ሰው እያለቀ ነጭ ለብሶ መዘመር | በዓል አድማቂ ሆነናል | የአእላፋት ዝማሬ | | መምህር ፋንታሁን ዋቄ | Memeher Fantahun Wake

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @DesalegnFitato-tb4zm
    @DesalegnFitato-tb4zm หลายเดือนก่อน

    ብዙ ያላወቅናቸውን ነገሮችን እንድናውቅ ስላገዝገን እናመሰግናለን እግዚያብሔር ይስጥልኝ

  • @TekleTsadk
    @TekleTsadk 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቅህ መምህራ ችን ከተማሩና ካወቁ አይቀር እንዲህ ነው ።

  • @bedilutefera8730
    @bedilutefera8730 7 หลายเดือนก่อน +8

    የኢትዮጵያ አምላክ በምህረቱ ይታደገን

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 7 หลายเดือนก่อน +5

    መምህር ፈንታሁን ዋቄ የጨለማው ዘመን መቅረዝ ነዎ ።አላማዎን እንሳተፍበታለን ።የሀገር ውስጥ መሳተፊያ መድረክ ይገለጽልን እንጀምረው ።

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 7 หลายเดือนก่อน +4

    መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅዎት አባታችን
    ይሄ ሁሉ በኢትዬጵያ ላይ የሆነው በጣም ብዙ ነው በእግዚአብሔር ምህረት ሀገሪቷ እዚህ ደርሳለች ለነገ እግዚአብሔር ያውቃል ሁላችንም እንበርታ እባካችሁ

  • @AfeworkWoldmariam
    @AfeworkWoldmariam 7 หลายเดือนก่อน +8

    መምህር አንተን የሚቃወም እግዚአብሔር አይታረቃቸው።

    • @ErgetteWoldesemayat
      @ErgetteWoldesemayat 7 หลายเดือนก่อน

      እግር እንዳተ እርጉም መሠለህ አንድ ሰው ብለህ ሰው የምትራገም ከንቱ ማሰብ የማትችል ተለጣፊ

  • @bemnetethiopia4347
    @bemnetethiopia4347 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጡንል ውድ ወንድማችን መምህር : ስላዩት ደስ ብሎኞል !!

  • @AbakidaneMaryame
    @AbakidaneMaryame 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መልካም ነው ትክክለኛውን ያሬዳዊ ዜማ ከትከተለ ግን ከ1983 ዓም
    ጀምሮ 27 አመት ሙሉ አሁንም ቢሆን እየተዘመረ ያለው ውስጡ ቃለ እግዚአብሔር ነው ዜማው ግን ዘፈንነው እንደተዘመረው ቢሆን ስላም ቤተ ክክርስቲያንን መከራ ያበዛባት

  • @meseretyohannes798
    @meseretyohannes798 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow am amusing mr / fanthun praching i wshi long life for you
    God Grant the all place of our country .

  • @fes592
    @fes592 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው።

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 7 หลายเดือนก่อน +1

    True ❤

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል እልልታ በዛ በመከራ ግዜ ሁሌ ጭፈራ እግዛብሔርን ለማመስገን ለታይታ መሆን የለበትም በመጠን መሆን አለበት መዝሙር ና ትምህርት ከመጠን አልፎል

  • @abiyniggatu968
    @abiyniggatu968 7 หลายเดือนก่อน +3

    lucy ወይም ድንቅ ነሽ የምትባለውን የዲያብሎስ አጽም በሙዚየም አስቀምጠን ፣
    ሰላም ወደ ኢትዮጵያዊ ይመጣል ብሎ ማሰብ ድንቁርና ነው።
    መምህራችን ፣ እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @KifleTefferi
    @KifleTefferi 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ እንደው በተማሪነት ዘመንህ አብረውህ የተማሩ ባልጀሮች በእርግጠኝነት ነበሩ ከነበሩ እግዚአብሔር የውቀት ብርሃን እንዳንድ በልባቸው ያፈሰሰባቸው ይሆኑ ? እኔ ሳላአተ አስተያየት መስጠት ከውቀቴ በላይ ነው ስለዚህ ባዳመጥኩህ ቁጥር እግዚአብሔር እድሜ እዲሰጥህ ሁሌ ፈጣርዬን እለምናለሁ .ፈጣሪ ይባርክህ.

  • @abiyniggatu968
    @abiyniggatu968 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንተባበራለን ። መጽሐፉን እንገዛለሁ። በቀጥታ እንዴት መርዳት እንችላለን ።

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 7 หลายเดือนก่อน +8

    መዝሙር ማዘናጊያና ማደንዘዣ ነው! ችግራችን መዝሙር አይደለም።

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 7 หลายเดือนก่อน +1

    1ኛ- አምናለሁ መምህር ፋንታሁን ዋቄ የዛሬው ትግልህ መንከራተትህ ኢይከብር ንጉሥ በሀገሩ በጽምዋን ወገበ ነጮች የተፈጸመብህ ዘሬ በስደት በእንክልት ነገ በድል ኢትዮጵያ ተፈልገህ የማትገኝ እንቁ ኢትዮጵያዊ መሆንህን አሳይተኸናል የኢትዮጵያ አምላክ ሰው ፈልጎ እንደ ግሪኩ ሶቅራጥስ በጠራራ ፀሐይ በመብራት ፈልጎ በክፉ ዘመን ያገኘህ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ ክበርልን ነገ በክብር ወደ እናት ሀገርህ ትመለሳለህ ከፋኖ ጋር ነገ ኢትዮጵያ ትፈልግሃለች እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር እንመኝልሃለን ከጎንህ ነን
    2ኛ-በማር ከተሸነፈው ከዲያቆን ኃይሌ የሴራ መዝሙር ዘፈን ይሻላል ዘመድኩን የግንባር ሥጋ ነው በደምብ አጋልጦታል ሳይገባው ያመነው ሣይገባው የሚክደውም ዋይ ዋይ ብሎበታል እናቴ ዘመድኩን የሚጮህ ውሻ ነው ባለቤቱ ካልነቃ ሀገሩም ኃይማቱም ተሰርቆ ሲባንን በሀገር ኩርድ በኃይማኖት ቡዲዝም ሆኖ ቁጭ ሰው የሚአምን ሕዝብ አቤት ሲአስጠላ በምድርም በሰማይም ድኀነተ ሥጋ ድኀነተ ነፍስ የለውም

  • @bereketbiz
    @bereketbiz 7 หลายเดือนก่อน +1

    Holy War: THE UNTOLD HISTORY OF CATHOLIC ITALY'S CRUSADE AGAINST THE ETHIOPIAN ORTHODOX CHURCH by Ian Campbell

  • @bereketyetneberk907
    @bereketyetneberk907 7 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ እንኳን ዘመሩአ እያለቁ እየተገደሉ መዘመር ከባቶቻቸው የተማሩት ነው

    • @FetuneRediet
      @FetuneRediet  7 หลายเดือนก่อน

      😊 ኧረ ተው ከእነርሱ የተማርነው ይሄንን ነው እውነትን ተናግረው መገደላቸውንስ አልተማርክም

  • @wondimugebru8086
    @wondimugebru8086 7 หลายเดือนก่อน

    ኢህአፓ ንየገለፁበት መንገድ መምህር ትንሽ ከእውነታው የራቀ ይመስለኛል ዘር ሃይማኖት ያለየ ለህዝብልዕልና ሲታገል የነበረው ትውለድ የነበሩ ህይወታቸውን የገበሩ ናቼው ትውልድ

  • @tafgirma
    @tafgirma 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምሕር ፋንታሁን ዋቄ የተናገሩትን ሙሉ በሙሉ እደግፋለሁ፡ በመጀመሪያ ቤተክርስቲያን የሚባለው መቅደስ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ሆኖ የተሰራው የሰው ልጅ አካል ነው እንጂ በሲሚንቶ ወይም በጭቃ የተሰራው ሕንፃ አይደለም፡ በመጽሐፍ ቅዱስም እንደተጻፈው
    “ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን ወደዳት እራሱንም አሳልፎ ሰጣት”
    ወደ ኤፌሶን ሰዎች ም፭ ቁ ፳፭ - ፳፯
    የሚለው መለኮታዊ ቃል የተጻፈው ስለእኛ መሆኑን መገንዘብ አስፈላጊ ነው፡ በክህነት ማዕረግ የቤተክርስቲያኗ የበላይ ጠባቂ እንዲሆኑ የተሰጣቸውን ሃላፊነት ወደ ጐን በመተው ዘርንና ምቾትን በማስቀደም ይህ ሁሉ ሕዝብ በጭካኔ ሲታረድና ከቦታው ሲፈናቀል እግዚዖ መሃረነ ክርስቶስ ብለው ሸማቸውን ቀደው ወደ ገዳም ገብተው አምላክን በመማጸን ፈንታ የክት ልብሳቸውን በመልበስ ወደ ቤተመንግሥት የራት ግብዣ ላይ ለመታደም የሚሽቀዳደሙትን ክፉ እረኞች ተከተል የሚል አስተምሮት የለም፡ ጌታ በመጨረሻ ቃሉ ለሶስት ጊዜ ደጋግሞ ቅዱስ ዼጥሮስን የጠየቀው ጌታን መውደዱን ለማሳየት መንጐቹን እንዲያሰማራለት/ እንዲመግብለት ነው እንጂ ቤተመቅደስ እንዲገነባለት ወይም ለበዓላት ተሰብስቦ እንዲያሸበሽብለት አይደለም፡ እግዚአብሔር ሃገራችንና ሕዝባችንን በምሕረት አይኑ ይጐብኛት።

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😅🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 7 หลายเดือนก่อน

    BEALATEMA AYEKBER ATEBELU YEKBERALE SIDELAN BECHA NEW ENDE MENAMSEGEN???

  • @FikruMengistu-z3s
    @FikruMengistu-z3s 7 หลายเดือนก่อน

    Ye Oromo Melkam sewu

  • @teshomebelete4266
    @teshomebelete4266 7 หลายเดือนก่อน

    Min eyehone nwu ere tawu gin endezih leyito malkes gin yibka. Yane ya hulu hizb siyalk zim alalachihum? Ahunim manim sewu ayigudel

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat 7 หลายเดือนก่อน +1

    የመዝሙር ቀበኞች ጀየመዝሙር አብዮተኞች ምዕመኑን በመዝሙ እግር ከወርች ያሠሩ

  • @sebleguyo8072
    @sebleguyo8072 7 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ የምለው መዝሙር ዘፈን ሆነ እንዴ እዝብ የገናን ምሽት ክለብና መጠጥ ቤት ከማክበር መዘመር አይሻልም? መምህር በጣም ይቅርታ ግን ስለአእላፋት ዝማሪ በጣም ብዙ ሰው ያዳነበት ነው .......

    • @teshomebelete4266
      @teshomebelete4266 7 หลายเดือนก่อน

      Thanks

    • @frehiwottsega3721
      @frehiwottsega3721 7 หลายเดือนก่อน +5

      ደስ ያለው ቢኖር ይዘምር ያዘነ ቢኖር ይፀልይ እንዳለው ቅዱስ ጳውሎስ ዘመኑ የመዝሙር ሳይሆን የፀሎት ነው: ቀኖቹ ክፉዎች ናቸው ዘመኑን ዋጁ።

    • @berhanudagnew4402
      @berhanudagnew4402 7 หลายเดือนก่อน

      በሥላሴ ስም አሜን ። ከአስተያየትዎት እንደተረዳሁት ከሆነ የመምህሩን አባባል አልተረዱትም ። መምህር እያሉት ያለው ፣ አገርና ሕዝብ ፍጹም ሰላም በሚሆኑበት እና በመከራ በጭንቅ ጊዜ በአደባባይ ስለሚዘመሩት ነው ። ለምሳሌ፡ አዲስ አበባ የብዙ ዲፕሎማቶች ከተማ ናት ፣ በዚች ከተማ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ መዘምራንን ሰብስቦ መዘመር ምን ማለት ይመስወታል ? ቤተ ክርስቲያን ፍጹም ሰላም እና ደህንነትዋ የተጠበቀ ስለሆነች እንዲህ በነጻነት ከተማዋን ሞልተን እንዘምታለን ነው እያሉ ያሉት ። ይህ አይነት አካሄድ ደግሞ ለመንግሥት ትልቅ ድጋፍ ሲሆን ፣ የቤተ ክርስቲያንን መከራ በማሰማት ለሚጮኹት ደግሞ ፡ ትልቅ እንቅፋት ነው ። ይህን ነው እያሉ ያሉት መምህራችን።

    • @YeMerkatoKesetanie
      @YeMerkatoKesetanie 7 หลายเดือนก่อน +2

      አጉል ፈሪሳዊነት ካልሆነ በመዝሙር ብዙ ሰው ድኗል ብሎ መመፃደቅ ተገቢ ነውን? ለምን ወደ እናት ቤተክርስትያን መጥተው አምስቱን አዕማደ ምስጢር አይማሩም? ማን ከለከላቸው ሐገራችን ጨለማ ላይ ናት የአዲስ ልጅ ልክ ምንም እንዳልተፈጠረ ይበላል ይጠጣል ይጨፍራል ቆም ብለን ብናስብ እንኳን ይህንን ሁሉ ልናደርግ ማቅ ለብሰን ድንጋይ ተንተርሰን አልቅሰን አምላካችንን ምህረቱን ባቀረበልን ያሳዝናል እስኪ ከፈሪነት መንፈስ እንውጣ ይበቃል እንበል ነገ እኮ በቤተክርስትያናችን ዙሪያ ያሉትን ምዕመን በልማት ስም እያነሱ ቤተክርስቲያንን ብቻዋን ማስቀረት ምን የሚሉት ነው እስኪ ቅዱስ ተክለሐይማኖት አካባቢ እይው አሁን ቅዱስ ጊዮርጊስ ነገ የትኛው ደብር ተረኛ ነው ሕዝቡን ለማንቃት ጥረት የሚያደርጉትን መምህራንን ከመንቀፍ ለመንቃት ሞክሩ ይህ የሐገርና የተዋሕዶ ጉዳይ ነው

    • @minasse2012
      @minasse2012 7 หลายเดือนก่อน

      ከገና በአል በኃላስ? ፖለቲካ እንዴት እንደሚሰራ ሳታቁ በደመነፍስ ዝም ብሎ comment ለይ መሮጥ? መዝሙር በመዘመር ቢሆንማ የመናፍቃን አዳራሽ አይሞሉም ነበር። ዲ ሔኖክም ቢሆን የዳንኤል ክብረትን መንገድ እየጀመረው ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንጂ ከማለት በቀር ሌላ ምን ይባላል ? ህዝቡ ግን ማንም ቢሄድ ቢመጣ ከቤተክርስቲያን የሚለየኝ ማንም የለም ነው ማለት ያለበት ! ቤተክርስቲያን ዘላለማዊ ናትና!!