የታምራት ደስታ ትውስታዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 55

  • @MuhammedHussen-e1z
    @MuhammedHussen-e1z 6 วันที่ผ่านมา +12

    Tik tok lay ayto endene yemeta👍👍👍

  • @dejudeg3754
    @dejudeg3754 11 วันที่ผ่านมา +12

    ሀብትሽዬ ከትረካህ በላይ ስብዕናህ ነው ሚደመጠው ። ህይወትህን ስትተረክ እንጥፍጣፊ የሚቀር ሚስጢር የለም። ካንተ ዝግጅት የግልጽነትን፣ የዋህነትንና የእምነትን ጥግ እንረዳበታለን። ልብ ያለው ሰው ብዙ የሚያተርፍበት ዝግጅት ነው። ገና ብዙ ለመስማት እየጠበኩ ቁርጥ አድርገህ ስታናድደኝ በቃ ደሞ እባክህ የሚቀጥለውን ክፍል አፍጥነው እንድል ታደርገኛለህ። ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን። ያለፉ ወዳጆችህን ማሰብና መልካምነታቸውን መመስከር የትልቅነትህ ማሳያ ነው።

    • @newg3441
      @newg3441 7 วันที่ผ่านมา

      Do u know this guy well? He thinks with the help of khat

  • @berhanuumer988
    @berhanuumer988 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሀብትሽ ብትዘገይም እንኳን ደህና መጣህ ደስ ብሎኛል በዚህ መልክ ስላገኘሁህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrosleulseged9216
    @tewodrosleulseged9216 11 วันที่ผ่านมา +4

    musicawochun tarikochih mehal kencheb eyaderek bitaseman yebelete arif yihonal biye asbalehu.

  • @jerryget47
    @jerryget47 9 วันที่ผ่านมา +1

    Habtish my favourite..you are criminally underrated eko God

  • @hahu3881
    @hahu3881 10 วันที่ผ่านมา +2

    Beautiful story as always ❤

  • @abshaytv.
    @abshaytv. 9 วันที่ผ่านมา +1

    ታሜ 1ኛ ከልቤ የምወደው የልጂነቴ ትውስታየ ነው . ለሱ ዘፈን መጣፈጥ ደሞ ያንተ ስራዎች መሆናቸው ሳውቅ በጣምነው ከልብ ያደነኩህ❤❤❤ . እድሜና ጤና ከባለቤትህ ከልጅህ ጋር ይስጣቹ ❤❤❤

  • @goreja100
    @goreja100 11 วันที่ผ่านมา +6

    በናትህ ልጁን አግዘው ድምጻቸው ተመሳሳይ ስለሆነ ታሜን በዳግማዊ ውስጥ እናገኘዋለን

  • @mikiasgetachew256k
    @mikiasgetachew256k 11 วันที่ผ่านมา +3

    ምርጥ ሰው

  • @EyobMitiku-v2c
    @EyobMitiku-v2c 11 วันที่ผ่านมา +4

    ታሜ ምርጥ ሰው ነብስ ይማር

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 11 วันที่ผ่านมา +2

    💚💛❤ ሀብትሽ ያለ ስስት በሰጠኸን ዜማና ግጥሞች_ ወጣትነታችንን በጤናማ የፍቅር ህይወት እንድንመራ በማስጠንቀቅ በመምክር _ ምትክ በሌለው በድምጻዊ ታምራት ደስታ በኩል ስለቸርከን የዘጠናዎቹ ስጦታ እናመሰግናለን! በግሌ ትላንቴ ውስጥ የአንተ ሥራዎች አሻራቸው ደማቅ ነው። ሰላምና ጤና እስከ ቤተሰብህ እመኛለሁ!

  • @90sETHoldmusic
    @90sETHoldmusic 5 วันที่ผ่านมา

    Tamrat is always our hero ❤😊

  • @ashenafigezhagn
    @ashenafigezhagn 9 วันที่ผ่านมา +3

    ደስ የሚል ትውስታ ነው ግን እንደ ሀሳብ በተናገርካቸው ገጠመኞች ጋር የራሱ የታምራት ድምፅዋችን ብታደርግበት ኖሮ በይበልጥ ጥሩ ነበር

    • @zack-mr4lm
      @zack-mr4lm 6 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ብለሀል የምናውቅ እናውቃለን የታሜን ሙዚቃዎች በግጥም ብቻ የማያውቁ ተከታይ ሊኖረው ይችላልና ጥሩ ሀሳብ ነው የሰጠኸው

  • @rawdaabdella9657
    @rawdaabdella9657 4 วันที่ผ่านมา

    ታሜ ወንድሜ ነፍስህን ይማረው 😭😭😭💔💔💔💘❤️

  • @bereketdessie1274
    @bereketdessie1274 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም አድናቂህ ነኝ የብዙዎቻችን ትዝታን ነው የምታጫውተን..... አሪፍ አቀራረብ ነው ሀብትሽ ቴሌግራም ቻናል ካለህ ብታስቀምጥልን 🖐

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 6 วันที่ผ่านมา +3

    የታሜ ቀንደኛ አድናቂ ነኝ። ሞት ክፉ ነጠቀን እንጂ

  • @EfremAbadi-z9v
    @EfremAbadi-z9v 2 วันที่ผ่านมา

    Tamrat yemeselen musica history wst kezih befit alneberem.ahun yelem.ketaym aynorm

  • @Mak_bale
    @Mak_bale 5 วันที่ผ่านมา +1

    Hulem makeberh betra Habtsh serawochi hulem yigezugnal

  • @TekaAdey-qk7tp
    @TekaAdey-qk7tp 9 วันที่ผ่านมา +1

    የታሜን ስትጨርስ ስለ ጥበቡ ወርቅየ እንደምትነግረን አምናለሁ ሀብትሽየ የልጅነት ትዝታችን እረዥም።እድሜና ጤና ተመኘሁልህ

  • @Josithegreat
    @Josithegreat 6 วันที่ผ่านมา

    All those music suppose to be included in the middle of your speech / story . You guys already legends … thank you 🙏

  • @Eyuab_afro_sanjaw
    @Eyuab_afro_sanjaw 9 วันที่ผ่านมา +1

    ሀብትሽ በርታ ስለታሜ ገና ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤

  • @Joshua-gh7pe
    @Joshua-gh7pe 3 วันที่ผ่านมา

    የሚገርመው የሁለታችሁ ጥምረት ሃገራዊ እሳቤ እና የፍቅር ሕይወት ላይ የአንድ የፖለቲካ ድርጅት ስልጣን ይዞ ርዕዮት አለሙን በዜጎች እና በሃገር ላይ የማስረፅና የማራመድ ሙሉ መብት እንዳለው ሁሉ የአንተ እና የታሜ ስራም በ90ዎቹ ለነበርን አፍላ ወጣቶች የፍቅር እሳቤዎቻችን ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አሳድራችኋል!!!!!!!!

  • @EnderasMerejatube
    @EnderasMerejatube 11 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ! የዓይን ፍቅር የያዘኝ ለካ ባንተ ስራ ነው😂

  • @SolomonMehari-rf5vc
    @SolomonMehari-rf5vc 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @asratzemed9270
    @asratzemed9270 2 วันที่ผ่านมา

    ሀብትሽ ሙዚቃው በመሃል ብታስገባው አሪፍ ነበር

  • @Freepress12
    @Freepress12 9 วันที่ผ่านมา

    ታሜ እና ሀብትሽ የልጅነት ትዝታዎቻችን!

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 11 วันที่ผ่านมา +3

    ሀብቲሽ ምርጡ

  • @MelakuTemtime
    @MelakuTemtime 11 วันที่ผ่านมา +1

    Berta wendime betam eniwedihalen

  • @yosephanberber9427
    @yosephanberber9427 9 วันที่ผ่านมา

    ዋው ሀብትሽ የሚገርም ቴለር ነህ። እባክህ እንዳታቆመው ❤❤❤

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 11 วันที่ผ่านมา

    ሀብትሽ በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
    በዛላይ ሙዝቃዎቹ እዴት እደተሰሩ ስተርክልን እደአዲስ ነው ዛሬ በፍቅር ስሰማቸው የዋልኩት
    ሀብትሽ ገና ገና ብዙ የሙዝቃ ታሪኮች ጨዋታዎች እንጠብቂለኝ አደራ አንዴ መተሀል እዳትጠፋብን ከነለዛህ ጨዋታህ ስርሀት ሀብትሽ እናመሰግናለን ❤

  • @DemelashiGete
    @DemelashiGete วันที่ผ่านมา

    በአፀደገነት ነብሱን ታሜ እንወደው አለን

  • @Sosinagetachew-o1l
    @Sosinagetachew-o1l 4 วันที่ผ่านมา

    ታሜ ሳንጠግበው ሞት ነጠቀን😢

  • @mugadnewsnetwork8494
    @mugadnewsnetwork8494 2 วันที่ผ่านมา

    ሃብትሽ በጣም አክባሪህ ነኝ ሁሌ ከምርጥ ከአልበሞች ከቨር ላይ ሆሌ ስምህን አየዋለሁ።ይሄ ሃብታሙ የሚበል ሰው ምንአይነት ሰው ነው።እል ነበር።
    ቴሌቪዥን ላይ እሰራ ነበር ስትል ገርሞኛል። እንደት እንዳለወኩህ።
    አንድ የምጠይቅህ ጥያቄ ቢኖር አሁን ላይ እንደነዚህ አይነት ምርጥ ሙዚቃዎች መስራት ለምን አቆማችሁ???

  • @ethiopianevents8829
    @ethiopianevents8829 9 วันที่ผ่านมา +1

    habtish enwdehalen

  • @mulushi9642
    @mulushi9642 11 วันที่ผ่านมา

    ታሜ ነፍስ ይማር።ቀጣዩን በፍጥነት ልቀቅልን😊

  • @Koki1993
    @Koki1993 8 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏Share stories with Elias Melka!

  • @fitsamedical8668
    @fitsamedical8668 2 วันที่ผ่านมา

    ሀብትሽ W6 የሚባለው ክለብ ላይ ታሜን በደንብ ያወቅሁት ይመክረን ነበረ።

  • @asnakechabebe4187
    @asnakechabebe4187 2 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭

  • @tekestdadane5736
    @tekestdadane5736 11 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @FilimonDeseta
    @FilimonDeseta 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ጥበቡ ወርቅዬ አጫወተን

  • @mimimimi5858
    @mimimimi5858 3 วันที่ผ่านมา

    Rlp😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭🖤🖤🖤💔💔💔💔💔💔💔

  • @Birukty
    @Birukty 5 วันที่ผ่านมา

    You guys were Originals
    Ahun wiziwizi bicha

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 10 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ከተቻለ እልፎ አልፎ የታሜን ሙዚቃ ብታስገባበ ፣ የሌሎችንም እንዲሁ

    • @habtamubogale019
      @habtamubogale019  10 วันที่ผ่านมา +5

      copy right issue

    • @yonman9437
      @yonman9437 9 วันที่ผ่านมา

      @@habtamubogale019 የፎቶና የቪዲዮ መረጃዎችን ብታስገባበት ጥሩ ነው ሙዚቃውን በተመለከተ ኢንስትሩመንቱን አስቀርተህ ድምጹን ብቻ መጠቀም ትችላለህ ግን የምር ምርጥ ዝግጅት ነው

    • @tesfayenigus7404
      @tesfayenigus7404 9 วันที่ผ่านมา +1

      ጨዋው ሐብትሽ ኮፒ ራይት ያስጨንቀዋል ጨዋ ሥነ-ሥርዓት ያለው ሰው ሰው የሚሸት ሰው ነዋ።ሐብትሽ ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ።ዛሬ አገር እየተነሳ 90ዎቹ የሚለው አብዘሀኛውኮ ያንተና የኤልያስ ስራዎች ናቸው።ለጥበብ ሲባል እንደሻማ ቀለጣችሁ መቸም አትረሱም በሁላችንም ልብ ሐውልት ቆሞላችኋል።ለካ ባንተ የጥበብ ስራ ነው ወጣትነታችን አምሮበት፡በፍቅር ኖረንበት ዛሬም በትዝታ የምንኖርበት።እግዚአብሔር ሁሌም ከፊትህ ይቅደም ቀሪ ዘመንህ በጤናና በደስታ የተሞላ ይሁን።አክባሪህ ነኝ ሐብትሽ ጨዋው የጥበብ ገበሬ

  • @yodhemen1682
    @yodhemen1682 4 วันที่ผ่านมา

    Ahun TH-cam sew tegegebet

  • @በየዓይነቱ
    @በየዓይነቱ 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሐብትሽ እስኪ ስለ EBC አውራን

  • @kibrleabbelete1772
    @kibrleabbelete1772 8 วันที่ผ่านมา

    Musicawen be tinshu lekeke adergew

  • @SolomonBogale-c1i
    @SolomonBogale-c1i 10 วันที่ผ่านมา

    ሀብትሽ የአስቴር አወቀ የምንለቀቅ የሚለዉ ግጥምና ዜማ ያንተ ነዉ?

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤