የባሎች ሀላፊነት በሚስታቸው እርግዝና ወቅት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅርዬ እንኳን ለዚህ እበቃሽ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ትዳርሽን ጌታ ይባርክልሽ ብዙ ግዜ የሀገራችን ወንዶች 90 ፐርሰንት የእነጋገር እና የግብር ችግር እለባቸው እኛ ስናብጥ ስንለወጥ ስንት እይነት የተፈጥሮ መለዋወጥ ሲገጥመን እነሱ ግን በተፈጥሮ ባሉበት የመቆየት እድል እላቸው ከእፋቸው የሚወጣው ደግም ከባድ ነው ስልጣን ቢኖር ቀድመው ቢማሩ መልካም ነው ተባረኩ ባልሽን ወንድም እረዳት እህት ሁሉንም እንዲሁም ሰፊ ልብ ያለው ከልብ የሚወድሽ ያርግልሽ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im 2 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውውውው ስታምሩ ፈጣሪ ይባርካቹ ትዳራቹ ኪዳናምህረት ትባርካቹ የኔ ጣፋጮች ስታምሩ በመድሃኒአለም ተመስገን አምላክ❤❤❤❤❤ የወለድሹ ልጅ ፈጣሪ ይባርክላቹ በጥበብ መድሃኒአለም ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @sitislahedn
    @sitislahedn 3 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ምርጥ ምክር ነው ወንዶች ቢሰሙት ባይ ነኝ ብዙዎቹ አይረዱም የእርግዝና ወቅት ምናሳልፈው ጭንቀት ማንም አይረዳንም አይ እኛ ሴቶች እኮ እንደኔ ጎመን ያማረው ላክ ያርግ

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዪኔ ቆንጆ እንኳን ድስስ አላችሁ ሲያምርብሽ ደግሞ እርግዝናው እንደ እኔ 😍😍

  • @rohobotethiopianrestaurant1935
    @rohobotethiopianrestaurant1935 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ያየሁሽ እዮሐ ላይ ቀርበሽ ነው እናም ዩትዩብሽን ፈለግሁ በጣም እንደወደድኩሽ ባለቤትሽ ደስ የሚል እኔ የሁለት ወንድ ልጆች እናት ነኚ በትዳሬ የተባረክሁ ነኚ በርግዝና ጊዜዬ ምን አማረሽ ብሎ የሚያመጣ ነው አነድ ቀን ግን ችፕስ ሳያመጣልኚ ቢቀር እስካሁን አረሳለትም ይገርመኛል ግን እኮ እግሬን እንኳን ማሳጂ ያረጋል ስለትምህርትሽ ጌታ የሱስ ይባርክሽ

  • @Godloveus1
    @Godloveus1 หลายเดือนก่อน

    Brother thank you! I thinkI learn a lot from your words🙏🏾
    Fiker maryam tikrebesh
    Tebareku

  • @RahmaAbdo-m8v
    @RahmaAbdo-m8v 2 หลายเดือนก่อน +1

    እደት እዳሳቃችሁኚ 😊😊😊😊 ስታምሩ አላህ ጤነኛ ልጂ ይስጣችሁ ❤❤❤❤😊

  • @GhGh-k2r
    @GhGh-k2r 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅርዬ ፈጣሪ በሠላም በከይር ነገር መልካም ጤነኛ ልጅ ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ አቦ❤❤

  • @EmmaEmma-v6b
    @EmmaEmma-v6b 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @mekame2023
    @mekame2023 2 หลายเดือนก่อน +1

    Came from eyoha media
    Love you guys

  • @DgbgfDCfy
    @DgbgfDCfy 3 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ቆጆ እንዴት እንደምታምሩ እርግዝናው ደሞ ሲያምርብሽ እውይ በሰላም እመ ብርሀን ትቅረብሽ💛🌻

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን! እናመሰግናለን 🙏

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc 2 หลายเดือนก่อน

      ፍቅርየና ናሆሜ ፍቅርየ ፍጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ህይማ ከመቤቲጎያ እዳትወጭ ማተባችሁ አይታየኝምሳ የበፌቱቹን ቪድዩሳይ አለማተብሺ አሁን አልታይ አለኝ በሠላም ውለጁ የኒሳቄታ❤❤❤❤❤❤​@@fikeryibeltal

  • @jenikahalew4228
    @jenikahalew4228 2 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር የኔ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሽን ይባርከው የጌታዬ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተባረከ እና የተቀደሰ ልጅ ያሳቅፋችሁ!!!!!!
    የኔ ቆንጆ ላንች በጣም ደስተኛ ነኝ መልካም ነገር ሁሉ ይገባሻል

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ሀሳብ ነው ይዛችሁት ውዶች

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ታምራላችሁ እመቤቴ ትቅረብሽ ፍቅርየ በጣም ነው እምወድሽ ኢትዮጵያ በቅርቡ እመጣለው ባገኘሽ ደስታ ነው ❤❤❤😍😍😍

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ...ስትመጪ ምን አልባት አራስ ቤት ነው የምሆነው ያኔ❤...

  • @mekame2023
    @mekame2023 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ chicago ነው ምኖረው እና የመጀመሪያ ልጄን እርጉዝ ሆኝኤ ክትፎ አማረኝ እና ሀበሻ restaurant ሄደን አዘዝን ምግቡ እንደመጣ ባለቤቴ ለምግቡ እየፀለየ እኔ አንድ ትልቅ ጉርሻ ጎረስኩ 😅 እና ፀሎቱን ሲጨርስ 😂 እኔ እየበላሁ ነው 🤣

  • @selamasrat4803
    @selamasrat4803 2 หลายเดือนก่อน

    Egzeabher yetebkachu , Emebete tkrebesh ❤

  • @MyriGgg
    @MyriGgg 2 หลายเดือนก่อน

    edlegna nesh bezihe zemn rega Yale bale magebatesh ❤

  • @miliShow-ct7bz
    @miliShow-ct7bz 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ስለ ምርጡ ምክራቹ ❤❤በጣም ያሳቀኝ ደግሞ ተነስ እና ጠጣው😂😂😂😂

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን እኛም❤🙏

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zed8788
    @zed8788 2 หลายเดือนก่อน

    ""ና ትፋ ""😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @AsmlshJongile
    @AsmlshJongile 3 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ተምሬበታለው ሳገባ እተገብረዋለው

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 3 หลายเดือนก่อน +1

    መልካሞሁሉ እመኝላችሓለሁ እመብርሀን ሁለት ታድርግሽ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤🙏 እናመሰግናለን

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስድያምሩ ❤️❤️😘😘🥰🥰👍👍👈❤

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ወይኔ ስወድሽ እኮ እመብርሀን ሁለት ታርግሽ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ❤ አመሰግናለሁ 🙏

  • @senaitamsalu2671
    @senaitamsalu2671 3 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku.🎉🎉❤❤betam tekam merja new

  • @rashidmuhairi6102
    @rashidmuhairi6102 3 หลายเดือนก่อน +2

    በሰላም ወልደሽ እቀፊ ምርጧ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 หลายเดือนก่อน

      ከልብ አመሰግናለሁ 🙏

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 2 หลายเดือนก่อน

    Congratulations 🎊🎉 ❤❤❤

  • @SerkeSerke-oe5tc
    @SerkeSerke-oe5tc 2 หลายเดือนก่อน

    ሠብሥክራይብ አደርኩሺ ድሩም እከታተልሻለሁ ተፍቸነበርመጣሆ

  • @AberashMelesse
    @AberashMelesse 3 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulation’s 🎉 ❤ 🎉❤ 🎉❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 หลายเดือนก่อน

      Thank you dear❤🙏

  • @MeronMeri-z3u
    @MeronMeri-z3u 3 หลายเดือนก่อน +1

    fikerya konjo melekte naw thank you❤❤gen gana bezu entabekalen.

    • @SamriSamrita
      @SamriSamrita 3 หลายเดือนก่อน

      Agzaktili

    • @SamriSamrita
      @SamriSamrita 3 หลายเดือนก่อน

      Agzaktili

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ❤

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 3 หลายเดือนก่อน +1

    የጁሱ ነገር እንደት እንዳሳቀኝ😂😂😂😂😂

  • @SelamSiyum-m3g
    @SelamSiyum-m3g 2 หลายเดือนก่อน

    fkrye betam new yemwedshi

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 2 หลายเดือนก่อน

    Fiker, My Marriage life is Complicated I wish I know you before marriage, now I am tired and give up, I lost everything But still I live with him.more than 10 years marriage. Sorry for my self can’t do anything.

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 3 หลายเดือนก่อน +3

    መጣችሁ ዉዶቸ እኳን ደና መጣችሁ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና ቆያችሁን❤🙏

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 3 หลายเดือนก่อน +1

    መጣችሁ ዉዶቸ❤❤❤ እኳን ደና መጣችሁ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን ደህና ቆየሽን😍

  • @jonatangilbert4809
    @jonatangilbert4809 2 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ አንዳንድ ሴቶች ለምን እምነታቸውን ይቀይራሉ ፍቅር እምነት ያስቀይራል ማለት ነው? ከባድ

  • @DebreBishaw
    @DebreBishaw 2 หลายเดือนก่อน

    Diss setlu eg.befkre beslame yanurachu

  • @new-tt6ww
    @new-tt6ww 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሜስቴ 8ወር ሆናት ምን አለ በመጀመሪያ ው እርግዝና ግዜ ብሰማው። thank you guys ❤

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 3 หลายเดือนก่อน

    😂የምግቡነገር ለካ እኔብቻአደለሁም የማለቅስበት ጊዜነበር😢😂 ሽታ የሰው ጠረን ያስጠላል ግን የምግቤት ትርፍራፊእና ብና ጥቁር አፈር😊😅

  • @TxAbyssinia
    @TxAbyssinia 3 หลายเดือนก่อน +2

    You know some man they ignore at this time they never treat their wife . My question is, WHY ?
    Pregnancy is a very hard, difficult , challenging time for ladies. ALL MAN SHOULD TREAT THERE PREGNANT WIFE EVEN AFTER
    BIRTH !!!!

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 หลายเดือนก่อน +1

      I couldn't agree more! Some men forget treatment is crucial for the wellbeing of their relationship let alone for their wife and child.

  • @mommytop2015
    @mommytop2015 2 หลายเดือนก่อน

    Ebakish fiker sela narcissist disorder kalbachaw sewoch endat menore endalbebn seriln

  • @msc501
    @msc501 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጠጣውውው

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 2 หลายเดือนก่อน

    አዎ እኔ 17 አመት ያለፈዉ ነገር እስካሁን ድረስ ቂም ይጀበታለሁ እርጉዝ ሁኜ ትንሽየ ፒሳ ከስራ ተሰጥቶት ነዉ እንዲያዉም አልገዛዉም ማታ ቤት ገብቶ ብቻዉን በላት አለቀስኩኝ በቃ እስካሁን ይጀበታለሁ 😢

    • @umu..Reyan7bb
      @umu..Reyan7bb 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ እኔ ደሞ ሰደት ነው ያሁት አሱም ስደት ነው አሁን 7 ወሬ ነው አፈር ወይ በገጠር ዋልካ አማረኝ ለመሻውሩ ንገርልኝ እና ይግዛልኝ አልኩት እኔ ምአገባኝ ቢያምርሽ ልጄ ብቻ ይወለድ አለኝ የሆነ ነገር አመረኝ ካልኩት ምን አገባኝ ነው አመመኝ ካሉኩኝም ምን አገባኝ ነው አሚለኝ በመጨረሻም ፀባይሽ ተቀየር ብሎ ፈታኝ እኔን በፈታ በወሩ ተያዘ በጣም ነው ደስ ያለኝ በመያዙ ተጫውቶብኝ ነበር የጅኝ አገኘ

    • @genetwello-u40
      @genetwello-u40 หลายเดือนก่อน

      ምን ጉድ ነው​@@umu..Reyan7bb

  • @aliy274
    @aliy274 3 หลายเดือนก่อน +1

    kkkkkkkkkkk😂😂❤

  • @bayushsolomon4688
    @bayushsolomon4688 หลายเดือนก่อน

    Shenkora ageda beyeknu asadj eygezahu kursie, messy, eratie nbr.

  • @kaleabwondimu7581
    @kaleabwondimu7581 3 หลายเดือนก่อน +1

    Selam ! Nahom and Fiker..I have one idea for your channel I mean what if you make your show interactive once in a week. Your audience could share ideas and experiences on different topics.

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 หลายเดือนก่อน

      Hello Kaleab
      What do you suggest ? Live stream?

    • @kaleabwondimu7581
      @kaleabwondimu7581 3 หลายเดือนก่อน

      @@fikeryibeltal today subject could make people throw ideas and share their own experiences

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 3 หลายเดือนก่อน

    Ere ahunem tekosetaterrsh eko!! Aye feredebet Nahom😢

  • @eftutesfaye328
    @eftutesfaye328 3 หลายเดือนก่อน +1

    16:40 fikirye awn erasu ye simet lewt lay nat😂😂😂😂