ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሀብትሽ በዚ መምጣትህ ደስ ይላል በእውነት ዘጠናችንን እንደመለስልክልን ነው የሚሰማን።ሀብትሽ ዘፈኖቹ ከታሪኩ ጋ እንዲዋዙ ሙዚቃውን እራሱን ባክግራውንድ እያርገባህ ብትሰራው ያበደ ነበር በቀጣይ እንጠብቃለን በዚ ሙድ 🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌አንደኛ ነህ ሀብትሽ የዘናዎቹ ድምቀት።
ሀብትሽ የታሜን የመድረክ ስራዎችን ለብቻቸው ብትለቅልን ክበርልን ሀብትሻችን ፈጣሪ ያክብርህ ❤❤❤
አዝናሐሁ እንደዚህ አይነት ወዳጅ በማጣትህ
ዘጠናዎቹን ስላስዋብክልን እናመሰግናለን❤
ለታምራት ደስታ የትውስታ ፕሮግራም በመስራትህ ትክክል እና የሚያስደስት ነው።
ጀግና ነህ part 3
ስለ ኤልያስ መልካም ፕሮግራም ሥራልን፤ ከታላቅ አክብሮትና ምስጋና ጋር!🙏
ዋው አብረሓም ገ/መድህን I love him
ሀብትሽ የልጅነታችን ትውስታ ኑርልን። ቀጣይ ስለ ጥበቡ ወርቅዬ ስራልን
በጣም ደስ ይላል ሀብትሽ። ለታምራት የነበረኝን አመለካከት ጠቅልለህ አውጥተህ በትክክለኛና በሚያምር መልክ እንዳየው አድርገህልኛል።
ሀብትሽ እረ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ አርገህ ነው የምተርክልን በዛላይ እደ አዲስ ነው ሙዝቃዎቹን እድንሰማ ነው ያረከን በተለይ ሙዝቃው የተሰራበትን ታሪክ ስንሰማ መዝቃውን አንደ አዲስ ነው የሰማነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏 ሀብትሽ ወደፊት ልታጫውተን ከተዘጋጀህበት ሌላ ያንተን ምርጥ ሙዝቃዎች ግጥሞቹን ስለ ሙዝቃዎቹ ከነ ዘፋኞቹ ብታጫውተን አሪፍ ነው ሀብትሽ
ውይ ደስ ስትል
Betam des ylal tnx habtamu
Sele Tame endezi mesmat betam Efeleg neber Tnx habete
ሀብትሽ ታድለሃል ወንድሜ ህይወትህ በሙሉ የጣፈጠ ነው ቀናሁብህ
Keep the videos coming! Love them!!!❤❤❤
ሀብትሽ ለምን እግዳ ጋብዘህ አትጨዋወቱም ለምሳሌ ዳግማዊ አሊን ጎስሽን ወዘተ ጋብዘህ ተጫወቱ
👏
Tami nebsehen yemrew
ነፍሱን ይማረውና ታምራት ደስታ ሃክሜ ነሽ እንዳወጣ ከማዲንጎ፣ የትግርኛ ዘፋኞች ኢሳያስ ኣረፋይነና ወዲ ሮሚጥ ወደ ትግራይ ኮንሰር መቶው ነበርና ከታምራት ደስታ ጋር ፎቶ የተነሳሁት ኣለኝ በጣም ነበር የምወደው ነፍሱን ይማረውና
አሁን አዳዲስ አልበም ከሚያወጡ ድምፃዊያን የሰጠሃቸውን ስራዎች የሚገልፅ ፕሮግራም ሰርተህ ብታቀርብ የሚል ኮሜንት ለማስቀመጥ ነው?
ሀብትሽ ግን ስንት አመትህ ነው ምንም እኮ ነው ያልተቀየርከው አክባሪህ ነኝ
ሀብትሽ በዚ መምጣትህ ደስ ይላል በእውነት ዘጠናችንን እንደመለስልክልን ነው የሚሰማን።ሀብትሽ ዘፈኖቹ ከታሪኩ ጋ እንዲዋዙ ሙዚቃውን እራሱን ባክግራውንድ እያርገባህ ብትሰራው ያበደ ነበር በቀጣይ እንጠብቃለን በዚ ሙድ 🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌አንደኛ ነህ ሀብትሽ የዘናዎቹ ድምቀት።
ሀብትሽ የታሜን የመድረክ ስራዎችን ለብቻቸው ብትለቅልን ክበርልን ሀብትሻችን ፈጣሪ ያክብርህ ❤❤❤
አዝናሐሁ እንደዚህ አይነት ወዳጅ በማጣትህ
ዘጠናዎቹን ስላስዋብክልን እናመሰግናለን❤
ለታምራት ደስታ የትውስታ ፕሮግራም በመስራትህ ትክክል እና የሚያስደስት ነው።
ጀግና ነህ part 3
ስለ ኤልያስ መልካም ፕሮግራም ሥራልን፤ ከታላቅ አክብሮትና ምስጋና ጋር!🙏
ዋው አብረሓም ገ/መድህን I love him
ሀብትሽ የልጅነታችን ትውስታ ኑርልን። ቀጣይ ስለ ጥበቡ ወርቅዬ ስራልን
በጣም ደስ ይላል ሀብትሽ። ለታምራት የነበረኝን አመለካከት ጠቅልለህ አውጥተህ በትክክለኛና በሚያምር መልክ እንዳየው አድርገህልኛል።
ሀብትሽ እረ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ አርገህ ነው የምተርክልን በዛላይ እደ አዲስ ነው ሙዝቃዎቹን እድንሰማ ነው ያረከን በተለይ ሙዝቃው የተሰራበትን ታሪክ ስንሰማ መዝቃውን አንደ አዲስ ነው የሰማነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
ሀብትሽ ወደፊት ልታጫውተን ከተዘጋጀህበት ሌላ ያንተን ምርጥ ሙዝቃዎች ግጥሞቹን ስለ ሙዝቃዎቹ ከነ ዘፋኞቹ ብታጫውተን አሪፍ ነው ሀብትሽ