? 30 000 000 ሰላሳ ሚልዮን ህዝብ ረሀብተኛ ያላት አገር በህፃን ጭንቅላት ብልጭልጭ ፣ለዚያውም በሳምንት ሾፍሾፍ የተሰራ ! ያዲሳባ ህዝብ የሚጠጣው ውሀ የለው ፋውንቴን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ethiopiawi8724
    @ethiopiawi8724 วันที่ผ่านมา +1

    በሻሻዎች ምነው ባለቀ ሰዓት ⌛ ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣልዋት ሆነ ስራችሁ ሁላ !!!
    በቃ ካለእናነተ አራዳ በኢትዮጵያ ምድር የሌለ መስሏችሁ አይ የነቶሎ ቶሎቤት...ሁላ !!!

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 วันที่ผ่านมา +4

    አዬ ብልፅግና ከላይ ከላይ ብልጭልጭ ብቻ ሰዉ በባዶ ሆዱ ራሀብ እየገሸለጠዉ ፏፏቴ ምን ያደርግለታል

    • @amanuel1238
      @amanuel1238 วันที่ผ่านมา

      True

    • @EternalLife-fu6nk
      @EternalLife-fu6nk 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      I can tell you are a miserable person who has not accomplished anything in life but whining about everything and have negative energy.

  • @myturn2002
    @myturn2002 วันที่ผ่านมา

    ደም እንባ እያስለቀሱ ማብለጭለጭ ወገን እያለቀ ሰው የሚፈልገው እረስንት አለ የፈረሰበት እያለቀሰ ቤት መስሪያ አጥቶ ወይ ጊዜ ትውልድ ብቻውን መብላት ስለሚፈልግ ሌላው አይታየውም

  • @mekke6544
    @mekke6544 วันที่ผ่านมา +2

    ሥራ ፈት የወረኛ ስብስብ።

  • @Qkyikhhhhttthbbtt
    @Qkyikhhhhttthbbtt วันที่ผ่านมา

    ይሄ ደደብ ህዝብ በሳይክል እና ለአይነ ስውር በተሰራው መንገዱ ላይ ምናባቱ ይሰራል ???እድሜ ልክ የማይሰለጥን ማፈርያ

  • @jerryaddisababa
    @jerryaddisababa วันที่ผ่านมา

    It has been 27 days since we don’t have water 😡 fake show

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 วันที่ผ่านมา

    ምን ዋጋ አለው አሳማን ሌፔሲቴክ መቀባት ማለት ነው ይሄ መላው አገራችን ስላም አተናል ውጣ ብለን የማንመለስበት አገር ።