Thank you Hermela!! I remembered that when Colonel Mangistu was calling Ethiopian people in 1981 E. C to defend shabia and Wayne but they didn't understand him . Finally, Wayne arrived in Addis Ababa in 1983 . We lost our Assseb Port! Moreover, the Ethiopian people are scarfired with poorest life and killed by ONGE Shanne in horrific condition and a lot of displaced from walaga the Amhara people. Also the fighting in Gondor now . All those horrific events are our silent and careless! Therefore, all Ethiopian people must standing with Fanno Fanno Fanno. Otherwise, the consequences will be the worst in our country in a few years unless this government changed!!!!!!!!!
ጀግኒት 💪💚💛❤️
ፋኒት🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
እወድሻለሁ ❤❤❤ ጎበዝ ልጅ
❤ dl le AMARA hizb🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
ጀግና አህቴ
Thank you!
ስለሷ አነጋገር ለመደነቅ ከሆነ የመጣችሁት ወይም እሷን ታዋቂ ለማረግ ከሆነ ባታወራ ይሻላታል በምላስ እሚታለል የለም የተታለልነው ይበቃል
💚💛❤️ Bless ur heart sis 💚💛❤️
Thank you Hermela!! I remembered that when Colonel Mangistu was calling Ethiopian people in 1981 E. C to defend shabia and Wayne but they didn't understand him . Finally, Wayne arrived in Addis Ababa in 1983 .
We lost our Assseb Port! Moreover, the Ethiopian people are scarfired with poorest life and killed by ONGE Shanne in horrific condition and a lot of displaced from walaga the Amhara people. Also the fighting in Gondor now . All those horrific events are our silent and careless! Therefore, all Ethiopian people must standing with Fanno Fanno Fanno. Otherwise, the consequences will be the worst in our country in a few years unless this government changed!!!!!!!!!
Go girl go with fano. 2 morrow 100.000000. It's going to be Fano. Go girl. ❤
ሰደተኛው ጳጳስ በአንድ ካራ ሁለት ሰለት ዲያስፖራውን ቆዳውን ገፈው ዶላር ተሸክመው እንደ ነጋዴ ለዲያብሎስ በደም ጋን ለተዘፈቀው ግብር ለመክፈል መከረኛ መሰቀልና ካባ መሸፈኛ አማራን ለማሳረድ ለማንደድ ለመጨፍጨፍ በፍፁም ተግተው እግራቸው እሰኪቀጥን ሲንከለከሉ ማየት እጅግ ያሳፍራል
ለስደተኛው አለም አቃላው ለየትኛው እድሜ ልትኖሩ ነው በማለት የትውልድ ትውልድ መሸጋገሪያውን ዓለም አቃለው በሰንበሌጥ ኑረን እነሱ የጠየቂንን እየቸፈረስን ሀጢአታችን ተናዘን በነርሲ ተገዥ ሁነን ለቀብር እንድንዘጋጅ ነው አላማቸው
እጅግ የሚያሳዝነው የክርስቶስ መልእክተኞች ይታረዳሉ ቤተመቅደስ እንደ በረሀ ሸመል ይነዳሉ ስንቶቹ በሗላ አንገታቸው ታረዱ አሁንም አቋም መውሰድ የመላው ምእመናን የጠበቀ ግዴታ ነው
ምልቶችፍኖ 🇧🇴
❤❤❤❤❤
❤😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂 abye gegena new
KKK ye Amhara politics!!!!!!
Donkoro hizb!!!??
አክሱም ፅዬን. ሲደበደብ ለናንተ ችግር አልነበረም አማራ ክልል ሁሌ ጭፈራ ነው ማንም አልሞተም ድግስ በድግስ ነው ቤተከርስቲያኑ እኮ የጃዊዛ ስብስብ ታማኝ ለማኝ የት ገባ
እንተ(ቺ) አውሬ የህዋት ዲቃላ ይሄ ህዝብ እኮ ላለፉት 30 ዓመታት የዘር ፍጅት ሲካሄድበት የነበረ ህዝብ ነው። እኔ አማራ ሆኞ አይደለም ነገር አማራ እውነተኛና ዘረኝነት የሌለበት ህዝብ ነው። መልካም ህዝብ ደሞ ማንም አያሸንፈውም የትኛውንም ያህል ጊዜ ቢጨቆን አንድ ቀን ፈጣራ ሰላሙን ይሰጣቸዋል። እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እናተ ትግሬዎች ከአማራ ጋር አንድ አይነት በሀል አንድ አይነት እምነት እያላቹሁ ይሄን ያህል ለምን ትጠላችዋላቹሁ? ህዋት በደብ አድርጎ ዘረኝነትን ስላጠመቃቹሁ እና ከጎረቤታቹሁ ህዝብ ጋር እንዳትኖሩ አድርጎ በዘረኝነት ስላሳወራቹሁ አንድም ስለ አማራ መልካምነት አይታያችሁም። እንዴ ይሄ ህዝብ እኮ በህዋት አስተዳደር 27 አመት ውስጥ ሲገደልና ሲሳደደ የነበረ ህዝብ ነው። እናተ መላ የኢትዮጲያ ህዝብ ዘምቶባቹሁ ሳለ የሚታያቹሁ አማራ ብቻ እንደገደላችሁ ነው። ከገዳያቹሁ ከአብይ አህመድ የበለጠ ጠላት ያረጋችሁት የአማራን ህዝብ ነው። እኔ ለዛ ህዝብ ያላቹሁ ጥላቻ በጣም ነው የሚገርመኝ። ህዋት እንዴት አድርጎ የአማራን ህዝብ እንድጠሉት ቢሰራባቹሁ ነው ግን?
❤❤❤❤❤