እረ ኦኦኦኦ ሆይይይ ምን ጉድ ነው 😂😂😂እረ ሆዳችንን አቆሰሉት እሄንን አይቶ አለመገረም ይከብዳል 😂😂ተመልከቱት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 108

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 3 หลายเดือนก่อน +10

    ወይ ጉድ መተንፈሻክን የሰማይ የምድሩ ንጉስ ዝግት ቅርቅር ያድርገው እኔ ድንቅ የሚለኝ አሜን የሚሉቱ ናቸው ውነታቹንንንንንንንንንንንንንንነው ምድረ ምን ልበላቹ በማርያም

  • @tereftadesse2477
    @tereftadesse2477 3 หลายเดือนก่อน +16

    እንዴ ምን ጉድ ናቸው እነዚህ ግን ከየት ነው እንዲህ የፈሉት በስማም ፈጣሪ ይቅር በለን

    • @eweyewey3487
      @eweyewey3487 3 หลายเดือนก่อน +1

      ከደቡብ የፈሰሱ የሳጥናኤል ልጆች ናቸው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅 በትክክል የሰይጣን ጥርቅም አሚን ለምትሉ አታፍሩም ሰድ ባለጌ መደዴ ሁላ ጪፍ ጠብቅ በቁምክ ትቀዝናለክ እእእ እ😅😅😅😅

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@TigistTeklehaymanotGebreselassመደደ አላልሽም ምን ማለት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
    @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ 2 หลายเดือนก่อน +3

    የዳዊት አምላክ ጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ የፓስተር ዳዊትን መጨረሻ ያሳየኝ

  • @MamaDaba
    @MamaDaba 3 หลายเดือนก่อน +8

    እሄስ የባሰ ነው ዋው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 3 หลายเดือนก่อน +10

    ምነው ይህንን የሰይጣን ፈረስ የሚያስተነፍሰው እንድ ሀይል ይጥፋ አባት ሆይ እረ በቃቹ በለን ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም የእብድ መአት ያማርው ማርገዝ ይሆን ጪፍ አናትህ ይበጥበጥ ጭቃ ጭንቅላት ጪፍ ጡርምባ እርግዝና አላማርክም😅😅😅 ምድር ክፍት አፍ ቱቦግ ይዘጋ 😅😅

  • @fetletadese4559
    @fetletadese4559 3 หลายเดือนก่อน +12

    እውነትም ጡሩንባ

  • @مرضيالنمشان
    @مرضيالنمشان 3 หลายเดือนก่อน +7

    አረ እነዚ ሰዎች ግን መቼ ነው ግን መፅሀፍ ቅዱስ የሚሰብኩት ነገር ግን እኔ ድንቅ የሚለኝ እነሱ ቢዝነስ ላይ ናቸው ነገር ግን አዳራሽ ውስጥ አሜን የሚሉት በዚ መሀል እናታቹ ት...ዳ ሲባሉም አሜን የሚሉት ነገርስ

  • @KumenegerYitebetu
    @KumenegerYitebetu 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ ራሱ በአምላካችን ላይ ሲዘባበቱበት ማየት ሀጥያት ነው ከነሱ ጋር አይደምረን

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃሉ ከቡሉ ኪዳን እስከ አዲስ ኪዳን መቼ ነው የምያስተምሩት ????

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 3 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ በላቸው ወይኔ በላቸው😂😂😂😂😂😂😂

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 3 หลายเดือนก่อน +4

    እዚ ህዝብ ላይ እዲጨማለቁ መንግሥት ፈዶላቸዋል እነሱ ምን ያድርጉ !!!

  • @KumenegerYitebetu
    @KumenegerYitebetu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባታውቀው ይሻላል ፈጣሪ ስለእናቱ ሲል ይቅር ይበለን

  • @meron7563
    @meron7563 3 หลายเดือนก่อน +3

    እረረረ ፈጣሪ አይዘበትበትም😢 ተው

  • @M_52-l1y
    @M_52-l1y 2 หลายเดือนก่อน

    Ok shala 😂malet yawu shala new aydel 😂😂

  • @asuberhne1532
    @asuberhne1532 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንጌል ማስተማር ነው እንዴ አቤቱ መሳቂያዎች ።

  • @hana.6956
    @hana.6956 3 หลายเดือนก่อน +3

    የጴንጤዎች እስታይል በዛ እኔ የሚገርመኝ እንደነዚህ ያሉትን የሚከተል ድንጋይ ራስ የሆኑትያሳዝኑኛል። ነገር ግን ጥሩ የሆኑ ሰባኪዎች አሉ። እነሱን ሳይሆን የገንዘብ ሰወችን ነው።ጌታ ኢየሱስ በእኔ የሚያምኑ ይሔ ይከተላቸዋል ብሎ በልሳን ይናገራሉ ይላል ነገር ግን ውሸታሙን መለየት ነው ያለብን።።ገበሬ ሁሉ ሌባ ነው?ዘር ነው? አቤቱ ድፍረት።

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ በላቸው ወይኔ በላቸው እሚለውን አስብለው

  • @AsnakeBekele-p9w
    @AsnakeBekele-p9w 3 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ thank you this is so funny and crazy 😂😂😂

  • @ChaltuMule
    @ChaltuMule 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ere techilalehu Golden tube you’re the best❤❤❤

  • @BurukBondasa
    @BurukBondasa 2 หลายเดือนก่อน

    የናተስ ከፋ 😂😂😂😂😂😂

  • @YasminDargaga
    @YasminDargaga 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሀገራችን የሳቅ ምንጮች ጊነስ ቡክ ላይ ይመዝገቡልን

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 2 หลายเดือนก่อน

    እጅግ ያሳዝናል ከሁሉም በላይ ህዝብ አሜን የሚሉት ነገር ታመዋል እንዴ ሁሉም ምን ሁነዋል ሰው ለራሱ የሚፈልገውን ይለምናል ዝም ብለው ሲያሰጠሉ በእግዚአብሔር

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 2 หลายเดือนก่อน +1

    10/08/2016 - 07/12/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 3 หลายเดือนก่อน +1

    Golden Tube❤good job ❤

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 3 หลายเดือนก่อน +4

    የናንተ እየሱስ ሳይሆን የሱስ ነው

  • @josephalex366
    @josephalex366 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ I love it 😂😂😂

  • @woine123
    @woine123 2 หลายเดือนก่อน

    እነሱም ህዝቡን ከሰው አልቆጠሩትም ንቀውታል !
    የተሰበሰቡትም የሚገባቸው ናቸው:: አይናቸው እያየ እንዲህ ሲያራባቸው አሜን አሜን ይሉለታል!! ወደው ነው ይጫወትባቸው

  • @እኔጎንደሬነኝ
    @እኔጎንደሬነኝ 2 หลายเดือนก่อน

    ልቦን ይስጣችው
    የጸነጠጣችው ሁሉ😢😢😢😢ታድያ ፈጣርስ እንዴት ይታገሰን😢😢😢😢😢😢

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ይሄ እምነት ነው ብሎ የሚከተሎት የረሳዝኖኛል

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru หลายเดือนก่อน

    ያንቴ ቀድሞ ይዘጋል የቀለከው እግ/ር ላንቴ ሩቅ ብመስልህም ጠብቅ....

  • @tigistgiza7308
    @tigistgiza7308 2 หลายเดือนก่อน

    Proud to be orthodox ❤

  • @siyeabraha4345
    @siyeabraha4345 3 หลายเดือนก่อน +2

    እነዚን ሰብስበን መቐለ ወስደን ለ ጌታቸው ኣሰፋ ኣሳልፈን እንስጣቸው እና እዛ Highland ያንጠልጥልባቸው::
    ወግድድድ

  • @YeneneshMarid
    @YeneneshMarid 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ar gud 😂😂😂

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት የደነዘዘ ህዝብ ነው የአውሬ መንፈስ ነውኮ የሄ አሁን ስብከት ፈውስ ነው ምን ይሉታል

  • @Kadir-r5t
    @Kadir-r5t 2 หลายเดือนก่อน

    Tamachahign bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 2 หลายเดือนก่อน

    የአሁኑ ይባስ አሉ ሆሆሆሆሆሆ ብሶባቸዋል በልመንህ ፋንታ ክክክክክክክክክክ

  • @dawittaye7689
    @dawittaye7689 หลายเดือนก่อน

    Hizbachinin mastewal yistew.... ensisa enkuwan indezih beqelal ayinedam

  • @foz-c3z
    @foz-c3z 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረበሳቅ ገደሉኝ ያአላህ ምን ያክል ብታደርቃቸዉነዉ ያረቢ ምንጉድነዉ የምታሳየን

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 หลายเดือนก่อน

    ወዮ 😂😂😂

  • @WondimnehMusiea
    @WondimnehMusiea 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ባዮች ግን የሰው አተላ ናቸው

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 หลายเดือนก่อน

    ምነው ይች ሀገር የማንም ባሪያ ወላሞ መጫወቻ ትሁን እነዚህ ከስር ያሉት የጠንቃይ አማን ሁሉ አሜን አሜን ይላል ይድፋችሁ ፈጣሪ እሳቱን ይልቀቅባችሁ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወደው አይሥቁ እዩ ጩፋ ነው እንዲሕ የሚያዝናናን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅ምን ጉድ ነው እንደሴት አክት እያርገ የሚሰቱን የሚያወራው ብጥርቅ ቃንቃው አገር የለውም የሚያውሩትን አያቁም ምድር ሌባ ቆሻሻ ጥርቅም በእየሱሰ ሰም ህዝቡን ያጃጁላሉ አንባሳደር ሌቦ ጨት መጠጥ ችግር የለውም ምግብ ነው አለ😅ለነገሩ መድርክ ላይ ሰትመጡ ቅማቹ አጭሳቹ ጠጥታቹ ነው የምትወጡት በቃ😅😅

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ መሀረነአ ክረሰቶሰ ይቅረ በለን🙏🙏🙏

  • @SolashHare-pc8qe
    @SolashHare-pc8qe 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ሌግዠሪ ኑሮ የምትኖረው ዘመናዊ መኪና የምታሸከረክረው ዘርፈህ እንጂ ላብህን ጠብ አድርገህ ያመጣኸው ገንዘብ አደለም

  • @TeshomeGetahun-g5h
    @TeshomeGetahun-g5h 2 หลายเดือนก่อน

    Wenidime,aniten,alemadinek,alichilim, thanks you 😅😅😅😅

  • @worku3723
    @worku3723 2 หลายเดือนก่อน

    የተዋህዶ ልጆች ይሄ አሜን ለጣዎት ነው ለእግዚአብሔር ለይኩን እንበል እባካቹ

  • @KallidMussa
    @KallidMussa 2 หลายเดือนก่อน

    እነዚህን ሰዎች ያመጣብን ሀጥያታችን ነዉ

  • @SurprisedCorn-ol9jb
    @SurprisedCorn-ol9jb 2 หลายเดือนก่อน

    አዲስ ጀማሪ እብድ ነው ከአማኑኤል አምልጦ ስለሆነ እባካቹ ያዙልኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion หลายเดือนก่อน

    አረ የኣሁን ተነባዮች ምድር ላፍሩሱት ነው ዉይ ወደት ነው የም ሀደው እነዝ ጵንጥዎች ላለ ማየት ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 3 หลายเดือนก่อน +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 3 หลายเดือนก่อน

    ሰዉ አሜን የሚለው ይሄ እብድ ምን ሲል ሰምተው ነው በጣም ያሳዝናል።

  • @DawitDadi-v4z
    @DawitDadi-v4z 2 หลายเดือนก่อน

    ልክነው አጋንቱ ነው የሚጫወትበት የበሰበስክ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 2 หลายเดือนก่อน

    ሶፌንያስ ሴት ይመስላል ሴቶች ደግሞ ይጀነጅናል

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄንዬ እኮ አንቺም እየሳቅሽ ነው 😂 ገጣጣ😂

  • @EyobFix
    @EyobFix 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን እያለ አፉን የሚከፍተዉ ግን ምፅ😢😢😢

  • @BayushMamo-o3e
    @BayushMamo-o3e 2 หลายเดือนก่อน

    ዳንሶ ጩፋ ቡሹ እዉነተኛዋን የክርስቶስ ቤ/ክ አይወክሉም እባካችሁ ቤ/ክንን ልቀቁና ካዳሚ ቤት ክፈቱና ጠንቁሉ ምድረ ጠንቋይ

  • @tilahunwoderelesh5716
    @tilahunwoderelesh5716 3 หลายเดือนก่อน

    ሸበረረረሸ ማለት ትርጉሙ ተአበድ😂😂😂አይፂንጤ😂😂

  • @Firsthim1
    @Firsthim1 2 หลายเดือนก่อน

    እኛ ጼንጠዎች ለእናንተ ሳቅና ፈገግታ መፍተሔ መሆናችን ታድለናል።ሳቁ አታልቅሱ!!!

  • @SolashHare-pc8qe
    @SolashHare-pc8qe 2 หลายเดือนก่อน

    መዳን በኢየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ ነው አንዳድ እብዶች ኢየሱስን አይወክሉም ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 3 หลายเดือนก่อน

    Ay pente 😢😢 le pente yemetaw mekseft nw Le meskinoch yemiterfew 😢 gena bismar tazenebubenalachu😭😭

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገርሙኝ ተከታዮቹ እንደው በምን አደንዝዟቸው ነው ኧረ የተደፈነውን ልባቹን ይመልሰው

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 2 หลายเดือนก่อน

    ጫት መቃም እዚህ እስራኤል እኮ እንድ ፈላሻ ቤቴ እስራኤል አሳበዶው

  • @Yohan21Gech
    @Yohan21Gech 2 หลายเดือนก่อน

    ጴንጤ ከመሆን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 3 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😂😂😂

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 2 หลายเดือนก่อน

    የውሸት ሳቅ እንደሆነ ያስታውቃል

  • @ZihadeHaleka-he5jj
    @ZihadeHaleka-he5jj 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dinkem Amiliko

  • @EnatemaryamYegshenua-uh6im
    @EnatemaryamYegshenua-uh6im หลายเดือนก่อน

    እናንተን ባያሳብድልን በምን እንዝናና ነበር

  • @NewMail-cn3mq
    @NewMail-cn3mq 3 หลายเดือนก่อน +1

    Kirstos Fikir new be Fikir enimelales

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 2 หลายเดือนก่อน

    አንተን ወደታች አስተንፍሶ ልሳንህን ይዝጋው ከአንድ ስባኪ የማይጠበቅ አማረኝ ጦርነት ነው ያረገዘው ክክክክክክ ስይምርህ ይቅር አሜን 5:34

  • @ShemlesWeldesenbet-kw6cw
    @ShemlesWeldesenbet-kw6cw 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እምለው ታምራት ገገለታ ምን አረገ

  • @SelamMobl
    @SelamMobl 3 หลายเดือนก่อน

    ግን ለምን በኮሜድያን ስራ አመጡም 😂😂😂😂

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 3 หลายเดือนก่อน

    ካማው ያስተጋባው! አሁን ይሄ ምን ይጠቅም ሼር እና ላይክ ይደረጋል??? ይቅር ይበለን እስኪ!

  • @DanielGetachew-v4e
    @DanielGetachew-v4e 2 หลายเดือนก่อน

    የ ደቡብ አፍሪካ ተጨዋች ነው ሻባላላ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 หลายเดือนก่อน

    ኤጭ ይህን መናፍቅ ,ምን እንበለዉ ?
    ሆድ እቃህ ይበጥበጥ !!
    ገመድ አፍ ተብታባ
    😄 ምን ይመስላል ጉማሬ 😂

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 2 หลายเดือนก่อน

    መንግስት ፍቃድ የስጣቸው ሊቦችን በመስጠት አዝናንህን 😃😃😃😃😃

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @AsterZenebe
    @AsterZenebe 2 หลายเดือนก่อน

    Yemelake koka nwu

  • @yhguyt
    @yhguyt 2 หลายเดือนก่อน

    ቋንቋው፡የጥልቁ፡ባህር፡የዲያብሎስ፡ነው

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 2 หลายเดือนก่อน

    ሸለለለ ማለት ታነቅ ማለት ነው

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu 3 หลายเดือนก่อน

    Ehew saku min mexa kantu hule mesak yelamki

  • @Meskerem-v1u
    @Meskerem-v1u 2 หลายเดือนก่อน

    አረእፈሩ

  • @yafet306
    @yafet306 2 หลายเดือนก่อน

    የዳቢሎስ ልጆች ሁልጊዜም ወራዶች ናቸው

  • @Tsion-d1d
    @Tsion-d1d 3 หลายเดือนก่อน

    አይሰጥክ

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 3 หลายเดือนก่อน

    እደዚ ሚያስካካው ሴጣን ነው

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 หลายเดือนก่อน

    የሞት እሬሳ ቀልደህ ሞተሀል ምን ወስታም ብቻ ተሰብስቦ ይድፋችሁ

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 3 หลายเดือนก่อน

    ጊራይግባሂአደነዚ

  • @brukKidane-b5m
    @brukKidane-b5m 3 หลายเดือนก่อน

    ይኤ ሰውዬ ግን ጤነኛ ነው አንተ ገና ሌላ መቅሰፍት ታመጣብናለ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 หลายเดือนก่อน

    የምያውክዋችሁ ይቆሮጡ ተብሎ ተፅፈዋል የምን ህውከት ፀብ ነው ::----ደግሞስ ወንጌል እኮ ይሰደዳል ወንጌል ካልተሰደደ ምኑን ወንጌል ሆነ እና???.::---ልባቸው ታፍኖ እንዲሞቱ የተባሉት የሰው ልጆችን ናቸው አጋንንቶች ::----ውግያ ከሥጋና ደም አይሆንም ተብሎ ተፅፈዋል ከመናፍስት እና የአየሩ አለቃ ጋር እንጂ ከማን ጋር ነው ውግያው???? ሹጉጥ ቃሉ ሆነ ወይ ?? ሁለት ዛፍ አንዱ ብላ አንዱን አትብላ ነው ጫቱ ደግሞ አደንዛዥ ነው የሰው ሂወት የሚጎዳ መከላከል የቤተክርስትያን ሐላፊነት ነው

  • @DawitSeyoum-z5g
    @DawitSeyoum-z5g 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ራስህ ራስህን ብታይ ጥሩ ነው

  • @TesfuAdane-oq9jg
    @TesfuAdane-oq9jg 2 หลายเดือนก่อน

    እሱ ምን አረገ እሱን የሚከተሉ ደነዝ ህዝብ ነዉ እንጂ እሱ ምን አረገ ይሄ ገመድ አፉ

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ከንቱ ፍጡር ፥ዲቢሎስ ነው የሰውን ፍቅር ማጣት፥እና መበጥበጥን የሚወድ

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 2 หลายเดือนก่อน

    መላህ ይጥፋ ቀዳዳ መጀመሪያ ስላራሱ እወቁ

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 2 หลายเดือนก่อน

    Egeziho.marena.kerstos.egeziho.kerstosmaren.men.god.new😭😭😭

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z 2 หลายเดือนก่อน

    ጅላጅሎች

  • @RasBizu-fy7wo
    @RasBizu-fy7wo 2 หลายเดือนก่อน

    Shame on you guys

  • @BirhaneMekonen
    @BirhaneMekonen 2 หลายเดือนก่อน

    መድሃኒያለም አናትህ ይበጥበጥ አንተን ብሎ ፓስተር ቱሉቱላ ወገኛ እሉቁንስ አርፈህ ተተርተር

  • @SolashHare-pc8qe
    @SolashHare-pc8qe 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምለው ግን የዚህ ቻናል ባለቤቶች ሌላ እምነት ውሰጥ እየገባችሁ ምን አሰፈተፈታችሁ ድግምት የሚሰራው የት ነው ሟርት የሚሰራው የት ነው መሰተፋቅር የሚሰራው የት ነው እሱን እሱን ጎርጉራችሁ አታወጡም ልብ ካላችሁ የራሳችሁን ቆሻሻ ደብቃችሁ ሌላው ላይ ትንጠለጠላላችሁ ግብዞች

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 หลายเดือนก่อน

    ጉሮሮህ ይዛጋ ወስፋታም

  • @MamaDaba
    @MamaDaba 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሄስ የባሰ ነው ዋው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TSIHON-u6m
    @TSIHON-u6m 2 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣