አርቲስት ማራማዊት ከንፈሯን ተሰራችው እግዚኦ፥ የአረብ ሀገሯ እህታችን አለቀሰች አድኑኝ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ሰላም ሰላም በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ወደዚህ አዝናኝና ቁምነገር አዘል ቻናል በደህና መጣችሁ እያልኩ ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ።
    #ebstv #donkeytube #ethiopia
    🔴 የአርቲስት ማራማዊት አባተ ጉድ ከንፈሯን ተሰረች የአርቲስቶቻችን አሳፋሪ አካሄድ| Abrelo HD
    🔴 አነጋጋሪው የዮኒ ማኛ መልስ የሙቤ ና አሲያ ና በቁርዓን የዘመረችው የማዳሟ ቅመም ስጋት አድኑኝ ፈርቻለሁ| Ale Tube
    🔴 የናታይና የጥቁር አደይ ፍቅር እየተፈተነ ነው | Dallol Entertainment
    Dallol Entertainment, Abrelo HD, Ale Tube, Donkey Tube, Dink lijoch, Ab Tube, Fikr tube, Ruta Tube, ድንቅ ልጆች, Dinka Dink, Seifuonebs, Besintu, በስንቱ, Natay, Gofa, ethiopian new movie, Esat, Abel Birhanu, Feta Daily, EthioForum, Mube Media, Asiya, Maryamawit Abate, Bruktawit Shimelis, Tnshua Mahder, Lij Tofik, Yetenbi, Fekiha Show, ፈኪሀ ሾው, Liya Show, ሊያ ሾው, Melkam Tube, Mube Tube, Meymuna Tube
    Welcome to The Funniest TH-cam Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs​
    #ኢቢየስ​
    #fana​
    #zena​
    #ዜና​
    #news​
    #ሰበር​
    #Fanny​
    #Love​
    #Truestory​
    #dinklijoch​
    #ድንቅልጆች​
    #donkey​ tube
    #eshetu​
    #EBS​
    #Dinklijoch​
    #ሰበርዜና​
    #movie​
    #Ethiopia​
    #Film​
    #film​
    #merejatv​
    #ethio360​
    #zemedkunbekele​
    #eshetumelese​
    #golddigerprank​
    #prank​
    #video​
    #Prank​
    #Videos​
    #Alex​
    #seifu​
    #Seifufantahun​
    #seifuebs​
    #drama​
    #🔴
    #dinkadink​
    #ድንቃድንቅ​
    #ድንቅልጆች​
    #Facebook​
    #Howto​
    #how​
    #Tiktok​
    #tiktok​
    #report​
    #donkeytube​
    #derenews​
    #dere​
    #Abelbirhanu​
    #music​
    #film​
    #Music​
    #Film​
    #ethiopian​ music video
    #eritrian​ music
    #Daily​ news
    #Fano​
    #fano​
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

ความคิดเห็น • 32

  • @aklilnews
    @aklilnews  หลายเดือนก่อน +10

    ቤተሰብ ሰብስክራይብ👍 ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ላይክ ሼር አይረሳ አመሰግናለሁ🙏

    • @neba2861
      @neba2861 หลายเดือนก่อน

      ሽልማቴ ተዋጠ አደል

  • @etssss7814
    @etssss7814 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ወንድሜ አክሊል እንኳን ደህና መጣህ በአረብ ሀገር እንደዛ ያደረገችው እህት ካለማወቅ ይመስለኛል አክሊል አንተ የሰጠከውም ሀሳብ በጣም ገራሚ ነዎ ማራማዊት የመጀመሪያው ከንፈር አንሶባት ነው ያስነፋችው ይሄኔ እንዲ ለማስደረጊያ በሚሊዮኖች አውጥታለች አይ አንቺ ዓለም ስንት የሚበለው አጥቶ በሚራብበት እነሱ ሰውነታችንን አፍርሰን እናሰራዋለን ይላሉ ልቦና ይስጣቸው

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ኢትስ🙏

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i หลายเดือนก่อน

    እኔ የገረመኝ እንኳን ደስ ያላችሁ ያለው ሰውዬ ነው ለምኑ ነው ደስ የሚለን ገንዘባችን ወድቆ ኑሮ ውድነቱ እየናረ ደሀውን መግደል እኮ ነው የተያያዙት ኢትዬጵያውያንን ለመጨረሻ መሳሪያ ለመግዛት ዶላር ለመበደር ኢትዬጵያን ሸጣት የኢትዬጵያ ህዝብ እንደ ኬንያ በቃኝ ብሎ ካልተነሳ የሚመጣው አስፈሪ ነው ።።።።።

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i หลายเดือนก่อน

    አሜን አክሊል ወንድማችን አንተንም ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤ ቁርአን ይዛ የጨፈረችው ልጅ ወጥታ ሙስሊም ወገኖቻችንን ይቅርታ ትጠይቅ ነውር ነው የሰራችው የራሷን ሀይማኖት የምታከብር ከሆነ የሌላውንም ማክበር አለባት !!! በሀይማኖት ቀልድ የለም !!! ይቅርታ ትጠይቅ ነው የምለው እኔ።

  • @user-hd2lu5xx1z
    @user-hd2lu5xx1z หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስምልን ❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤🙏

  • @user-iw4pk2lu8z
    @user-iw4pk2lu8z หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ aklil we love you keep going let’s go to five thousand subscribers

  • @yohannatube
    @yohannatube หลายเดือนก่อน

    Welcome brother
    Silagaraken mereja ejig enaameseginalen ❤❤🎉

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 หลายเดือนก่อน +1

    አክሊልዬ ምርጡ እንኳን ደህና መጣህ ሁሌ በዚህ ሰዓት ብትለቅ የሚል ሀሳብ አለኝ ጊዜ ካለክ ሌላው ዮኒ ማኛ በተናገረው ነገር እስማማለሁ ወገን የላትም ብለው ነው የሚያስፈሯሯት የሚገርመው ባላማወቅ ነገር እንደዛ ያደረገችው አሳዘነችኝ የማራማዊት ከንፈር ምነካው 😂😂😂 የተነፋ ጎማ አስመስላው መጣች ምን ጉድ ነው ቆይ

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ሲናዬ❤🙏

  • @recipefromnature
    @recipefromnature หลายเดือนก่อน +1

    A very beautiful and amazing video. Good luck, my friend ❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน

      Thank you very much

  • @hayatuu
    @hayatuu หลายเดือนก่อน

    ሠላም እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ማሰተዋል ይሰጠን

  • @user-cw7hy3co4e
    @user-cw7hy3co4e หลายเดือนก่อน +1

    ሌላ ቦታ እያለ ካልጠፋ መቀመጫላይ ምን አሳየሁ 😂🙈🙈

  • @HagereMedia442
    @HagereMedia442 หลายเดือนก่อน +1

    እክሊልዬ ብሮ እንካን ደህና መጣህ

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ሀገሬ እንኳን ደህና መጡ❤🙏 ሼር

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg หลายเดือนก่อน

    Ant ❤❤❤❤👏Aklll

  • @Kalkdan-q6i
    @Kalkdan-q6i หลายเดือนก่อน +1

    Selam endet neh enkuan dena metah🎉

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ ቃልዬ ቅመሟ❤🙏

  • @RanaZaidan-os7ux
    @RanaZaidan-os7ux หลายเดือนก่อน +4

    Dollar keniso ye etho nuro bistekakel bay negn fetari yasiben bicha

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ራናዬ የዶላር ጭማሪው ለጥቂቶች አሪፍ ለብዙዎች ደግሞ ጉዳት ነው

  • @BertukaBe
    @BertukaBe หลายเดือนก่อน

    የመጥሪያው ያስቃል

  • @shemistube
    @shemistube หลายเดือนก่อน +1

    ወይጉዲ አይስማየለም መቸስ ይገርማል ክክክክክክክ

    • @user-hd3jp7gr4g
      @user-hd3jp7gr4g หลายเดือนก่อน +1

      ሸር አርጉለት ቻናል ያላቹ

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน +1

      ሸምሲዬ እንኮን ደህና መጣሽልኝ❤🙏

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ ማኛውን እደግፈፈዋለው በተናገረው ነገር እነሱ ፈፈርደው ምኑ ላይ ነው የአላህ ስራ እረ ቦታ ቦታችንን ብንይዝ😮

    • @aklilnews
      @aklilnews  หลายเดือนก่อน

      በትክክል እህቴ ፍርዱን ለአምላክ መተው እንጂ ራስን እንደማይበድል አድርጎ ሰው ላይ ጣት መቀሰር መልካም አይደለም❤🙏

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x หลายเดือนก่อน

    ወይ ሞጣ😂😂😂😂😂😂

  • @user-mb4kb4lg7r
    @user-mb4kb4lg7r หลายเดือนก่อน

    🤭🤭

  • @tglovefire3659
    @tglovefire3659 หลายเดือนก่อน

    ኤጭ እና ባለማወቅ ነዉ አፉ በሏት በኛ መፀፍ ስንት እያደረጉ አይደል ምን ታካብዳላችሁ ሁሉም እደስራዉ አዳነ እየወጣሽ አትካፈች ሀራም ሚዲያ ላይ እየተሸፋፈንሽ መዉጣት ነዉ እሚያስጠላዉ ጨንቋት ቢሆንስ አስቡ አቦ