አዲስ ዝማሬ//ዘማሪት ዘመናይ ጎሳዬ// ጥበብና ክብር // Zemarit Zemenay Gosaye// አዲስ መዝሙር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 102

  • @zerayzemedikun1539
    @zerayzemedikun1539 7 วันที่ผ่านมา +1

    የተወደድሽ እህታችን ከጌታ እየሱስ የሆነ ጸጋ ይብዛሽ!!

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 8 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አሜንአልፍና ሆሜጋ መጀመርያና መጨረሻ የልለው የነገስታት ነጉስ የጌቶች ጌታ ክብርና አይልና ይሁንለት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረኪ ዜድዬ ዘመናቹ ይለምልም❤❤

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 8 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይይይይይይይ
    ጥበብም ክብርም ምስጋናም ሁሉ የሚገባውን እናመሰግነዋለን እልልልልልልል

  • @dejenezergua6972
    @dejenezergua6972 10 วันที่ผ่านมา +8

    ነብስሽ ለመንፈስ ቅድስ መገለጥ ትሰጥልሽ በህይወትሽ የማይደበዝዘው ብርሀን ይብራ ብሩክ ነሽ

  • @zmariBINIYAMTAYE12
    @zmariBINIYAMTAYE12 10 วันที่ผ่านมา +6

    ዜድዬ ሁሌም በመዝሙርሽ ጌታ ስለምትገልጪው ዝማሬሽ ሁሉ እንደ ቃሉ ሰለሆኑ በብዙ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ ይሄ ትጋት አይወሰድብሽ ❤❤

  • @zinnnbayyy7612
    @zinnnbayyy7612 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ክብሩ ይስፋ!!! ዘመንሽን ሁሉ እንዳከበርሽው ኑሪ እህቴ.......ብሩክ ሁኚ

  • @mulusemagnwbenh3310
    @mulusemagnwbenh3310 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤zemensh ybarek.. tewodajoch nachhu

  • @redietmekonen4445
    @redietmekonen4445 9 วันที่ผ่านมา +2

    በብዙ ተባረኪ ዚዬ ብርቱ ሴት 🎉🎉🎉

  • @menbereworku1048
    @menbereworku1048 9 วันที่ผ่านมา +5

    “አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል።”
    - ፊልጵስዩስ 4፥19
    ዜድ እና ፍቅር በብዙ ተባረኩ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mikialem3727
    @mikialem3727 9 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @solomonmekonnen5091
    @solomonmekonnen5091 9 วันที่ผ่านมา +1

    ዘመንሽ ይባረክ ጸጋ ይብዛልሽ🙏🙏🙏🙏

  • @demekedessie
    @demekedessie 9 วันที่ผ่านมา +1

    Zemye tsega yibzalsh my sis 🙏

  • @Barok-h1z
    @Barok-h1z 9 วันที่ผ่านมา +1

    ክብር ለ ጌታ ይሁን ።
    ዜድ ተባረኪ❤❤❤

  • @SelamawitMinale
    @SelamawitMinale 6 วันที่ผ่านมา +1

    አትመለሽም ዘንድሮ ወደ ተዋህዶ ወደ ኢትዮጵያ የሌላ ሀገር ሀይማኖት ከመያዘ ዘሙየ
    ድንግል ማርያም አትናፍቅሽም ተዋህዶ ምን ነዉ ጥፋቶ ተመለሽ ባክሽ ተመለሽ ያሳደገችሽ 😢😢😢😢 አንች እኮ ደግ ነሽ

  • @TadelchTadu
    @TadelchTadu 8 วันที่ผ่านมา +1

    zemnish yebarek❤❤❤❤❤

  • @BethelhemBalew
    @BethelhemBalew 10 วันที่ผ่านมา +4

    በእውነት ገና ስሰማው እንባዬ ነው የፈሰሰዉ 😢😢😢😢 በቃ ህልውናው ነው የከበበኝ ላደርገው የነበረውን ሁሉ ነው የረሳሁት በቃ መንበርከክ ነፍሴን በፊቱ ማፍሰስ ነው ያማረኝ😢❤❤❤ yrbarekesh ybarek zediye .fikrm. tsegawn yabzalsh betam ewedachualehu❤❤❤

  • @AbrahetGeberhiwot
    @AbrahetGeberhiwot 7 วันที่ผ่านมา +1

    Zediye inkan geta redashi

  • @user-ti4fk1cf7u
    @user-ti4fk1cf7u 9 วันที่ผ่านมา +2

    እህትየው ተባረኪ

  • @EmebetAssefa-by3nf
    @EmebetAssefa-by3nf 7 วันที่ผ่านมา +1

    Yene konjooo tebarki

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 9 วันที่ผ่านมา +1

    #ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘሙዬ❤❤❤❤❤

  • @Ruhma-e2d
    @Ruhma-e2d 9 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ የኔ ውድ እህት ዘማንሽ ይባረክ የተረጋጋሽ አንደኛ ዘማሪ የምትናፈቂ ነሽ❤❤

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507 9 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን ዘመንሸ ይለምልም መልካመ የጌታ አገልጋይ ፀጋዉ የብዛልሽ ሁሌም አዲስ መዝሙር የሰጥሽ!!!

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 9 วันที่ผ่านมา +3

    እህቴ ፀጋ ይብዛልሽ ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው ። ዝም ብለሽ ዘምሪ ቅኔ ከሰማይ ይለቀቅልሽ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @aynalemdemsie131
    @aynalemdemsie131 10 วันที่ผ่านมา +2

    ዜድ ብርክ በይ ይብዛልሽ❤❤❤

  • @AmlkoTube9878
    @AmlkoTube9878 9 วันที่ผ่านมา +2

    ተባርከሻ ቅሪ❤❤❤❤

  • @Deaconabraraw
    @Deaconabraraw 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጸጋው በጥበብና በሞገስ ይብዛልሽ ❤

  • @ቤተልሔምአየለ
    @ቤተልሔምአየለ 9 วันที่ผ่านมา +4

    ምንአልባት ኦርቶዶክስ በሙሉ እንደአንቺ ስለ እግዚአብሔር ቃል መረደት ብኖረው ተባረክ እህቴ ዘመናይ❤❤❤

  • @penael821
    @penael821 9 วันที่ผ่านมา +2

    Amen

  • @YeshiDange-su1ys
    @YeshiDange-su1ys 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል የለኝም ዜድየ ፀጋው በጥበብ ይደግፍሽ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @MESAYZEMAZEMEN
    @MESAYZEMAZEMEN 9 วันที่ผ่านมา +2

    ዘመንንን

  • @tamiratnasir4217
    @tamiratnasir4217 10 วันที่ผ่านมา +2

    ዜድዬ ተባረኪልኝ በብዙ❤❤❤

  • @ababaamakononl4401
    @ababaamakononl4401 9 วันที่ผ่านมา +1

    Ameeeeen ❤🙏💖

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 6 วันที่ผ่านมา +1

    ፀጋ ሞልቶቦሻል❤

  • @jesusislord3936
    @jesusislord3936 9 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ ዜድ❤ ዘማሪት ፍቅርተ ፀጋ ይብዛልሽ ተባረኪ ባንቺ ስላለው የበጉ ቅኔ ጌታን አመሠግናለሁ😘😘

  • @user-pe8fs2jy6q
    @user-pe8fs2jy6q 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ተባረኪ ❤❤❤

  • @eyuelkasahun7946
    @eyuelkasahun7946 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @MewaelAlem0
    @MewaelAlem0 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @hancitykassu7769
    @hancitykassu7769 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @ferewkassu100
    @ferewkassu100 8 วันที่ผ่านมา +1

    ዜድዬ ፀጋ ይብዛልሽ❤ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግይበትን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏🙏🙏

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 9 วันที่ผ่านมา +1

    Jesus Christ is King of all King's and Son of God ulmaity Amen

  • @penael821
    @penael821 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ec8pq9uw9v
    @user-ec8pq9uw9v 8 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ

  • @ተንስኡ
    @ተንስኡ 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ይገባዋል ለስሙ ጉልበት
    ዘመናይ እግዚአብሄር በብዙ ይባርክሽ እጅግ ድንቅ ዝማሬዎችን እያመጣሽ ከሱ ከእግዚአብሄር ደግሞም ለእግዚአብሄር እየሰጠሽ ስላለ አሁንም እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ
    በዝማሬዎችሽ ብዥ ብያለሁኝ

  • @dib_anbesa
    @dib_anbesa 7 วันที่ผ่านมา +1

    Amen!

  • @holytube4348
    @holytube4348 9 วันที่ผ่านมา +1

    Amen❤❤❤❤❤

  • @Freweynihailu-nd8xh
    @Freweynihailu-nd8xh 10 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን ይገበዋል❤❤❤🙏🙏🙏

  • @JerusalemshHelm
    @JerusalemshHelm 9 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ስሙ ይባረክ አንቺም ጌታ ይባርክሽ

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 10 วันที่ผ่านมา +2

    ጥበብና ክብር ባለጠግነት
    ብርታትና ኃይል በረከት
    ይገባዋል ለስሙ ጉልበት
    ለኢየሱስ ለእርሱ ጌትነት
    ❤❤❤❤❤❤

  • @amuasefa8939
    @amuasefa8939 9 วันที่ผ่านมา +1

    ተባርከሻል በብዙ ❤

  • @AkililuChisha
    @AkililuChisha 9 วันที่ผ่านมา +1

    Wwwwwww❤❤❤❤❤

  • @SusuSeli-k3q
    @SusuSeli-k3q 9 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እልልልልልልልልልል አዎን ይገባዋል👏
    ዜድዬ እናቴ ስወድሽ ዘመንሽ ይለምልም🙏🙏

  • @hanakasahun383
    @hanakasahun383 10 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ብርቱ እህት ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤❤ ድንቅ ነው ክብር ለታረደው በግ ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 10 วันที่ผ่านมา +3

    ይገባዋል ለበጉ !ጸጋ ይብዛልሽ

  • @user-nh5rm3iv3x
    @user-nh5rm3iv3x 10 วันที่ผ่านมา +2

    _zedy tebarki

  • @KalkidanMesfin-fr4zt
    @KalkidanMesfin-fr4zt 9 วันที่ผ่านมา +2

    Kekefu yetebkish zedeye zemarit fkerte abzto yebarkish degu eyesus❤

  • @AshenafiMokennen
    @AshenafiMokennen 9 วันที่ผ่านมา +2

    Tebebe ena kebir❤❤❤

  • @QatarVip-bq5vz
    @QatarVip-bq5vz 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤ዙሙዬ እህቴ ተባረኪ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ይገባሀል የኔ እየሱስ ❤❤❤ጥበብ❤❤❤
    ክብር❤❤❤
    ❤❤❤
    ባለጠግናት
    ብርታትና ሀይል በረከት ይገባሀል ላንተ ላንተ ብቻ አምላኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yegileact689
    @yegileact689 9 วันที่ผ่านมา +2

    እሜን ጌታ ክበር🙏🏾

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 10 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን እልልልልልልልል የባረከሸ ይባረክ ዘመንዬ ❤❤❤ፀጋ ይብዝላሸ ❤❤❤ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yr7ys8vt3q
    @user-yr7ys8vt3q 10 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኪ እህቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @TediiYilmaa
    @TediiYilmaa 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ashenafiyirga3004
    @ashenafiyirga3004 10 วันที่ผ่านมา +2

    ያዘመረሽ ስሙ ይባረክ

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn
    @MihretShewnngzaw-dz7rn 9 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ተወዳጅ እህት የሚያዘምርሽ ጌታ ይባረክ ስለ አንች ጌታን አመሰግናለሁ ከዚህ ማማ እንዳትወርጅ የእግዚያብሔር ቅድስ መንፈስ ይጠብቅሽ ያበርታች እወድሻለሁ❤❤❤

  • @lemialemayehu4781
    @lemialemayehu4781 10 วันที่ผ่านมา +2

    ጥበብና ክብር ባለጠግነት
    ብርታትና ኃይል በረከት
    ይገባዋል ለስሙ ጉልበት
    ለኢየሱስ ለእርሱ ጌትነት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MatiwosSeyfe
    @MatiwosSeyfe 9 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኪ እህታለም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetAssefa-by3nf
    @EmebetAssefa-by3nf 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemialemayehu4781
    @lemialemayehu4781 10 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ይገባዋል 🎉🎉❤❤

  • @lomitades8620
    @lomitades8620 9 วันที่ผ่านมา +2

    አሜንንንንንን

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUS 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤ zemie tebareki ጸጋ ይብዛልሽ❤❤❤

  • @ZerihunDachoTura
    @ZerihunDachoTura 10 วันที่ผ่านมา +2

    Blessed zd

  • @GelilaTensay
    @GelilaTensay 10 วันที่ผ่านมา +2

    Zedeye yene enat tsega yebezalesh tebareku❤❤❤

  • @etsegenetassefa3640
    @etsegenetassefa3640 10 วันที่ผ่านมา +2

    Ameeeenn elelllllllllllllllllllllllllllllllllll! YIGEBAWAL!!!!!!!! Kibir lersu yihun.

  • @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ
    @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ 10 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ በርቱ ሴት ❤❤

  • @BeMihret5909
    @BeMihret5909 10 วันที่ผ่านมา +2

    To God be the glory !!! Tebareki! Tebareku ! ❤❤

  • @kalkidandebela2321
    @kalkidandebela2321 10 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ይገባዋል🙏

  • @eskedarzergaw2494
    @eskedarzergaw2494 9 วันที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mala4122
    @mala4122 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን ❤❤❤😢😢ተባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤ጌታ ይሁን ተባረክ 🙏🙏🙏🌻🌻📖📖📖📖📖🌼🌼🌼🤲🤲👏👏👏🤗🤗🤗📖📖📖📖📖🤲🤲🤲🤲

  • @Firstmove01
    @Firstmove01 วันที่ผ่านมา

    ማታለል ማምታታት የማይደክማችሁ የራሳችሁ ባልሆነ ጌጥ መድመቅ የሚያሻችሁ ያልሆናችሁትን ማስመሰል ብቻ

  • @AshenafiMokennen
    @AshenafiMokennen 9 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks 🎉🎉🎉

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 10 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን ሃሌሉያ ለንጉሱ ክብር ይሁንለት 🙏🙏ዘሙዬ የኔ ውድ እህት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤

  • @AmenSelam-cq8je
    @AmenSelam-cq8je 10 วันที่ผ่านมา +2

    Tebareki zemu egeziybhare yebarkesh ❤❤❤❤❤

    • @asratshage3177
      @asratshage3177 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን ለኢየሱስ ይገባዋል

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 10 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ እህቴ ጌታ ኢየሱስ ፀጋዉን ያብዛልሽ።

  • @eyerusalemayalew3492
    @eyerusalemayalew3492 10 วันที่ผ่านมา +1

    Zemeniye zemenish befitu yilek tsegaw beneger hulu yidegifish

  • @user-kp8xw8kz7y
    @user-kp8xw8kz7y 9 วันที่ผ่านมา +2

    ለምልሚልኝ እህቴ

  • @zola3273
    @zola3273 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤ እኔ እና ቤተሰቦቼ እንወድሻለን

    • @zemaritzemenaygosayeofficial
      @zemaritzemenaygosayeofficial  9 วันที่ผ่านมา

      አመሰግናለሁ በጣም ስላም ለቤታችሁ ይሁንልኝ የከበረ ሰላምታ ለቤተሰቦችህ ይድረስልኝ🙏

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 10 วันที่ผ่านมา +2

    መዝሙር ነው ወይስ ሙዚቃ አታበላሹት ዝማሬ ያሬድ የተዋህዶ ቅላፄየውን አታበላሹ

    • @lomitades8620
      @lomitades8620 9 วันที่ผ่านมา

      ዝም ማለት እኮ ይቻላል የእናንተ ኮሜንት አያስፈልገንም

    • @lomitades8620
      @lomitades8620 9 วันที่ผ่านมา

      ጌታ ኢየሱስን ተቀብለሽ በህይወት ኑራ

    • @btafe
      @btafe 9 วันที่ผ่านมา

      አዎ እግዚአብሄር ዝማሬ ያሬድ ቅላጼ አልተጠቀምሽም ብሎ አምልኮ አልቀበልም ይላታል🙄

    • @tt381
      @tt381 6 วันที่ผ่านมา

      ዝማሪ ያሬዳዊ ሰዋዊ ነው

    • @Firstmove01
      @Firstmove01 วันที่ผ่านมา +1

      ኩረጃ ብቻ የራሳቸዉ የሚሉት አንድም የላቸዉ የመከነ ትዉልድ

  • @eyuelkasahun7946
    @eyuelkasahun7946 10 วันที่ผ่านมา +2

    Amen

  • @user-nh5rm3iv3x
    @user-nh5rm3iv3x 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yewubdarejigu2392
    @yewubdarejigu2392 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @user-xm8kw8te8f
    @user-xm8kw8te8f 10 วันที่ผ่านมา +2

    Amen

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤

  • @user-nh5rm3iv3x
    @user-nh5rm3iv3x 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤

  • @EyuelMaru
    @EyuelMaru 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hx6fq1nv3z
    @user-hx6fq1nv3z 9 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤